Professional Documents
Culture Documents
ጋብቻ ውል ሰምምነት
ጋብቻ ውል ሰምምነት
እኔ አቶ ለገሰ ነዲ በየነ ወ/ሮ እሸት ተስፋዬ ትፌን በህ በሰማያ በሚስትነት ሳገባ መተዳደሪችን የግል ስራ ሆኖ
ቀደም ሲል ሆነ ወደፊት የምናፈራው ሀብትና ንብረት ምም ልዩነት ሳይኖረው እኩል የጋራችን መሆኑን
ተስማምቼ ወድጄ ፈቅጄ በሚስትነት ገ,ያገባኋት መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
ለዚሁም የውል አባል አቶ ሰይፈ በልሁ ሲሆኑ እኔም አቶ አባተ ሊኪሳ ቶላ አቶጌቱ አበራ ሂርጳ ወ/ሮ እሸት
ተስፋዬ ትርፌን በህግ በሰማያ በሚስትት ሲያገባት የውል አባት መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
አኔም ወ/ሮ እሸት ተስፋዬ ትርፌ አቶ ለገሰ ነዲ በየነ በህ በሰማኒያ በባልት ሳገባው ቀደም ሲል ሆነ ወደፊት
የምናራው ሀብት እና ንብረት ምንም ልዩነት ሳይኖረው እኩል የጋራችን መሆኑን ተስማምቼ ወድጄ እና ፈቅጄ
በባልነት ያባሁት መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
ለዚሁም የውል አባቴ መንግስቱ ተስፋዬ ሲሆኑ እም አቶ መንግስቱ ተስፋዬ ወ/ሮ ጌጤ ተስፋዬ ትርፌ አቶ ጌቱ
ሂርጳን በህግ በሰማያ በባልነት ስታገባው የውል አባት መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
በባል በኩል