Professional Documents
Culture Documents
1122
1122
ም
የንግድ ቤት ኪራይ ቀብድ ውል ስምምነት
አከራይ አቶ /ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
እኔ አከራይ በወረዳ 11 የቤት ቁጥር አዲስ የሚገኘውንና የንግድ ቤት የኪራይ ውል እስከምንዋዋል ድረስ
በዛሬው እለት የ 3 ወር ብር 9600/ ዘጠኝ ሺ ስድስት መቶ ብር/ ተቀብዬአለሁ፡፡ ውሉንም በውልና ማስረጃ ጽ/ቤት
ልንዋዋል ተስማምቻለሁ፡፡
እኔም ተከራይ ከላይ በውል ሰጭ ስም የሚገኘውን የንግድ ሱቅ ውል እስከምንዋዋል ድረስ በዛሬው እለት ብር
9600/ዘጠኝ ሺ ስድስት መቶ ብር/ ከፍያለሁ፡፡
ይህንን የንግድ ቤት ኪራይ ውል ስምምነት በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1731፣2 ዐዐ 5፣2266 መሠረት የፈፀምን ሲሆን ነገር
ግን ውሉን ለማፍረስ የሞከረ ወገን ቢኖር ውል ላከበረ ወገን ብር 50.000/ ሃምሳ ሺህ ብር/ ከፍሎ ውሉ በሕግ ፊት የፀና
ነው፡፡
2.
እኛም ምስክሮች ሁለቱ ተዋዋይ ወገኖች ወደውና ፊቅደው ይህንን የንግድ ቤት ኪራይ ውል ስምምነት
ሲፈፅሙ ማየታችንን በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡
2
ቀን
የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ስምምነት
ውል ሰጭ/አከራይ/ የወ/ሮ እንግዳጌጥ ክፍለ ግ/ሚካኤል /ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
ሕጋዊ ወኪሎች ወ/ሪት ቅድስት ክፍለ ገ/ሚካኤል እና አቶ ደረጀ ክፍለ ገ/ሚካኤል
አድራሻ አ.አ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የቤት ቁጥር 100
ስልክ ቁ.0911 69 79 24/0911 69 12 31
ውል ተቀባይ/ ተከራይ/
አድራሻ ክ/ከተማ ወረዳ የቤ/ቁ ስልክ ቁ.
1. እኛ ውል ሰጭ /አከራይ/ በስሜ ተመዝግቦ በአዲስ አበባ ከተማ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የካ አቦዶ ኮዶሚኒየም ፕሬጀክት 13 ብሎክ
536 የቤት ቁጥር 01 ምድር ቤት የሚገኘውን መኝታ ቤት፣ 2 ሳሎን፣ 1 ዘመናዊ የምግብ ማብሰያ ቤት/ኪችን/ 1 ባኞ ቤት የውሃ
ማሞቂያ ከነቁም ሻወሩ ያለው ሲሆን ይህንኑ በአዲስ እና በተሟላ መልኩ የሚገኘውን የመኖሪያ ቤት የራሱ የሆነ የመብራት ቆጣሪ
ካርድ ያለው ቁጥር 799986 ሲሆን የውሃ አገልግሎት በተመለከተ የግል ቆጣሪ ያለው ሲሆን በቆጠረ እየከፈሉ ለመጠቀም
እንደሚችሉ ተስማምተን ለመኖሪያነት ብቻ እንዲገለገሉበት ከ ቀን ጀምሮ እስከ
