Professional Documents
Culture Documents
6
6
ቀን ---------------------
ለዋ/ወ/አስ/ር ም/ቤት
ኮን፣
ቀን ---------------------
ለዋ/ወ/አስ/ር ም/ቤት
ኮን፣
መ/ቤታችን በ 2015 ዓ.ም በበጀት ምደባ ሲደረግ ከሚሰራው ስራ ጋር ያላገናዘበ የበጀት ምደባ መደረጉ
ይታወቃል፡፡ ስለሆነም አሁን ላይ
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ/----------/2015
ቀን 08/06/2015
ለዋወ/ገንዘብ ጽ/ቤት
ኮን፣
“ከሰላምታ ጋር”
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ/190/2015
ቀን 07/06/2015
ኮን
መ/ቤታችን የ 2015 ዓ.ም ግዥ እንድገዛን በተደጋጋሚ መጠየቁ ይታወቃል ፡፡ ይሁን እንጅ እስካሁን
የህትመት ፤ የኤሌክትሮኒክስ ፤ የጽዳት እቃ ግዥ ባለመፈጸሙ ምክንያት
ግልባጭ
ለዋ/ወ/አስ/ር/ ም/ቤት
ኮን
ከሰላምታ ጋር
ቀ
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ-----------------015
ቀን--------------------
ለዋ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት
ኮን፣
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው የዋ/ወ/ገቢዎች የኢ/ቴሌ ኮም ክፍያ ማለትም የታህሳስና የጥር
ወር 2015 የስልክ 0334430191 ብር 489.44( አራት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ብር 99/100 ሳንቲም )
የሲግታክስ የአገልግሎት ቁጥር 9990102483 ብር 1508.01( አንድ ሽህ አምስት መቶ ስምንት ብር
ከ 01/100 ሳንቲም) የኢንተርኔት የአገልግሎት ቁጥር 94100094184 1208.72 (አንድ ሽህ ሁለት መቶ
ስምንት ብር ከ 72/100 ሳንቲም ) ብር በአጠቃላይ በድምሩ 3206.72 ( ሶስት ሽህ ሁለት መቶ ስድስት
ብር ከ 72/100 ) በአቶ ካሳው አቸነፍ ስም ከበጀት ኮድ 6258 ላይ ወጭ ሆኖ እንዲከፈልልን ስንል
እንገልጻለን፡፡
“ከሰላምታ ጋር”
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ/187/015
ቀን 03 /06/015
ጋሸና፣
መንገዱን ተረክቦ እየሰራ ይገኛል ፡፡ ስለሆነም ፕሮጀክቱ ሲያሰራቸው የነበሩትን የሰራተኞች ደመወዝ
ስራ ግብር ማናበብ ወይም ማረጋገጥ ስለፈለግን በእናንተ ተቋም በኩል ያለውን የባንክ ስቴትመንት
እንጠይቃለን ፡፡
ከሰላምታ ጋር
ቁጥር ዋ/ወ/186/2015
ቀን 03/06/015
ኮን
የሚያደርጋቸው
ጨምሮ
2. የመንግስት ሰራተኞች ወርሃዊ የስራ ግብር ሪፖርት በመጨመርና በመቀነስ የሚያሳይ መሆኑን
ውሳኔ ስለሚያስፈልግ ወረዳው ማገኘት ያለበትን ቫት መሰብሰብ እንድችል ወይም የሌላ ወረዳ
ግልባጭ
ለዋ/ወ/አስ/ር/ም/ቤት
ከሰላምታ ጋር
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ/187/015
ቀን 03 / 06/015
ኮን
መንገዱን ተረክቦ እየሰራ ይገኛል ፡፡ ስለሆነም ፕሮጀክቱ ሲያሰራቸው የነበሩትን የሰራተኞች ደመወዝ
ስራ ግብር ማናበብ ወይም ማረጋገጥ ስለፈለግን በእናንተ ተቋም በኩል ያለውን የባንክ ስቴትመንት
እንጠይቃለን ፡፡
ከሰላምታ ጋር
ለአቶ ሳሙኤል ካሳ
ባሉበት፣
ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የ 2014 በጀት አመትና የ 2015 በጀት አመት የ 1 ኛ ሩብ ዓመት ግብር ይግባኝ
ኮሚቴ የወሰነው ውሳኔ ቅጣትና ወለድ ተነስቶ ዋናውን እንድከፍሉ የተወሰነበዎት ስለሆነ ያለበዎትን
“ከሰላምታ ጋር”
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ/--------/2015
ቀን 09/05/2015
ለዋ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ኮን፣
“ከሰላምታ ጋር”
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ/--------/2015
ቀን / /2015
ኮን፣
በወረራው ምልክንያት በወረዳችን የደረሰው መጠነ ሰፊ ጉዳቶች መከሰቱ አገር ያወቀው ጉዳይ ሲሆን ከደረሱ
ጥቃቶች መካከል በእምነት ተቋማት ላይ የጥቃቱ አካል መሆናቸው ግልጽ ነው፡፡
እንደ ወረዳችን ከፍተኛ ጉዳትን ያስተናገደው መለይ ቀበሌ ላይ የቅ/መድሀኒያለም ቤተ-ክርስትያን ከደረሰበት
ውድመት በጎ እና ቅን አሳቢ በሆኑት የሀገረ ስብከታችን ጳጳስ በሆኑት አባት አስተባባሪነት እንዲሁም ለእምነታቸው
ቀናኢ በሆኑ ኣማኞች ቅ/ቤተክርስትያኗ ዳግም እየተሰራች ያለች ቢሆንም ከዚህ ስራ ጋር ተያይዞ እንደ ዋድላ ወረዳ
ገቢዎች ጽ/ቤት መረጃ ያስፈለገን ሲሆን
‹‹ ከሰላምታ ጋር ››
ግልባጭ
ለሰ/ወሎ/ሀገረ-ስብከት
ወ/ያ
ለዋ/ወ/ንግድ ኢ/ጽ/ቤት
ለዋ/ወ/ፖሊስ ጽ/ቤት
ኮን
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ 198/015
ቀን 10/06/015
ወልድያ
መስሪያ ቤታችን በአዋጅ በተሰጠው መሰረት ልዩልዩ ገቢዎችን የሚሰበስብ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም
በወረዳችን በተቋቋመው ኬላ በኩል የተፈታታ መኪና የያዘ ባለሃብት ያለምንም ንግድ በማስተላለፍ ላይ
እያለ በኬላዎች በበኩል ተይዞ በወረዳ ጽ/ቤት በቁጥጥር ስር ተደርጎ በወቅቱ ንግድ ፈቃድ ሳይዝ
በማናቀሳቀስ ላይ እያለ ኬላ ላይ መያዙን ትክክል አለመሆኑን አምኖበት አስተዳደራዊ ቅጣት ከፍየ
እንድወጣ ይህንም በህግ ላልጠይቅ የሚል ማመልከቻ በማቅረቡ የተወሰነውን አስተዳደራዊ ቅጣት
ለጽ/ቤታችን ከከፈለ በኋላ ጽ/ቤታችን የተከሰሰ ስለሆነ የክስ ቻርጁንና በህግ ላልጠይቅ በማለት
ያመለከተበትን መመልከቻ አያይዘን የላክን ስለሆነ ዞኑ ተቋሙን ወክሎ ምላሽ እንድሰጥና እንድከራከር
የላክን መሆናችን እንገልጻለን
ከሰላምታ ጋር
ቁጥር ---------------------------
ቀን ----------------------------
ለዋ/ወ/አስ/ም/ቤት
ኮን፣
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው የዋ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር
241/2008 ዓ.ም በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተለያዩ ገቢዎችን ለመሰብሰብ በ 2012 ዓ.ም ከአስተዳደር
ምክር ቤቱ ጋር በመግባባት ለኬላ ጠባቂዎች ተጨማሪ መሂ 1 በመስጠት የትራፊክ ቅጣትን ደርበው
እንዲሰበስቡና ተመላሺ 15% እንዲሰጣቸው በመግባባት እስከ 2015 ዓ.ም ድረስ 017 እና 020 ገንዘብ
