You are on page 1of 10

መ/ቁጥር-00001

ጥቅምት 1 2015 ዓ.ም

ለባ/ዳር እና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት

ባ/ዳር

አመልች……….ሃሚድ ሁሴን

ተከሳሾች……..እነ ብርሃነ ሃሚድ እና ጓ/የህ/ሽ/ማህበር 3 እራሳቸው

በከሳሽ ……...እኔ

የሂሳብ ማስረጃዎች ለባ/ዳር ዩኒቨርሲቲ የግልግል ዳኝነት ተቋም እንዲቀርቡለት ትእዛዝ እንዲሰጥልኝ በቃለ ማህላ
የቀረበ አቤቱታ

በዚሁ መዝገብ በነበረው የግልግል ዳኝነት ሹመት ክስ ክርክር ይኸው ፍ /ቤት ለባ/ዳር ዩኒቨርሲቲ ህግ ት/ቤት የግልግል
ዳኝነት ተቋምን ሹሞልን የግልግል ዳኝነት ተቋሙ ከሳሽ የማህበሩን ሂሳብ ኦዲት እንዲያስውድርግ ለኦዲተር ባለሙያ
ትእዛዝ የሰጠ ሲሆን ሂሳብ ማስረጃዎች ከተለያዩ ተቋማት የሚገኙ ስለሆነ ለኦዲተሩ ማቅረብ ስላልቻለሁ ከዚህ በታች
የተገለጹት ማስረጃዎች እንዲመጡልኝ ትእዛዝ እንዲሰጥልኝ ማለትም፡-

1) ብዛት 10 ጥራዝ የስራ ለእድገት ማህበር የገቢ ደረሰኞች ማለትም፣ 1)ጥ/ቁጥር 00001 እስከ 00050፣ 2)
ጥ/ቁጥር 00051 እስከ 00100፣ 3) ጥ/ቁጥር 00101 እስከ 00150፣ 4) ጥ/ቁጥር 00151 እስከ 00200፣ 5) ጥ/ቁጥር
00201 እስከ 00250፣ 6) ጥ/ቁጥር 00251 እስከ 00300፣ 7) ጥ/ቁጥር 00301 እስከ 00350፣ 8) ጥ/ቁጥር 00351 እስከ
00400፣ 9) ጥ/ቁጥር 00401 እስከ 00450፣ 10) ጥ/ቁ 00451 እስከ 00500

2) ብዛት 3 ጥራዝ የሰላም ማህበር የገቢ ደረሰኞች ማለትም፦ 1)ጥ/ቁጥር 00201 እስከ 00250፣ 2)ጥ/ቁ 00251 እስከ 00300
እና 3)ጥ/ቁጥር 00301 እስከ 00350፣

3) ብዛት 4 ጥራዝ የሰላም ማህበር ማህተም ያረፈባቸው የገበያ ፋክቱር ጥራዞችን)

4) ብዛት 4 ጥራዝ የነፃነት ማህበር የገቢ ደረሰኞች ማለትም፦1)ጥ/ቁጥር 0101 እስከ 0150፤ 2)ጥ/ቁጥር 0151 እስከ 0200፤
3)ጥ/ቁ 0201 እስከ 0250 እና 4)ጥ/ቁ 0251 እስከ 0300 የሆኑትን፤

5) ብዛት 3 ጥራዝ የንጋት ኮከብ ማህበር የገቢ ደረሰኞች ማለትም፦ 1)ጥ/ቁጥር 00101 እስከ 00150፣ 2)ጥ/ቁጥር 00151 እስከ
00200፣ 3 ጥ/ቁጥር 00250 የሆኑትን፤

6.) ብዛት 4 ጥራዝ የእድገት በህብረት“ቁጥር 1”ማህበርእና የእድገት ለህብረት ’’ቁጥር 2’’ ማህበር የገቢ ደረሰኞች ማለትም፡-
1)ጥራዝ ቁጥር 501 እስከ 550 እና 2)ጥራዝ ቁጥር 551 እስከ 600 እና

7) ከአጼቴዎድሮስ ክ/ከተማ ስራና ስልጠና ጽ/ቤት ከሰላም ጠጠር ማህበር ፋይል ውስጥ፣ከነፃነት ጠጠር ማህበር ፋይል
ውስጥ፣ከንጋት ኮኮብ ጠጠር ማህበር ፋይል ውስጥ፣ ከእድገት በህብረት ’’ቁጥር 1’’ ጠጠር ማህበር ፋይል
ውስጥ፣ከእድገት በህብረት ’’ቁጥር 2’’ ጠጠር ማህበር ፋይል ውስጥ የሚገኙትን ህብረት ስራ ማህበራቸውን ከመጋት
ወር 2006 ዓ.ም ጀምሮ ያሉትን ማስረጃዎች ለባ/ዳር ዩኒቨርሲቲ የግልግል ዳኝነት ተቋም እንዲላኩለት ለአጼ ቴዎድሮስ
ክ/ከተማ ስራና ስልጠና ፅ/ቤት እና ለአጼ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ ስራ አስኪያጅ ትእዛዝ እንዲሰጥልኝ፡፡

