Professional Documents
Culture Documents
.Docx0000000000000000000000000000
.Docx0000000000000000000000000000
ም
የንግድ ቤት ኪራይ ውል ስምምነት
ተከራይም የተከራዩበትን ሂሳብ በየአመቱ የመክፈል ግዴታ ሲኖርብኝ ቤቱን እንደራሴ አድርጌ ልገለገልበ
ትና አከራይ ቤቱን በፈለጉበት ጊዜ የ 1 አመት ጊዜ ገደብ እንዲሰጡኝ ቤቱን ባለበት ሁኔታ አሰረክቤ ልወጣ
ተስማምቻለሁ፡፡
የተከራይ ግዴታ
1. በዚህ ውል ዘመን የተከራዩትን ቤት በጥንቃቄ የመያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡
2. እንዲሁም ይህንን የተዋዋልነውን የውል ጊዜ ገደብ ሲያልቅ ብንፈልግ ውሉን ልናድስ ባንፈልግ ደግ
ሞ ውሉን ልናቋርጥ ተስማምተናል፡፡
ቀን --------------------ዓ.ም
የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ስምምነት
አከራይ ውል ሰጪ ………………………………./ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
አድራሻ ፡- ……………ክ/ከተማ ………ወረዳ ………የቤት ቁጥር ……..
ተከራይ ውል ተቀባይ ………………………………./ዜግነት ኢትዮጵያዊት/

ውል ሰጪና ውል ተቀባይ ከዚህ የሚከተለውን ህጋዊ ውል ፈጽመናል ፡፡ ይሕም ውል ፍ/ብ/ሕ/ቁ
1675/1731/2005 በሚያዘው መሰረት ከዚህ ቀጥሎ ያለውን የቤት ኪራይ ውል ተስማምተን ተፈራርመ
ናል፡፡
እኔ አከራይ በአዲስ አበባ ……………………………………… የሆነውን ከ……………………………… ዓ.ም
በወር ብር ---------/----------------------ብር/ ለ ------------------ጊዜ ገደብ ያከራየኋት/ሁት ሲሆን በስምምነ
ት አከራይና ተከራይ ውሉን እያደስን ልንቀጥል ተስማምተናል፡፡
ቤቱን የከራየሁት በወር ብር ----------------/-----------------------ብር/ያከራየሁ ሲሆን በቅድሚያ የ--------
----------ወር ኪራይ ብር ----------------/-----------------------------ብር/ ተቀብዬ ያከራየሁ መሆኔን በፊርማ
ዬ አረጋግጣለሁ፡፡ የኪራዩም አከፋፈል በተመለከተ በየ ----------------ወር የሚከፈል ይሆናል፡፡
እኔም ተከራይ ከላይ በተጠቀሰው መሰረት ከአከራይ በአዲስ አበባ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ --------- የቤ
ት ----------------የሆነውን ለመኖሪያነት ከ----------------ዓ.ም እስከ ---------------------------በወር ብር--
-------------/------------------/ለ--------------------ወር/አመት የተከራየሁ ሲሆን ቅድሚያ ክፍያ ኪራይ የ---
------------------ወር ብር -------------------------------------------/ከፍዬ የተከራዬሁ መሆኔን በፊማዬ አረጋ
ግጣለሁ፡፡
ተከራይም የተከራዩበትን ሂሳብ በየ------------ወሩ የመክፈል ግዴታ ሲኖርባቸው ቤቱን እንደራሴ አድ
ርጌ ልገለገልበትና አከራይ ቤቱን በፈለጉበት ጊዜ የ------------ወር ጊዜ ገደብ እንዲሰጡኝ ቤቱን ባለበት
ሁኔታ አሰረክቤ ልወጣ ተስማምቻለሁ፡፡
ውሃና መብራት አከራይ ይከፍላሉ፡፡
የተከራይ ግዴታ
3. ተከራይ ቤቱን ለመልቀቅ ቢፈልጉ ቤቱን ባለበት ሁኔታ አድሰው የማስረከብ ግዴታ አለባቸው፡፡
4. በዚህ ውል ዘመን የተከራዩትን ቤት በጥንቃቄ የመያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡
5. እንዲሁም ይህንን የተዋዋልነውን የውል ጊዜ ገደብ ሲያልቅ ብንፈልግ ውሉን ልናድስ ባንፈልግ
ደግሞ ውሉን ልናቋርጥ ተስማምተናል ፡፡
ተከራይም የተከራዩበትን ሂሳብ በየአመቱ የመክፈል ግዴታ ሲኖርብኝ ቤቱን እንደራሴ አድርጌ ልገለገልበ
ትና አከራይ ቤቱን በፈለጉበት ጊዜ የ 1 አመት ጊዜ ገደብ እንዲሰጡኝ ቤቱን ባለበት ሁኔታ አሰረክቤ ልወጣ
ተስማምቻለሁ፡፡
የተከራይ ግዴታ
6. በዚህ ውል ዘመን የተከራዩትን ቤት በጥንቃቄ የመያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡
7. እንዲሁም ይህንን የተዋዋልነውን የውል ጊዜ ገደብ ሲያልቅ ብንፈልግ ውሉን ልናድስ ባንፈልግ ደግ
ሞ ውሉን ልናቋርጥ ተስማምተናል፡፡
ቀን --------------------ዓ.ም
የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ስምምነት
አከራይ ውል ሰጪ ………………………………./ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
አድራሻ ፡- ……………ክ/ከተማ ………ወረዳ ………የቤት ቁጥር ……..