በመሰብሰብ ገቢ ቢያደርጉም ተመላሺ ባለመሰጠታቸው ገቢው የተቋረጠ ስለሆነ አስ/ም/ቤቱ የጉዳዩን
አሳሳቢነት በመረዳት ቀሪ ገንዘቡንም በመስጠትና በቀጣይ 6 ወር ለሚሰበሰቡትም በጀት እንዲመደብልን
ለመነሻ የሚሆን መረጃ ለመስጠት 017=41,892.50 ተሰብስቦ ገቢ የተደረገ 020=97,725 የተሰበሰበ
ገንዘብ ገቢ የተደረገ ነው፡፡
ስለሆነም ገቢያችን ለማሳደግ ሲባል ይህ በጀት በአስቸኳይ ተመድቦ ገቢውን እንድሰበሰብ ስል በትህትና
እጠይቃለሁ፡፡
“ከሰላምታ ጋር”
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ/0181/015
ቀን 03/05/2015
ለዋ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት
ኮን፣
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው የዋ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት ተሸከርካሪ ወልደያ ለእግር ሰርቪስ
ስለምትሄድ በመንገድ ላይ የሚሞላ ነዳጂ ከበጀት ኮድ 6217 ላይ 2955 (ሁለት ሽህ ዘጠኝ መቶ
ሀምሳ አምስት ብር) በአቶ ካሳው አበባው ስም እንዲሰጥልን እንጠይቃለን፡፡
“ከሰላምታ ጋር”
ቁጥር --------------------015
ቀን -----------------015
ለሚመለከተው ሁሉ
ወረዳችን ከባ/ዳር ወልዲያና ከሰቆጣ አዲስ አበባ አቋርጠው የሚያልፉ መንገዶች ተጠቃሚ መሆኑ
ይታወቃል ፡፡ በመሆኑም በመንገዶቹ በህገ-ወጥ የሚተላለፉ ቁሳቁስና የንግድ እቃዎች እንድሁም የህገ
ወጥ ሰዎች ዝውውር ሊተላለፉበት ስለሚችሉ መንገዶቹን ማስጠበቅ የግድ ሆኖ ተገኝቷል
ስለሆነም
የኬላ መቆጣጣሪያ በወረዳው አስ/ር ም/ቤት ተወያይቶ እንድቋቋሙ ያደረገ መሆኑን እያሳሰብን
በተጠቀሱት ኬላዎች ላይ ማንኛውም ለንግድ ስራ የሚንቀሳቀሱ እቃዎች ማቴሪያሎች የደንና የማዕድን
፣ የከሰል የቁም እንሰሳት የፋብሪካ ውጤቶች የህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ጭምር ወዘተ ኬላዎቹ
እንድሰሩ የተቋቋሙ መሆኑን እያሳወቅን ኬላ ጠባቂዎቹ 24 ስአት በመጠበቅ መኪናዎች ተጭነው
በሚያለፉበት ስአት ፈትሸው እንድያልፉ የተወሰነ ሰለሆነ በተጠቀሱት መንገዶች የምትጓጓዙ ሆነ
የምታስተላልፍ አካላት ለፍተሻ አስፈላጊውን ትብብር እንድታደርጉ እየጠየቅን የዋወ/ ሰላም ደህንነት
፤ፖሊስና ፤ሚሊሻ ጽ/ቤትም ለኬላ ጠባቂዎቹ አስፈላጊውን እገዛና ትብብር እንድታደርጉላቸው
እያገለጽኩ ከላይ የተጠቀሳችሁ ኬላ ተቆጣጣሪዎች ሰራውን በትኩረት በመስራት ማንኛውም ተላላፊ
መኪና እየተፈተሸ እንድያልፍ እንድታደርጉ አሳስባለሁ፡፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
ለዋ/ወ/ሰላምና ደህንነት ጽ/ቤት
ለዋ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት
ኮን
ቁጥር -----------------------
ቀን -------------------------
ለዋ/ወ/አስ/ም/ቤት
ኮን፣
በወረዳችን ያሉት ህገ-ወጥ ንግድ ዝውውር ለመከታተልና ለመቆጣጠር ይችል ዘንድ ተሻጋሪና አቋራጭ
መንገዶች በኬላ እንድጠበቁ የተደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ለኬላ ተቆጣጣሪዎች ማረፊያ
የሚሰራ ቆርቆሮና ሚስማር የሚያስፈልግ በመሆኑ
1. የሀሙሲት ኬላ 10 ቆርቆሮ
2. ለደለንጋ ኬላ 10 ቆርቆሮ
3. ለአርቢት ኬላ 10 ቆርቆሮ በድምሩ 30 ቆርቆሮና እንድሁም ግማሽ የቆርቆሮ ና 1 የግድግዳ
ሚስማር እንድሰጥና ማረፊያውን እንድሰራ እንጠይቃለን፡፡
“ከሰላምታ ጋር”
ግልባጭ//
ለዋ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት
ለዋ/ወ/ አስ/ር ጽቤት
ኮን፣
አቶ ----------------------
/ / /
በዋ ወ አስ ር
/ /
የዋ ወ ገቢዎች ጽ ቤት/
የሀሙሲት ኬላ ተቆታጣሪ
/
የጽ ቤቱ ሀላፊ ስም ------------
ፊርማ -----
ማህተም
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ/0165/2015
ቀን 20/04/2015
ለዋ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት
ኮን፣
“ከሰላምታ ጋር”
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ/------/2015
ቀን 13/04/2015
ለዋ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት
ኮን፣
“ከሰላምታ ጋር”
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ/------/2015
ቀን 13/04/2015
ለዋ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት
ኮን፣
“ከሰላምታ ጋር”
ቁጥር --------------------------
ቀን -----------------------
ኮን፣
የዋድላ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ወረዳዊ የሆነውን እጅግ በጣም ግዙፍ የሆነ እቅድ መሰጠቱ ይታወቃል፡፡
ምንም እንኳን የተሰጠው እቅድ ወረዳዊ የሆነውን አቅምን ያገናዘበ አለመሆኑ በተደጋጋሚ የተቋሙም
ነገር ግን አቅም በፈቀደ መንገድ ገቢ የት አካባቢ ይገኛል ብሎ አቅዶ የሂደቱን ሙያተኛ አሰ ማርቶ
ከየትኛውም ግዜ በበለጠ መንገድ ይህንን እንቅልፍ የሚነሳ ተግባርን ከወትሮው በተለየ መንገድ
በመስራት ውጤት ማምጣት ይጠበቃል ይሄንን ተግባር ደግሞ ገቢንና የገቢ አማራጮችን በመጠቀም
በቀን መሰብሰብ ከሚጠበቀው እቅድ አንጻር በዞኑ ውስጥ ምንም ስራ ያልተሰራበት ወረዳ በተከታታይ
ዋድላ ሲሆን ይህ ደግሞ በዞን ከፍተኛ አመራርም ጭምር ያስወቀሰ አሰራር ነው፡፡
በመሰረታዊነት ተግባር አለመወጣት የዞኑን ከፍተኛ አመራር ስለመወቀስ ሳይሆን ወረዳውን የተሰጠንን
ተግባር ባለመወጣት ከፍተኛ የሆነ የበጀት ቀውስ ውስጥ የተገባ መሆኑን በመረዳት
1. በስራሂደቱ በከፍተኛ ሁኔታ ካሉት ተግባር አንዱ የገቢ አማራጭን በመጠቀም በቀን የተሰጠንን
እቅድ ለማስፈጸም ለባለሙያዎች ስራን አከፋፍሉ የሚፈለገውን እቅድ በተቻለ መጠን ማሳካት
አስተባባሪነቱ ለተቋሙም ይሁን ለዞን ሪፖርት በቴሌግራም ማድረግ ፍላጎት ሳይሆን ግዴታ
ተቋሙ መመሪያ ቁጥር 15/2004 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከሰራ ሂደት አስተባባሪነት
እንድትገባ እገልጻለሁ፡፡
“ከሰላምታ ጋር”
ግልባጭ //
ወልደያ፣
ለዋ/ወ/አስ/ም/ቤት
ለዋ/ወ/ብልጽግና ጽ/ቤት
ኮን
ቁጥር ---------------------
ቀን -----------------------
ወልደያ፣