8) ከአብክመ ሀብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ እና ከባ/ዳር ንግድና ትራንስፖርት መምሪያ ውስጥ ከብርሃነ ሃሚድና
ጓ/የህ/ሽ/ማህበር ፋይል ውስጥ፣ ከታደሰ ጋሸው እና ጓ/የህ/ሽ/ማህበር ፋይል ውስጥ፣ ከሙሉ የኔአለም እና
ጓ/የህ/ሽ/ማህበር ፋይል ውስጥ፣ ከሰዋለኝ ፈንቴ ጠጠር ድርጅት ፋይል ውስጥ የሚገኙትን ሰነዶች፣ከአየሁ ያሲን እና
ጓ/የህ/ሽ/ማህበር ፋይል ውስጥ፣ የሚገኙትን ሰነዶች እና ከፈለቀ ማሞ እና ጓ/የህ/ሽ/ማህበር ፋይል ውስጥ ከፕሮጀክት
ፕሮፖዛል ሰነዶች ውጭ ያሉትን ማስረጃዎች ለባ/ዳር ዩኒቨርሲቲ የግልግል ዳኝነት ተቋም እንዲላኩለት ለአብክመ ሀብት
ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ እና ለባ/ዳር ንግድና ትራንስፖርት መምሪያትእዛዝ እንዲሰጥልኝ፡፡

9) ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባህር ዳር ቅርንጫፍ፤ ከወጋገን ባንክ ባ /ዳር ቅርንጫፍ፤ ከዳሽን ባንክ ባ/ዳር ቅርንጫፍ፤ ከአባይ
ባንክ ባህር ዳር ቅርንጫፍ፤ ከአዋሽ ባንክ ባህርዳርቅርንጫፍ፤ ከህብረትባንክ ባ /ዳር ቅርንጫፍ፤ከቡና ባንክ ባ/ዳር ቅርጫፍ፣
ከንብ ባንክ ባ/ዳርቅርጫፍ፣ከአዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ባ/ዳር ቅርጫፍ፦ከሆኑት የተለያዩ ድርጅቶች፣ኮንስትራክሽኖች፣
የግለሰቦች፣እና የማህበራት የተከፈቱ የቼኮች እና የቡኮችን ስቴትመንቶቻቸውን ማለትም፡-

9.1) በአማራውሃሥራዎችኮንስትራሽን ድርጅት ሥም በተከፈተ ቼክ፤ በአማራ ከተሞች ልማትና ግንባታ አክስዮን
ማህበር ሥም በተከፈተ ቼክ፤ በአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ሥም በተከፈተ ቼክ፤
በአማራህንፃሥራዎችኮንሥትራክሽን ድርጅት ሥም በተከፈተ ቼክ፤ በአማራ ቤቶች ልማት ድርጅት ሥም በተከፈተ
ቼክ፤ በባህር ዳር ከተማ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት ሥም በተከፈተ ቼክ፤

9.2) በሣትኮን ኮንስትራሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፤ በአፍሮ-ፅዮን ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፤ በዮቴክ
ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፤ በኦርቢት ኢንጅነሪንግ እና ኮንሥትራክሽን ሥም
በተከፈተቼክ፤በጋድኮንሥትራክሽንሥምበተከፈተ ቼክ፤ በአበረ(በአቢታ) ኮንሥትራክሽን ስም በተከፈተ ቼክ፣ በመከላከያ
ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፣በእሱባለው ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በኦን-ሴት ኮንሥትራክሽንሥም
በተከፈተ ቼክ፣ በመኳንት ኮንሥትራክሽንሥም በተከፈተ ቼክ፣ በአዱኛ ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በስንታየሁ
ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በይልቃል ኮንሥትራክሽን ስም በተከፈተ ቼክ፣በ DAB ኮንሥትራክሽን ሥም
በተከፈተ ቼክ፣ በተክለ ብርሃን አምባዬ ኮንሥሥትራክሽንሥምበተከፈተ ቼክ፣ በመዝገቡ ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ
ቼክ፣ በዶቭ ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በአር-ኤቢ ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በአዱገነት
ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በወርቅነህ ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በሶልያና ኮንሥትራክሽን ሥም
በተከፈተ ቼክ፣ በባየ ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተቼክ፣በየኑስኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በአለማየሁ ከተማ
ጠቅላላ ህንፃ ሥራ ተቋራጭ ሥም በተከፈተ ቼክ፤ በአገኝ ደምሴ ጠቅላላ ህንፃ ሥራ ተቋራጭ ሥም በተከፈተ ቼክ፣
በእያሱ አድምጤ ጠቅላላ ህንፃ ሥራ ተቋራጭ ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በመስፍን ጀሚሉ እና ጓ/የህ/ሽ/ማህበር ሥም
በተከፈተ ቼክ፣ በሳምሶን ገ/ዮሐንስ ህንፃ ሥራ ተቋራጭ ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በቶፊቅ ሪል ስቴት አክስዮን ማህበር
ሥም በተከፈተ ቼክ ፣ በባህር ዳር ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን (በባህር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳም) ሥም
በተከፈተ ቼክ፣ በአወቀ አያና ህንፃ ሥራ ተቋራጭ ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በታደሰ አያና ህንፃ ሥራ ተቋራጭ ሥም
በተከፈተ ቼክ፣ በንዋይ አደመ ህንፃሥራተቋራጭ ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በስተታር ቢዝነስ ግሩፕ ሥም በተከፈተ
ቼክ፣በግዮን ኢንዱስትሪያል ቢዝነስ ሥም በተከፈተ ቼክ፤ በኢምፓክት ኢንተርናሽናል ኢንጅነርስ ሥም በተከፈተ ቼክ፣
በሮቢት ኢንርናሽናል ቢዝነስ ሥም በተከፈተ ቼክ፤ በበረከት እንደሻው ህንፃ ሥራ ተቋራጭ ሥም በተከፈተ
ቼክ፣ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውጭ ያሉት ባንኮች የቼኮችን ሥቴተትመንቶችን እና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተከፈቱትን
የቼኮችን ፊትና ጀርባቸውን እና

