You are on page 1of 5

ቀን-------------------

ዉል ሰጪ(ሻጪ) ወ/ሪት መቅደስ ደምሴ ህጋዊ ተወካይ ቶማስ ዋና ዘግነት፡-ኢት/ዊ

አድራሻ በወላይታ ዞን ፡- በሶዶ ከተማ አስተዳደር መሀል ክ/ከተማ ዳሞታ ቀበሌ

የቀበሌ መታወቂያ ቁጥር መገቀ/566/47/11

ዉል ተቀባይ ፡- ወ/ሮ ዘነበች ቃቡሌ ዲቃሶ ዘግነት ፡- ኢት/ያዊት

የቀበሌ መታወቂያ ቁጥር

አድራሻ፡- በወላይታ ዞን በሶዶ ከተማ አስተዳደር መርካቶ ክ/ከተማ ፋና ቀበሌ

ይህ ዉል በፍ/ሕ/ቁጥር 1731 መሠረት የተደረገ የሰርቭስ ቤት ሽያጭ ዉል ነዉ፡፡

ዉሉም የተደረገዉ በወላይታ ሶዶ ከተማ ዉስጥ ነው ፡፡

የዉል ዝርዝር

እኔ ዉል ሰጪ (ሻጭ) ወ/ሪት መቅደስ ደምሴ ህጋዊ ተወካይ በአቶ ቶማስ ዋና ስም ተመዝግቦ የሚገኘዉ ሰርቭስ ቤት
በወላይታ ዞን በሶዶ ከተማ አስተዳደር መሀል ክ/ከተማ ዳሞታ ቀበሌ በደኢህዴን መንደር ዉስጥ የሚገኘዉ ሰርቭስ ቤት
የሳይት ፕላን DI-10 የቦታ ደረጃና ንዑስ ደረጃ 4/1 የቦታ ስፋት 200 ካሜ ነው ፡፡ አገልግሎትም ለመኖሪያ ስሆን የቦታ
መለያ ቁጥር/260/2013 የተሰጠበት ቀን 01/06/2013 ዓ.ም የገቢ ደረሰኝ ቁጥር 1 ኛ. 511965 ና 2 ኛ. 511990 ስሆን
አዋሳኞች በስተሰሜን መንገድ DI-5 በስተደቡብ DI-4 በስተምስራቅ DI-11 በስተምዕራብ DI-9 አዋሳኝ የሚገኘዉን
በ 200 ካሜ ላይ ያረፈዉን ሰርቭስ ቤት ለዉል ተቀባይ ብር 780,000 (ሰባት መቶ ሰማንያ ሽህ ብር) ሙሉ በሙሉ ተቀብዬ
መሸጤን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ ፡፡ እኔም ዉል ተቀባይ (ገዥ) ወ/ሮ ዘነበች ቃቡሌ ዲቃሶ ከዚህ በላይ በአድረሻ
የተጠቀሰዉን ሰርቭስ ቤት በዚህ ዉል ስምምነት መሠረት በብር 780,000(ሰባት መቶ ሰማንያ ሽህ ብር) ሙሉ በሙሉ
ከፍዬ መግዛቴን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡ እኔ ዉል ሰጪ (ሻጪ) ቤቱን በተመለከተ በማዘጋጃ ሆነ በሚያስፈልገዉ ቦታ
በመሄድ ለማስፈጸም ተሰማምችያለሁ፡፡ ሻጪዉ ለገዥ ያስተላለፈዉን ይዞታ ላይ ያረፈዉን ሰርቭስ ቤት በሙሉ ሆነ
በከፍል ያገባኛል የሚል ሶስተኛ ወገንና ዕዳ ዕገዳ ይዥያለሁ የሚል ቢመጣ ሀላፍነቱን የእኔ የሻጪዉ ይሆናል፡፡ በዚህ
ምክንያት የሚወጣዉን ወጪም ሆነ ኪሳራዉን ከፍዬ ለአሁን ገዥ የሚመልስ መሆኑን ተሰማምችያለሁ፡፡ ይህንን ዉል
ያፈረሰ ወገን በፍ/ሕ/ቁ.1889 መሠረት ለመንግሰት ብር 50‚000 (ሃምሳ ሽህ ብር) ለግል ተበዳይ ደግሞ 50‚000 (ሃምሳ
ሽህ ብር) መቅጫ የሚከፍል ይሆናል ፡፡ በዚህ ህግ ቁጥር 2005 መሠረት በመካከላቸዉ ያለዉ ዉሉ በህግ ፍት የሚጸና
ይሆናል ፡፡ ስለዚህም በቦታዉ የነበሩ እማኞች

