You are on page 1of 2

ቀን

የ ጋብቻ ውሌ ስምምነት
ክፍሌ አንድ
የጋብቻ ውሌ አድራጊዎች ስም
1. አቶ (ስም እስከ አያት) /ዜግነት / አድራሻ ከተማ ----- ወረዳ ------ የቤት. ቁ
2. ወ/ሪት (ስም እስከ አያት) /ዜግነት / አድራሻ ከተማ ----- ወረዳ ------ የቤት. ቁ

ክፍሌ ሁሇት
ጠቅሊሊ ሁኔታ
2.1 የጋብቻውን ስነስርአት የፈፀምነው እንደ ባህሊችን መሰረት በ አዋጅ ቁጥር 79/2003 አንቀፅ 11 መሰረት የአካባቢው ሽማግላዎች
ባለበት በሁሇታችንም ወገን ቤተሰቦቻችንን በማስፈቀድ ነው፡፡
2.2 እኛ ተጋቢዎች ተዋደን እና ተፈቃቅደን ፡ በመግባባት በሀገራችን ባህሌ መሰረት ፡ ቤተሰቦች እና ምስክሮች በተገኙበት ይህንን የ ጋብቻ
ውሌ ስንፈፅም በ አዋጅ ቁጥር 79/2003 ከ አንቀፅ 17 እስከ 20 ያለትን የቤተሰብ ህጉን ድንጋጌዎች በማክበር ነው፡፡
ክፍሌ ሶስት
ስሇ ንብረት ባሇቤትነት እና አስተዳደር
3.1 ሁሇታችንም ተጋቢዎች ከ ትዳር በፊት በግሊችን ያፈራናቸው ንብረቶች የየግሊችን ሆነው በ ትዳሩ ውስጥ እንዲቀጥለ በ አዋጅ
ቁጥር 79/2003 አንቀፅ 68 መሰረት ተስማምተናሌ ፡፡ ስሇሆነም በ ባሌ ስም የግሌ ንብረትነት ተመዝግቦ የሚገኘው
ንብረት ማሇትም በ ----------ከተማ -------ወረዳ -----የቤት ቁጥር ----ተመዝግቦ የሚገኘው የመኖሪያ ቤት የባሌ የግሌ ንብረት ሆኖ
በትዳር ዘመኑ እንዲቀጥሌ በጋራ ተስማምተናሌ በተጨማሪም ፡ በሚስት ስም ተመዝግቦ የሚገኘው ተሸከርካሪ የ ሰላዳ
ቁጥር ---------------የሚስት የግሌ ንብረት ሆኖ በትዳር ዘመኑ እንዲቀጥሌ በጋራ ተስማምተናሌ፡፡

3.2 የ ግሌ ንብረት አስተዳደርን በተመሇከተ የ ንብረቱ ባሇቤት ተጋቢ የግለን ንብረት ያስተዳድራሌ ፡ የንብረቱን ገቢዎችም እራሱ
ይሰበስባሌ ፡፡ እንደ አስፈሊጊነቱ ውክሌና ሇ ትዳር አጋር ሉሰጥ ይችሊሌ ፡፡ በትዳር ውስጥ የምናፈራቸው ንብረቶች የጋራ ሆነው
ይቀጥሊለ ፡ በጋራ እናስተዳድራቸዋሇን ፡፡

ክፍሌ አራት
የተጋቢዎች ሀሊፊነት
4.1. እኛ ተጋቢዎች እርስ በርሳችን መቻቻሌ እና ሇመረዳዳት አሇብን
4.2 የቤተሰቡን አስተዳደር በተመሇተ የጋራ ሀሊፊነቶች አለብን ፡ በጠቅሊሊው በ አዋጅ ቁጥር 79/2003 አንቀፅ 60 ፤ 61 እና 62
መሰረት ሇ ተዳራችን መስመር ሁሇታችንም የበኩሊችንን አስተዋፅኦ ማበርከት አሇብን ፡፡
4.3 ይህ የጋብቻ ውሌ ከተፈራረምንበት ቀን ጀምሮ ፡ በፍትሀ-ብሄር ህግ ቁጥር 1731፣ 1732፤ 2005 እና አዋጅ ቁጥር 79/2003
አንቀፅ 11 መሰረት በመካከሊችን የፀና ነው ፡፡
የተጋቢዎች ፊርማ
ባሌ ሚስት

. . . .

ይህ የጋብቻ ውሌ ሲደረግ የነበሩ ምስክሮች


በ ባሌ ወገን በሚስት ወገን

1. ስም ፊርማ 1. ስም ፊርማ

2. ስም ፊርማ 2. ስም ፊርማ

You might also like