You are on page 1of 2

ተክሉ ታደሠ የኮንስትራክሽን መሳሪዎች ኪራይ

ቀን ____________

ቁጥር ___________

ለ ሚ መ ለ ከ ተ ው ሁሉ
ጉዳዩ፡- የስራ ልምድ መስጠትን ይመለከታል፡፡
አቶ ናትናኤል ሙሉ ገ/ስላሲ በድርጅታችን ውሰጥ በከባድ መኪና በሹፍርና ሲሰሩ ቆይተው በፍቃዳችው
ሰራን ሰለለቀቁ የስራ ልምድ እዲሰጣችው በ 03/06/2016 ዓ.ም በጠየቁበት መሰረት ይህንን የስራ ልምድ
ሰተናቸዋል፡፡

አቶ ናትናኤል ሙሉ ገ/ስላሲ በዚህ መስሪያ ቤት ከ 23/07/20012 ዓ.ም እስከ 19/04/2016 ዓ.ም ድረስ
በየወሩ 12,500 (አስራ ሁለት ሺ አምሰት መቶ ብር) እየተከፈላችው በሹፌርነት ሞያ ተቀጥረው የሰሩ ሲሆን
በስራችው ታታሪ፣ ታማኝ መሆናቸውን እየገለፅን በሄዱበት ሁሉ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላችው
እንመኛለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

ስራ አስኪያጅ
ተክሉ ታደሠ
ተክሉ ታደሠ የኮንስትራክሽን መሳሪዎች ኪራይ

የሥራ ምስክር ወረቀት

የሰራተኛው ሙሉ ስም ፍቃዱ ተስፋዬ

በድርጅቱ የተቀጠሩበት ቀን ህዳር 13.2009 ዓ.ም

የሥራ መደብ ካፓ

የሥራ ውሉ የተቋረጠበት ቀን ሐምሌ 20.2010 ዓ.ም

የቀን ክፍያ 120.00 (አንድ መቶ ሀያ ብር)

ሥራ የለቀቁበት ምክንያት ሥራው በመገባደዱ ምክንያት

በመስራቤታችን ባገለገሉበት ጊዜ የሚፈለግባቸውን የመንግስት የሥራ ግብር በገየወሩ


ከደሞዛቸው ላይ በመቀነስ ለሚመለከተው የግብር መ/ቤት ገቢ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

ሙሉጌታ ጌታቸው

You might also like