የዋድላ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ ትልቅ እቅድ ተሰጥቶት ይህንን እቅድ ለማሳካት
ከመቸውም በላይ የተቋሙ ሰራተኛ እንድሁም የተቋሙ ማኔጅመንት አባላት አቅምን አሟጦ እየሰራ ያለ
ሲሆን ለዚህ ተግባር ለመወጣት በዞኑ በኩል
1. በዞን ደረጃ የተሰጠን ከፍተኛ የሆነ እቅድ ነው ለዚህ መነሻው ደግሞ የአርሶ አደሩ የእርሻ ስራ ግብር
በእጥፍ እንደሚጨምር ታሳቢ ያደረገ ቢሆንም ጉዳዩ በክልሉ ችግር ምክንያት ተፈጻሚ ሊሆን
አልቻለም ይህ እንዳለ ሆኖ አሁን ባለው ተግባር የተሻለ አፈጻጸም እንዲኖር የእርሻ ስራ ግብር እንደ
አንድ ተግባር ተይዞ በተቻለ መጠን እንደ ቀበሌዎቻችን ብዛት ታይቶ የኦዲት ስራ መስራት ቢቻል
2. ከጋሸና ጨጎማ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት በተለያየ ወቅት የሰራተኛውን የስራ ግብር ለወረዳው እያስገባ
እንዳልሆነ በተደጋጋሚ ለዞን መምሪያ የገለጽን ቢሆንም ይህንን ችግር ከግምት ውስጥ በማስገባት
በዞኑ ያለውን የህግ ባለሙያ ድጋፍ እንድሁም ዞኑ እንደ አንድ ከፍተኛ ተግባር ይዞ ዞን ባለ ው ስራ
አስፈጻሚ ትኩረት እንድያገኝና ወደ ትግበራ እንድገባ ዞናችን ከመቸውም በላይ ሊደግፈን ይገባል
3. በዞን ደረጃ ምላሽ እንዲሰጣቸው የሚላኩ ለተቋሙ እጅጉን የሚጠቅም ከፍተኛ የሆነ ድርሻ ያለው
ተግባር ለምሳሌ የአቶ በሩ በላይ ፋይል በይግባኝ ፋይሉ ዞን ላይ ያለ ቢሆንም እስከ አሁን ድረስ ምንም
አይነት ምላሽ አለመሰጠቱ ከ 2013 የኦዲት ግኝት ጋር ተያይዞ በ 2014 በጀት ዓመት በወራሪው
ምክንያት ንብረታችን ወድሟ በሚል ምክንያት ቁርጥ ያለ መልስ ባለመሰጠቱ ምክንያት ተግባሩ
እየዋለ ባደረ ቁጥር ተግባሩ ለተቋሙ ፈተና እየሆነ መጥቷል ስለዚህ እንደነዚህ አይነት ተግባራት ቶሎ
ምላሽ በመስጠት ተቋሙ ወደ ቀጣዩ ስራ የሚሸጋገርበት ሁኔታ ዞኑ በትብብር ሊፈጥን ይገባል፡፡
በአጠቃላይ ከላይ የተሰጠቀሱትን ነጥቦች ሌሎችንም በማካተት የድጋፍ እና ክትትል ስራዎችን በየስራ
ሂደቱ እንድሁም በተቋም ደረጃ እንዲሰራ በአክብሮት እጠይቃለሁ፡፡
“ከሰላምታ ጋር”
ግልባጭ //
ለዋ/ወ/አስተዳደር ም/ቤት
ለሁሉም የስራ ሂደቶቻችን
ኮን፣
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ/------/2015
ቀን 13/04/2015
ለዋ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት
ኮን፣
ጉዳዩ፡- የስልክ የሲግታክስ እና የኢንተርኔት ክፍያ እንዲከፈልልን ስለመጠየቅ፣
“ከሰላምታ ጋር”
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ/------/2015
ቀን 13/04/2015
ባሉበት፣
“ከሰላምታ ጋር”
ግልባጭ//
ለዋ/ወ/አስ/ም/ቤት
ለዋ/ወ/ብልጽግና ጽ/ቤት
ለዋ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት
ኮን ፣
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ/------/2015
ቀን ---/---/2015
ለዋወ/ገንዘብ ጽ/ቤት
ኮን፣
04270 የእግር ሰርቪስ ስለደረሰ የሚያስፈልገውን ዘይታ ዘይቶች ከበጀት ኮድ 6217 ላይ ተገዝቶ ሰርቪስ
እንድሆን እንጠይቃለን ፡፡
6. ግሪስ =4 ኪሎ
8. የዘይት ፊልትሮ - 01
“ከሰላምታ ጋር”
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ/0151/2015
ቀን 07/04/2015
ለዋወ/ገንዘብ ጽ/ቤት
ኮን፣
“ከሰላምታ ጋር”
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ/0150/2015
ቀን 07/03/2015
ለአቶ ደስታየ ሞላ
ኮን፣
የገቢ ተቋም አንዱ ተግባር የሆነው የእርሻ ስራ ገቢን በአግባቡ በተደፈለገው ልክ ለመሰብሰብ ያመች
ዘንድ በተቋሙ ውስጥ ያለው የሰው ሀይል አንደ ሁልጊዜው ስራን በመከፋፈል ተግባርን መወጣት
ለዋ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት ሰራተኛ አዲስ ተግባር አይደለም፡፡
በዚህ መሰረት ወቅታዊ የሆነውን የእርሻ ስራ ግብርም እንዲሁም በቀበሌው ውስጥ ያሉ የወፍጮ ስራ
እየሰሩ ያሉ ነጋዴ መረጃን አንዱ ተግባራችን በመሆኑ ጉዳዩን በትኩረት ተወስዶ እርሰዎ በወረዳው
ካሉት ቀበሌዎች 01 ፣ 02 ፣03፣04፣05 የተመደቡ መሆኑን አውቀው በዚህ ቀበሌ ላይ ደብሞ ምደባ
የተሰጣቸው የወረዳ አመራሮችም 01 ገጠር አቶ ዋሲሁንእና ማህሌት 02 አቶ በለጠ ዘሩ 03 ወ/ሮ ዘውዴ
04 ወ/ሮ አረጋሽ 05 አቶ ሞገስ ስለሆኑ ከእነዚህ ምድብተኛ አመራር ጋር በመቀናጀት ውጤታማ ስራን
በመስራት ተግባሩን በስኬት እንዲጠናቀቅ እንዲደረግ እገልጻለሁ፡፡
“ከሰላምታ ጋር”
ግልባጭ //
ለሰ/ወ/ዞን ገቢዎች መምሪያ
ወልደያ፣
ለዋ/ወ/አስ/ም/ቤት
ኮን፣
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ/0150/2015
ቀን 07/03/2015
ኮን፣
የገቢ ተቋም አንዱ ተግባር የሆነው የእርሻ ስራ ገቢን በአግባቡ በተደፈለገው ልክ ለመሰብሰብ ያመች
ዘንድ በተቋሙ ውስጥ ያለው የሰው ሀይል አንደ ሁልጊዜው ስራን በመከፋፈል ተግባርን መወጣት
ለዋ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት ሰራተኛ አዲስ ተግባር አይደለም፡፡
በዚህ መሰረት ወቅታዊ የሆነውን የእርሻ ስራ ግብርም እንዲሁም በቀበሌው ውስጥ ያሉ የወፍጮ ስራ
እየሰሩ ያሉ ነጋዴ መረጃን አንዱ ተግባራችን በመሆኑ ጉዳዩን በትኩረት ተወስዶ እርሰዎ በወረዳው
ካሉት ቀበሌዎች 06፣08፣09፣022፣027 የተመደቡ መሆኑን አውቀው በዚህ ቀበሌ ላይ ደብሞ ምደባ
የተሰጣቸው የወረዳ አመራሮችም 06 ሙሉየ 07 አቶ ጌታቸው መኩሪያ 08 አቶ ምስጋናው አሰፋ 09
ዋ/ሳ/አማረ 022 እና 023 አቶ ዩናስ ስለሆኑ ከእነዚህ ምድብተኛ አመራር ጋር በመቀናጀት ውጤታማ
ስራን በመስራት ተግባሩን በስኬት እንዲጠናቀቅ እንዲደረግ እገልጻለሁ፡፡
“ከሰላምታ ጋር”
ግልባጭ //
ለዋ/ወ/አስ/ም/ቤት
ኮን፣
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ/0150/2015
ቀን 07/03/2015
ኮን፣
የገቢ ተቋም አንዱ ተግባር የሆነው የእርሻ ስራ ገቢን በአግባቡ በተደፈለገው ልክ ለመሰብሰብ ያመች
ዘንድ በተቋሙ ውስጥ ያለው የሰው ሀይል አንደ ሁልጊዜው ስራን በመከፋፈል ተግባርን መወጣት
ለዋ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት ሰራተኛ አዲስ ተግባር አይደለም፡፡
በዚህ መሰረት ወቅታዊ የሆነውን የእርሻ ስራ ግብርም እንዲሁም በቀበሌው ውስጥ ያሉ የወፍጮ ስራ