ቀን ዓ.ም ድረስ በየወሩ ብር / /ሂሣብ
አከራይቻቸዋለሁ፡፡
2. የኪራዩ ሂሣብ በተመለከተ ቅድሚያ የ 3 ወር ሊክፍሉ የተስማማን ሲሆን ይህ የኪራይ ክፍያ እንዳለቀ ወር በገባ በአምስት ቀን ውስጥ
ቅድሚያ የአንድ አንድ ወሩን ሊከፍሉ ተስማምተናል፡፡
3. እኔም ውል ተቀባይ ከላይ በተገለፀው ሂሣብ የተሰማማሁ ሲሆን ከ ------- ቀን ----------- ዓ.ም ጀምሮ በየወሩ ብር
/ / የምከፍል ሲሆን ቅድሚያ የ 3 ወር ልከፍል ተስማምቻለሁ፡፡
ይህ የሚኪራይ ውል ክፍያ እንዳለቀ ወር በገባ እስከ አምስተኛው ቀን ቅድሚያ የየወሩን ልከፍል ተስማምቻለሁ 1፡
የመብራት የውሃ አገልግሎትን በተመለከተ በየወሩ በሚከፈለው የቢል ደረሰኝ መሠረት በቆጠረ በግሌ ለመክፈል
ተስማምቼአለሁ፡፡
4. ውል ተቀባይ ቤቱን ለመልቀቅ ከፈለግሁ እስከምለቅበት ቀናት ድረስ ያለውን የቤት ኪራይ በሙሉ ከፍዬና ቤቱን
በተረከብኩበት ሁኔታ ደህንነቱን ጭምር ለውል ሰጪ /አከራይ/ እንዳለ በማሳየት ውል ሰጭ ባመኑትና በአስረከቡኝ
መልክ የጐደለውን ማለትም በማሟላት የማስረክብ ከመሆኔም ለመውጣት ስፈልግ ከአንድ ወር በፊት የማሳውቃቸው
መሆኑን በፊርማዬ አረጋገጣለሁ፡፡
5. እኔም ውል ሰጪ/ አከራይ/ ቤቱን ለተለያዩ ጉዳዮች የምፈልግ ከሆነ በቅድሚያ ከ 1 ወር በፊት ለውል ተቀባይ /ለተከራይ/
ቤቱን ለቀው እንዲወጡ ማስጠንቀቂያ የምሰጥ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
6. ውል ተቀባይ /ተከራይ/ የተከራየሁትን ቤት ለሌላ ተግባር መጠቀም ወይም ለሶስተኛ ወገን ማከራየትም ሆነ በሌላ መልኩ
አሳልፌ ላለመስጠት የውል ግዴታ ገብቻለሁ፡፡
7. ውል ተቀባይ /ተከራይ/ በቤቱ ላይ ወይም በውስጡ የተገጠሙትን ማንኛውንም የሕንፃ አካል የሆኑ ነገሮች የተሟሉ
መሆናቸውን እና እንዲሁም የግድግዳ ቀለም በአዲስ መልክ የተቀባ በመሆኑ ቤቱን ለውል ሰጪ /ለአከራይ/
በማስረክብበት ጊዜ ቀደም ሲል በተረከብኩበት መልክ ላስረክብ በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
8. ይህ ውል በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1731፣2 ዐዐ 5፣2266 መሠረት በሕግ ፊት በሕግ ፊት የፀና ነው፡፡
9. እኛም ስማችን ከዚህ በታች የተገለፅነው ምስክሮች ከዚህ በላይ በተገለፀው መሠረት ውል ሰጭና ውል ተቀባይ በሃሳብ
ተስማምተው የውል ሰጪ ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት ብቻ የተከራየዩ መሆናቸውን አይተናል ሰምተናል ስንል
በየፊርማችን እናረጋግጣለሁ፡፡
የውል ሰጭ /የአከራይ/ ስም የውል ተቀባይ/የተከራይ/ ስም
