Professional Documents
Culture Documents
Special Notice
Special Notice
-ከተለያዩ ድርጅቶች እና ፕሮግራሞች የሚሰበሰቡ ሂሳቦች በተጀመረው የድርጅቱ የእለት ገቢ ማስገቢያ ባንክ
ሳይሆን ለቁጥጥር ባማይመች እና ለክትትል ለቁጥጥር በማያመች መልኩ የተለያየ ባንክ እየገባ መሆኑ እንደዚሁም
የገባበት ማስረጃ በሰአቱ ለሂሳብ ክፍል አይደረስም ፡፡
-የድርጅቱ አሰራር ወጥ የዘመነ ማድረግ እየተቻለ በየጊዜው በስሜት እና በመሰለኝ እሚሰሩ ስራዎች ለድርጅቱ
አሰራር ፣ለደንበኞች እርካታ እንደዚሁም ለሰራተኛው ሞራል እና ተነሳሽነት ላይ ተጽእኖ ያሳድራል፡፡ወጪ
አወጥ፤ለእንግዳ ተመጣጣኝ እና ቀልጣፋ አገልግሎት አለመስጠት ( ሜኑ ዋጋ ቋሚ የፕሮግራም ሲዘጋጅ /
ሩም ሲያዝ ዋጋ አለሞኖሩ የሰራተኛ ደሞዝ አከፋፈል አቀቀጣጠር ወጥ አለመሆን
-ስራ በእቅድ በሰዓቱ/በወቅቱ መሰራት ማሰራት እየተቻለ በተደጋጋሚ የስራ መደራረብ እንዲፈጠር እና
ያላስፈላጊ ወጪ እንዲወጣ ጊዜና ጉለበት እንዲባክን ማድረግ እንደዚሁም ስራ ማዘገየት
በግሌ መጀመሪያ ከድርጅቱ ባለቤት እንደዘሁም በሰዓቱ ከነበረው ስራ አስኪያጅ የስራ ውል ስንፈፅም
ስራዬ ከጨረስኩ መውጣት እንደምችል ተነጋግርን እያለ ማቅረብ መስራት ያለበኝ ሪፖርት በወቅቱ እና
በሰዓቱ እያቀረብኩ ዕየሰራሁ ከስራዬ ውጪ ከጉዳይ ማስፈጸም እሰከቻልኩት አስፈላጊውን እርዳታ
ትብብር ለድርጅቱ እያደረኩ ለምን በየጊዜው ያላስፈላጊ ግጭት እና ያለመተማመን ውስጥ እንገባለን ?
እኔ እኮ ከዚህ በፊትም በደረሰብኝ ነገር ድርጅቱ ምንም አይነት ሃላፍትና ከለላም ማስተካከያ ፍርድ
አልሰጠኝም ቃል በቃል መናገር አይጠበቅብኝም፡፡ እኔ 1 አመት ቢሞላኝ የቤተኝነት የኔነት ስሜት እንጂ
የጥጋብ ያልነበረ አስተሳሰብ አመለካከት አሰራር አመጣሁ ብዬ በግሌ አላስብም ባለሙያነኝ ሙያዬን
አከብራለሁ በስራ ነው እማምነው ፡፡ እኔ እሰከ ዛሬ ከዚሕ ወጥቼ የተለየየ ቦታ በሂሳብ ጉዳይም ሆነ በሌ
ጉዳይ ሩቅ ቦታ ጉዳይ ላስፈጽም ስወጣ ድርጅቱ ለእኔ ከውሎ አበል እሰከ ትርፍ ሰዓት ክፍያ ለኔ
ማሰብ እንዳለበት ያለማወቅ አይደለም ነገር ግን እንኳን ድርጅቱ ይሔ አስቦ ሊያደርግልኝ ይቅርና በቅጡ
ምስጋና አላገኘሁም ፡፡
ቶፊቅ ብርጉ
ፋይናንስ
C A R I C U L U M V I T A E (CV)
NAME:- Samrawit Nehim Abajebel
Sex: - Female
Nationality:- Ethiopian
Hobbies/ Interest: -
Going to Church
Reading Books
Watching Movies
የ ሂ ሳ ብ ክ ፍ ል አጀንዳ
-የሆቴሉ እንቅስቃሴ የተቀናጀ መዋቅር አለመኖር ለምሳሌ አንድ ጉዳይ በሚመለከተው ሰው መፍትሄ
አይሰጥም፡፡
-በሰው ትከሻ ከአፍ መንተፈው በአንዱ አይመሮ ልፋት እራስን ለማስወደድ መሞኮር ያላስፈላጊ መሸፋፈን
ስለሆነ መቅረት ካለበት ካሁነ መቅርት አለበት
ሁሉም በተቀመጠበት ሀላፊነት አለበት ሀላፊነቱ በአግባቡ መወጣት ፤እርስ በራስ አለመሸፋፈን ፤ሰራተኛ
በስራው መመዘን ፤ሰራተኛው መስራት ያለበት እንደየአስፈላጊነቱ በአግባቡ በሰዓቱ ከሰራ ትልቁ
ሀላፍትናውን ተወጥቷል በተለይ ሀላፊነት ላይ ያለን እኛ ድርጅቱ በተሰጠን ሙያዊ ሀላፊነት ድርጅቱ
እንድንጠብቅ እንድንገመግም እንድናሳድግ የድርሻችን እየተወጣን አይደለም እንደውም አንድ ቦታ እና አንድ
ነገር ላይ ብቻ ሁላችንም ስናተኩረር ሌላው የስራ ክፍል ይበደላል የድርጅቱ ጠንካራ ጎንና ደካማ ጎን በምን
ይታይ ? ሪፖርት ማለት የሂሳብ ክፍል የትርፍና ኪሳራ ሪፖርት ብቻ አይደለም በትክክል የየቀኑ የስራ
እንቅስቃሴ ሪፖረት እየተደረገ ያለው ከጽዳት ብቻ ነው ሌላው ቢቀር ፕሮግራም ሲኖር ለሚመለከተው
ክፍል በትክክል ሪፖርት እየተደረገ አይደለም ፡፡