1 ኛ. አቶ ሽፈራዉ ሜጊሶ 3 ኛ. አቶ ሽበሽ ሽርኮ

2 ኛ. አቶ አዲሱ ቃቡሌ 4 ኛ. አቶ ልጅዓለም ደምሴ ናቸዉ፡፡

እኛም እማኞች ከዚህ በላይ የተጠቀሰዉን የዉሉ ሰምምነት መሠረት ሻጪዉ እና ገዥዉ ተሰማምተዉ ሲዋዋሉ
በስፍራዉ ተገኝተን ያዋዋለናቸዉ መሆናችን በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡ ይህ ዉል በ 3 ኮፒ ተሰርተዉ 1 ኛዉ በገዥዉ
እጅ እንድቀመጥ 2 ኛዉ ኮፒ በሻጪዉ እጅ እንድቀመጥ 3 ኛዉ ኮፒ በእማኞች እጅ እንድቀመጥ ተሰማምተናል፡፡

የዉል ሰጪ ስምና ፊርማ ዉል ተቀባይ ስምና ፊርማ

ህጋዊ ተወካይ ቶማስ ዋና ወ /ሮ ዘነበች ቃቡሌ ዲቃሶ ፊርማ ----------------------
ፊርማ ----------------------

የእማኞች ስምና ፊርማ

1 ኛ. አቶ ሽፈራዉ ሜጊሶ -------------------- 3 ኛ. አቶ ሽበሽ ሽርኮ ----------------------

2 ኛ. አቶ አዲሱ ቃቡሌ -------------------- 4 ኛ. አቶ ልጅዓለም ደምሴ ----------------------

ቀን-------------------

ዉል ሰጪ(ሻጪ) ወ/ሪት መቅደስ ደምሴ ህጋዊ ተወካይ ቶማስ ዋና ዘግነት፡-ኢት/ዊ

አድራሻ በወላይታ ዞን ፡- በሶዶ ከተማ አስተዳደር መሀል ክ/ከተማ ዳሞታ ቀበሌ

የቀበሌ መታወቂያ ቁጥር መገቀ/566/47/11

ዉል ተቀባይ ፡- ወ/ሮ ዘነበች ቃቡሌ ዲቃሶ ዘግነት ፡- ኢት/ያዊት

የቀበሌ መታወቂያ ቁጥር

አድራሻ፡- በወላይታ ዞን በሶዶ ከተማ አስተዳደር መርካቶ ክ/ከተማ ፋና ቀበሌ

ይህ ዉል በፍ/ሕ/ቁጥር 1731 መሠረት የተደረገ የሰርቭስ ቤት ሽያጭ ዉል ነዉ፡፡

ዉሉም የተደረገዉ በወላይታ ሶዶ ከተማ ዉስጥ ነው ፡፡

የዉል ዝርዝር

እኔ ዉል ሰጪ (ሻጭ) ወ/ሪት መቅደስ ደምሴ ህጋዊ ተወካይ በአቶ ቶማስ ዋና ስም ተመዝግቦ የሚገኘዉ ሰርቭስ ቤት
በወላይታ ዞን በሶዶ ከተማ አስተዳደር መሀል ክ/ከተማ ዳሞታ ቀበሌ በደኢህዴን መንደር ዉስጥ የሚገኘዉ ሰርቭስ ቤት
የሳይት ፕላን DI-10 የቦታ ደረጃና ንዑስ ደረጃ 4/1 የቦታ ስፋት 200 ካሜ ነው ፡፡ አገልግሎትም ለመኖሪያ ስሆን የቦታ
መለያ ቁጥር/260/2013 የተሰጠበት ቀን 01/06/2013 ዓ.ም የገቢ ደረሰኝ ቁጥር 1 ኛ. 511965 ና 2 ኛ. 511990 ስሆን
አዋሳኞች በስተሰሜን መንገድ DI-5 በስተደቡብ DI-4 በስተምስራቅ DI-11 በስተምዕራብ DI-9 አዋሳኝ የሚገኘዉን
በ 200 ካሜ ላይ ያረፈዉን ሰርቭስ ቤት ለዉል ተቀባይ ብር 400,000 (አራት መቶ ሽህ ብር) ሙሉ በሙሉ ተቀብዬ
መሸጤን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ ፡፡ እኔም ዉል ተቀባይ (ገዥ) ወ/ሮ ዘነበች ቃቡሌ ዲቃሶ ከዚህ በላይ በአድረሻ