9.3) በሠላም ጠጠር ማህበር ሥም በተከፈተቡክ፣በነፃነት ጠጠር ማህበር ሥምበተከፈ ቡክ፣በንጋት -ኮከብ ጠጠር ማህበር
ሥምበተከፈተ ቡክ፣በእድገት በህብረት“ቁጥር 1” ጠጠር ማህበር ሥም በተከፈተ ቡክ እና በእድገት
በህብረት“ቁጥር 2”ጠጠር ማህበር ሥም በተከፈተ ቡክ በታደሠ ዘላለም ደለለ ሥም በተከፈተ ቡክ፣በጋሻው ምሥክር
ቢያድጌ ሥም በተከፈተ ቡክ፣በሙሉ እምሬ ወርቄ ሥም በተከፈተ ቡክ፣በየኔዓለም አድጎ ወ /አፈራው ሥም በተከፈተ
ቡክ በአየሁ አዱኛ አማረ ሥም በተከፈተ ቡክ፣በማሞ ዘለቀ ሥም ተከፈተ ቡክ፣በፈለቀ ጌታሁን አደመ ሥም በተከፈተ
ቡክ፣ በማረ አባቴነህ ወንድሙ ሥም በተከፈተ ቡክ፣በዮሐንስ ገ/መድህን ፍቃዴ ሥም በተከፈተ ቡክ፣በብርሃነ
ገ/እግዚአብሔር ሥም በተከፈተ ቡክ፣በሣሙኤል ካሣ ይማም ሥም በተከፈተ ቡክ፣በዘውዴ ጌታሁን ሥም በተከፈተ
ቡክ፣በትደግ ገ/መድህን ሥም በተከፈተ ቡክ፣በዮሐንሥ ገ/መድህን እና በሣሙኤል ካሣ በጋራ ሥም በተከፈተ
ቡክ፣በንጉሤአካልሥምበተከተፈተ ቡክ፣በአያና አዲስ ንግር ሥም በተከፈተ ቡክ፣በሰዋለኝ ፈንቴ ስም በተከፈተ
ቡክ፣በብርሃነ ገ/እግዚአብሔር እና በዮሐንስ ገ/መድን እና በአገሬ ሙሉጌታ በጋራ ስሞች በተከፈተ ቡክ፣ በብርሃነ
ገ/እግዚአብሔር እና በዮሐንስ ገ/መድን በጋራ ስሞች በተከፈተ ቡክ፣በሃሚድ ሁሴን እና በአትርሳው አሰፋ እና በብርሃነ ገ/
እግዚአብሄት በጋራ ስሞች በተከፈተ ቡክ የሆኑትን ሥቴትመንቶች ለባ /ዳር ዩኒቨርሲቲ የግልግል ዳኝነት እንዲላኩለት
ከላይ ለተገለፁት ባንኮች ትእዛዝ እንዲሰጥልኝ በትህትና አመለክታለሁ፡፡

አቤቱታየ እውነት ለመሆኑ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁጥር 205 መሰረት በቃለ ማሀላ አረጋግጣለሁ፡፡

አመልካች፡ ሀሚድ ሁሴን

ኦዲትለማድረግየሚያስፈልጉ ማስረጃዎች

1) ብዛት 32 ጥራዝየገቢደረሠኞች፣
2) ብዛት 12 ጥራዝ የወጭ ማጽደቂያ ደረሰኝ፣
3) የእቃገቢደረሰኞች (GRV)፣
4) የዊዝ-ሆልድታክስደረሰኞች፤
5) የማዕድን (የጠጠር) ሽያጭመቆጣጠሪያደረሰኝጥራዞች፣
6) የሂሳብመዝገቦች
7) የባንክቡክስቴትመንቶች፣
8) የግዥውሎችን እናየዕቃሻጮችህጋዊደረሰኞች፣
9) የመብራትቢሎች፣
10) የአብቁተ ደረሰኞችብድር የመለሠበትየአብቁተደረሰኞችእናየቁጠባቡክ ሥቴትመንት፣
11) ሮያሊቲእናየማዕድን(የጠጠር)ሽያጭገቢግብርየተከፈለበትደረሰኞች፤
12) ከሰራተኛደሞዝግብርየተከፈለበትደረሰኞች፤
13) የወረዳፍ/ቤትመ/ቁጥር 29191፣መ/ቁጥር 36124፣እናመ/ቁጥር 34758 የፍርድውሳኔዎች፤ደረሰኞች፤ፋክቱሮችእናሰነዶች፤
14) የከፍተኛፍ/ቤትመ/ቁጥር 64639 እናመ/ቁጥር 0305406 የብይንውሳኔዎች፣ሰነዶችናደረሰኞች፤
15) የባ/ዳርከተማቴክኒክናሙያኢንተርፕራይዞችልማትመምሪያበቁጥር 4022 በ 2/7/2006 ዓ/ምእናበቁጥር 5541
በ 19/01/2007 ዓ/ምየፃፋቸውደብዳቤዎች፤ (ህብረት ስራ ማበሩ ወደ ሽርክና የስም ስያሜ ለውጥ ትዕዛዝ የተሰጠበት)
16) የባ/ዳርከተማንግድናትራንስፖርትመምሪያበቁጥር 1173 በ 16/07/2006 ዓ/ምእናበቁጥር 4335 በ 25/9/07
ዓ/ምየፃፋቸውደብዳቤዎች፤
17) የህዳር 11 ክ/ከተማቴ/ሙ/ኢ/ል/ጽ/ቤትበቁጥር 1049 በ 2/10/07 የፃፈውንደብዳቤ፣
18) ከአብክመማዕድንቢሮከብርሃነሀሚድእናጓ/የህ/ሽ/ማህበርፋይልውስጥየሚገኙትንማስረጃዎች፤
19) አማራ መንገድ ስራዎች ድርጅት በቁጥር 733 በቀን 13/04/2007 ዓ.ም ለ 5 ኛፖሊስ ጣበያ የፃፈው ደብዳቤ፣

