You are on page 1of 7

[ Easter star Trading s.c.

.
የምስራቅ ኮኮቦች ንግድ አ ማ

መግቢያ
መግቢያ
የምስራቅ ኮኮብ ንግድ አክሲዎን ማህበር አጠቃላይ ያለውን የገንዘብ እንቅስቃሴ በየግዜው
ቁጥጥርና ክትትል ለማድርግ ራሱን ችሎ የሂሳብ መዝገብ መያዝ ለንግድ ስለሚያስገኛቸው
ጥቅሞች ካለመርዳት በግምት ለመስራት የሚደርገው ፍላጎት ካለው ግንዛቤ መሰረት
በጥንቃቄ የተሰራና ትክክለኛ የሂሳብ መዝገብ የንግድ እንቅስቃሴ በምን ሁኔታ እንደሚገኝ
ለማወቅ ይርዳል፤ እንዲሁም በንግድ ውስጥ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ይረዳል፡፡ ንግዱ
ውጤታማና ጥሩ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን በሂሳብ መዝገብ ቁጥጥር ማርጋገጥ ይቻላል፡፡
ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆን የሚያስችሉ ዘዴዎችን በማስፋት ለመስራት ዋናው መነሻ
ነው፡፡ የንግድ እንቅስቃሴ ጥሩ ካልሆነ ደግሞ በሂሳብ መዝገብ በትክክል ያለውን ችግሩ ምን
እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰርት ችግሩን ለመፍታት የሚያስችል እቅድ ቀድሞ
ለማዘጋጀት ይርዳል፡፡ የሂሳብ መዝገብ ሌላው ጥቅም ደግሞ ለንግድ ልዩ ልዩ አገልግሎቶች
ከሚሰጡና ለንግድ የሚፈልጓቸውን እቃዎች ከሚፈበርኩ ተቋሞችና ግለሰቦች እንዲሁም
ባንክና የመንግስት ተቋሞች ጋር ያለውን ግንኙነት የሰመረ ያደርግል፡፡ ከእነዚህ ወገኖች ጋር
የሚያደርገው ሪፖርቶችና የስራ የኮንትራት ውሎች ራሳቸው የንግድ ሂሳብ መዝገብ አካል
ናቸው፡፡ በዚህም መሰርት ቀጣይ በፋይናንስ ዳይሪክቶሪት የሚሰሩ ስራዎች እቅድ
እንደሚከተለው ቀርበዋል፡፡

መነሻ ሁኔታ የፋይናንስ አጠቃላይ ተግባራትና ሃላፊነት

የፋይናንስ ዳይሪክቶሪት ተጠሪነቱ ለቦርድ ሰብሳቢ ሆኖ የሚከተሉትን ተግባርና ኃላፊነቶች ይኖሩታል፡

MOBILE +251-09 44 06 77 77 EMAILE:- eaststar20233573@gmail.com


[ Easter star Trading s.c. ]