የተጠቀሰዉን ሰርቭስ ቤት በዚህ ዉል ስምምነት መሠረት በብር 400,000 (አራት መቶ ሽህ ብር) ሙሉ በሙሉ ከፍዬ
መግዛቴን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡ እኔ ዉል ሰጪ (ሻጪ) ቤቱን በተመለከተ በማዘጋጃ ሆነ በሚያስፈልገዉ ቦታ በመሄድ
ለማስፈጸም ተሰማምችያለሁ፡፡ ሻጪዉ ለገዥ ያስተላለፈዉን ይዞታ ላይ ያረፈዉን ሰርቭስ ቤት በሙሉ ሆነ በከፍል
ያገባኛል የሚል ሶስተኛ ወገንና ዕዳ ዕገዳ ይዥያለሁ የሚል ቢመጣ ሀላፍነቱን የእኔ የሻጪዉ ይሆናል፡፡ በዚህ ምክንያት
የሚወጣዉን ወጪም ሆነ ኪሳራዉን ከፍዬ ለአሁን ገዥ የሚመልስ መሆኑን ተሰማምችያለሁ፡፡ ይህንን ዉል ያፈረሰ ወገን
በፍ/ሕ/ቁ.1889 መሠረት ለመንግሰት ብር 50‚000 (ሃምሳ ሽህ ብር) ለግል ተበዳይ ደግሞ 50‚000 (ሃምሳ ሽህ ብር)
መቅጫ የሚከፍል ይሆናል ፡፡ በዚህ ህግ ቁጥር 2005 መሠረት በመካከላቸዉ ያለዉ ዉሉ በህግ ፍት የሚጸና ይሆናል ፡፡
ስለዚህም በቦታዉ የነበሩ እማኞች

1 ኛ. አቶ ሽፈራዉ ሜጊሶ 3 ኛ. አቶ ሽበሽ ሽርኮ

2 ኛ. አቶ አዲሱ ቃቡሌ 4 ኛ. አቶ ልጅዓለም ደምሴ ናቸዉ፡፡

እኛም እማኞች ከዚህ በላይ የተጠቀሰዉን የዉሉ ሰምምነት መሠረት ሻጪዉ እና ገዥዉ ተሰማምተዉ ሲዋዋሉ
በስፍራዉ ተገኝተን ያዋዋለናቸዉ መሆናችን በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡ ይህ ዉል በ 3 ኮፒ ተሰርተዉ 1 ኛዉ ኮፒ
በገዥዉ እጅ እንድቀመጥ 2 ኛዉ ኮፒ በሻጪዉ እጅ እንድቀመጥ 3 ኛዉ ኮፒ በእማኞች እጅ እንድቀመጥ ተሰማምተናል፡፡

የዉል ሰጪ ስምና ፊርማ ዉል ተቀባይ ስምና ፊርማ

ህጋዊ ተወካይ ቶማስ ዋና ወ /ሮ ዘነበች ቃቡሌ ዲቃሶ ፊርማ ----------------------
ፊርማ ----------------------

የእማኞች ስምና ፊርማ

1 ኛ. አቶ ሽፈራዉ ሜጊሶ -------------------- 3 ኛ. አቶ ሽበሽ ሽርኮ ----------------------

2 ኛ. አቶ አዲሱ ቃቡሌ -------------------- 4 ኛ. አቶ ልጅዓለም ደምሴ ----------------------

ቀን 01/10/1014 ዓ.ም

በሶዶ ከተማ አስተዳደር ለመሐል ቀበሌ ማዘጋጃ ቤት

ሶዶ

ጉዳዩ፡ ስም ዝዉዉር እንድደረግ ስለመጠየቅ ይሆናል

ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከራዉ እኔ ወ/ሮ ዘነበች ቃቡሌ በመሀል ክፍለ ከተማ ዳሞታ ቀበሌ በደህዴን
መንደር ቦታ መለያ ቁጥር 260/2013 የሆነዉን 200 ካሜ ከወ/ራት መቅዴስ ታደሴ ህጋዊ ተወካይ አቶ ቶማስ
ዋና መግዛቴ የሚታወቅ ነዉ፡፡ስለዚህ በወ/ራት መቅዴስ ታዴሰ ስም ተመዝግቦ የነበራዉ ወደ ወ/ሮ ዘነበች ቃቡሌ
ስም እንዲዛወር አመለክታለሁ፡፡