2.6)ከባ/ዳርከተማንግድናትራንስፖርትመምሪያእናከአብክመማዕድንቢሮፋይላቸውውስጥየሚገኙትንሰነዶች፣

3)ከ 5 ኛፖሊስጣቢያየወንጀልምርመራመ/ቁጥር 151/15 (251/07)እናመ/ቁጥር 08/13


የሚገኙትንደረሰኞች፤ፋክቱሮችእናደብዳቤዎችን፤

4)የጠጠርገዥኮንስትራክሽኖችእናድርጅቶችየባንክ ቼክ ሥቴትመንቶችን ናየቼኮችን ፊትና ጀረባቸውን፣

5) ብዛት 34 ጥራዝ የገቢ ደረሰኝ (የጌታነህ ጌታቸው እና ጓ/ሽ/ማህበር ጠጠር ድንጋይ አውራጅ ጫኝ)

6) ብዛት 34 ጥራዝ የገቢ ደረሰኝ (የአንበሳው እና ጓ/ህ/ስ//ማህበር ጠጠር ድንጋይ አውራጅ ጫኝ)

ቁጥር፡- እ/አ/አ/00006/2015
መስከረም 26/2015 ዓ.ም

ለባህር ዳር ዩንቨርስቲ የግልግል ዳኝነት ተቋም

ባህር ዳር

አመልካች …………………. አቶ እንድሪስ አደም

ጉዳዩ፡- የሂሳብ ማስራጃዎችን እንዲቀርቡልኝ ስለመጠየቅ፤

በርዕሱ እንደገለፅኩት የማህበሩን ሂሳቦች ኦዲት አድርጌ የኦዲት ሪፖርት ውጤት ለመስከረም 26 ቀን 2015 ዓ.ም
እንዳቀርብ ትዕዛዝ የደረሰኝ ሲሆን፤ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁት ማስረጃዎች ማለትም፡-

1) በሥራ ለዕድገት ማህበር እና በሽርክና ሥያሜ ሥሞች የተሠራባቸውን ማስረጃዎች ማለትም፡

1.1)ብዛት 12 ጥራዝ የገቢ ደረሠኞች ማለትም፡-

-በሥራ ለዕድገት ማህበር ሥሙ የታተሙ፦1)ጥ/ቁጥር 00001 እስከ 00050፣ 2) ጥ/ቁጥር 00051 እስከ 00100፣ 3)
ጥ/ቁጥር 00101 እስከ 00150፣ 4) ጥ/ቁጥር 00151 እስከ 00200፣ 5) ጥ/ቁጥር 00201 እስከ 00250፣ 6) ጥ/ቁጥር
00251 እስከ 00300፣ 7) ጥ/ቁጥር 00301 እስከ 00350፣ 8) ጥ/ቁጥር 00351 እስከ 00400፣ 9) ጥ/ቁጥር 00401 እስከ
00450፣ 10) ጥ/ቁ 00451 እስከ 00500 እና

-በሽርክና ሥሙ የታተሙት፦11) ጥ/ቁጥር 00001 እስከ 00050 እና 12) ጥ/ቁ 00051 እስከ 00100 የሆኑት
ያሥፈልጋሉ፣

1.2) ብዛት 12 ጥራዝ የወጪ ደረሠኝ ማለትም፡-

በሥራ ለዕድገት ማህበር ሥሙ የታተሙ፦1) ጥ/ቁጥር 00001 እስከ 00050፣ 2) ጥ/ቁጥር 00051 እስከ 00100፣ 3)
ጥ/ቁጥር 00101 እስከ 00150፣ 4) ጥ/ቁጥር 00151 እስከ 00200፣ 5) ጥ/ቁጥር 00201 እስከ 00250፣ 6) ጥ/ቁጥር
00251 እስከ 00300፣ 7) ጥ/ቁጥር 00301 እስከ 00350፣ 8) ጥ/ቁጥር 00351 እስከ 00400፣ 9) ጥ/ቁጥር 00401 እስከ
00450 ፣10) ጥ/ቁ 00451 እስከ 00500 እና