ፊርማ ፊርማ
ይህ የቤት ኪራይ ውል ስምምነት በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1731፣2 ዐዐ 5፣2266 የፈፀምን ሲሆን ከላይ በውል መሠረት
እንደ ውሉ ያልፈፀመ ወይም ውሉን ያፈረሰ ወገን ውል ላከበረ ወገን ብር 20.000/ሃያ ሺ ብር/ ለመንግስት ብር 10.000/
አስር ሺ ብር/ ከፍሎ ውሉ በሕግ ፊት የፀና ይሆናል እንጅ አይፈርስም፡፡
ይህንን የቤት ኪራይ ውል ስምምነት ስንፈፅም የነበሩ ምስክሮች
1/ ወ/ሮ ለምለም አምሳሉ
2/ አቶ አቤል ፈቀደ
3/ ወ/ሮ ብሩክታይት ጌታሁን
እኛም ስማችን ከዚህ በታች የተገለፅነው ምስክሮች ከዚህ በላይ በተገለፀው መሠረት ውል ሰጭና ውል ተቀባይ
በሃሳብ ተስማምተው የውል ሰጪ ንብረት የሆነውን ቤት ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት ብቻ የተከራየዩ መሆናቸውን
አይተናል ሰምተናል ስንል በየፊርማችን እናረጋግጣለሁ፡፡
ፊርማ ፊርማ
የምስክሮች ስምና ፊርማ
1 2 3
ቀን ------------------------------ዓ.ም
ይህ የቤት ኪራይ ውል ስምምነት በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1731፣2 ዐዐ 5፣2266 የፈፀምን ሲሆን ከላይ በውል መሠረት
እንደ ውሉ ያልፈፀመ ወይም ውሉን ያፈረሰ ወገን ውል ላከበረ ወገን ብር 1.000/አንድ ሺ ብር/ ለመንግስት ብር 500/
አምስት መቶ ሺ ብር/ ከፍሎ ውሉ በሕግ ፊት የፀና ይሆናል እንጅ አይፈርስም፡፡
ፊርማ ፊርማ
የምስክሮች ስምና ፊርማ
1 2 3
ወረዳ ዐ 1 የካ ክፍለ ከተማ ቀጠና 4 ተብሎ የማጠራው አከባቡ ጥሩ ምንጭ እድር አራት ክፍል የሆኑ ሱቆች እነሱም
8X4 እና 4X4 ሠርቶ ለማስረከብ ከመሠረት እስከ ፍንሺግ አጠቃላይ ሥራውን ሠርቶ ለማስረከብ የእጅ ዋጋ
ማቅረብን ይመለከታል፡፡
የእጅ ዋጋ
ከሠላምታ ጋር
ሰኔ 1 ቀን 2009 ዓ.ም
የንግድ ቤት ኪራይ ውል ስምምነት
አከራይ አቶ ነጅሞ አሚን /ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
ቀን
የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ስምምነት
ውል ሰጭ/አከራይ/ የወ/ሮ እንግዳጌጥ ክፍለ ግ/ሚካኤል /ዜግነት ኢትዮጵያዊ/
ሕጋዊ ወኪሎች ወ/ሪት ቅድስት ክፍለ ገ/ሚካኤል እና አቶ ደረጀ ክፍለ ገ/ሚካኤል
አድራሻ አ.አ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የቤት ቁጥር 100
ስልክ ቁ.0911 69 79 24/0911 69 12 31
ውል ተቀባይ/ ተከራይ/
አድራሻ ክ/ከተማ ወረዳ የቤ/ቁ ስልክ ቁ.
