You are on page 1of 2

ቀን -----------------

የላሜራ ቤት ሽያጭ ውል ስምምነት

ውል ሰጪ፡- እምነት በስራ የኤክትሪክ ዕቃዎች መሸጫማህበር

1.ስም አቶ ስዩም ዳመነ ዜግነት፡ - ኢትዮጵያዊ

አድራሻ፡- ወላይታ ሶዶ ክ/ከተማ፡-መሃል ዋዱ አምባ ቀበሌ፡-ዋዱ

2. .ስም አቶ መስፍን ጉቡላ ዜግነት፡ - ኢትዮጵያዊ

አድራሻ፡- ወላይታ ሶዶ ክ/ከተማ፡-መሃል ዋዱ አምባ ቀበሌ፡-ዋዱ

3. ስም አቶ ፍቃዱ ጌታ ዜግነት፡ - ኢትዮጵያዊ

አድራሻ፡- ወላይታ ሶዶ ክ/ከተማ፡-መሃል ዋዱ አምባ ቀበሌ፡-ዋዱ.

4.ስም አቶ አድማሱ ዳመነ ዜግነት - ኢትዮጵያዊ/

አድራሻ፡- ወላይታ ሶዶ ክ/ከተማ፡-መሃል ዋዱ አምባ ቀበሌ፡-ዋዱ

5.ስም አቶ አሸናፊ አሰሌ ዜግነት - ኢትዮጵያዊ/

አድራሻ፡- ወላይታ ሶዶ ክ/ከተማ፡-መሃል ዋዱ አምባ ቀበሌ፡-ዋዱ

ውል ተቀባይ ፡-አቶ ፍቃዱ ጌታ

አድራሻ፡- ወላይታ ሶዶ ክ/ከተማ፡-መሃል ዋዱ አምባ ቀበሌ፡-ዋዱ

እኛ ሻጭ በስማችን ተመዝግቦ የሚገኘውን የላሜራ ቤት የተሰጠበት ቀን 2002 ዓ.ም የቦታ ስፋት 2 በ 4/ 8 ካ.ሜ የሆነውን
እና በደቡብ ክልል በወላታ ሶዶ ከተማ በመርካቶ ክፍለከተማ ቀበሌ ፋና የሚገኘውን ላሜራ ቤት ፡ በግዥ በብር
70,000 /በሰባ ሺህ /ብር ብቻ የሸጥን ሲሆን የገንዘቡን አከፋፈል በተመለከተ በዛሬው እለት የሽያጭ ገንዘብ ሙሉ
በሙሉ ማለትም /70,000 /በሰባ ሺህ ብር የተቀበልን ሲሆን ፡ ንብረቱን እና እስፈላጊ የሆነውን የሰነድ ማስርጃዎችን
ሙሉ በሙሉ ማስረከባቸውን በፊርማቸው እናረጋግጣለን፡፡

ይህ ውል ለላሜራ ቤት ተጋሪ አባል ለሆነው ውል ተቀባይ የሚሸጥበት ምክንያት የማህበሩ አባላት ለስራ በሚል ከውል ተቀባይ
ገንዘብ በመበደራቸውና ለመመለስ ባለመቻላቸው ምክንያት ለውል ተቀባይ የሚሸጡ እንደሆነ ይገልፃል፡፡

እኛ ሻጭም በዚህ በሸጥነው የላሜራ ቤት ላይ በእዳ እገዳ ይዤዋሇው ይገባኛል ባይ ተቃወዋሚ እና ተከራካሪ ወገን
ቢመጣ ተከራክረን መልስ የምንሰጥ ሲሆን የላሜራ ቤት ከመሸጡ በፊት የ መንግስት እዳም ሆነ ልዩ ልዩ ክፍያ
ማኝኛውም ነገር ቢኖር ተጠያቂ እኛ እራሳችን ከፋይ ልንሆን ስንል ተስማምተን ይህን የላሜራ ቤት ቤት የሸጥን መሆኑን
በፊርማችን እናረጋገጣለን ፡፡

እኔ ገዢ ከዚህ በታች የተጠቀስውን የላሜራ ቤት .የተሰጠበት ቀን 2002 ዓ.ም የቦታ ስፋት 2 በ 4 /8 ካ.ሜ የሆነውን እና
በደቡብ ክልል በወላታ ሶዶ ከተማ በመርካቶ ክፍለከተማ ቀበሌ ፋና የሚገኘውን ላሜራ ቤት ፡ በግዥ በብር 70,000 /በሰባ
ሺህ /ብር ብቻ የገዛው ሲሆን የገንዘቡን አከፋፈል በተመለከተ በዛሬው እለት የሽያጭ ገንዘቡን ሙሉ በሙሉ ማለትም
/70,000 /በሰባ ሺህ ብር ብቻ የገዛው ሲሆን የገንዘቡን አከፋፍል በተመለከተ በዛሬው እለት የሽያጩን ገንዘብ ሙሉ
ቀን -----------------
በሙሉ ማለትም 7 0,000 /በሰባ ሺህ ብር ለሻጮች የሰጠሁ ሲሆን ፡ ንብረቱን እና እስፈላጊ የሰነድ ማስርጃዎችን
ከሻጮች የተረከብኩ መሆኑን በዚህ ውል ተስማምተናል፡፡

ይህ ውል በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1731/2005/2266 መሰረት የተደረገ ነው ይህንን ውል ለማፍረስ የሚሞክር ወገን ቢኖር ዉሉን
ላከብረው ወገን በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1889 እና 1890/1892 መሰረት 120,000.00 /አንድ መቶ ሃያ ሺ ህ ብር የሚከፈል መሆኑ
በህግ ፊት የፀና ይሆናል፡፡

ይህን የሽያጭ ውል ስምምነት ስናደርግ የነበሩ ምስክሮች

1.ስም ፡ሙሉነሽ ባልቻ

ዜግነት/ኢትዮጵያዊ/ አድራሻ፡- ከተማ፡ ወላይታ ሶዶ ቀበሌ፡ ዋዱ

2.ስም፡ ምንተስኖት አበበ

ዜግነት/ኢትዮጵያዊ/ አድራሻ፡- ከተማ፡ወላይታ ሶዶ ቀበሌ፡ ዋዱ

እኛም ምሰክሮች ሻጭና ገዥ ተስማምተው የሽያጭ ውሉን ሲዋዋለና የሽያጩን ገንዘብ ሲቀበለ አይተን እና ሰምተን
በምስክርነት ፈርመናል፡፡

ሻጭ

1. ስም …………………… …………………… ፊርማ ……………………

2. ስም …………………… …………………… ፊርማ ……………………

3. ስም …………………… …………………… ፊርማ ……………………

4. ስም …………………… …………………… ፊርማ ……………………

5. ስም …………………… …………………… ፊርማ ……………………

ገዥ

1. ስም …………………… …………………… ፊርማ ……………………

ምስክሮች

1. ስም …………………… …………………… ፊርማ ……………………

2. ስም …………………… …………………… ፊርማ ……………………

You might also like