-ማወቃችን ጥሩ ነው ነገር ግን የበላይነት ሊሰማን ግን አይገባም አንዳንዴ ሁሉም ነገር ያወቅን እየመሰለን
ብዙ እማናቀው ነገር ሳናውቀው ሳንጠቀምበት ሳንስራበት ሊያመልጠን ብሎም ሊጎዳን ይችላል በተቻለ
መጠን ሁላችንም ጥንቃቄ እናድርግ ፡
-የድርጅቱ አሰራር ወጥ የዘመነ ማድረግ እየተቻለ በየጊዜው በስሜት እና በመሰለኝ እሚሰሩ ስራዎች ለድርጅቱ
አሰራር ፣ለደንበኞች እርካታ እንደዚሁም ለሰራተኛው ሞራል እና ተነሳሽነት ላይ ተጽእኖ ያሳድራል፡፡ወጪ
አወጥ፤ለእንግዳ ተመጣጣኝ እና ቀልጣፋ አገልግሎት አለመስጠት ( ሜኑ ዋጋ ቋሚ የፕሮግራም ሲዘጋጅ /
ሩም ሲያዝ ዋጋ አለሞኖሩ የሰራተኛ ደሞዝ አከፋፈል አቀጣጠር ወጥ አለመሆን
-ሆቴል እንደመሆኑ የሆቴል ሀብት እሚባለው አንደኛው ደንበኛ ነው የደንበኛ ፍላጎት ስሜት እርካት
ቅድሚያ እየተሰጠው ነው ወይ? የነበሩን ያሉን እንግዶች ነገ ተመልሰው እንዲመጡ እያደርግናቸው ነው
ወይ? ውይስ የዛሬ ብቻ በቂ ነው? ከሆቴላችን ደረጃ አንጻር የእንግዳን ፍላጎት አለመጠበቅ እን ችግር
ሲፈጠር ተመጣጣኝ ውሳኔ አለመስጠት ለምሳሌ ቡፌ አለ ሌ ላ የጾም ምግብ እንግዳ ቢፈልግ አይቻል ም
መባል የለበትም ሩም የተፈጠረው
ቶፊቅ ብርጉ
ፋይናንስ
አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ወርቃማ ቀናቶች
ጌታችን አላህ በራሱ ካላቃቸው እና ካከበራቸው አራት ወራቶች መካከል የዙልሒጃ ወር አንዱ ነው:: ከቀናቶች
ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስር ቀናቶችም ያሉት በዚሁ በተከበረው የዙልሒጃ ወር ውስጥ ነው::
እነዚህ አስር ውድ ቀናቶችም ጌታችን አላህ(ሱወ) ምሎባቸዋል::
የአላህ መልዕክተኛ ( )هللا عليه وسلمእንዲህ ብለዋል፤
ጃቢር ኢብኑ ዓብዲላህ ባስተላለፉት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ هللا عليه وسلمእንዲህ ብለዋል «ከዱንያ ቀናት
ሁሉ ብልጫ ያላቸው፤ አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው » አልበዛር እና አልሐይሰሚይ ዘግበዉታል አልባኒም ሰሂህ
ብለዉታል (ሰሂሁል ጃሚዕ 1133)
በነዚህ ውድ ቀናቶች የሚሰሩ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ እና በላጭ ናቸው::
ከኢብኑ ዓባስ በተዘገበ ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል፤ «በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ ከሚፈጸም
መልካም ስራዎች በበለጠ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ የተወደዱ የሚሆኑባቸው ቀናት የሉም፤ “በአላህ
መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሀድም ጭምር?” ተባሉ። እርሳቸውም፤ “ራሱንና ንብረቱን ይዞ ወጥቶ ምንም
ያልተመለሰለት ሰው ሲቀር ጂሀድም ከዚህ አይበልጥም” አሉ።» ቡኻሪ ዘግበውታል
በመሆኑም እነዚህን ውድ ቀናቶች በተገቢው መልኩ ልንጠቀምባቸው ይገባል:: በነዚህ ውድ ቀናቶች ከሚወደዱ
ኢባዳዎች መካከል:-
1. ጾም ከስራዎች ሁሉ በላጭ ነውና በእነዚህ ቀናት መጾም እጅግ የተወደደ ነው። የአላህ መልዕክተኛ ዘጠኙን
የዙልሂጃ ቀናት ይጾሙ እንደነበር ተዘግቧል። (አስረኛው ቀን ግን ዒድ ስለሆነ አይጾምም)
2. ዚክሮችን ማብዛት ቁርዓን መቅራት ፤ አላህን ማመስገን (አልሀምዱሊላህ) ፣ ተክቢር፣ ተስቢህ(ሱብሀነላህ)
እና ተህሊል (ላ ኢላሀ ኢለላህ)፤ ኢባዳዉን ለማስታወስና የአላህን ስም ከፍ ለማድረግ በተለያዩ አጋጣሚዎች
ድምጽን ከፍ አድርጎ እነዚህን ዚክሮች ማድረግ ይወደዳል።