.
የምስራቅ ኮኮቦች ንግድ አ ማ

 የድርጅቱን ጥሬ ገንዘብ በማስተዳደር፣ የድርጅቱን የሂሳብ እንቅስቃሴዎች በፋይናንስ ህግ መሰረት


እንዲከናወኑ በማድረግ፣ የተከፋይ፣ የተሰብሳቢና ፈሰስ ሂሳቦችን አፈጻጸም በመከታተል፣
የድርጅቱን የሂሳብ ሪፖርት በማዘጋጀት፤ የአቅም ግንባታ ስራዎች ለማከናወን ጥናት በማካሄድ
ውጤታማ የፋይናንስ እንቅስቃሴ እንዲኖር ያደርጋል።
 ከድርጅቱ ስትራቴጂክ ዕቅድ በመነሳት የስራ ክፍሉን እቅድ በወቅቱ አዘጋጅቶ ያቀርባል፣ ሲጸድቅም
ስራዎችን ለስራ ክፍሎች ፤ለቡድኖችና ለባለሙያዎች በማከፋፈል ተግባራዊ ያደርጋል፡፡
 የሥራ ክፍሉን ዓመታዊ በጀትና የሥራ መርሀ ግብረ ያዘጋጃል ፣ያስተዳድራል፡፡
 በስራ ክፍሉ የሚገኙ ቡድን መሪዎችን ባለሙያዎችንና ሠራተኞችን ያስተባብራል፣የሥራ
አፈጻጸም ይገመግማል፣የስልጠናና የቴክኒክ ድጋፍ ያደርጋል፡፡
 ተግባራት በታቀደላቸው ጊዜና ጥራት መከናወናቸውን ይከታተላል ፡፡
 አስፈላጊ የሆኑ የስራ መገልገያ መሳሪያዎችና የሰው ሀይል እንዲሟላ ያደርጋል ፣ችግር ሲያጋጥም
መፍትሄ ይሰጣል፡፡
 ለውስጥና ለውጭ ተገልጋዮች የሚያስፈልጉት አገልግሎቶች በአግባቡ መሰጠታቸውን እና ቅሬታም
እንዳይከሰት ይከታተላል፤ቅሬታ ሲያጋጥም በወቅቱ መፍትሄ ይሰጣል፡፡
 ከሚመለከታቸው የመንግስት አስፈጻሚ መ/ቤቶች በየጊዜው የሚተላለፉ መመሪያዎች
ተፈጻሚነት እንዲያገኙይከታተላል፡፡
 ከአበዳሪና ለጋሽ ድርጅቶች ጋር በሚደረገው የፋይናንስ ስምምነት መሰረት የፋይናንስ
እንቅስቃሴዎች መከናወናቸውን ይከታተላል ፡፡
 የመስሪያ ቤቱ ገቢ እንዲጨምር ጥናት ያዘጋጃል በበጀት ጥያቄ ውስጥ እንዲካተት ለበላይ አመራሩ
የውሳኔ ሃሳብ ያቀርባል ፡፡
 የፋይናንስ አሰራር ስርአትን ለማዘመን እንዲያስችል ችግሮችን ያስጠናል ለባለሙያዎችም ስልጠና
እንዲያገኙ የስልጠና ፕሮግራሞችን ያፈላልጋል ያመቻቻል ፡፡
 ከቡድኖች የሚቀርቡ የፋይናንስ አሰራር ስርአትን ለማዘመን የሚያስችል ጥናት በማቀናበር እና
አመቺ መሆኑን በማረጋገጥ በስራ ላይ እንዲውል ያደርጋል ፡፡
 በስራ ላይ ያሉት የፋይናንስ ቴክኖሎጂዎች ሰራተኞች እንዲጠቀሙ በማድረግ ቀልጣፋና ውጤታማ
ሪፖርት እንዲቀርብ ያደርጋል ፡፡
 በተሰጠው የበጀት ጣሪያ መሠረት የሥራ ክፍሉን በፕሮግራም በጀት መርህ መሰረት የሶስት
ዓመትና ዓመታዊ በጀት እንዲዘጋጅ ያደርጋል፡፡
 የፋይናንስግልፀኝነትና ተጠያቂነት ለማስፈን የሚያግዙ የአሰራር ስርሃቶችን ይዘረጋል፣
አፈጻጸሙንም ይከታተላል፡፡
 ድርጅቱ ዓመታዊ የጸደቀ በጀት ማስታወቂያ ሲደርሰው በፕሮግራም፣በንዑስ ፕሮግራም፣
በውጤት በዋና ዋና ተግባራት/ በካፒታል ፕሮጄክቶችና እና በዝርዝር የወጪ መደብ እንዲመዘገብ
ያደርጋል l የፕሮግራሞች ያሳውቃል አፈጻጸሙን ይከታተላል፡፡
 ገንዘብ ፍሰት ከባለፈው አመት አፈጻጸምና የጥሬ ገንዘብ ፍላጎት አንዲዘጋጅ
ያደርጋል፣አፈጻጸሙንይከታተላል፡፡
 በተፈቀደው በጀትና በተዘጋጀው የጥሬ ገንዘብ ፍላጎት ዕቅድ መሠረት የክፍያ መጠየቅያና መፍቀጀ
ቅጾችን አጽድቆ ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፡፡
 በጥሬ ገንዘብና በባንክ ያለውን ሂሳብ በየጊዜው እየተከታተለ የመ/ቤቱን የገንዘብ አቅም እንዲታወቅ
ያደርጋል፡፡

MOBILE +251-09 44 06 77 77 EMAILE:- eaststar20233573@gmail.com


[ Easter star Trading s.c. ]