-በሽርክና ሥያሜ ሥሙ የታሙ፦11) 00001 እስከ 00050 እና 12) 00051 እስከ 00100 የሆኑት ያስፈልጋሉ፡፡

1.3) የዕቃ ገቢ ደረሰኞች (GRV) ማለትም፦ ከፍ ሲል ከላይ በተራ ቁጥር 1.2 የተገለፁትን ክሮስ ቼክ ለማድረግ ከ 1999 ዓ/ም
እስከ 2015 ዓ/ም ድረስ በሥራ ለዕድት ማህበር እና በሽርክና ሥያሜ ሥሙ ጠጠር ለሸጠበት ከጠጠር ኮንስትራክሽኖች እና
ድርጅቶች ለማህበሩ የተሰጡት ያስፈልጋሉ፤

1.4) የገቢና ወጪ የሂሳብ መዝገቦች ማለትም፦ከ 1999 እስከ 2015 ዓ/ም ድረስ በህ/ሥራ ማህበሩ እና በሽርክና ሥያሜ
ሥሙ ገቢና ወጪ ገንዘቦችን የመዘገበበት የሂሳብ መዝገቦች ያስፈልጋሉ፡፡
1.5) የዕቃ ሻጮች ህጋዊ ደረሰኞች ማለትም፡-ከፍ ሲል ከላይ በተራ ቁጥር 1.1 የተገለፁትን ክሮስ ቼክ ለማድረግ ከ 1999 ዓ/ም
እስከ 2015 ዓ/ም ድረስ ዕቃዎች የተገዙበት የሻጮች ህጋዊ ደረሰኞች ያስፈልጋሉ፡፡

1.6) የዊዝ-ሆልድ ታክስ ደረሰኞች ማለትም ፦ከፍ ሲል ከላይ በተራ ቁጥር 1.1 የተገለፁትን ክሮስ ቼክ ለማድረግ ከ 1999 ዓ/ም
እስከ 2015 ዓ/ም ድረስ ከጠጠር ሽያጭ ገንዘቦች የዊዝ-ሆልድ ታክስ የተቀነሡበት ደረሰኞች ያስፈልጋሉ፡፡

1.7) የአብቁተ ደረሰኞች እና የቁጠባ ቡክ፡ -ማለትም ከ 1999 እስከ 2004 ዓ.ም ድረስ በየወሩ ብድር የመልስ የአብቁተ ደረሰኞች
በማህበሩ ቁጠባ ቡክ የተቆጠበበት ሥቴትመንቶች ያስፈልጋሉ፡፡

1.8) የመብራት ቢሎች፡-ማለትም ከ 1999 ዓ/ም እስከ መስከረም 2015 ዓ/ም ድረስ በየወሩ የተከፈለበት ያስፈላግሉ፤

1.9) የማዕድን (የጠጠር) ሽያጭ መቆጣጠሪያ ደረሰኝ ጥራዞችን ማለትም፦በሽርክና ሥያሜ ሥሙ ሮያሊቲ ለመክፈል ከአብክመ
ማዕድን ቢሮ የተሰጡት ያስፈልጋሉ፤

1.10) ከሰራተኛ ደመወዝ ግብር ተቀናሽ ደረሰኞች ማለትም፡-1999 ዓ/ም እስከ 2015 ዓ/ም ድረስ ከሰራተኛ ደመወዝ ተቀናሽ ግብር
የተከፈለበት የገቢዎች ደረሰኞች ያስፈልጋሉ፤

1.11) ሮያሊቲ እና የማዕድን ገቢ ግብር የተከፈለበት ደረሰኞች ማለትም ፦ከ 2007 ዓ/ም እስከ 2015 ዓ/ም ድረስ ከጠጠር ሽያጭ
ገቢ ለማዕድን ቢሮ እና ለገቢዎች የተከፈለበት ደረሰኞች ያስፈልጋሉ፤

1.12)የባ/ዳር ከተማ ቴክኒክና ሙያ ኢንተርፕራይዞች ልማት መምሪያ በቁጥር 4022 በ 2/7/2006 ዓ/ም እና በቁጥር 5541
በ 19/01/2007 ዓ/ም የፃፋቸው ደብዳቤዎች፤

1.13) የባ/ዳር ከተማ ንግድና ትራንስፖርት መምሪያ በቁጥር 1173 በ 16/07/2006 ዓ/ም እና በቁጥር 4335 በ 25/9/07 ዓ/ም
የፃፋቸው ደብዳቤዎች፤

1.14) የህዳር 11 ክ/ከተማቴ/ሙ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በቁጥር 1049 በ 2/10/07 የፃፈውን ደብዳቤ፣

1.15) ከአብክመ ማዕድን ቢሮ ከብርሃነ ሀሚድ እና ጓ/የህ/ሽ/ማህበር ፋይል ውስጥ የሚገኙትን ማስረጃዎች፤

1.16) አማራ መንገድ ስራዎች ድርጅት በቁጥር 733 በቀን 13/04/2007 ዓ.ምየስራ ለዕድገት ማህበር የጠጠር ክፍያ መረጃ ለ 5 ኛ
ፖሊስ ጣበያ የፃፈው ደብዳቤ፣

