Professional Documents
Culture Documents
የጋብቻ ውል ስምምት
የጋብቻ ውል ስምምት
የጋብቻ ውል ስምምነት
እኛም ምስክሮች ኮን/ል ጥሩሴት መዝገብ እና ኮን/ል ትልቅሰው ሃይሉ ሲጋቡ በቦታው ላይ ተገኝተን አይተንና ሰም
ተን በዚህ ውል ላይ የፈረምን መሆናችንን በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
የባል ስምና ፊርማ የሚስት ስምና ፊርማ
ኮን/ል ትልቅ ሰው ሃይሉ --------------------- ኮን/ል ጥሩሴት መዝገብ -------------------
የባል የውል አባት ስምና ፊርማ የሚስት የውል አባት ስምና ፊርማ
አቶ ሃይሉ ደርሰህ ---------- አቶ መዝገቡ መንግስቴ --------------
ጥር 15/ቀን 2007 ዓ.ም
እኛም ምስክሮች ከ አቶ ኪያ ተስፋዬ እና ወ/ሪት ክብራ ገ/እግዝአብሔር ስጋቡ አይተንና ሰምተን በዚህ
ውል ላይ የፈረምን መሆናችንን በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
የባል የውል አባት ፊርማ ________________ የሚስት የውል አባት ፊርማ _______________
1. _________________________________
2. _________________________________
3. _________________________________
4. _________________________________
ጥር 21/2009 ዓ.ም
እኛም ምስክሮች ከአቶ ሸጋው ባያብልእና ወ/ሪት የሺወርቅ ሱራፌል ስጋቡ አይተንና ሰምተን በዚህ
ውል ላይ የፈረምን መሆናችንን በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
የባል የውል አባት ፊርማ ________________ የሚስት የውል አባት ፊርማ _______________
1._________________________________
2._________________________________
3._________________________________
4._________________________________
እኔም ወ/ሪት ወይንእሸት መኩሪያ አቶ ዮሐንስ ይትባርክ በባልነት ሳገባው መተዳደሪያችን የግል ሥራ ስሆን ወደፊት የ
ምናፈራው ማንኛውም የሚንቀሳቀስና የማይንቀሳቀስ የጋራ መተዳደሪያችን እንዲሆን በመስማማት ያገባሁት ሲሆን ለዚ
ሁም የውል አባት አቶ ግርማ ለገሰ መሆናቸውን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
እኛ የውል አባቶች አቶ መኳንንት ብርሃኑ እና አቶ ግርማ ለገሰ አቶ ዮሐንስ ይትባርክ ከወ/ሪት ወይንእሸት መኩሪ
ያ ጋር ሲጋቡ የውል አባት መሆናችንን በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
እኛም ምስክሮች አቶ አስራት ጉዳ እና ወ/ሪት ረድኤት ወርቄ ሲጋቡ በቦታው ላይ ተገኝተን አይተንና ሰምተን በዚህ
ውል ላይ የፈረምን መሆናችንን በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
የባል ስምና ፊርማ የሚስት ስምና ፊርማ
አቶ አስራት ጉዳ --------------------- ወ/ሪት ረድኤት ወርቄ -------------------
የባል የውል አባት ስምና ፊርማ የሚስት የውል አባት ስምና ፊርማ
ሃ/አለቃ ወርቅነህ አሻግሬ ---------- አቶ ቶሎሳ ደምሴ ---------------------