Professional Documents
Culture Documents
የቤት ከራይ ውል ስምምነት
የቤት ከራይ ውል ስምምነት
እኔ አከራይ በስሜ ተመዝግቦ የሚገኘውን ድሬዳዋ ቀበሌ 01 ቤት ቁጥ 2178 ውስጥ ያለኝን ሁለት ክፍል ያለዉ
ቤት በምስራቅ መንገድ በምእራብ ሼክ ቱሬ በሰሜን ሼ ጁኔየዲ በደቡብ መንገድ የሚያዋስነውን ቦታ ለከራይ
በወር 3000 በ 6 ወር 18.000 (አስራ ስምንት ሺህ ብር)አከራይቻለሁ፡፡ ገንዘቡንም ሙሉ በሙሉ እንደተቀበልኩ
በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
በዚህ ባከራዩት ቦታ ላይ ያገባኛል የሚል ሶስተኛ ወገን ቢቀርብ በማንኛውም ጉዳይ ለሚመጣው ጥያቄ ሃላፊ
እኔ አከራይ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ ፡፡
እኔመ ተከራይ በአከራይ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ድሬዳዋ ቀበሌ 01 ቤት ቁጥ 2178 ውስጥ ያለዉን ሁለት
ክፍል ያለዉ ቤት በምስራቅ መንገድ በምእራብ ሼክ ቱሬ በሰሜን ሼ ጁኔየዲ በደቡብ መንገድ የሚያዋስነውን
ቦታ ለከራይ በወር 3000 በ 6 ወር 18.000 (አስራ ስምንት ሺህ ብር)ተከራይቻለሁ፡፡ ገንዘቡንም ሙሉ በሙሉ
እንደ ከፈልኩ በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
ይህነን ውል አከራይም ሆነ ተከራይ ቢያፈርሱ ውሉን የፈረሰው ወገን ውሉን ላከበረው ወገን በፍ/ብ/ህ/ቁጥር
1889 መሰረት ኪሳራ ብር 5000(አምስት ሺህ ብር) ከፍሎ ውሉ በህግፊት የፀና ይሆናል፡፡
-………………...…….. …………………………..
የእማኞች ስምና ፊርማ
1/ … ………
2/
3/ ……………