.
የምስራቅ ኮኮቦች ንግድ አ ማ

 የድርጅቱን የፋይናንስ እንቅስቃሴ ለታለመለት አላማ መዋሉን እና በአግባቡ መመዝገቡን


ይቆጣጠራል ፣ ለዕቅድና በጀት አዘገጃጀት የሚረዱ መግለጫዎች ያዘጋጃል ፡፡
 የስራ ክፍሉን የበጀት እጥረት ሲያጋጥም ተጨማሪ በጀትና ከፊዚካል እቅድና አፈጻጻም አካያ
ከፕሮግራም ሃላፊዎች ጋር በመመካከር የበጀት ዝውውር እንዲፈቀድ የውሳኔ ሃሳብ ያቀርባል፡፡
 ለድርጅቱ የሚቀርቡ የክፍያ ጥያቄዎችን አግባብነት በማጣራት ለሚመለከተው ቡድን መሪ ወይም
ባለሙያ ይመራል ፣አፈጻጸሙንም ይቆጣጠራል፡፡
 በድርጅቱ ስም የሚገኙ የእርዳታና ብድር ገንዘቦች በሚደረጉ ስምምነቶችና የአሠራር ማንዋሎች
መሠረት ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የሥራ ክፍሎች ጋር በመተባበር በሥራ ላይ እንዲውሉ ያደርጋል፣
የአፈጻጸም ሪፖርት እንዲዘጋጅ ያደርጋል፣የምክር አገልግሎቶችን ይሰጣል፡፡
 የሳጥን የጥሬ ገንዘብ ቆጠራ ወቅቱን ጠብቆ መደረጉን ይቆጣጠራል፡፡
 ድርጅቱ በህግ በተሰጠው ኃላፊነት መሠረት የሚሰበሰቡ ገቢዎች በአግባቡ መሰብሰባቸውንና
በየዕለቱ ወደ ባንክ መተላለፋቸውን ይከታተላል፣ ያረጋግጣል፡፡
 የድርጅቱን የፋይናንስ እንቅስቃሴ በአግባቡ ማስተዳደርና ለታለመለት አላማ እንዲውል በማድረግ
ሀብትና ንብረትን ከብክነት ይከላከላል፡፡
 ለሂሣብ ስራ የተዘጋጁ ልዩ ልዩ ፎርማቶች፣መዛግብቶችና ቼኮችና ሰነዶች በአግባቡ መያዛቸውንና
ስራ ላይ መዋላቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችል መቆጣጠሪያ ስልት ይቀይሳል፣በትክክል በሥራ ላይ
እንዲውሉ ያደርጋል፣ይከታተላል፡፡
 የአለም አቀፍ ግዥ ሲከናወን ሌተር ኦፍ ክሬዲት እንዲከፈት ማድረግ፤አፈፃፀሙን ይከታተላል፡፡
 በተሰጠው የስልጣን ውክልና መሠረት የደመወዝና የሥራ ማስኬጃ ልዩ ልዩ የክፍያ ጥያቄዎች
አስፈላጊነት በመመርመር እና ትክክለኛነት በማረጋገጥ የክፍያ ቼክና ማዘዣዎች በፊርማው
ያፀድቃል፡፡
 ከድርጅቱ የሚመጡ የግዥና አገልግሎቶች የክፍያ ሰነዶችን በመመሪያው መሰረት መሆኑን አጣርቶ
ይመራል፤ይከታተላል፤ይቆጣጠራል፡፡
 የድርጅቱን የባንክና የመዝገብ ሂሳብ መሰራቱንና ትክክለኛነቱን ያረጋግጣል፡፡
 ከመንግስት የሚመደብ በጀት፤ ከዕርዳታና ብድር ለሚገኙ ገንዘቦች ማንቀሳቀሻ የሚከፈቱ የባንክ
ሂሳብ ቁጥሮችን ይቆጣጠራል፤የተከፈቱበትን አላማ ሲያጠናቅቁ በወቅቱ እንዲዘጉ ያደርጋል፡፡
 ጥሬ ገንዘብና በባንክ ያለውን ሂሳብ በየጊዜው እየመረመረ የድርጅቱን የገንዘብ አቅም እንዲታወቅ
ያደርጋል ፡፡
 የድርጅቱን የጥሬ ገንዘብ አጠቃቀም ለታለመለት አላማ መዋሉን እና በአግባቡ መመዝገባቸውን
ይቆጣጠራል ፡፡
 በድርጅቱ ስም የሚገኙ የእርዳታና ብድር ገንዘቦች በሚደረጉ ስምምነቶችና የአሠራር ማንዋሎች
መሠረት ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የሥራ ክፍሎች ጋር በመተባበር በሥራ ላይ እንዲውሉ ያደርጋል፣
የምክር አገልግሎቶችን ይሰጣል፡፡
 ድርጅቱ የሚሰበስባቸውን ልዩ ልዩ ገቢዎች በወቅቱ መሰብሰባቸውንና ለሚመለከተው አካል ፈሰስ
መሆናቸውን ይከታተላል ፣አረጋግጦ ያፀድቃል፡
 የተለያዩ የመንግስት ግብርና ታክስ እና ሌሎች በተከፋይ የሚቀነሱ ሂሳቦችን ለሚመለከተው አካል
በወቅቱ ገቢ መደረጋቸውን ይከታተላል፡፡
 ተቀናናሽና ተከፋይ ሂሳቦችን በወቅቱ ለሚመለከታቸው አካላት መከፈላቸውን
ይከታተላል፤ያረጋግጣል፡፡

