You are on page 1of 1

የቤት ኪራይ ስምምነት ዉል

የአከራይ ተወካይ ፦ኣቶ እድሪስ ሀሰን. አድራሻ፦

ተከራይ: መምህር ሀይላይ ብርሃነ አድራሻ

የውሉ ዝርዝር ሁኔታ

እኛ አከራይና ተከራይ እየተባልን ስማችን እና አድራሻችን በዉሉ ላይ የተገለፀው ተዋዋዮች በፍህግ/ቁጥር

1731፣2005 2945 (1) መሰረት ከዚህ የሚከተለውን የቤት ኪራይ ውል ተዋዉለናል።

አንቀጽ እንድ

የውሉ ዓላማ

1, የኪራዩ ልክ በየወሩ 20,000( ሀያ ሺህ) ብር ሆኖ / በአጠቃላይ የኪራዩ ዘመን ለሶት

ዓመት ከ-----------------------------እስከ--------------------------ብቻ ነዉ፡

2 የኪራዩ አከፋፈል ዉሉን በፈፀምንበት ቀን የአንድ ዓመት ተኩል የኪራይ ዋጋ 360,000 (ስድስት መቶ ስልሳ ሺህ ብር)

በቅድሚያ ተከፍሏል

4. ለዉሉ ምክንያት የሆነዉ ቤት በሰመራ ከተማ ቀበሌ---------- ሎማ ህንፃ ጀርባ የሚገኝ ቤት ነው

አንቀጽ ሁለት

የኪራዩ ልክ እና የኪራዩ ዘመን

1.የኪራዩ ልክ በየወሩ 20,000( ሀያ ሺህ) ብር ሆኖ / በአጠቃላይ የኪራዩ ዘመን ለሶት

ዓመት በዚሁ የኪራይ መጠን ብቻ ይቀጥላል።

2. የኪራዩ አከፋፈል ዉሉን በፈፀምንበት ቀን የአንድ ዓመት ተኩል የኪራይ ዋጋ 360,000 (ስድስት መቶ ስልሳ ሺህ ብር)

በቅድሚያ ተከፍሏል።

አንቀጽ ሶስት

የመብራት፣ የውሃ የስልክ በተመለከተ

ተከራይ የተጠቀመበትን የውሃና መብራት የስልክ ክፍያ በቢሉ መሰረት ይከፍላል

You might also like