1.17) ሳምሶን ገ/ዮሀንስ ህንጻ ስራ ተቋራጭ በቁጥር ………………. በቀን………………….. ለ 5 ኛ ፖሊስ ጣቢያ የፃፈው ደብዳቤ፤

1.18) የወረዳ ፍ/ቤት መ/ቁጥር 29191፣መ/ቁጥር 36124 እና መ/ቁጥር 34758 የፍርድ ውሳኔዎች፤ደረሰኞች፣ፋኩትሮች እና
ሰነዶች ያስፈልጋሉ፤

1.19) የከፍተኛ ፍ/ቤት መ/ቁጥር 64639 እና 0305406 በሆኑት የዕግድ ውጤት እና የጠጠር ጨረታ ሽያጭ ገንዘብቦች የብይን
ውሳኔዎች፤በሞዴል 85 የተያዘው ገንዘብ ደረሰኞች ያስፈልጋሉ፤
1.20) ከአብክመ ማዕድን ቢሮ ከብርሃነ ሀሚድ እና ጓ/የህ/ሽ/ ማህበር ፋይል ውስጥ የሚገኙትን ሰነዶች ያስፈልጋሉ፡፡

2)ከ 5 ኛፖሊስ ጣቢያ የወንጀል ምርመራመ/ቁጥር 151/11[251/07]


እናመ/ቁጥር 08/013፣የወረዳፍ/ቤትየወንጀልመ/ቁጥ 34758 እናከ 8 ጠጠርሻጭማህበራትናግለሠቦችየሚገኙትንማስረ
ጃዎችማለትም፡-

2.1)ብዛት 3 ጥራዝየሰላምማህበርየገቢደረሰኞችማለትም፦1)ጥ/ቁጥር 00201 እስከ 00250፣ 2)ጥ/ቁ 00251 እስከ 00300 እና


3)ጥ/ቁጥር 00301 እስከ 00350፣

2.2)ብዛት 4 ጥራዝየሰላምማህበርማህተምያረፈባቸውየገበያ
ፋክቱርጥራዞችንማለትም፦ለሳምሶንገ/ዮሐንስህንፃተቋራጭ፤ለቶፊቅሪልስቴት፤ለመስፍንጀሚሉየገበያማዕከልወዘተየጠጠርሽያጭገንዘብየተ
ቀበለበትፋክቱሮች፤ጥራዞች

2.3)ብዛት 4 የክፍያደብዳቤ ማለትም፦ሰላምማህበርበ 1/9/06 ዓ/ምለአማራመንገድሥራዎችድርጅትየፃፉቸውደብዳቤዎች

2.4)የአማራመንገድሥራዎችድርጅት በቁጥር 831 በቀን 7/10/06 ዓ/ምየሰላም ማህበር እና የስራ ለዕድገት የጠጠር ሽያጭ ክፍያ
በአንድ ላይ እንዲከፈል ለፋይናስክፍልየፃፈውደብዳቤ፤

2.5)የአማራመንገድሥራድርጅትናየሳምሶንህንፃተቋራጭየቼክመክፈያደረሰኞች(GRV)ቁጥር 3066፤ 3069፤ 3071፤ 3072፤


4380፤ 1079፤1135፤1137፤ 1141 ወዘተየሆኑትንደረሰኞች፤

2.6)ብዛት 4 ጥራዝየነፃነትማህበርየገቢደረሰኞችማለትም፦

1)ጥ/ቁጥር 0101 እስከ 0150፤ 2)ጥ/ቁጥር 0151 እስከ 0200፤ 3)ጥ/ቁ 0201 እስከ 0250
እና 4)ጥ/ቁ 0251 እስከ 0300 የሆኑትን፤