ከሠለምንታ ጋር

ወ/ሮ ዘነበች ቃቡሌ

ቀን-------------------

የሰርቭስ ቤት ሽያጭ ዉል ስምምነት

ዉል ሰጪ(ሻጪ) ወ/ሪት መቅደስ ደምሴ ህጋዊ ተወካይ ቶማስ ዋና ዘግነት፡-ኢት/ዊ

አድራሻ በወላይታ ዞን ፡- በሶዶ ከተማ አስተዳደር መሀል ክ/ከተማ ዳሞታ ቀበሌ

የቀበሌ መታወቂያ ቁጥር መገቀ/566/47/11

ዉል ተቀባይ ፡- ወ/ሮ ዘነበች ቃቡሌ ዲቃሶ ዘግነት ፡- ኢት/ያዊት

የቀበሌ መታወቂያ ቁጥር

አድራሻ፡- በወላይታ ዞን በሶዶ ከተማ አስተዳደር መርካቶ ክ/ከተማ ፋና ቀበሌ

የሽያጭ ዉል
ይህ ዉል በፍ/ሕ/ቁጥር 1675፣1711፣1719፣፣1731፣2266 እና 2005 መሠረት በሕግ ፊት የፀናና የማይፈርስ የመኖሪያ
ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት ነው፡፡ ሻጮች አቶ ተመስገን ፋንታ እነ ወ/ሮ ታልጎሬ ባፋና ገዢ እየተባሉ በሚጠሩት
በአቶ ግዛቸዉ ማርቆስ መካከል በዛሬዉ ዕለት በወላይታ ሶዶ ከተማ ተፈጽሟል ፡፡
አንቀጽ አንድ

ሽያጭ የሚመለከተዉ ሰርቪስ ቤት

እኔ ዉል ሰጪ (ሻጭ) ወ/ሪት መቅደስ ደምሴ ህጋዊ ተወካይ በአቶ ቶማስ ዋና ስም ተመዝግቦ የሚገኘዉ ሰርቭስ ቤት
በወላይታ ዞን በሶዶ ከተማ አስተዳደር መሀል ክ/ከተማ ዳሞታ ቀበሌ በደኢህዴን መንደር ዉስጥ የሚገኘዉ ሰርቭስ ቤት
የሳይት ፕላን DI-10 የቦታ ደረጃና ንዑስ ደረጃ 4/1 የቦታ ስፋት 200 ካሜ ነው ፡፡ አገልግሎትም ለመኖሪያ ስሆን የቦታ
መለያ ቁጥር/260/2013 የተሰጠበት ቀን 01/06/2013 ዓ.ም የገቢ ደረሰኝ ቁጥር 1 ኛ. 511965 ና 2 ኛ. 511990 ስሆን
አዋሳኞች በስተሰሜን መንገድ DI-5 በስተደቡብ DI-4 በስተምስራቅ DI-11 በስተምዕራብ DI-9 አዋሳኝ የሚገኘዉን
በ 200 ካሜ ላይ ያረፈዉን ሰርቭስ ቤት ለዉል ተቀባይ ብር 780,000 (ሰባት መቶ ሰማንያ ሽህ ብር) ሙሉ በሙሉ ተቀብዬ
መሸጤን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ ፡፡

አንቀጽ ሁለት

ዋጋ አከፋፈል

የሰርቪስ ቤት ጠቅላላ ዋጋ ብር 950‚000(ዠጠኝ ሺህ ሀምሳ ብር) ስሆን በዛሬዉ ዕለት ሙሉ በሙሉ ተስማምተን
በእማኞች ፊት ለገዢ ሽጠናል፡፡

አንቀጽ ሶስት

ርክክብ

ሻጮች፡- የሸጥነዉን የሰርቪስ ቤት ባለበት ሁኔታ ቤቱን ከሚመለከቱ ሰነዶች ጭምር ማለትም የሳይት ፕላን፣የግብር ካሪኒ
እንዲሁም ማንኛዉንም ተያያዥ ሰነዶችን ኦርጅናል ሰነዶችን በቀን 23/04/2016 ዓ.ም ለገዢ ለማስረከብ ተስማምተን
ሽጠናል፡፡

አንቀጽ አራት

የሻጭ ግዴታ

ሻጮች፡- በዚህ ዉል ለገዢ የሸጥነዉ ቤት ከማንኛዉም ዕዳ ዕገዳ ንጹህ ንብረታችን የሆነዉንና በማንኛዉም ቦታ
በዋስትና ያልተያዘና ከማንኛዉም ዕዳ ዕገዳ ነጻ ነዉ ብለን በእርግጠኝነት ለማስረከብ ተስማምተናል፡፡