እየሰሩ ያሉ ነጋዴ መረጃን አንዱ ተግባራችን በመሆኑ ጉዳዩን በትኩረት ተወስዶ እርሰዎ በወረዳው
ካሉት ቀበሌዎች 010፣011፣021፣020፣012 የተመደቡ መሆኑን አውቀው በዚህ ቀበሌ ላይ ደብሞ ምደባ
የተሰጣቸው የወረዳ አመራሮችም 010 አቶ መከታው 011 አቶ አቹየ 012 አቶ መካሽ 020 አቶ ተዘራ
ገሰሰ 021 አቶ ቢራራ ስለሆኑ ከእነዚህ ምድብተኛ አመራር ጋር በመቀናጀት ውጤታማ ስራን በመስራት
ተግባሩን በስኬት እንዲጠናቀቅ እንዲደረግ እገልጻለሁ፡፡
“ከሰላምታ ጋር”
ግልባጭ //
ወልደያ፣
ለዋ/ወ/አስ/ም/ቤት
ኮን፣
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ/0150/2015
ቀን 07/03/2015
ኮን፣
የገቢ ተቋም አንዱ ተግባር የሆነው የእርሻ ስራ ገቢን በአግባቡ በተደፈለገው ልክ ለመሰብሰብ ያመች
ዘንድ በተቋሙ ውስጥ ያለው የሰው ሀይል አንደ ሁልጊዜው ስራን በመከፋፈል ተግባርን መወጣት
ለዋ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት ሰራተኛ አዲስ ተግባር አይደለም፡፡
በዚህ መሰረት ወቅታዊ የሆነውን የእርሻ ስራ ግብርም እንዲሁም በቀበሌው ውስጥ ያሉ የወፍጮ ስራ
እየሰሩ ያሉ ነጋዴ መረጃን አንዱ ተግባራችን በመሆኑ ጉዳዩን በትኩረት ተወስዶ እርሰዎ በወረዳው
ካሉት ቀበሌዎች 014፣015፣016፣017፣018 የተመደቡ መሆኑን አውቀው በዚህ ቀበሌ ላይ ደብሞ ምደባ
የተሰጣቸው የወረዳ አመራሮችም 014 አቶ ሀብታም መለሰ 015 አቶ ብርሀኑ ማሩ 016 አቶ
ወንድምነው አማረ 017 ሳ/በላይነው አለሙ 018 አቶ መልካሙ ሞሌ ስለሆኑ ከእነዚህ ምድብተኛ
አመራር ጋር በመቀናጀት ውጤታማ ስራን በመስራት ተግባሩን በስኬት እንዲጠናቀቅ እንዲደረግ
እገልጻለሁ፡፡
“ከሰላምታ ጋር”
ግልባጭ //
ወልደያ፣
ለዋ/ወ/አስ/ም/ቤት
ኮን፣
ቁጥር --------------------
ቀን ----------------------
ኮን፣
የገቢ ተቋም አንዱ ተግባር የሆነው የእርሻ ስራ ገቢን በአግባቡ በተደፈለገው ልክ ለመሰብሰብ ያመች
ዘንድ በተቋሙ ውስጥ ያለው የሰው ሀይል አንደ ሁልጊዜው ስራን በመከፋፈል ተግባርን መወጣት
ለዋ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት ሰራተኛ አዲስ ተግባር አይደለም፡፡
በዚህ መሰረት ወቅታዊ የሆነውን የእርሻ ስራ ግብርም እንዲሁም በቀበሌው ውስጥ ያሉ የወፍጮ ስራ
እየሰሩ ያሉ ነጋዴ መረጃን አንዱ ተግባራችን በመሆኑ ጉዳዩን በትኩረት ተወስዶ እርሰዎ በወረዳው
ካሉት ቀበሌዎች 014፣015፣016፣017፣018 የተመደቡ መሆኑን አውቀው በዚህ ቀበሌ ላይ ደብሞ ምደባ
የተሰጣቸው የወረዳ አመራሮችም 014 አቶ ሀብታም መለሰ 015 አቶ ብርሀኑ ማሩ 016 አቶ
ወንድምነው አማረ 017 ሳ/በላይነው አለሙ 018 አቶ መልካሙ ሞሌ ስለሆኑ ከእነዚህ ምድብተኛ
አመራር ጋር በመቀናጀት ውጤታማ ስራን በመስራት ተግባሩን በስኬት እንዲጠናቀቅ እንዲደረግ
እገልጻለሁ፡፡
“ከሰላምታ ጋር”
ግልባጭ //
ወልደያ፣
ቁጥር --------------------
ቀን ----------------------
ለአቶ -----------------------------------
ኮን፣
የገቢ ተቋም አንዱ ተግባር የሆነው የእርሻ ስራ ገቢን በአግባቡ በተደፈለገው ልክ ለመሰብሰብ ያመች
ዘንድ በተቋሙ ውስጥ ያለው የሰው ሀይል አንደ ሁልጊዜው ስራን በመከፋፈል ተግባርን መወጣት
ለዋ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት ሰራተኛ አዲስ ተግባር አይደለም፡፡
በዚህ መሰረት ወቅታዊ የሆነውን የእርሻ ስራ ግብርም እንዲሁም በቀበሌው ውስጥ ያሉ የወፍጮ ስራ
እየሰሩ ያሉ ነጋዴ መረጃን አንዱ ተግባራችን በመሆኑ ጉዳዩን በትኩረት ተወስዶ እርሰዎ በወረዳው
ካሉት ቀበሌዎች ------------ የተመደቡ መሆኑን አውቀው በዚህ ቀበሌ ላይ ደብሞ ምደባ የተሰጣቸው
የወረዳ አመራሮችም ----- ስለሆኑ ከእነዚህ ምድብተኛ አመራር ጋር በመቀናጀት ውጤታማ ስራን
በመስራት ተግባሩን በስኬት እንዲጠናቀቅ እንዲደረግ እገልጻለሁ፡፡
“ከሰላምታ ጋር”
ግልባጭ //
ወልደያ፣
ቁጥር --------------------
ቀን ----------------------
ለዋ/ወ/ፓሊስ ጽ/ቤት
ኮን፣
የዋድላ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት መኪና የሆነቸው ኮድ 4 የታርጋ ቁጥር 04270 መኪና የትግራይ ወራሪ
ሀይልን ለመዋጋት ሲል መስዋዕት የሆነው አቶ ያረጋል ሁኔ አስከሬኑን ለማምጣት በቀን 28/03/2015
ወደ ግንባር የሄደ ሲሆን በዚሁ ዕለት በተተኮሰ ጥይት የመኪናዋ የኋላ መስታወት ሙሉ በሙሉ
እንዲሁም ጋቢና ጣሪያ በጥይት የተመታ መሆኑን እየገለጽን ድርጊቱ በፈጸሙት አካላቶች ላይ ፓሊስ
የእርምት እርምጃ እንዲወሰድልን እንገልጻለን፡፡
“ከሰላምታ ጋር”
ግልባጭ//
ለዋ/ወ/አስ/ም/ቤት
ለዋ/ወ/ብልጽግና ፓርቲጽ/ቤት
ኮን፣
ቁጥር --------------------
ቀን ----------------------
ለዋ/ወ/ፓሊስ ጽ/ቤት
ለታክቲክ ምርመራ ክፍል
ኮን፣
የዋድላ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ኮድ 4 የታርጋ ቁጥር 04270 የሆነችው መኪናየትግራይ ወራሪ ሀይልን
ለመዋጋት ሲል መስዋዓት የሆነውን አቶ ያረጋል ሁኔን አስከሬንን ለማምጣት የወረዳው አስተዳዳሪ
በሆኑት በአቶ መንጥር ዘሩ አማካኝነት የትዳሩ አጋር የሆኑት ወ/ሮ ብርቱኳን ካሳዬ መ/ሬ ሰማኝ
ተ/ማርያም አቶ ዋሴ ካሳ ረ/ኢ/ር ሀብታም ማዘንጊያው ከመኪናው ጋር አብረው እንደነበሩ የተሸከርካሪ
ባለሙያው ካሳሁን አበባው የገለጹለን ሲሆን በቀን 28/03/2015 ዓ.ም የሟች አስከሬንን ጭነው
በሚመጡበት ወቅት የመኪናዋን የኋላ መስታውት ሙሉ ለሙሉ ከጥቅም ውጭ እንዲሁም
የመኪናዋ በሹፌሩ በኩል ያለው ጣርያ በጥይት በመበሳቱ ምክንያት ጣርያው የተቀደደ ሲሆን
የወረዳው ፖሊስ ጉዳዩን በማጣራት ምልሽ እንዲሰጠን ስል እግልጻለሁ ፡፡
‹‹ ከሰላምታ ጋር ››
ቁጥር --------------------
ቀን ----------------------
ኮን፣
‹‹ ከሰላምታ ጋር ››
የግብር ከፋዮችን መረጃ በማጥራትና በመለየት በግብር አወ /አሰ/ክት ዋና የስራ ሂደት ጋር ተናባቢ እንዲሆን ማድረግ
የሚቀርቡ የቅሬታና የይግባኝ አቤቱታዎቻችን በስታንዳርድ መሰረት ሙሉ በሙሉ መፍታትና ምላሽ መስጠት
የሲግታስ መስመርና የጣት አሻራ መሳሪያ አገልግሎት ቀጣይነት ክትትልና ድጋፍ ማድረግ
የውዝፍ ግብርና መረጃና የግብር ከፋይ መረጃ በተዘጋጀው ሶፍትዌር መመዝገብ
የደረጃ ሀ እ ና ለ የቫትና ቲኦቲ ስራ ግብር እና ግብር እና የንግድ ትርፍ ግብር salf assmessment REassmessment