ዓብዱላህ ኢብኑ ዑመር ባስተላለፉት ሀዲስ ነብዩ هእንዲህ ብለዋል፤«ከእነዚህ አስር ቀናት በበለጠ አላህ ዘንድ
ታላቅ የሆኑና መልካም ስራ እጅግ የተወደደባቸው ቀናት የሉም፤ ስለዚህ ተህሊል ተክቢር እና ተህሚድ አብዙ»
አል ኢማም አህመድ ዘግበውታል
3. ሐጅ ማድረግ በነዚህ ቀናት ውስጥ ከሚፈጸሙ መልካም ስራዎች መካከል ሐጅ ማድረግ ይገኝበታል፤ በነዚህ
አስር ቀናት አቅሙ ለቻለ ሰው የሐጅ ዒባዳ ላይ ተገኝቶ በተገቢው መልኩ ከፈጸመው በአላህ ፍቃድ ከተከታዩ
የአላህ መልዕክተኛ هብስራት ድርሻ ይኖረዋል፤
ከአቡ ሁረይራ በተላለፈ ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ هእንዲህ ብለዋል፤ «ከወንጀል የራቀና ተቀባይነት ያለው ሐጅ
(አል-ሐጅ አል-መብሩር) ምንዳው ጀነት እንጂ ሌላ አይደለም፡፡» ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተውበታል
4. ኡድሂያ- በነዚህ አስር ቀናት ከተወደዱ ተግባሮች መካከል ኡድሂያን በማረድ ወደአላህ መቃረብ ነው።
ኡድሂያን ለማረድ ያቀደ ሰው የዙልሂጃ ወር ከገባ ጥፍሩንና ጸጉሩን መቁረጥ የለበትም::
5. የፈርድ ሰላቶችንን ጠብቆ በጀምዓ መስገድ፣ የሱና እና የለሊት ሰላቶችን ማብዛት
6. ለወላጆች መልካም መዋል
7. ለተቸገሩ ወገኖች ሰደቃ ማብዛት
8. የታሰረን ወይም የታመመን ሰው መጠየቅ፣
9. ዝምድናን መቀጠል፣
10. ለራሳችንም ለሀገራችንም ለኡማውም በብዛት ዱዓን ማብዛት ያስፈልጋል።
11. ተውበት ማድረግ
በነዚህ ውድ ቀናቶች ከተጠቀሱት ውጪ ያሉትንም መልካም ስራዎች በሙሉ መስራት ምንዳው ላቅ ያለ ነው::
እነዚህን ወርቃማ ቀናቶች በኢባዳ ከሚያሳልፉት አላህ ያድርገን
የ 2015 ዓ.ም የግራንድ ዲማ ሆቴል አመታዊ የቋሚ ንብረት ቆጠራ ለማኔጅመንት ስለማሳወቅ
ከሰኔ 17,2015 ዓ.ም ጀምሮ በሆቴሉ በየዲፓርትመንቱ እሚገኙ ቋሚ የሆኑ የድርጅቱ መገልገያ ንብረት ከታች
በተመደቡበት ምድብ መሰረት አመታዊ ቆጠራ እንዲካሄድ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ምድብ 1 ምድብ 2 ምድብ 3
2.ሩም 2.ኪችን
2. ካፌ እና ሪስቶራንት
Date 29/10/2015
Ref No G/D/H/…….…../15
ሰበታ
ከሠላምታ ጋር
1. Financial management
1. Financial management
2. Marketing management
Tip
Research management theories to determine which best practices to adopt for your company.
3. Sales management
Sales management also involves determining the metrics for success and
assessing key performance indicators to report on the company’s
performance. Salesforce offers powerful sales management tools to help
your business with tracking, reporting and customer relationship
management (CRM). [See our Salesforce CRM review .]
Look for the best HR software that can help you manage all of your human resources needs
so you can focus on growing your business.
5. Strategic management
6. Production management
7. Service management
1.3 OBJECTIVES
2. Hotel departments
1.3 OBJECTIVES
2. Hotel departments