ሻጮች እኔ ዉል ሰጪ (ሻጪ) ቤቱን በተመለከተ በማዘጋጃ ሆነ በሚያስፈልገዉ ቦታ በመሄድ ለማስፈጸም

ተሰማምችያለሁ፡፡ ሻጪዉ ለገዥ ያስተላለፈዉን ይዞታ ላይ ያረፈዉን ሰርቭስ ቤት በሙሉ ሆነ በከፍል ያገባኛል የሚል
ሶስተኛ ወገንና ዕዳ ዕገዳ ይዥያለሁ የሚል ቢመጣ ሀላፍነቱን የእኔ የሻጪዉ ይሆናል፡፡ በዚህ ምክንያት የሚወጣዉን
ወጪም ሆነ ኪሳራዉን ከፍዬ ለአሁን ገዥ የሚመልስ መሆኑን ተሰማምችያለሁ፡፡

አንቀጽ አምስት

የገዢ ግዴታ

እኔም ዉል ተቀባይ (ገዥ) ወ/ሮ ዘነበች ቃቡሌ ዲቃሶ ከዚህ በላይ በአድረሻ የተጠቀሰዉን ሰርቭስ ቤት በዚህ ዉል
ስምምነት መሠረት በብር 780,000(ሰባት መቶ ሰማንያ ሽህ ብር) ሙሉ በሙሉ ከፍዬ መግዛቴን በፊርማዬ እያረጋገጥኩ
ይህን ሰነድ ከተረከብኩበት ቀን ጀምሮ ያለዉን የመንግስት ግብር ክፊያዎች ለመክፈል ተስማምችያለሁ፡፡

አንቀጽ ስድስት

መቀጫ

ይህንን ዉል ያፈረሰ ወገን በፍ/ሕ/ቁ.1889 መሠረት ለመንግሰት ብር 100‚000 (አንድ መቶ ሽህ ብር) ለግል ተበዳይ ደግሞ
100‚000 (አንድ መቶ ሽህ ብር) መቅጫ የሚከፍል ይሆናል ፡፡ በዚህ ህግ ቁጥር 2005 መሠረት በመካከላቸዉ ያለዉ ዉሉ
በህግ ፍት የሚጸና ይሆናል ፡፡

አንቀጽ ሰባት
እማኞች

ይህ ዉል ስፈጸም እቦታዉ የነበሩ እማጮች 1 ኛ. አቶ ሽፈራዉ ሜጊሶ 2 ኛ. አቶ ሽበሽ ሽርኮ 3 ኛ. አቶ ሽፈራዉ ሜጊሶ
ናቸዉ፡፡

1 ኛ. አቶ ሽፈራዉ ሜጊሶ 3 ኛ. አቶ ሽበሽ ሽርኮ

2 ኛ. አቶ አዲሱ ቃቡሌ 4 ኛ. አቶ ልጅዓለም ደምሴ ናቸዉ፡፡

እኛም እማኞች ከዚህ በላይ የተጠቀሰዉን የዉሉ ሰምምነት መሠረት ሻጪዉ እና ገዥዉ ተሰማምተዉ ሲዋዋሉ
በስፍራዉ ተገኝተን ያዋዋለናቸዉ መሆናችን በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡ ይህ ዉል በ 3 ኮፒ ተሰርተዉ 1 ኛዉ በገዥዉ
እጅ እንድቀመጥ 2 ኛዉ ኮፒ በሻጪዉ እጅ እንድቀመጥ 3 ኛዉ ኮፒ በእማኞች እጅ እንድቀመጥ ተሰማምተናል፡፡

የዉል ሰጪ ስምና ፊርማ ዉል ተቀባይ ስምና ፊርማ

ህጋዊ ተወካይ ቶማስ ዋና ወ /ሮ ዘነበች ቃቡሌ ዲቃሶ ፊርማ ----------------------
ፊርማ ----------------------

የእማኞች ስምና ፊርማ

1 ኛ. አቶ ሽፈራዉ ሜጊሶ -------------------- 3 ኛ. አቶ ሽበሽ ሽርኮ ----------------------

2 ኛ. አቶ አዲሱ ቃቡሌ -------------------- 4 ኛ. አቶ ልጅዓለም ደምሴ ----------------------

You might also like