እና Estimate assessment በሲግታክስ እንዲሰራ ድጋፍና ክትትል ማድረግ
1. ለዳግም ውሳኔ ና ታክስ በልዩነት ውሳኔ የደረጃ ሀ እና ለ ግብር ከፋዮች የተጠናው የቀን ገቢ ጥናት የወቅቱን ገበያ
ያገናዘበ መሆኑን በመገምገምና በማረጋገጥ ለዞን መላክ
የከፋ ችግር ያለባቸውን የክትትል ባለሙያዎች መለየት የደረጃ ሀ እና ለ ግብር ከፋዮችን በወቅቱና በመጠበቅና
የወቅቱን የመሸጫ ዋጋ መሰረት በማድረግ የቀን ገቢ ግምት የሚጠና
የ 2 ኛ ሩብ ዓመት ጥናት አጥንቶና ገምግሞ ማጠናቀቅ
2. የደረጃ ሀ እና ለ ግብር ከፋዮች ዳግም ውሳኔ 100% መወሰንና
3. የ 2014 4 ኛና የ 2015 የ 1 ኛ ሩብ ዓመት ታክስ በልዩነት መወሰንና መሰብሰብ
4. ውዝፍ የመደበኛና የሊዝ ውዝፍ መረጃ አጣርቶ መሰብሰብ እንዲሁም ሌሎች የከተማ አገልግሎት ገቢዎችን በደንብ
ቁጥር 135/2008 መሰረት አጠናቆ መሰብስብ ታህሳስ 20-2015 በበለጸገ ሶፍትዌር መመዝገብ በእጃችን ያለውን ፋይል
መረከብ
5. የሂሳብ አዋቂዎች የሂሳብ ሰነድ ማሟላታቸው ማረጋገጥ የ 2014 ግብር ዘመን ባዘጋጁት የሂሳብ መዝገብ ልክ ማስከፈል
6. በዋና ኦዲት የኦዲት ግኝት መሰረት እርምጃ መውሰድ
7. የደረጃ ሐ ግብር ከፋዮች ካለው ቁጥር 10% ወደ ደረጃ ሀ እና ለ የደረጃ ሽግግር ማካሄድ
8. ሪፖርት አድርገው የማያውቁና በግብር ከፋይነት የተመዘገቡትን በመለየት ለደንበኞች ዋና የስራ ሂደት በማስረከብ
በጊዜያዊነት የተመዘገቡትን እንዲሰረዙ ማድረግ
9. ትክክለኛ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ታህሳስ 20-2015
10. የግብር ከፋዮች መረጃ ወደ ሲስተም ማስገባት ጥር 20-2015
11. መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትን መረጃ ማጥራት ታህሳስ 20-2015
12. የተከራይ ሂሳቦች ከእኛ ወረዳ ውጭ ያሉትን በየወሩ መልቀም
13. በሪፖርት ፎርማት መሰረት ለሚመለከተው መረጃ መስጠት
14. የወጭ መጋራት ላይ
15. የቴምብር ሪፖርት ላይ
16. የእርሻ ስራና ገጠር መሬት መጠቀሚያ ሰብስቦ ማጠናቀቅ 30-2015
17. ሁሉንም የኪራይ ገቢ ግብር ከፋዮች እስከፍሎ ማጠናቀቅ ህዳር 30-2015
18. ያልከፈሉ የደረጃ ሐ ግብር ከፋዮችን አስከፍሎ ማጠናቀቅ እስከ ህዳር 30-2015
19. የተመረመሩ ሂሳብ መዝገቦችን በመወሰን ገቢውን መሰብሰብ ታህሳስ 15-2015 እነዲሁም አድስ የሚመረመሩ የሂሳብ
መዝገቦችን አዘጋጅቶ ለኦዲተሮች ማቅረብ
20. የግብይት መረጃ የሚሰበሰቡ ድርጅቶችን በመለየት የግብይት መረጃውን በእቅዱ መሰረት መሰብሰብ ታህሳስ 15-
2015
ቁጥር --------------------
ቀን ----------------------
ኮን፣
ጉዳዩ፡- በአጭ
ቀን ----------------------
ኮን፣
የዋድላ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት በየወሩ መጨረሻ ወርሀዊ ሪፖርት እየገመገመ በማስቀጠል በወሩ
የተሸለ ስራ ምንድነው የደከምንበት አፈጻጸምስምንድነው ለደክመታችን ምክንያታቸው ምንድነው
በሚለው ርእስ ዙርያ ውይይት በአባላቱይደረጋል ከዚ አንጻር በህዳር ወር አፈጻጸማችን ሲታይ
ያጋጠሙ ችግር
‹‹ ከሰላምታ ጋር ››
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ/0184/2015
ቀን 30/05/2015
ለዋ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት
ኮን፣
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው ለዋ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት 220 ሊትር ነዳጅ ከበጀት ኮድ 6217
እንዲገዛልን እንጠይቃለን፡፡
“ከሰላምታ ጋር”
ቁጥር---------------------------
ቀን ------------------------
ተቋማችን በአዋጅ እና በመመሪያ የሚመራ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በዚህ መሰረት የተቋማችን ሰራተኞች
የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ፍላጎት በምናሰባስብበት ወቅት በትልቁ በተቋሙ አዋጅ ላይ ስልጠና ቢሰጥ
የሚል ከፍተኛ ፍላጎት አሳይቷል፡፡
በዚህ መሰረት እርሰዎ በተቋሙ ካሉት ከፍተኛ ልምድ እና ክህሎት እንዲሁም የአዋጅ ቅርበት በመነሳት
ለሰራተኛው እውቀት ቢሆን ይጠቅማል ያሉትን በህዳር ወር መሰረታዊ ነጥቦ ች ከአዋጅ በመነሳት
ለጠቅላላ ሰራተኛ የስልጠና ማንዋል በማ ዘጋጀት ስልጠና እንዲሰጡ አሳስባለሁ፡፡
“ከሰላምታ ጋር”
ግልባጭ //
ኮን
ቁጥር---------------------------
ቀን ------------------------
ለዋ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት
ኮን፣
በየአመቱ የወረዳዎች አንዱ የገቢ ምንጭ የሆነው የአርሶ አደር የ እርሻ ስራ ገቢ ሲሆን በያዝነው በጀት
ዓመት ክልሉ የተሻለ ገቢ እንደ ሚሰበሰብ ታሳቢ ተደርጎ ባልተወሰነ ግዜ እንዲዘገይ ተደርጎ እንደነበር
ይታወቃል፡፡
ነገር ግን በተለያየ ምክንያት ጉ ዳዩ እንዳልተሳካ በመግለጽ በነባሩ አሰራር እንዲቀጥል ክልል ገቢዎች ቢሮ
መልዕክት ስላልተላለፈ ገቢው ደግሞ ለወረዳው በፍጥነት ከተሰበሰበ ለተግባር ስለሚያስፈልግ ለዚህ
ተግባር ማስፈጸሚያ የሚሆን 800(ስምንት መቶ) የሚጠጋ ደረሰኝ እንድዘጋጅልን እንጠይቃለን፡፡
“ከሰላምታ ጋር”
ግልባጭ //
ለዋ/ወ/አስ/ም/ቤት
ኮን
ቁጥር---------------------------
ቀን ------------------------
ለዋ/ወ/አስ/ም/ቤት
ኮን፣
የክልሉ መንግስት ገቢዎች ቢሮ በ 2015 የበጀት ዓመት የአርሶ አደሩ የእርሻ ስራ ግብር በተመለከተ
ላልተወሰነ እንዲዘገይ ጥሪ አስተላልፎ እንደ ነበር ይታወቃል፡፡
“ከሰላምታ ጋር”
ግልባጭ //
ቀን ------------------------------
“ከሰላምታ ጋር”
ግልባጭ//
ኮን ፣
ወልደያ ፣
ቁጥር ዋ/ገ/0119/2015
ቀን 29/02/2015
ለዋ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት
ኮን፣
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው የዋ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት የ 2015 ዓ.ም በጀት ዓመት እስካሁን
የተጠቀምንበት የኢ/ቴሌ ኮም ክፍያ ማለትም ግንቦት 2014 ጀምሮ የስልክ 0334430191 ብር 798.75(
ሰባት መቶ ዘጠና ስምንት ብር ከ 75/100) የሲግታክስ የአገልግሎት ቁጥር 9990102483 ብር 5903.44(