2.6.1 የሳትኮን ኮንስትራሽን የዕቃ ገቢ ደረሰኝ (GRV) ቁጥር 185323 የሆነውን

2.7)ብዛት 3 ጥራዝየንጋትኮከብማህበርየገቢደረሰኞችማለትም፦ 1)ጥ/ቁጥር 00101 እስከ 00150፣


2)ጥ/ቁጥር 00151 እስከ 00200፣ 3 ጥ/ቁጥር 00250 የሆኑትን፤

2.8)ብዛት 4 ጥራዝየእድገትበህብረት“ቁጥር 1”ማህበርእናየእድገት


በህብረት“ቁጥር 2”ማህበርየገቢደረሰኞችማለትም፦1)ጥ/ቁ 501 እስከ 550 እና 2)ጥራዝቁጥር 551 እስከ 600 የሆኑትን፤

2.9)ብዛት 1 ጥረዛየንጉሴአካልየገቢደረሰኝማለትም፡-ጥ/ቁጥር 00001 እስከ 00050 የሆነውን፤

2.10)ብዛት 1 ጥራዝየማረአባቴነህየገቢደረሰኝማለትም፡-ጥ/ቁጥር 00050 የሆነውን፤

2.11)3 ማህበራት ለ 5 ኛ ፖሊስ የፃፉት ደብዳቤዎች ማለትም፡-ሰላም ማህበር፤ነፃነት ማህበር፤ንጋት-ኮከብ ማህበር (ሰውአለኝ ፈንቴ)
የሆኑት በደረሠኞቻው የሥራ ለዕድገት ማህበር ጠጠሮች መሸጣቸውን እና ገንዘቡን መቀበላቸው የፃፉቸው ደብደቤዎች፤
3)ለ 6 ጠጠርሻጭማህበሮችእናግለሰቦችየተሰጡየእቃገቢደረሰኞች(GRV)ማለትም”፦ከሚያዚያ 2006 ዓ/ምእስከ
2007 ዓ/ምድረስሰላምማህበር፤ነፃነትማህበር፣ንጋት-ኮከብማህበር፤እድገትበህብረትቁጥር 1 ማህበርእናየእድገት በህብረትቁጥር 2
ማህበር፤ንጉሴአካልእናማረአባቴነህ የሆኑትጠጠርለሸጡበትከጠጠርገዥኮንስትራክሽኖችእናድርጅቶችየተሰጡትንየእቃገቢደረሰኞች
(GRV)፤

4)የገቢናየወጪየሂሳብመዝገቦችማለትም፦በተራቁጥር“3”የገለፅኳቸውማህበሮችእናግለሰቦችከሚያዚያወር 2006 ዓ/ምእስከ 2007


ዓ/ምድረስገቢናወጪገንዘቦችንየመዘገቡበትየሂሳብመዝገቦች፤

5)የስራለዕድገትማህበርየባንክቡክሥቴትመንቶችንማለትም፤

5.1)ከኢትዮጵያንግድባንክባ/ዳርቅርንጫፍ፦

- በስራለዕድገትጠጠርአ/ህ/ስራማህበርሥምየተከፈተየቡክሥቴትመንቶችን፤

5.2)ከዳሽን ባንክ ባህር ዳር ቅርንጫፍ፦

-በሥራለእድገትጠጠርማህበርሥምየተከፈተየቡክሥቴትመንቶችን፤
-በሀሚድሁሴንእናበአትርሳውአሰፋእናበመልካምጫኔበጋራሥምየተከፈተየቡክሥቴትመንቶችን፤
- በብርሃነገ/እግዚአብሔርእናበዮሐንስገ/መድህንእናበአገሬሙሉጌታበጋራሥምየተከፈተየቡክሥቴትመንቶችን፤

5.3)ከአባይባንክባህር ዳር ቅርንጫፍ፦

-በዮሐንስ ገ/መድህን ፍቃዴሥምየተከፈተየቡክሥቴትመንቶችን፤

- በሀሚድ ሁሴን እና በዮሐንስ ገ/መድህንእናበብርሃነገ/እግዚአብሔር በጋራ ሥም የተከፈተ የቡክ ስቴትመንቶችን፣

5.4 ከአብቁተ ባ/ዳር ቅርንጫፍ (ከፀደይ ባንክዘንባባ ቅርንጫፍ)፤

-በስራለዕድገትጠጠርህ/ስ/ማህበር ሥም በተከፈተ የቁጠባ ቡክ ከ 1999 ዓ/ም እስከ 2004 ዓ/ም


ድረስየተቆጠበውንሥቴትመንቶችን፤

-በሥራለዕድገትጠጠርማህበር ሥም በተከፈተ የብድር መመለሻ ቡክ፤ ከ 1999 ዓ/ም እስከ 2004 ዓ/ም ድረስ ብድር
የተመለሰበት ሥቴትመንቶችን፤

-በሥራለዕድገትጠጠርማህበርሥም በሂሳብ ቁጥር 160001015 የተከፈተውንሥቴትመንቶችን፣

6. ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባህር ዳር ቅርንጫፍ፤ ከወጋገን ባንክ ባ/ዳር ቅርንጫፍ፤ ከዳሽን ባንክ ባ/ዳር ቅርንጫፍ፤ ከአባይ
ባንክ ባህር ዳር ቅርንጫፍ፤ ከአዋሽ ባንክባህርዳርቅርንጫፍ፤ ከህብረትባንክ ባ/ዳር ቅርንጫፍ፤ከቡና ባንክ ባ/ዳር ቅርጫፍ፣
ከንብባንክባ/ዳርቅርጫፍ፣ከአዲስኢንተርናሽናልባንክባ/ዳር ቅርጫፍ፦ከሆኑት የተለያዩ ድርጅቶች፣ኮንስትራክሽኖች፣
የግለሰቦች፣እና የማህበራት የተከፈቱ የቼኮች እና የቡኮችንስቴትመንቶቻቸውን ማለትም፡-

6.1)በአማራውሃሥራዎችኮንስትራሽን ድርጅት ሥም በተከፈተ ቼክ፤ በአማራ ከተሞች ልማትና ግንባታ አክስዮን


ማህበር ሥም በተከፈተ ቼክ፤ በአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ሥም በተከፈተ ቼክ፤
በአማራህንፃሥራዎችኮንሥትራክሽን ድርጅት ሥም በተከፈተ ቼክ፤ በአማራ ቤቶች ልማት ድርጅት ሥም በተከፈተ
ቼክ፤ በባህር ዳር ከተማ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት ሥም በተከፈተ ቼክ፤