ተከራይ ውል ተቀባይ ………………………………./ዜግነት ኢትዮጵያዊት/
አድራሻ ፡- ……………ክ/ከተማ ………ወረዳ ………የቤት ቁጥር ……..
ውል ሰጪና ውል ተቀባይ ከዚህ የሚከተለውን ህጋዊ ውል ፈጽመናል ፡፡ ይሕም ውል ፍ/ብ/ሕ/ቁ
1675/1731/2005 በሚያዘው መሰረት ከዚህ ቀጥሎ ያለውን የቤት ኪራይ ውል ተስማምተን ተፈራርመ
ናል፡፡
እኔ አከራይ በአዲስ አበባ ……………………………………… የሆነውን ከ……………………………… ዓ.ም
በወር ብር ---------/----------------------ብር/ ለ ------------------ጊዜ ገደብ ያከራየኋት/ሁት ሲሆን በስምምነ
ት አከራይና ተከራይ ውሉን እያደስን ልንቀጥል ተስማምተናል፡፡
ቤቱን የከራየሁት በወር ብር ----------------/-----------------------ብር/ያከራየሁ ሲሆን በቅድሚያ የ--------
----------ወር ኪራይ ብር ----------------/-----------------------------ብር/ ተቀብዬ ያከራየሁ መሆኔን በፊርማ
ዬ አረጋግጣለሁ፡፡ የኪራዩም አከፋፈል በተመለከተ በየ ----------------ወር የሚከፈል ይሆናል፡፡
እኔም ተከራይ ከላይ በተጠቀሰው መሰረት ከአከራይ በአዲስ አበባ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ --------- የቤ
ት ----------------የሆነውን ለመኖሪያነት ከ----------------ዓ.ም እስከ ---------------------------በወር ብር--
-------------/------------------/ለ--------------------ወር/አመት የተከራየሁ ሲሆን ቅድሚያ ክፍያ ኪራይ የ---
------------------ወር ብር -------------------------------------------/ከፍዬ የተከራዬሁ መሆኔን በፊማዬ አረጋ
ግጣለሁ፡፡
ተከራይም የተከራዩበትን ሂሳብ በየ------------ወሩ የመክፈል ግዴታ ሲኖርባቸው ቤቱን እንደራሴ አድ
ርጌ ልገለገልበትና አከራይ ቤቱን በፈለጉበት ጊዜ የ------------ወር ጊዜ ገደብ እንዲሰጡኝ ቤቱን ባለበት
ሁኔታ አሰረክቤ ልወጣ ተስማምቻለሁ፡፡
ውሃና መብራት አከራይ ይከፍላሉ፡፡
የተከራይ ግዴታ
8. ተከራይ ቤቱን ለመልቀቅ ቢፈልጉ ቤቱን ባለበት ሁኔታ አድሰው የማስረከብ ግዴታ አለባቸው፡፡
9. በዚህ ውል ዘመን የተከራዩትን ቤት በጥንቃቄ የመያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡
10. እንዲሁም ይህንን የተዋዋልነውን የውል ጊዜ ገደብ ሲያልቅ ብንፈልግ ውሉን ልናድስ ባንፈልግ
ደግሞ ውሉን ልናቋርጥ ተስማምተናል ፡፡
13. እንዲሁም ይህንን የተዋዋልነውን የውል ጊዜ ገደብ ሲያልቅ ብንፈልግ ውሉን ልናድስ ባንፈልግ
ደግሞ ውሉን ልናቋርጥ ተስማምተናል ፡፡
ቀን --------------------ዓ.ም
የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ስምምነት
አከራይ ውል ሰጪ ………………………………./ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
አድራሻ ፡- ……………ክ/ከተማ ………ወረዳ ………የቤት ቁጥር ……..
