You are on page 1of 3

ቀን ፡- 10/09/2012 ዓ.

ቁጥር ፡- AB/---/2012

ለኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ

ሜክሲኮ ቅርንጫፍ
አ.አበባ

ጉዳዩ፡- የ LC ማርጅን ፋሲሊቲ ስለመጠየቅ፡፡

ድርጅታችን አባት አስመጪና ላኪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በአስመጪነትና ላኪነት ስራ ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን

ከባንኩም ጋር ስራ መስራት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የባንኩ ደንበኛ ሆኖ እየሰራ ይገኛል፡፡ በተለይ ድርጅታችን
በኤክስፖርት ስራ ላይ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ ሲሆን በባንኩም በኩል የተለያዩ የቅባት እና የጥራጥሬ እህሎችን እየላክን
እንገኛለን፤ በዚሁ አጋጣሚ ባንኩ ለስራችን መሳካት ላደረገልን ድጋፍ መላ የባንኩን ሰራተኞች ለማመስገን እንወዳለን፡፡
ድርጅታችን ከፊታችን ላቀዳቸው ስራዎች ስኬት የባንኩ ከፍተኛ ድጋፍ ሁልጊዜም ያስፈልገናል፤ በመሆኑም
ድርጅታችን ከዉጭ ለምናስመጣቸው እቃዎች የ 30% LC ማርጅን 10,000,000.00(አስር ሚሊዮን ብር) ፋሲሊቲ
እንዲፈቀድልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡

ለሚደረግልን ቀና የስራ ትብብር ከልብ እናመሰግናለን፡፡

ከሠላምታ ጋር
ቀን፡- 10/09/2012 ዓ.ም
ቁጥር ፡- AB/--/2012

ለአቢሲኒያ ባንክ አ.ማ

ዋና መስሪያ ቤት
አ.አበባ

ጉዳዩ፡- ብድር እንዲራዘምልን ስለመጠየቅ፡፡

ድርጅታችን አባት አስመጪና ላኪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በአስመጪነትና ላኪነት ስራ ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን

የባንኩም የረጅም አመት ደንበኛ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በመሆኑም ከአቢሲኒያ ባንክ የተለያዩ ብድሮችን በመዉሰድ እየሰራን የምንገኝ ሲሆን በአሁኑ ሰአት የብድራችን
የእድሳት ጊዜ የደረሰ ቢሆንም በወቅቱ የ PRE-SHIPMENT OUTSTANDING BALANCE በመኖሩ ሳይታደስ
ቆይቷል፡፡ ይሁን እንጂ በአሁኑ ሰዓትኤክስፖርት አድርገን ለመመለስ PERMIT ወስደን እቃውን ለመላክ በማበጠር ላይ
እንገናኛለን፡፡
ስለዚህ ባንኩ ያለንን የረጅም ጊዜ ደንበኝነት ከግምት ውስጥ በማስገባት ለተጨማሪ የተወሰኑ ጊዜያት ብድሩ
እንዲራዘምልን በትህትና እንጠይቃለን፡፡

ለሚደረግልን ቀና የስራ ትብብር ከልብ እናመሰግናለን፡፡

ከሠላምታ ጋር
ቀን ፡- 10/09/2012 ዓ.ም
ቁጥር ፡- AB/---/2012

ለኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ

ኢንተርናሽናል ባንኪንግ ዲፓርትመንት
አ.አበባ

ጉዳዩ፡- የ LC ማርጅን ፋሲሊቲ ስለመጠየቅ፡፡

ድርጅታችን አባት አስመጪና ላኪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በአስመጪነትና ላኪነት ስራ ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን

ከባንኩም ጋር ስራ መስራት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የባንኩ ደንበኛ ሆኖ እየሰራ ይገኛል፡፡ በተለይ ድርጅታችን
በኤክስፖርት ስራ ላይ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ ሲሆን በባንኩም በኩል የተለያዩ የቅባት እና የጥራጥሬ እህሎችን እየላክን
እንገኛለን፤ በዚሁ አጋጣሚ ባንኩ ለስራችን መሳካት ላደረገልን ድጋፍ መላ የባንኩን ሰራተኞች ለማመስገን እንወዳለን፡፡
ድርጅታችን ከፊታችን ላቀዳቸው ስራዎች ስኬት የባንኩ ከፍተኛ ድጋፍ ሁልጊዜም ያስፈልገናል፤ በመሆኑም
ድርጅታችን ከዉጭ ለምናስመጣቸው እቃዎች የ 30% LC ማርጅን 10,000,000.00(አስር ሚሊዮን ብር) ፋሲሊቲ
እንዲፈቀድልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡

ለሚደረግልን ቀና የስራ ትብብር ከልብ እናመሰግናለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

You might also like