You are on page 1of 2

ቀን

የ ጋብቻ ውሌ
ክፍሌ አንድ የጋብቻ ውሌ አድራጊዎች ስም

1. አቶ አሇምሸት ማሞ አድራሻ ከተማ ----- ቀበላ ------ የቤት. ቁ


2. ወ/ሪት ሶስና አሰፋ አድራሻ ከተማ ----- ቀበላ ------ የቤት. ቁ

ክፍሌ ሁሇት ጠቅሊሊ ሁኔታ

1. የጋብቻውን ስነስርአት የፈፀምነው እንደ ባህሊችን መሰረት በ አዋጅ ቁጥር 79/2003 አንቀፅ 11 መሰረት የአካባቢው ሽማግላዎች
ባለበት በሁሇታችንም ወገን ቤተሰቦቻችንን በማስፈቀድ ነው፡፡

2. እኛ ተጋቢዎች ተዋደን እና ተፈቃቅደን ፡ በመግባባት በሀገራችን ባህሌ መሰረት ፡ ቤተሰቦች እና ምስክሮች በተገኙበት ይህንን የ ጋብቻ
ውሌ ስንፈፅም በ አዋጅ ቁጥር 79/2003 ከ አንቀፅ 17 እስከ 20 ያለትን የቤተሰብ ህጉን ድንጋጌዎች በማክበር ነው፡፡

ክፍሌ ሶስት ስሇ ንብረት ባሇቤትነት እና አስተዳደር

3. ሁሇታችንም ተጋቢዎች ከ ትዳር በፊት በግሊችን ያፈራናቸው ንብረቶች የየግሊችን ሆነው በ ትዳሩ ውስጥ እንዲቀጥለ በ አዋጅ ቁጥር
79/2003 አንቀፅ 68 መሰረት ተስማምተናሌ ፡፡ ስሇሆነም በ ባሌ የግሌ ንብረትነት ተመዝግበው የሚገኙትን ንብረቶች ማሇትም በ --
--------ከተማ -------ቀበላ -----የቤት ቁጥር ----ተመዝግቦ የሚገኘው የመኖሪያ ቤት እና በ አቶ አሇምሸት ማሞ ስም ተመዝግቦ
የሚገኘው ተሸከርካሪ የ ሰላዳ ቁጥር ------ -----የባሌ የግሌ ንብረት ሆኖ በትዳር ዘመኑ እንዲቀጥሌ በጋራ ተስማምተናሌ፡፡
4. የ ግሌ ንብረት አስተዳደርን በተመሇከተ የ ንብረቱ ባሇቤት ተጋቢ የግለን ንብረት ያስተዳድራሌ ፡ የንብረቱን ገቢዎችም እራሱ
ይሰበስባሌ ፡፡ እንደ አስፈሊጊነቱ ውክሌና ሇ ትዳር አጋር ሉሰጥ ይችሊሌ ፡፡
5. በትዳር ውስጥ የምናፈራቸው ንብረቶች የጋራ ሆነው ይቀጥሊለ ፡ በጋራ እናስተዳድራቸዋሇን ፡፡

ክፍሌ አራት የተጋቢዎች ሀሊፊነት


6. እኛ ተጋቢዎች እርስ በርሳችን መቻቻሌ እና ሇመረዳዳት አሇብን
7. የቤተሰቡን አስተዳደር በተመሇተ የጋራ ሀሊፊነቶች አለብን ፡ በጠቅሊሊው በ አዋጅ ቁጥር 79/2003 አንቀፅ 60. 61 እና 62 መሰረት
ሇ ተዳራችን መስመር ሁሇታችንም የበኩሊችንን አስተዋፅኦ ማበርከት አሇብን ፡፡

ይህ የጋብቻ ውሌ ከተፈራረምንበት ቀን ጀምሮ ፡ በፍትሀ-ብሄር ህግ ቁጥር 1731፣ 1732፤ 2005 እና አዋጅ ቁጥር 79/2003 አንቀፅ 11
መሰረት በመካከሊችን የፀና ነው ፡፡

ይህ የጋብቻ ውሌ ሲደረግ የነበሩ ምስክሮች

በ ባሌ ወገን በሚስት ወገን

1. ስም ፊርማ 1. ስም ፊርማ

2. ስም ፊርማ 2. ስም ፊርማ

You might also like