እኛ ውል ሰጭዎች /አከራይ/ በወካይ ስም ተመዝግቦ በአዲስ አበባ ከተማ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የካ አቦዶ ኮዶሚኒየም
ፕሬጀክት 14 ብሎክ 79 የቤት ቁጥር 26 4 ኛ ፎቅ ቤት የሚገኘውን መኝታ ቤት፣ 3 ሳሎን፣ 1 ዘመናዊ የምግብ ማብሰያ ቤት/ኪችን/
ካፕሌት የተሟላ 1 ባኞ ቤት ባለ ገንዳ ከነቁም ሻወሩ ያለው አዳዲስ 5 በሮች ዘመናዊ አዲስ ቁልፍ ዘመናዊ መብራቶች በአጠቃላይ
ቤቱ በአዲስ እና በተሟላ መልኩ የሚገኘውን የመኖሪያ ቤት የራሱ የሆነ የመብራት ቆጣሪ ካርድ ያለው ቁጥር
----------------------------------- ሲሆን የውሃ አገልግሎት በተመለከተ የግል ቆጣሪ ያለው ባለ ------------- ሊትር ሮቶ ውሃ
የቆጠውን እየከፈሉ ለመጠቀም እንደሚችሉ ተስማምተን ለመኖሪያነት ብቻ እንዲገለገሉበት ከሰኔ 1 ቀን 2009 ት ዓ.ም ጀምሮ እስከ
ኀዳር 30 ቀን 2010 ዓ.ም ድረስ በየወሩ ብር 3800/ ሶስት ሺ ስምነት መቶ ብር/ ሂሣብ አከራይቻቸዋለሁ፡፡
የኪራዩ ሂሣብ በተመለከተ ቅድሚያ የ 3 ወር ብር 11400/ አስራ አንድ ሺ አራት መቶ ብር/ ሊክፍሉ የተስማማን ሲሆን ይህ
የኪራይ ክፍያ እንዳለቀ ወር በገባ በአምስት ቀን ውስጥ ቅድሚያ የአንድ አንድ ወሩን ሊከፍሉ ተስማምተናል፡፡
እኔም ውል ተቀባይ ከላይ በውል ሰጭ ተወካዮች አማካኝነት በላይ በተጠቀሰው አድራሻ የሚገኘውን
ኮንዶሚንዮም ቤት ከሰኔ 1 ቀን 2009 ት ዓ.ም ጀምሮ እስከ ኀዳር 30 ቀን 2010 ዓ.ም ድረስ በየወሩ ብር 3800/ ሶስት ሺ
ስምነት መቶ ብር/ ሂሣብ ተከራይቻለሁ፡፡ የኪራዩን ገንዘብ ቅድሚያ የ 3 ወር 11400/ አስራ አንድ ሺ አራት መቶ ብር ከፍያለሁ፡፡
ይህ የሚኪራይ ውል ክፍያ እንዳለቀ ወር በገባ እስከ አምስተኛው ቀን ቅድሚያ የየወሩን ልከፍል ተስማምቻለሁ፡፡
የመብራት የውሃ አገልግሎትን በተመለከተ በየወሩ በሚከፈለው የቢል ደረሰኝ መሠረት በቆጠረ በግሌ ለመክፈል
ተስማምቼአለሁ፡፡
ውል ተቀባይ ቤቱን ለመልቀቅ ከፈለግሁ እስከምለቅበት ቀናት ድረስ ያለውን የቤት ኪራይ በሙሉ ከፍዬና ቤቱን
በተረከብኩበት ሁኔታ ደህንነቱን ጭምር ለውል ሰጪ /አከራይ/ እንዳለ በማሳየት ውል ሰጭ ባመኑትና በአስረከቡኝ መልክ
የጐደለውን ማለትም በማሟላት የማስረክብ ሲሆን ቤቱን ለመልቀቅ ስፈልግ ከአንድ ወር በፊት የማሳውቃቸው
መሆኑን በፊርማዬ አረጋገጣለሁ፡፡
እኔም ውል ሰጪ/ አከራይ/ ቤቱን ለተለያዩ ጉዳዮች የምፈልግ ከሆነ በቅድሚያ ከ 1 ወር በፊት ለውል ተቀባይ
/ለተከራይ/ ቤቱን ለቀው እንዲወጡ ማስጠንቀቂያ የምሰጥ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
ውል ተቀባይ /ተከራይ/ የተከራየሁትን ቤት ለሌላ ተግባር መጠቀም ወይም ለሶስተኛ ወገን ማከራየትም ሆነ
በሌላ መልኩ አሳልፌ ላለመስጠት የውል ግዴታ ገብቻለሁ፡፡
ውል ተቀባይ /ተከራይ/ በቤቱ ላይ ወይም በውስጡ የተገጠሙትን ማንኛውንም የሕንፃ አካል የሆኑ ነገሮች
