Professional Documents
Culture Documents
Letter 1
Letter 1
ቁጥር:
………………………………….
Ref. No.:
ቀን:
………………………………………
Date:
በአ/ቃ/ክ/ከተማ
አዲስአበባ
የጅርጅታችን፣ የሙሉጌታ ሰብለ እና ጓደኞቻቸው የህንፃ ኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጭ ህ /ሽ/ማ ሠራተኛ የሆኑት አቶ
ኢሳያስ እንዳለ ከመጋቢት 3/2012 ዓ.ም ጀምሮ በሳይት መሀንዲስነት(Site Engineer) ተቀጥረው እየሠሩ መሆኑ
ይታወቃል። ሆኖም ግን የነዋሪነት መታወቂያ ስለሌላቸው የተለያዩ አገልግሎት ማግኘት እና ሀላፊነታቸውን በአግባቡ
መወጣት ተስኗቸዋል። በመሆኑም ጽህፈት ቤታችሁ ይህን ችግራቸውን ተረድቶ አስፈላጊውን ትብብር
እንዲያደርግላቸው በአክብሮት እንጠይቃለን።
ከሠላምታ ጋር!
ሙሉጌታ በዛ
ዋ/ስ አስኪያጅ