You are on page 1of 1

MT BUILDING CONSTRUCTION Plc.

ኤም.ቲ የህንፃ ኮንስራትራክሽን ሥራ ተቋራጭ ኃ/የተ/የግ/ማ

ቁጥር: M S / _ _ _ / 2 0 1 5
Ref. No.:

ቀን:_ _ _ / 0 8 / 2 0 1 5
Date:

በአ/ቃ/ክ/ከተማ

ለወረዳ 13 ህብረተሰብ ተሳትፎ በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

አዲስ አበባ

ጉዳዩ፦ የሳይት ርክክብ እንዲደረግልን ስለመጠየቅ

ጅርጅታችን፣ ኤም.ቲየህ/ኮን/ስ/ተ/ኃ/የተ/የግ/ማህበር በቱሉ ዲምቱ ማህበር ቤት ቁጥር 2 ብሎክ


1 ለሚያሰራው የዝናብ ውሃ ተፋሰስ ዲች ለመስራት ከጽ/ቤታችሁ ጋር በ28/06/2015 ዓ.ም.
ውል መግባቱ ይታወቃል። ስለሆነም በገባንው ውል መሰረት ሙሉበሙሉ ስራውን ሰላጠናቀቅን
የሳይት ርክክብ እንዲደረግልን ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን።

ከሠላምታ ጋር!

ብርሃኑ ገ/ሚካኤል

ዋ/ሥ አስኪያጅ

Mobil: +251966558408 ETHIOPIA


ADDIS ABABA

You might also like