You are on page 1of 2

ነሀሴ 21 ቀን 2011 ዓ.

በተሻሻለዉ የቤተሰብ ህግ ቁጥር 213/92 መሰረት የተፈጸመ

የጋብቻ ውል ስምምነት
ተጋቢዎች ………………………. 1/አቶ ዳግላስ ወ/ስላሴ ሞላ

አድራሻ አ.አ ንፋስ ስልክ/ላ/ክ/ከተማ የቤ/ቁ/104/0526

2/ ንግስት በቀለ ዘዉዴ

አድራሻ በአ/ብ/ክ/መ/የሰ/ሸዋ መራቢቴ ወረዳ/ የቤ/ቁ

ተጋቢዎች ወደን እና ፈቅደን በተሻሻለው የቤተሰብ ህግ ቁጥር 213/92 መሰረት በሀገር ባህል የጋብቻ ውል
ፈጽመናል፡፡

እኔ አቶ ዳግላስ ወ/ስላሴ ሞላ ወ/ሪት ንግስት በቀለ ዘዉዴን በሚስትነት ሳገባት ሁለታችንም


ሰርተን በምናገኘዉ ገንዘብ ልንተዳደር ወደፊት የምናፈራውን ማንኛውንም የሚንቀሳቀስ እና
የማይንቀሳቀስ ንብረት የጋራ ሀብት የጋራ መተዳደሪያችን እና እኩል የማስተዳደር መብት ኖሮን
እንደምንጠቀምበት ተስማምቼ ያገባኋት መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ›፡፡

እኔ ወ/ሪት ንግስት በቀለ ዘዉዴ አቶ ዳግላስ ወ/ስላሴ ሞላን በባልነት ሳገባው ሁለታችንም
ሰርተን በምናገኘዉ ገንዘብ ልንተዳደር ወደፊት የምናፈራውን ማንኛውንም የሚንቀሳቀስ እና
የማይንቀሳቀስ ንብረት የጋራ ሀብት የጋራ መተዳደሪያችን እና እኩል የማስተዳደር መብት ኖሮን
እንደምንጠቀምበት ተስማምቼ ያገባሁት መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ›፡፡

ይህን የጋብቻ ውል ስምምነት

በባል በኩል
1/ አቶ ተመስጌን ሲሹ አጋ አድራሻ አ.አ ንፋስ ስልክ/ላ/ክ/ከተማ
የቤ/ቁ//1420

2/ አቶ ፊሊሞነ ገ/ስላሴ ሰገዶም አድራሻ አ.አ ንፋስ ስልክ/ላ/ክ/ከተማ የቤ/ቁ/-

በሚስት በኩል
3/ አቶ አቡ እሸቴ ብርሃኑ አድራሻ አ.አ ቂርቆስ ክ/ከተማ የቤ/ቁ-

4/ ወ/ሮ ገነት ተሾመ አየለ አድራሻ አ.አ ንፋስ ስልክ/ላ/ክ/ከተማ


የቤ/ቁ/- ናቸው ፡፡

እኛም ምስክሮች አቶ ዳግላስ ወ/ስላሴ ሞላ እና ወ/ሪት ንግስት በቀለ ዘዉዴ ሲጋቡ አይተን እና
ሰምተን በዚህ ውል ላይ በምስክርነት ላይ የፈረምን መሆናችንን በፊርማችን እናረጋግጣለን፡፡

ውልም በ 4 ኮፒ ተጽፎ በተጋቢዎች እጅ አንዳንድ ሲቀመጥ አንደገኛው ኮፒ ለሚመለከተው መ/ቤት


የሚሰጥ ሲሆን አንደገኛዉ ከኮፒ በ በመረጥነዉ ሽማግሌ አእጅ እንዲቀመጥ ድርገናል፡፡
የባል ፊርማ………………………………………………………. የሚስት
ፊርማ…………………………………………………..

የምስክሮች ፊርማ

1 …………………………………………………………….. 3………………………………………………………….

2 …………………………………………………………… 4………………………………………………………..

You might also like