You are on page 1of 1

SAMUEL GIRMA LEGAL CONSULTANT AND ATTORNEY ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ

የሰነድ ቁጥር፡-
ቀን 2012 ዓ.ም

የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት

ሸጭ፡- /ዜግነት - ኢትዮጵያዊ/


አድራሻ፡- አ.አ ክ/ከተማ ወረዳ ..... የቤት ቁጥር .....

ገዥ፡- /ዜግነት - ኢትዮጵያዊ/

አድራሻ፡- አ.አ ክ/ከተማ ወረዳ ..... የቤት ቁጥር .....

እኔ ሻጭ በስሜ ተመዝግቦ የሚገኘውን የመኖርያቤት ካርታ ቁጥር ………….የተሰጠበት ቀን ዓ.ም የቦታ ስፋት
ካ.ሜ የሆነውን እና በ.........ከተማ ………….ክ/ከተማ ወረዳ ............የቤት ቁጥር ............. የሚገኘውን መኖሪያ ቤት ፡ ሇገዥ በብር
/ /ብር ብቻ የሸጥኩ ሲሆን የገንዘቡን አከፋፈል በተመሇከተ በዛሬው እሇት የሽያጩን ገንዘብ ግማሹን ማሇትም
/ / ብር የተቀበልኩ ሲሆን ፡ ንብረቱን እና እስፈላጊ የሰነድ ማስርጃዎችን ሇገዢ የምሰጠው ቀሪውን የሽያጭ ገንዘብ
ሲከፍሇኝ መሆኑን በዚህ ውል ተስማምተናል ፡፡

እኔ ሻጭም በዚህ በሸጥኩት የመኖርያ ቤት ላይ በእዳ እገዳ ይዤዋሇው ይገባኛል ባይ ተቃወዋሚ እና ተከራካሪ ወገን
ቢመጣ ተከራክሬ መልስ ምሰጥ ሲሆን የመኖርያ ቤት ከመሸጡ በፊት ያሇ መንግስት እዳም ሆነ ልዩ ልዩ ክፍያ ማኝኛውም ነገር
ቢኖር ተጠያቂ እና ከፋይ እኔ እራሴ ሻጭ ልሆን ተስማምቼ ይህን የመኖሪያ ቤት የሸጥኩ መሆኔን በፊርማዬ አረጋገግጣሇው፡፡

እኔ ገዢ ከዚህ በታች የተጠቀስውን የመኖርያቤት ካርታ ቁጥር…………….የተሰጠበት ቀን ዓ.ም የቦታ ስፋት


ካ.ሜ የሆነውን እና በ.........ከተማ ………….ክ/ከተማ ወረዳ ............የቤት ቁጥር ............. የሚገኘውን መኖሪያ ቤት ፡ በብር
/ /ብር ብቻ የገዛው ሲሆን የገንዘቡን አከፋፍል በተመሇከተ በዛሬው እሇት የሽያጩን ገንዘብ ግማሹን ማሇትም
/ / ብር ሇሻጭ የሰጠሁ ሲሆን ፡ ንብረቱን እና እስፈላጊ የሰነድ ማስርጃዎችን ሻጭ ሇገዢ የሚያስረክበው ቀሪውን
የሽያጭ ገንዘብ እኔ ስከፍል መሆኑን በዚህ ውል ተስማምተናል

ሇገዛሁት የመኖርያ ቤት የሚከፈሇውን የስም ማዛወርያን እና ልሎች ወጪዎችን በተመሇከተ ገዢ ልከፍል ተስማምቼ
ተዋውያሇው፡፡

ይህ ውል በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1731/2005/2266 መሰረት የተዯረገ ነው ይህንን ውል ሇማፍረስ የሚሞክር ወገን ቢኖር ዉለን
ላከብረው ወገን በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1889 እና 1890/1892 መሰረት 100.00 /አንድ መቶ ሺ /ብር ተከፍሎ ውለ በህግ ፊት የፀና
ይሆናል፡፡

ይህን ሽያጭ ውል ስምምነት ስናዯርግ የነብሩ ምስክሮች

1…………………………… ዜግነት/ኢትዮጵያዊ/ አድራሻ፡- ከተማ ወረዳ……. የቤት ቁጥር ……………..

2 ………………..…….……ዜግነት/ኢትዮጵያዊ/ አድራሻ፡- ከተማ ወረዳ……. የቤት ቁጥር ……………….

እኛም ምሰክሮች ሻጭና ገዥ ተስማምተው የሽያጭ ውለን ሲዋዋለና የሽያጩን ገንዘብ ሲቀበለ አይተን እና ሰምተን በምስክርነት
ፈርመናል፡፡

ሻጭ ገዥ ምስክሮ

1.

2.

You might also like