ተከራይ ውል ተቀባይ ………………………………./ዜግነት ኢትዮጵያዊት/
አድራሻ ፡- ……………ክ/ከተማ ………ወረዳ ………የቤት ቁጥር ……..
ውል ሰጪና ውል ተቀባይ ከዚህ የሚከተለውን ህጋዊ ውል ፈጽመናል ፡፡ ይሕም ውል ፍ/ብ/ሕ/ቁ
1675/1731/2005 በሚያዘው መሰረት ከዚህ ቀጥሎ ያለውን የቤት ኪራይ ውል ተስማምተን ተፈራርመ
ናል፡፡
እኔ አከራይ በአዲስ አበባ ……………………………………… የሆነውን ከ……………………………… ዓ.ም
በወር ብር ---------/----------------------ብር/ ለ ------------------ጊዜ ገደብ ያከራየኋት/ሁት ሲሆን በስምምነ
ት አከራይና ተከራይ ውሉን እያደስን ልንቀጥል ተስማምተናል፡፡
ቤቱን የከራየሁት በወር ብር ----------------/-----------------------ብር/ያከራየሁ ሲሆን በቅድሚያ የ--------
----------ወር ኪራይ ብር ----------------/-----------------------------ብር/ ተቀብዬ ያከራየሁ መሆኔን በፊርማ
ዬ አረጋግጣለሁ፡፡ የኪራዩም አከፋፈል በተመለከተ በየ ----------------ወር የሚከፈል ይሆናል፡፡
እኔም ተከራይ ከላይ በተጠቀሰው መሰረት ከአከራይ በአዲስ አበባ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ --------- የቤ
ት ----------------የሆነውን ለመኖሪያነት ከ----------------ዓ.ም እስከ ---------------------------በወር ብር--
-------------/------------------/ለ--------------------ወር/አመት የተከራየሁ ሲሆን ቅድሚያ ክፍያ ኪራይ የ---
------------------ወር ብር -------------------------------------------/ከፍዬ የተከራዬሁ መሆኔን በፊማዬ አረጋ
ግጣለሁ፡፡
ተከራይም የተከራዩበትን ሂሳብ በየ------------ወሩ የመክፈል ግዴታ ሲኖርባቸው ቤቱን እንደራሴ አድ
ርጌ ልገለገልበትና አከራይ ቤቱን በፈለጉበት ጊዜ የ------------ወር ጊዜ ገደብ እንዲሰጡኝ ቤቱን ባለበት
ሁኔታ አሰረክቤ ልወጣ ተስማምቻለሁ፡፡
ውሃና መብራት አከራይ ይከፍላሉ፡፡
የተከራይ ግዴታ
14. ተከራይ ቤቱን ለመልቀቅ ቢፈልጉ ቤቱን ባለበት ሁኔታ አድሰው የማስረከብ ግዴታ አለባቸው፡፡
15. በዚህ ውል ዘመን የተከራዩትን ቤት በጥንቃቄ የመያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡
16. እንዲሁም ይህንን የተዋዋልነውን የውል ጊዜ ገደብ ሲያልቅ ብንፈልግ ውሉን ልናድስ ባንፈልግ
ደግሞ ውሉን ልናቋርጥ ተስማምተናል ፡፡
እንዲሁም ይህንን የተዋዋልነውን የውል ጊዜ ገደብ ሲያልቅ ብንፈልግ ውሉን ልናድስ ባንፈልግ
ደግሞ ውሉን ልናቋርጥ ተስማምተናል ፡፡
ቀን 3/04/2011 ዓ.ም
ቤት ኪራይ ውል ስምምነት
አከራይ አቶ ዘሪሁን ደምረው አሰፋ /ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
የውክልና ስልጣን ቁጥር ቅ 3/4304/13/10 የተሰጠበት ቀን 30/5/2010 ዓ/ም
አድራሻ፡-አ/አ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 የቤት ቁጥር 334
ተከራይ፡-ገዛኸኝ እሸቱ ሸዋሰማ/ዜግነትኢትዮጵያዊ/
አደራሻ፡- ከተማ አዲ አበባ ክ/ከተማ የወረዳ 11 የቤትቁጥር 1584
አከራይና ተከራይ ተብለን በዚህ ውል የምንጠራው በፍ/ብ/ህ/ቁ 1711/1731/2005/2945/1965 መሰረት የ
ኪራይ ውል ስምምነት አድርገናል፡፡
1 ኛ. እኔ በዚህ ውል ላይ ውል ሰጪ ተብዬ ስሜ የተመለከተው በወረዳ 11 በቤት ቁጥር 334 ለንግድ
ስራ አገልግት የሚውል የገል ቤቴን ለፑል ማጫወቻ ቤት ወድጄና ፈቅጄ ለውል ተቀባይ በኪራይ ለመ
ስጠት መዋዋሌን አረጋግጣለሀው፡፡
2 ኛ.ውል ተቀባይም በዚህ በተመለከተው በግል ቤት ለንግድ ስራ አገልግሎት እንዲያውሉት ማትም ለ
ፑል ማጫወቻ አገልግሎት /ለተጠቀሰው ስራ/ ብቻ እንዲጠቀሙበት ሳከራያቸው ለቤቱ አገልግሎት በየ
ወሩ ብር 2000/ሁለት ሺህ ብር/ እየከፈሉ እዲሰሩበት አከራይቻለው፡፡
3 ኛ.የዚህ ውል ስምምነት ዘመን ለአንድ አመት ማለትም ከ 24/03/2011 ዓ.ም እስከ 24/03/2012 ዓ.