አምስት ሽህ ዘጠኝ መቶ ሶስት ብር ከ 44/100 ሳንቲም ) የኢንተር ኔት የአገልግሎት ቁጥር
94100094184(7614.88) ሰባት ሽህ ስድስት መቶ አስራ አራት ብር ከሰማንያ ስምንት ሳንቲም ) ብር
በአጠቃላይ በድምሩ 14317.07 ( አስራ አራት ሽህ ሶስት መቶ አስራ ሰባት ብር ከዜሮ ሰባት ሳንቲም )
በአቶ ካሳው አቸነፍ ስም ከበጀት ኮድ 6258 ላይ ወጭ ሆኖ እንዲከፈልልን እየገለጽን የግንቦት እና የሰኔ
2014 ዓ.ም የኢትዮ ቴሌኮም የአገልግሎት ቢል በማዘግየቱ ምክንያት እስከ አሁን ድረስ የዘገየ መሆኑን
እንገልጻለን፡፡
“ከሰላምታ ጋር”
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ/0152/2015
ቀን 07/04/2015
ወልድያ፣
‹‹ ከሰላምታ ጋር ››
ቁጥር ዋ/ወ/ገቢ/0153/2015
ቀን 08/04/2015
ኮን፣
‹‹ ከሰላምተ ጋር ››
ግልባጭ
ቀን 9 /03/2015
ኮን፣
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው የዋ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት የ 2015 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳው
ውስጥ ያሉ ዬዞታ መሬት ያላቸው በካዳስተሩ መሰረት የእርሻ ግብር ለማስከፈል ያመች ዘንድ የአርሶ
አደሩ ስም የያዘው መሬት በሄክታር በቀበሌ ደረጃ ተለይቶ እንዲላክልን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡
“ከሰላምታ ጋር”
ግልባጭ
ለዋ/ወ/አስ/ም/ቤት
ኮን
ቁጥር ------------------------
ቀን ---------------------------
ኮን፣
የተቋሙ እቅድ አፈጻጸም በየሩብ አመቱ ከአጋር አካላት በተዋረድ ከሚገኑ ተቋማት ከጠቅላላ ሰራተኛ ጋር መገምገም አለበት
የዜጎች ቻርተር በማዘጋጀት ለተገልጋዮችና ለአጋር አካላት ግልጽ በማድረግ በየወሩ እያነጻጸሩ መገምገም
በተቋሙ ያሉ የቡድኑ ሰራተኞች ከ 3-15 የሰው ሀይል አደረጃጀት በመፍጠር የአደረጃጀቱን ዝርዝር ለሲ/ሰርቪስ ማሳወቅ
እያንዳንዱ ቡድን አንድ የስራ ቡድን መፍጠር አደረጃጀት ላልኩ ተቋማት
በአደረጃጀቱ መሰረት በ 15 ቀኑ አርብ ከሰዓት ክፍተትን ሊሞላ በሚችል መልኩ የቡድኑ አባላት የሚያቀርቡትን ሪፖርትና
በሌሎች ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ውይይት ማድረግ አለበት
ለሀላፊ ተጠሪ የሆኑ ሰራተኞች በስራ ባህሪያቸው ከሚቀርባቸው ቡድን ጋር በመደራጀት ሰራቸውን መገምገም አለበት
የቡድኑ ውይይት ሊያተኩሩ የሚገባው የተሰጣቸውን ተግባርና ሃላፊነት መሰረት በማድረግ ያከናወናቸውን ተግባራት መገምገም
ያጋጠማቸው ችግሮች የሰጧቸውን መፍትሄዎችና በሚቀጥለው 15 ቀን የሚሰሩ ተግባራትን ለይቶ በማስቀመጥ በውል
መገምገም አለበት
የመማማርና እድገት መርሀ ግብር በማዘጋጀት በማንዋል በተደገፈ መልኩ የየወሩን መማማር መካሄድ አለበት
የማኔጅመንት አባላት በየወሩ የተቋሙን እቅድ አፈጻጸም በመገምገም አፈጻጸሙ እንድሻሻል አቅጣጫ ማስቀመጥ መቻል
አለበት
የማኔጅመንት አባላት በሚያደርጉት ስራን መሰረት ያደረገ ግምገማ በየሩብ ዓመቱ የቡድኖችን ደረጃ መለየት መቻል አለበት
ፈጣን ለውጥ አምጭ ተግባራት አሟልቶ አገልግሎት መስጠት ማለትም የተቋሙ ተልዕኮ ፣ ራዕይ ፣ እሴቶች ፣ የተለያዩ ባጆች
ማህተሞች ፣ የአስተያየት መስጫ መዝገብ ፣ ሳጥንና አቅጣጫ ጠቋሚዎች ማሟላት መቻል አለበት
የሰራተኞችን የአቅም ክፍተት በመለየት ግምገማና ስልጠና በሩብ ዓመት አንድ ጊዜ በማዘጋጀት ተግባራዊ ማድረግ አለበት
ከተገልጋዮች የሚሰጡ አስተያየቶችን በግብአትነት በመጠቀም በየወሩ ገምግሞ ግበረ መልስ መስጠት
የለውጥ ስራዎች አተገባበርን በተመለከተ በየሩብ ዓመቱ ለሲ/ሰርቪስ ሪፖርት መላክ 26-30/2015 ዓ.ም ድረስ መላክ አለበት
ለቡድኑ መሪዎችና ለባለሙያዎች በየወሩ ከተግባር ጋር ትስስር ያለው ቸክሊስትና ግብረ መልስ መስጠት አለበት
የቡድኑ መሪዎች በየሩብ ዓመቱ የሰራተኛውን ሰራ መሰረት በማድረግ ታታሪ ሰራተኞችን በደረጃ መለየት አለበት
ተቋሙና እያንዳንዱ ቡድን እቅድ ፣ ክንውን ያለው ወቅቱን የጠበቀ ሪፖርት በጥራት በመስራት በማኔጅመንት አስገምግሞ
ለሚመለከተው አካል መላክ አለበት
ከቅርብ ሃላፊው ከሚሰጠው የ 6 ወር እቅድ በመነሳት በየወሩ የሚፈጸምባቸው ተግባራት በመርሃ ግብር ለይቶ በመተግበር በወሩ
መጨረሻ የአፈጻጸም ሪፖርት በጽሁፍ በቅርብ አለበት
ቀበሌ መዋቅር ያላቸው ተቋማት መደገፍ ፣ መከታተል ፣ ማብቃትና ማወዳደር እንዲሁም በየሩብ ዓመቱ ሪፖርት መቀበልና
ግብረ መልስ መስጠት
በተቋሙ የሚገኙ ቡድን መሪዎች በወሩ የቁልፍ ተግባራት አበይት ተግባራት አፈጻጸም ለሚመለከተው የቅርብ ሃላፊ መቅረብ
አለባቸው
ማሳሰቢያ፡-
በየቡድኑ የሚካሄዱ ውይይቶችና ግምገማዎች የሁሉንም የስራ ቡድን አፈጻጸም ለማሻሻል የሚያግዝ ውጤታማነትና በእውቀት
በክህሎትና በስነ-ምግባር ረገድ ያሉተን ክፍተቶች በማስተካከል ሰራተኛው አቅም የሚፈጥር መንገድ መካሄድ አለበት
የሚደረገው ውይይትና ግምገማ በምንም መንገድ የማይቋረጥና ሰራተኞች አልተሟላም በሚልና በሌላ ስበብ የማይታለፍ
በእቅድ የሚመራ አጀንዳ ተግባር ነው፡፡ ስለሆነም ቁጥር 5 መ/ቁ 50/2014 አንቀጽ 22 በዚህ መመሪያ የተደነገገውን በማወቅም
ሆነ በቸልተኝነት ያልፈጸመ ወይም እንዳይፈጸም ያደረገ ማንኛውም ሃላፊ መንግስት ሰራተኛ አግባብ ባለው ወንጀል
የፍትሀብሄር የሰው ሀይል አስተዳደር ህግ መሰረት ተጠያቂ ይሆናል ስለሚል ሁሉም የድርሻውን መወጣት አለበት
መግቢያ
የገቢዎች ተቋም በአዋጅ ከተቋቋመበት ግዜ ጀምሮ የተለያዩ የማሰወፈጸምያ ከዋጁ በመነሳት የተለያዩ መመሪያዎችን እያወጣ ሲሆን
በፈጻሚ ባለሙያው መካከል ያለውን የአፈጻጸም ልዩነትን እኩል ማድረግ ባይቻልም ቢያንስ ወደ ተቀራረበ አፈጻጸም ማምጣት
የሚቻልበት አንዱ መንገድ ክልሉ ወይም ዞኑ በሚፈጥራቸው የአቅም ግንባታ ቢሆንም ካለንበት ሀገራዊና ክልላዊ አቅም በመነሳት
ጉዳዩን ተፈጻሚ ማድረግ ባይቻልም አቅም አንጻራዊ በመሆኑ ያንን ጉዳይ በዝምታ አይቶ ከማለፍ ይልቅ በራስ አቅም የተለያዩ
የስልጠና መንገድ በማመቻቸት አንዱ ከአንዱ እርስ በእርስ ማማርን መሰረት በማደረግ በሰራተኛው መሀል ያለው የአቅም ክፍተትን
በመለያት ለመገነባባ ያመች ዘንድ ከሰራተኛው ፍልጎት በመነሳት እርስ በእርስ አቅምን ለመገንባት የተዘጋጀ ሰነድ ነው ፡፡
1. የጥናቱ አላማ
በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚስተዋሉ የአገልግሎትን ችግሮችን ለማስተካከልና አገልግሎት አሰጣጡን በማዘመን እንዲሁም ፋጣንና