6.2) በሣትኮን ኮንስትራሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፤ በአፍሮ-ፅዮን ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፤ በዮቴክ
ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፤ በኦርቢት ኢንጅነሪንግ እና ኮንሥትራክሽን ሥም
በተከፈተቼክ፤በጋድኮንሥትራክሽንሥምበተከፈተ ቼክ፤ በአበረ(በአቢታ) ኮንሥትራክሽን ስም በተከፈተ ቼክ፣ በመከላከያ
ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፣በእሱባለው ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በኦን-ሴት ኮንሥትራክሽንሥም
በተከፈተ ቼክ፣ በመኳንት ኮንሥትራክሽንሥም በተከፈተ ቼክ፣ በአዱኛ ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በስንታየሁ
ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በይልቃል ኮንሥትራክሽን ስም በተከፈተ ቼክ፣በ DAB ኮንሥትራክሽን ሥም
በተከፈተ ቼክ፣ በተክለ ብርሃን አምባዬ ኮንሥሥትራክሽንሥምበተከፈተ ቼክ፣ በመዝገቡ ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ
ቼክ፣ በዶቭ ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በአር-ኤቢ ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በአዱገነት
ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በወርቅነህ ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በሶልያና ኮንሥትራክሽን ሥም
በተከፈተ ቼክ፣ በባየ ኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተቼክ፣በየኑስኮንሥትራክሽን ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በአለማየሁ ከተማ
ጠቅላላ ህንፃ ሥራ ተቋራጭ ሥም በተከፈተ ቼክ፤ በአገኝ ደምሴ ጠቅላላ ህንፃ ሥራ ተቋራጭ ሥም በተከፈተ ቼክ፣
በእያሱ አድምጤ ጠቅላላ ህንፃ ሥራ ተቋራጭ ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በመስፍን ጀሚሉ እና ጓ/የህ/ሽ/ማህበር ሥም
በተከፈተ ቼክ፣ በሳምሶን ገ/ዮሐንስ ህንፃ ሥራ ተቋራጭ ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በቶፊቅ ሪል ስቴት አክስዮን ማህበርሥም
በተከፈተፈተ ቼክ ፣ በባህር ዳር ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን (በባህር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳም) ሥም
በተከፈተ ቼክ፣ በአወቀ አያና ህንፃ ሥራ ተቋራጭ ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በታደሰ አያና ህንፃ ሥራ ተቋራጭ ሥም
በተከፈተ ቼክ፣ በንዋይ አደመ ህንፃሥራተቋራጭ ሥም በተከፈተ ቼክ፣ በስተታር ቢዝነስ ግሩፕ ሥም በተከፈተ
ቼክ፣በግዮን ኢንዱስትሪያል ቢዝነስ ሥም በተከፈተ ቼክ፤ በኢምፓክት ኢንተርናሽናል ኢንጅነርስ ሥም በተከፈተ ቼክ፣
በሮቢት ኢንርናሽናል ቢዝነስ ሥም በተከፈተ ቼክ፤ በበረከት እንደሻው ህንፃ ሥራ ተቋራጭ ሥም በተከፈተ
ቼክ፣ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውጭያሉትባንኮችየቼኮችንሥቴተትመንቶችን እና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተከፈቱትን
የቼኮችን ፊትና ጀርባቸውን እንዲቀርብኝ ያሥፈልጋሉ።

6.3)በሠላም ጠጠር ማህበር ሥም በተከፈተቡክ፣በነፃነት ጠጠር ማህበር ሥምበተከፈ ቡክ፣በንጋት -ኮከብ ጠጠር ማህበር
ሥምበተከፈተ ቡክ፣በእድገት በህብረት“ቁጥር 1” ጠጠር ማህበርሥምበተከፈተ ቡክእና በእድገት
በህብረት“ቁጥር 2”ጠጠርማህበርሥምበተከፈተ ቡክ በታደሠ ዘላለም ደለለ ሥም በተከፈተ ቡክ፣በጋሻው ምሥክር
ቢያድጌ ሥም በተከፈተ ቡክ፣በሙሉ እምሬ ወርቄ ሥም በተከፈተ ቡክ፣በየኔዓለም አድጎ ወ /አፈራው ሥም በተከፈተ
ቡክ በአየሁ አዱኛ አማረ ሥም በተከፈተ ቡክ፣በማሞ ዘለቀ ሥም ተከፈተ ቡክ፣በፈለቀ ጌታሁን አደመ ሥም
በተከፈተቡክ በማሩ አባቴነህ ወንድሙ ሥም በተከፈተ ቡክ፣በዮሐንስ ገ/መድህን ፍቃዴ ሥም በተከፈተ ቡክ፣በብርሃነ
ገ/እግዚአብሔር ሥም በተከፈተ ቡክ፣በሣሙኤል ካሣ ይማም ሥም በተከፈተ ቡክ፣በዘውዴ ጌታሁን ሥም በተከፈተ
ቡክ፣በትደግ ገ/መድህን ሥም በተከፈተ ቡክ፣በዮሐንሥ ገ/መድህን እና በሣሙኤል ካሣ በጋራ ሥም በተከፈተ
ቡክ፣በንጉሤአካልሥምበተከተፈተ ቡክ፣በአያና አዲስ ንግር ሥም በተከፈተ ቡክየሆኑትን ሥቴትመንቶችን የሆኑት ኦዲት
ለማድረግ ስለሚያስፈልጉኝ እንዲቀርቡልኝ ይህን ማመልከቻ አቅርቤአለሁ፡፡

ኢትዮጵያ ትቅደም!!

አመልካች፡- አቶ እንድሪስ አደም

You might also like