የተሟሉ መሆናቸውን እና እንዲሁም የግድግዳ ቀለም በአዲስ መልክ የተቀባ በመሆኑ ቤቱን ለውል ሰጪ/ለአከራይ/
በማስረክብበት ጊዜ ቀደም ሲል በተረከብኩበት መልክ ላስረክብ በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
ይህ ውል በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1731፣2 ዐዐ 5፣2266 መሠረት በሕግ ፊት በሕግ ፊት የፀና ነው፡፡
እኛም ስማችን ከዚህ በታች የተገለፅነው ምስክሮች ከዚህ በላይ በተገለፀው መሠረት ውል ሰጭና ውል ተቀባይ
በሃሳብ ተስማምተው የውል ሰጪ ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት ብቻ የተከራየዩ መሆናቸውን አይተናል ሰምተናል ስንል
በየፊርማችን እናረጋግጣለሁ፡፡
የምስክሮች ስምና ፊርማ
1 ፊርማ
2 ፊርማ
3. ፊርማ
የውል ሰጭ /የአከራይ/ ስም የውል ተቀባይ/የተከራይ/ ስም
ፊርማ ፊርማ
10/08/2010 ዓ.ም
የንግድ ቤት ኪራይ ውል ስምምነት
ውል ሰጭ/አከራይ/
አድራሻ፡-አድራሻ ክ/ከተማ ወረዳ የቤ/ቁ ስልክ ቁ.
ውል ተቀባይ/ ተከራይ/
አድራሻ ክ/ከተማ ወረዳ የቤ/ቁ ስልክ ቁ.
እኔ ውል ሰጭ /አከራይ/ በስሜ ተመዝግቦ በአዲስ አበባ ከተማ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 የቤት ቁጥር
የሆነዉን ቤት አገልግሎት እንዲገለገሉበት ከዛሬ ቀን ዓ.ም
በወር ብር እንዲገለገሉበት ከ ቀን ጀምሮ እስከ
ቀን ዓ.ም ድረስ በየወሩ ብር / /ያከራየኋቸዉ
ሲሆን የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ ቅድሚያ የ-------- ክፍያ ብር ተቀብየ
አከራይቻቸዋለሁ፡፡ ቀጣዩን ኪራይ በወር ሊከፍሉኝ ተስማምተን
ተዋዉለናል፡፡
እኔ ውል ተቀባይ ከላይ በውል ሰጭ ስም በስማቸው ተመዝግቦ በአዲስ አበባ ከተማ በየካ ክ /ከተማ ወረዳ 11 የቤት ቁጥር
የሆነዉን ቤት አገልግሎት እንዲገለገሉበት ከዛሬ ቀን
ዓ.ም በወር ብር እንዲገለገሉበት ከ ቀን
ጀምሮ እስከ ቀን ዓ.ም ድረስ በየወሩ ብር /
/ያከራየኋቸዉ ሲሆን የገንዘቡንም አከፋፈል በተመለከተ ቅድሚያ የ------ወር ክፍያ ብር
ተቀብየ አከራይቻቸዋለሁ፡፡ ቀጣዩን ኪራይ በወር
ሊከፍሉኝ ተስማምተን ተዋዉለናል፡፡
ይህ ውል በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1731፣2 ዐዐ 5፣2266 መሠረት በሕግ ፊት በሕግ ፊት የፀና ነው፡፡
እኛም ስማችን ከዚህ በታች የተገለፅነው ምስክሮች ከዚህ በላይ በተገለፀው መሠረት ውል ሰጭና ውል ተቀባይ በሃሳብ
ተስማምተው የውል ሰጪ የቤታቸውን አካል የሆነውን የንግድ ቤት አገልግሎት ብቻ የተከራየዩ መሆናቸውን አይተናል
ሰምተናል ስንል በየፊርማችን እናረጋግጣለሁ፡፡
የውል ሰጭ /የአከራይ/ ስም የውል ተቀባይ/የተከራይ/ ስም
ፊርማ ፊርማ
1 2 3
ፊርማ ፊርማ
ሰኔ 30 ቀን 2009 ዓ.ም
የንግድ ቤት ኪራይ ውል ስምምነት
2 2