Professional Documents
Culture Documents
Share Purchasing Form
Share Purchasing Form
1. ማረጋገጫ
እኔ/እኛ………………………………………………………(የግሇሰቡ/የኩባንየው/የድርጅቱ ስም)
የጎሕ ቤቶች ባንክ አክሲዮን ማህበር (በምሥረታ ላይ ያሇ) መሥራቾች ያወጡትን መግሇጫ ተረድቼ ከዚህ
በታች በተራ ቁጥር 2 የተመሇከቱትን የባንኩን አክሲዮኖች በሙለ ሀሳቤና ፍላጎቴ ገዝቻሇሁ/ገዝተናል፡፡
2. አጠቃላይ መረጃ
2.1. ሙለ ስም ………………………………………………………….
2.2. Full Name ……………………………………………………….
2.3. ዜግነት…………………………………………………………….
2.4. አድራሻ፤ ክልል/ከተማ……………ክ/ከተማ……………ወረዳ……………ቤት ቁጥር……………
2.5. ስልክ ቁጥር (ከአንድ በላይ አማራጭ ቁጥሮች ካለ ይጠቀሱ)…………………………………………
2.6. ፖስታ ሳ.ቁ……………ኢሜል…………………………………………………………….
ማሰታወሻ
ክፍያ የተፈፀመባቸው አክሲዮኖች ቢያንስ የተገዙትን ግማሽ (50%) መሆን ይኖርበታል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ
ከተገዙት አክሲዮኖች አምስት እጅ (5%) ሙለ በሙለ (100%) ገቢ መሆን አሇበት፡፡ የክሲዮን ግዢና
የአገልግሎት ክፍያ ገንዘብ ገቢ የሚሆነው በሁሇት የተሇያዩ ሂሳቦች ነው፡፡ የአክሲዮን ግዢው በዝግ ሂሳብ
ሲሆን የአገልግሎት ክፍያው በተንቀሳቃሽ ነው፡፡ ሂሳቦቹ ከዚህ በሚከተለት ባንኮች ተከፈተዋል፡፡ በመረጡት
ባንክ ገቢ ያዯርጉ፡፡
1. ባንክ ገቢ የተዯረገባቸዉ ዯረሰኞች ሇባንኩ ምስረታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት መቅረብ አሇባቸዋል፡፡ በኮረና ወረርሽኝ
ምክንያት ቢሮ መምጣት ላይመችዎት ስሇሚችል ዯረሰኞቹን ከስር ባሇው ኢ-ሜይል አካውንት ላይ አታች
ያድርጉልን፡፡
2. የፕሮጅክት ጽ/ቤት አድራሻ፡
ስልክ፡- 09 73 05 68 93
የቢሮ፡- አቶ ዓሇሙ ወ/ፃዲቅ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ፣ የቢሮ/ቁ 21
በቅሎ ቤት ከንግድ ባንክ ጠመንጃ ያዥ ፊት ሇፊት ከቶታል ነዳጅ ማዯያ አጠገብ
ኢ-ሜል፡- misaknegas@gmail.com