You are on page 1of 1

Company Name: Document No.

ቶሚ ኢንጅነሪንግ OF/TE/ED/001
THOMY ENGINEERING
Doc Title Issue Page 1 of 1
Official letter No. 1

ቀን ________________

Date
Ref.no
ለወ/ሮ ሃይማኖት ሙላት

ጉዳዩ፡የስራ ግምት እና ክፍያን ስለማሳወቅ

እንደሚታወቀው በድርጅታችን ቶሚ ኢንጅነሪንግ እና በእርስዎ መካክል በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 08

በቤት ቁጥር/ኮርዲኔት 541 (X470926728 Y 1000715005)፣በይዞታ ቁጥር AA000100803584

ቦታ ላይ የG+3 መኖሪያ ቤት ለመገንባት በቀን 06/04/2015 ዓ.ም የቤት ግንባታ ውል ማድረጋችን

ይታወቃል። ከላይ በተጠቀሰው ውል መሰርት ድርጅታችን ቶሚ ኢንጅነሪንግ ግንባታ ፈቃድ ከተሰጠበት

ቀን ጀምሮ ስራውን በተቀመጠለት ስፔስፊኬሽን እና ዲዛይን መሰረት ሲያከናውን ቆይቷል። ሆኖም ግን

የተስሩ የድግግሞሽ ስራዎች እንዲሁም የዲዛይን ለውጥን ተከትለው የተሰሩ ስራዎች የተከፈለን

የቅድመ ክፍያ ስራውን ሊያስኬድልን ስላልቻለ እና በውላችን መሰርት የተቀመጠውን የቅድመ ክፍያ

ብር ተጠናቆ ባልመክፈሉ ምክንያት ስራውን ለማቆም ተገደናል ።

በዚህም ምክያት ከቀን 21/10/2015 ዓ.ም ጀምሮ ስራውን ማስኬድ ስላልቻለን እና በቅድመ ክፍያ ላይ

መግባባት ባለመቻላችን በእርስዎ በኩል በቀን 23/06/2015 ዓ.ም እስካሁን የተሰራውን ስራ የዋጋ

ግምት ሰርታችሁ ስጡኝ ባሉን መሰርት በእኛ ብኩል እስካሁን የተስራውን ስራ በውላችን ላይ

በተተከለው የዋጋ ዝርዝር መሰረት ስሌቱን ሰርተን ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ አድርገን የላክን መሆኑን

እናሳውቃለን።

ከስላምታ ጋር

You might also like