ም ድረስ ሆኖ የመብራት እና የውሃ ፍጆታን በተመለከተ እንደቆጠረ ድርሻውን ይከፍላል የንግስትን የ
ንግድ ግብር እና የያዘውን የንግድ ቤት ኪራይ በወቅቱ መክፍል ያለበት ውል ተቀባይና ሆኖ በየአመቱ
ያለማሳለስ በሰዓቱ ከተከፈለ እና የውል ዘመን እንዲራዘም የውል ሰጪ እና የውል ተቀባይ ፍላጎት ከ
ሆነ ውሉ ይራዘማል፡፡
4 ኛ. እኔም በዚህ ውል ተቀባይ ተብዬ የተመለከተው ከዚህ በላይ ውል ሰጪ በገለፁት መሰረት ይህን
የተጠቀሰውን ለንግድ ቤት አገልግሎት ብቻ የሚውል በወሩ በር 2000/ሁለት ሺህ ብር/ሂሳብ ለመክፈ
ል ተስማምቼ መከራየቴ እና መታማመኛ ውል ተዋወዬ የሚቀጥለውን ክፍያ በየወሩ መጀመሪያ ቅ
ድሚያ ለመክፍል ወድጄ መስማማቴን አረጋግጣለሁ፡፡
5 ኛ.ውል ተቀባይ የተከራዩትን የንግድ ቤት በሙሉም ሆነ በከፈል በማንኛውም ምክንያት ለሌላ ሰው
ማስተላለፍ እና ደባል ማስገባትም ሆነ በሽርከና መስጠት ፊፅሞ አይቻልም፡፡
6 ኛ.ውል ተቀባይ የተከራዩትን የንግድ ቤት እንደነበረ ባለበት መሰረከብ ይኖርበታል፡፡
7 ኛ.ውል ተቀይ የተከራዩትን ቤት ህጋዊ ለሆነ ስራ ብቻ መጠቀም አለባቸው ፡፡ ይህ ሳይሆን ህገወጥ
ስራ ቢሰሩና በህግ አካላት ቢታሸግ ቤቱ ከታሸገበት እስከ ሚከፈትበት ድረስ ያለውን የኪራይ ይከፍላ
ሉ፡፡ እንዲሁም ለሚጠይቀው የመንግስት አካል ምላሹን ይሰጣል፡፡
8 ኛ. ተከራይ የንግድ ስራ በሚሰሩበት ጊዜ ሁሉ ለሚያከናውኑት የንግድ ስራ ማንኛውንም የመንግስት
ግብርና ክፍያ በወቅቱ መክፈልና ቤቱን በሚለቁበት ጊዜ ያለባቸውን የመንግስት ግብር አጠናቀው የመክ
ፈል ግዴታና ሀላፊነት አለባቸው፡፡
9 ኛ. ይህንን ውል ለማፍረስ የሞከረ ወገን ለመንግስት 300 ብር (ሥስት መቶ ብር) ውሉን ላከበረ ደግ
ሞ 200 (ሁለት መቶ ብር) ከፍሎ ውሉ በህግ ፊት የፀና መሆኑን ሁላችን 3 ም በውል ሰጭና ተቀባይ ስ
ር በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
10 ኛ. አከራይ ቤቱን በፈለጉበት ጊዜ የሦስት ወር ጊዜ ገደብ እንዲሰጡኝ ቤቱን ባለበት ሁኔታ አሰረክቤ ልወ
ጣ ተስማምቻለሁ፡፡