እንዲሁም በተቋማችን ያለውን ባለሙያ ተቀራራቢ የሆነ አቅም እንዲኖር ለማስቻል ያመች ዘንድ የሚፈጠሩትን የአቅም ክፍተት
እርስ በእርስ ለመሙላት ያመች ዘንድ ታስቦ የህ ጥናት ከሰራተኞቻችን በተሰበሰበ መጠይቅ ነው ፡፡ ስለሆነም መረጃው የሚገኘው
የአቅምም ክፍተት በዋነኛነት በዳሰሳ ጥናት ስለሆነ የዳሰሳ ጥናት ማድረጉ በጣም አስፈላጊ ነው ፡፡
3.የጥናቱ ወሰን
የህ ጥናት እንደ ተቋም ከጠቅላላ ሰራተኞቻችን ጋር የተወሰዳ የአቅም ክፈፈትን ለመሙላት ያለውን ክፍተት በመነሻነት በመውሰድ ሲሆን የተወሰደው
የናሙና መጠይቅ ከተቋሙ ሁሉም ሰራተኞች የተወሰደ ነው ፡፡
በአገልግሎት አሰጣጥ የዳሰሳ ጥናት መጠየቅ መሰረት ተሳታፊዎች ስለአገልግሎት አሰጣጣችን ሲጠየቁ እንደሚከተለው
አስተያታቸውን ሰጥተዋል ፡፡
ለ 7 ኛው ጥያቄ አጠቃላይ የሚገልፁት ችግር ካለ መጠቆም ይችላሉ ለሚለው ጥያቄ አስተያት ሰጭዎች የሰጡት አስተያየት
ለአገልግሎት የሚመጣን ደንበኛ ችግሩን ተረድቶ መፍትሄ በመስጠት በኩል ችግር አለ ወደፊት መስተካከል አለበት
የማዳመጥና የመረዳት ችግር አለ እኛ ስለልተግባባን ደንበኛውን ማዋከብ አለ
እኔን አይመለከተኝም የሚል አስተሳሰብ አለ
የቀን ገቢ ሲጠና ፍትሃዊ ያልሆነ ውሳኔ የመወሰን ችግር አለ
8.በዳሰሳ ጥናቱ ወቅት ያጋጠሙ ችግሮችና የተሰጡ መፍትሄዎች
ሀ.ችግሮች
1. በየዳሰሳ ጥናቱን መጠየቅ እንድሞላ የተሰጠው ሰው መጠየቁን ሞልቶ በወቅቱ አለመመለስ
2. መጠየቁን እንድሞላ የተሰጠው ሰው ለሰጠው አስተያት ትክክለኛ የሆነ ማብራሪያ አለመስጠትና በትኩረት መጠየቁን
አለመሙላት
3. መጠየቁን እንድሞላ የተሰጠው ሰው መጠየቁን ለመሙላት ፈቃደኛ አለመሆን
ለ.የተሰጡ መፍትሄዎች
1. የዳሰሳ ጥናቱን እንድሞላ የተሰጠውን አስተያየት ሰጭ በመጀመሪያ ሲሰጥም በትክክል እንድሞላ ተነግሮታል በኋላም
በተደጋጋሚ መጠየቁን እንድሞላና እንድሰጥ ተደረጓል
2. መጠየቆን የሞላው አስተያየት ሰጭ በትክክል ማብራሪያ ባይሰጥም በተሰጠው ላይ ተመስርተን ጥናቱን የማጠቃለል ስራ
ተሰርቷል
3. መጠየቁን እንድሞላ የተሰጠው ሰው ፈቃደኛ ያልሆነውን ሰው በመተው ለሌላ ፈቃደኛ ለሆነ ሰው መጠየቁን
እንድሞላ ነው የተደረገው በዚህ መሰረት ችግሩ እንድፈታ ተደርጓል ፡፡
የዳሰሳ ጥናቱ ማጠቃለያ አስተያት
መንግስት አሁን የጀመረውን ፈጣን ልማት ከግቡ ለማድረስ በርብርብ ላይ ይገኛል ፡፡ ይህንኑ ልማት በቀጣይነት ለማስቀጠል
በየደረጃው ያሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት የግድ ይላል ፡፡ በመሆኑም የመልካም አስተዳደር ችግር
ከሚመነጩበት አንዱና ዋነኛው በአገልግሎት አሰጣጣችን የሚመጣው ችግር እንደሆነ በመግቢያው ላይ ተመላክቷል፡፡
የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር ባለበት ሃገር መልካም አስተዳደርን ማስፈል አይቻልም ስለዚህ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር
የመልካም አስተዳደር ችግር እንድሁም የልማትና የድሞክራሲ ችግር ሁኖ ይመጣል ፡፡ሃሳቡ በዚህ ልክ የሚታይ ከሆነ
በአገልግሎት አሰጣጥ የሚመጡ ችግሮችን ትልቅ ትኩረት ሰጥተን ልንፈታ መቻል አለብን ፡፡ስለሆነም የአገልግሎት
አሰጣጣችን ምን ይመስላል የሚለውን ለማየት ያመች ዘንድ የዳሰሳ ጥናት አድርገናል ፡፡በዚህ ዳሰሳ ጥናት የተሳተፉ ሰዎች
የሰጡት አስተያየት በርካታ ቢሆንም አንዳንዶቹን ለመጥቀስ ያህል =-
በዋድላ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት የግብር ትም/ት ኮሙ/ዋና የስራ ሂደት የግንዛቤ ስራው ያመጣው ለውጥ ውጤት ማጠቃለያ ሪፖርት ማቅረቢያ ቅጽ
ወረዳ ዋድላ ከሀምሌእስከ ታህሳስ 2015 ዓ.ም
ዝርዘር ተግባራት
ደረሰኝ አሳትመው የሂሳብ መዝገብ እንድይዙ የተደረጉ የደረጃ ሀና ለግብር ከፋዮች
1.1 የደረጃ ሀና ለ ግብር ከፋዮች ብዛት ወ 36 ሴ 2 ድ 38 የዋድላ ብቻ ወደ ጋሸና የሄዱት ተቀንሶ
1.2 እስከ ባለፈው በጀት አመት የሂሳብ መዝገብ የያዙና ያቀረቡ ግብር ከፋዮች ወ 48 ሴ 4 ድ 52 ጋሻና የሄዱትንጨምሮ
1.3 ሒሳብ መዝገብ መያዝ ሲገባቸው እስካሁን ያልያዙ ግብር ከፋዮች ብዛትወ -ሴ-ድ የለም
1.4 በዚህ በጀት አመት የሂሳብ መዝገብ የያዙ ግብር ከፋዮች ብዛት ወ 36 ሴ 2 ድ 38 ከሀምሌ 1/2014 ጀምሮ
በዚህ ወር ወ 36 ሴ 2 ድ 38
እስካለፈው ወር ወ 36 ሴ 2 ድ 38
እስከዚህ ወር ወ 36 ሴ 2 ድ 38
2 የተጨማሪ እሴት ታክስ እንድመዘገቡ የተደረጉ ግብር ከፋዮች
2.1 ታክስ እንድሰበስቡ የሚገደዱ ግብር ከፋዮች ወ 36 ሴ 2 ድ 38 ደረጃ ሀናለከሀምሌ 1/2014 ጀምሮ
2.2 እስከ ባለፈው በጀት አመት የተመዘገቡ ግብር ከፋዮች ብዛት ወ 48 ሴ 4 ድ 52 ጋሻና የሄዱትንጨምሮ
2.3 መመዝገብ ሲገባቸው እስካሁን ያልተመዘገቡ ግብር ከፋዮች ብዛት ወ -- ሴ -- ድ --
2.4 በዚህ በጀት አመት የተመዘገቡ ግብር ከፋዮች ብዛት
እስካለፈው ወር ወ 1 ሴ -- ድ 1
በዚህ ወር ወሴ - ድ
እስከዚህ ወር ወ 1 ሴ- ድ 1 አፈጻጸም
3.ተርን ኦቨር ታክስ እንድመዘገቡ የተደረጉ ግብር ከፋዮች
3.1 ታክስ እንድሰበስቡየሚገደዱ ግብር ከፋዮች ወ 9 ሴ 1 ድ 10 ወደ ጋሸና የሄዱት ተቀንሶ/ ከሀምሌ 1/2014 ጀምሮ
3.2 እስከ ባለፈው በጀት አመት የተመዘገቡ ግብር ከፋዮች ብዛትወ 15 ሴ 2 ድ 17 እስከሰኔ 30/2014 የዋድላ ብቻ
3.3 መመዝገብ ሲገባቸው እስካሁን ያልተመዘገቡ ግብር ከፋዮች ብዛት ወ -- ሴ-- ድ የለም
3.4 በዚህ በጀት አመት የተመዘገቡ ግብር ከፋዮች ብዛት
እስካለፈው ወር ወ 11 ሴ 1 ድ 12
በዚህ ወር ወ - ሴ - ድ-
እስከዚህ ወር ወ 2 ሴድ 2
4. የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ለመግዛት ፈቃደኛ የሆኑ. የገዙ ግብር ከፋዮች
4.1 እንድገዙ የሚገደዱግብር ከፋች ብዛትወ - ሴ - ድ -
4.2 እስከ ባለፈው በጀት አመት የገዙ ግብር ከፋዮች ብዛት ወ- ሴ- ድ
4.3 መግዛት ሲገባቸው እሰካሁን ያልገዙ የተለዩ ግብር ከፋዮች ብዛት ወ 1 ሴ - ድ 1
4.4 በዚህ በጀት አመት ፈቃደኛ ሆነው የገዙ ግብር ከፋዮች
እስካለፈው ወር ፈቃደኛ የሆኑ ወየለም ሴ የለም ድየለም
የገዙ ወ- ሴ -ድ-
በዚህ ወር ፈቃደኛ የሆኑ ወ 1 ሴ -ድ 1
እስከዚህ ወር ፈቃደኛ የሆኑ ወ 1 ሴ -- ድ 1 አፈጻጸም የገዙ ወ- ሴ - ድ- አፈጻጸም%
5 የደረጃ ሽግግር ያደረጉ ግብር ከፋዮች
5.1 በዚህ በጀት አመት የተለዩ ግብር ከፋዮች ወ 3 ሴ- ድ- 3 ደረጃ ሀ=1 ለ=2
5.2 በዚህ በጀት አመት የደረጃ ሽግግርያደረጉ ግብር ከፋዮች
እስካለፈው ወርወ 3 ሴ- ድ 3
በዚህ ወር ወ ሴ - ድ እስከዚህ ወ 3 ሴ-ድ 3 አፈጻጸም 100%