MOBILE +251-09 44 06 77 77 EMAILE:- eaststar20233573@gmail.com


[ Easter star Trading s.c. ]

.
የምስራቅ ኮኮቦች ንግድ አ ማ

 የዕርዳታና የብድር ገቢዎች በወቅቱ መሰብሰባቸውን ይከታተላል፣ በድርጅቱ የባንክ ሂሳብ ገቢ


መደረጋቸውን ይከታተላል፤ ያረጋግጣል፡፡
 የፋይናንስ መግለጫ የሚያስፈልጋቸው የሂሣብ ምዝገባዎች መግለጫዎችን ፣ የሂሳብ ሚዛንና
ትንታኔ እንዲዘጋጅ ያደርጋል ፤ ያረጋግጣል ፡፡
 የድርጅቱን የሂሳብ ሪፖርት በየወሩ እንዲዘጋጅ በማድረግ አጣርቶ ለሚመለከተው የመንግስት አካል
ያቀርባል፡፡
 በተሰብሳቢና በተከፋይ ያልተሰበሰበ ገንዘብ መሰብሰብ እንዲቻል በእድሜ ዘመን በመተንተን
ለክትትል አመቺ በማድረግ ሪፖርቱን ለሚመለከተው ክፍል ያቀርባል ፡
 በቅድሚያ ክፍያ ወጪ ሆኖ የተከፈለው ገንዘብ በፋይናንስ መመሪያና ደንብ መሰረት ወቅቱን ጠብቆ
እንዲወራረድ ያደርጋል፡፡
 የሂሳብ እንቅስቃሴ ምዝገባ በፋናንስ አዋጅ፤ ደንብና መመሪያ መሰረት በአግባቡ መከናወኑን
ይከታተላል ፣ ያረጋግጣል፡፡
 በኦዲት ሪፖርት ግኝት መሠረት መርሃ ግብር በማዘጋጀት የማስተካከያ እርምጃ ይወስዳል፡፡
 በውጭ ኦዲተር የተመረመረውን ሂሣብ ከተሰብሳቢ እና ተከፋይ ሂሳብ መግለጫዎች ጋር በማያያዝ
ለሚመለከተው አካል እንዲላክ ያደርጋል፡፡
 በድርጅቱ ስም የሚገኙ የእርዳታና ብድር ገንዘቦች በሚደረጉ ስምምነቶችና የአሠራር ማንዋሎች
መሠረት የአፈጻጸም ሪፖርት እንዲዘጋጅ ያደርጋል፡፡
 በወርሃዊ የሂሣብ ሪፖርት መሠረት የሂሳብ መደቦች ሚዛን ከሂሣብ ምዝገባና ሪፖርት ማጠቃለያ
ጋር በመናበብ የተፈጠሩ ልዩነቶች በወቅቱ ማስተካከያ እንዲዘጋጅ ያስደርጋል፡፡
 ለኦዲት ምርመራ ቅድመ ዝግጅት ማድረግና በኦዲት ወቅት ለሚቀርቡ መጠይቆችና በሚታዩ
ግኝቶች ላይ ምላሽ ይሰጣል፡፡
 የተፈቀደ በጀትን መሠረት በማድረግ በአጠቃላይ ሌጀርና ተቀፅላ ሌጀሮች ምዝገባ መደረጉን
ይቆጣጠራል፡፡
 ሰራተኞች ከአዳዲስ ሲስተም ጋር ማስተዋወቅና ክህሎት እንዲያገኙ በማድረግ የተሻለ አቅም
በመገንባት የስራ አፈፃጸማቸው እንዲጎለብት ያደርጋል፡፡
 የክፍሉ ባለሙያዎች ከሂሳብ ሪፖርትና የክፍያ አስተዳደር ዝግጅት ጋር በተገናኝ ወቅታዊ ከሆኑ
የሂሳብ መርሆችና ህጎችን በማሰልጠን ብቁ ያደርጋል፡፡
 የስልጠና ዓይነቶችን የክህሎት ችግሮችን በመለየትና በመተንተን ባለሙያዎች ስልጠና እንዲያገኙ
ማድረግ እና የስልጠና ተቋሞችን ያፈላልጋል ፡፡