6 የግል ተጠሪ የስራ ግብር ገቢ ማድረግ ያለባቸውና ያደረጉ መንግስታዊ ያልሆኑ /የግል ድርጅቶች
6.1 በወረዳው ውስጥ ያሉ ድርጅቶች ብዛት 20
6.2 እስከአለፈው በጀት አመት ገቢ ያደረጉ ድርጅቶች ብዛት 20
6.3 ገቢ ማድረግ ሲገባቸው ያላደረጉ ብዛት የለም
6.4 በዚህ በጀት አመት በተከታታይ ገቢ እያደረጉ ያሉ ድርጅቶች
እስካለፈው ወር 20
በዚህ ወር 20 እስከዚህ ወር 20 አፈጻጸም 100 %
1. የታቀዱ ዋና ዋና ተግባራት፤
1.1 ቁልፍ ተግባር፤
የሠራተኞችየሥራአፈጻጸምዕቅድ፡- የሰራተኞች እቅድ በየወሩ ሳይሆን በየ 6 ወሩ እንድሰጥ መመሪያዉ በመሻሻሉ የ 6 ወሩ
እንደስጥ ታቅድዋል
የሠራተኞች የሥራ አፈጻጸም ምዘና ውጤት፡- የሰራተኞች ዉጤት በየወሩ ሳይሆን በየ 6 ወሩ እንድሰጥ መመሪያዉ በመሻሻሉ
የ 6 ወሩ እንድሞላ ታቅድዋል
የለውጥ አመራር፣አሰራር እና አደረጃጀት ተግባራት፤
የአደረጃጀቶች ውይይት (ኮርአመራር፣
- የተቋሙ ተልዕኮና ራዕይ እንድሳካ በየጊዜዉ ስትራቴጅ አሰራሮችን በመንደፍ ከፍ ያለ የዕቅድ አፈፃፀምና የተገልጋይ
ዕርካታ እንድረጋገጥ አቅጣጫ ማስቀመጥ
- የተቋሙን የለዉጥ ተግባራት የዕቅድ ማሰፈፀሚያ ሆነዉ እንድተገበሩ ስራን እየገመገመ እና የሚታዩ ክፍተቶችን
በመሙላት ዉጤታማ አሰራር እንድኖር ማድረግ
- በየሳምንቱ የተቋሙን አስራር በመፈተሸ አደረጃጀቱን በማጠናከር እና ብቃት ያለዉ የሰዉ ሃይል እንድፈጠር ስልት
በመቀየስ ዉጤታማ የእቅድ አፈፃፀም እንድኖር አቅጣጫ ማስቀመጥ
- አገልግሎት አሰጣጡ ቀልጣፋና ዉጤታማ እንድሆን በተቋሙ አደረጃጀት መሰረት ያሉትን ክፍተቶች በመለየት
የማስተካከያ እርምጃ እንድወሰድ ማድረግ የተቋሙ ኮር አመራር እንድፈፅም ታቅደዋል
የመ/ቤቱ ሥራ አመራር
- በየወሩ የሁሉም የስራ ቡድን አፈፃፀም ሪፖርት በማቅረብ እንድሁም የተቋሙን የእቅድ ግቦች መሳካትና አለመሳካት
እንድገመግምና አፈፃፀማቸዉ እንድሻሻል አቅጣጫ ማስቀመጥ
- በተከታታይ በተደረገዉ ስራን ማዕከል ያደረገ ግምገማ መሰረት ከፍተኛ አፈፃፀም ያላቸዉን የስራ ቡድኖች በመለየት
በየ ሩብ አመቱ ያሉበትን ደረጃ ማሰቀመጥ
- የተቋሙንና ወደታች ያለዉን የስራ ቡድን የአመለካከት፣ የክህሎትና የስነ ምግባር ችግር ሊያሻሽል የሚችል
ዉይይት ማካሄድና አቅጣጫ ማስቀመጥ እና ከተቋሙ ሁሉም ሰራተኛ ጋር በ 3 ወር 1 ጊዜ የተደራጀ ሪፖርት
በማቅረብ መገምገም እንድፈፅም ታቅዷል
ቡድን፣- እንደ ወረዳችን ያለዉን ሰራተኛ በ 3 ቡድን 21 የሰዉ ሃይል ይዞ እንድደራጅ አቅጣጫ ተቀምጧል
- ቡድኖች በየወሩ እራሳቸዉ ገምግመዉ በለዉጥ መሳሪያዎች በመታገዝ የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርታቸዉ ለሃላፊዉ
አቅርበዉ ማሰገምገም
- ቡድኖች በየ 15 ቀኑ አርብ ከስዓት ባለዉ ጊዜ ዉስጥ የቡድን አባላት በሚያቀርቡት ሪፖርት እና በሌሎች ጉዳዮች ላይ
ተመስርተዉ ዉይይት እንድያደርጉ
- ፈፃሚዎች ይሚያቀርቡትን ሪፖርት መሰረት በማድረግ የዕቅድ አፈፃፀማቸዉን በመገምገም የባለሙያዎችን ደረጃ
በየሩብ አመቱ ማስቀመጥ
- የሚካሄደዉ ዉይይትና ግምገማ በዕዉቀት፣ በክህሎትና በስነ ምግባር ረገድ ያሉትን ክፍተቶች በማስተካከል
ለሰራተኛዉ አቅም በሚፈጥር መንገድ ሊካሄድ ይገባዋል እነዚህ ታቅደዋል
ሥራ ቡድን እና ሠራተኛ
- በስራ ቡድን አደረጃጀት የተደራጀ በወረዳችን የለም
- ቡድን በወረዳችን 3 የስራ ቡድን ያለ ሲሆን በየወሩ በጋራ የዕርስ በዕርስ መማማር እንድካሄድ ታቅዷል
- ሠራተኛ፣-ሃላፊዉን ጨምሮ ወንድ 13 ሴት 9 ድምር 22 ሰራተኛ ያለ ሲሆን ይህንን ሰራተኛ በ 3 ቡድን በማደራጀት በየወሩ
እንድማማር ታቅዷል
ፈጣን ለውጥ አምጭ መሳሪያዎች መሟላት፣ - ፈጣን ለዉጥ አምጭ መሳሪያዎች ተሟልተዉ አገልግሎት እንድሰጥ ማለትም
የተቋሙ ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ እሴቶች፣ ዋና ዋና ተግባራት፣ ባጆች፣ የአስተያየት መስጫ መዛግብት፣ የአስተያየት መስጫ ሳጥን፣
ቅፃቅፆች፣ የማስታወቂያ ቦርድና የአቅጣጫ ጠቋሚዎች እንድሟሉ ታቅዷል
የዜጎች ቻርተር/ የአገልግሎት አሰጣጥ ሥታንዳርድ ዝግጅት፣- በስታንዳርዱ መሰረት አገልግሎት መሰጠቱን
ለማረጋገጥ የዜጎች ቻርተር እንድዘጋጅ ተደርጓል
1.2 ዓበይት ተግባራት፤
የአጭር እና የረዥም ጊዜ ትምህርት እና ሥልጠና ተግባራት፣- የረዥም ጊዜ የትምህርት ስልጠና በወረዳዉ አቅም መስጠት
ስለማይቻል ባይታቀድም የአጭር ጊዜ ስልጠና ከዕርስ በዕርስ ከመማማር በተጨማሪ በየወሩ ጠቅላላ ሰራተኛዉ እንድሰለጥን
ታቅዷል
የመልካም አስተዳደር ተግባራት፣-
በሂደቱ ሊከሰቱ የሚችሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለይቶ በአጭር በመካከለኛ እና በረጅም ጊዜ ለመፍታት
በበጀት አመቱ እቅድ ተይዞ ወደ ተግባር ተገብቷል
ከስዓት አከባበርም በጠቅላላ ሰራተኛዉ ሃምሌና ግብሩን መሰረት ተደርጎ ሌሊት ከቀን በቅንጅት ስዓት በማክበር ተግባር
አከናዉኗል
በተጨማሪም የሁሉም ሰራተኛ በተቻለ መጠን ህግን ተከትሎ መብትና ጥቅሙ እንድከበር ጥረት እየተደረገ ነዉ
የደንብ ልብስ መጠቀም ያለባቸዉ ሰራተኞች ብዛት ወ 1 ሴ 3 ድምር 4 ሲሆኑ የ 2015 ዓ/ም የግዥ ፍላጎት ለገንዘብ
ጽ/ቤት አሳዉቆ ግዡ እንድፈፀም ታቅዷል
የአመት ዕረፍት አጠቃቀምን በተመለከተ በመ/
በመ/ቤቱ ዉስጥ ሃላፊዉን ሳይጨምር ወ 12 ሴ 9 ድምር 21 ሰራተኛ ያለ
ሲሆን የዚህን ሰራተኛ የአመት ዕረፍት የማዛወር እና ፕሮግራም የማስያዝ ስራ ተሰርቶ በፕሮግራሙ መሰረት ሁሉም
ሰራተኛ ተጠቃሚ እንድሆን ይደረጋል
የጡረታ መለያ ቁጥርን በተመለከተ ፡-
፡- በጽ/
በጽ/ቤቱ ሃላፊዉን ጨምሮ ወ 13 ሴት 9 ድምር 22 ሰራተኛ ያለ ሲሆን ከዚህ
ዉስጥ የጡረታ መለያ ቁጥር ያላቸዉ ወንድ 13 ሴት 8 ድምር 21 ሲሆኑ የጡረታ መለያ ቁጥር የሌላት ሴት 1 ሰራተኛ
ስትኖር በወሊድ ምክንያት ዕረፍት የወጣች ስለሆነ ለጊዜዉ ፎቶዋን ማገኘት ስላልቻልን መሆኑ ታዉቁ በቀጣይ
እንድሰጣት ታቅዷል
ያጋጠመ ችግር
የገቢ እቅድ በመብዛቱ ምክንያት አሁንም ወረዳው በውጤት ደረጃ ዝቅ እንዲል ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል
በሚፈለገው ልክ በመንቀሳቀስ ስራ እንዳየሰራ የበጀት ችግር ማነቆ መሆኑ
የገቢ ስራን ለገቢ ተቋም ብቻ መስጠት
የተወሰደ መፍትሄ
በእርግጥ አሁን ላይ ያለው የ 2015 በጀት አመት እቅድ ለወረዳው የተሰጠው ከልክክ በላይ ለመሆኑ አሁን ላይ
ያለን አፈጻጸም ያሳያል ነገር ግን አሁንም ቢሆን ገቢ መሰብሰባችን የሚጠቅመው ለወረዳው ስለሆነ አቅም
በፈቀደ መንገድ አቅምን አሟጦ የመጠቀም ስራ እየተሰራ ነው
ለተቋሙ የተሰጠን በጀት ለጽህፈት መሳሪያ 10.000 ለውሎ ያለን