MOBILE +251-09 44 06 77 77 EMAILE:- eaststar20233573@gmail.com


[ Easter star Trading s.c. ]

የምስራቅ ኮኮቦች ንግድ አ ማ.


ድርጅታችን ያለበት ሁኔታ

የመረጥነው የስራ ዘርፍ እርሻ ስራ በመሆኑና የስራ ቦታውም አፋር ክልል ሲሆን ከላይ በተዘረዘሩት የስራ
ፍሰት ለማስኪድ አልተቻለም በዋነኝነት በአብዘሀኛው ባህላዊ የሂሳብ አሰራር የሚከተልና የሚፈለጉ
ግብአቶችን ደረሰኝ ለማገኘት ከፍተኛ ችግር ያለውና ለስራው ሲባል ፈጣን ምላሽ በመስጠት ላይ

ተቁ የከፈሉ ዝርዝር ክልል አድራሻ/ከተማ ፆታ ስልክ ቁ 10,000

1 አህመድ ኑር አማራ ደሴ ወ 251-913-519-000 10,000


አማራ 251-911-900-138
2 ሀሰን በሽር (ዶ/ር)
ደሴ ወ 10,000

ሰዒድ ዓሊ አማራ ደሴ ወ 251-914-738-166 10,000


3
ኑረዲን ይማም አማራ ደሴ ወ 251-914-605-940 10,000
4
ብዙነህ ይመር አማራ ደሴ ወ 251-913-750-907 10,000
5
እንድሪስ ሁሴን አማራ ደሴ ወ 251-914-313-455 10,000
6
አብዱራሀማን ሰዒድ አማራ ደሴ ወ 251-927-478-787 10,000
7
አማራ ደሴ ወ 251-914-604-557 10,000
8 አህመድ እስማኤል
አማራ ደሴ ወ 251-977-218-999 10,000
9 ሰዒድ አብዱ
አማራ ደሴ ወ 251-913-975-497 10,000
10 ሰዒድ ሁሴን ቡሽራ
አማራ ደሴ ወ 251-914-313-117 10,000
11 ሙሀመድ ሳኒ ሁሴን ሙፍቲ
እንድሮ ሰኢድ አማራ ደሴ ወ 251-914-717-090 10,000
12
አማራ ደሴ ወ 251-914-717-682 10,000
13 ሰዒድ እብሬ
አማራ ደሴ ወ 251-931-618-105 10,000
14 ኡመር ብርቁ
አማራ ደሴ ወ 251-930-072-648 10,000
15 ሀሰን ይመር አበጋዝ
አማራ ደሴ ወ 10,000
16 አረቡ ደረስ
አማራ ደሴ ወ 251-921-997-612 10,000
17 አወል ተሾመ
አማራ ደሴ ወ 251-911-958-290 10,000
18 ራህማ ሸሪፍ ኢብራሂም

MOBILE +251-09 44 06 77 77 EMAILE:- eaststar20233573@gmail.com


[ Easter star Trading s.c. ]

የምስራቅ ኮኮቦች ንግድ አ ማ .

ሁሴን እብራሂም አማራ ደሴ ወ 251-911-525-244 10,000


19
ዑስማን እንደሪስ ሰዒድ
አማራ ወ 251-920-346-175 10,000
ኮምቦልቻ
20
ኸይሪያ ሰዒድ እንድሪስ
አማራ ወ 251-912-876-666 10,000
ኮምቦልቻ
21
ኑሩ ሰዒድ ረሽድ
አማራ ወ 251-911-511-149 10,000
ኮምቦልቻ
22
አብዱ እብራሂም
አማራ ወ 251-913-010-220 10,000
ኮምቦልቻ
23
አራጋዉ ይመር
አማራ ወ 251-930-072-598 10,000
ኮምቦልቻ
24
አማራ ወ 251-920-547-110 10,000
ሀቢብ ታደሰ ኮምቦልቻ
25
አማራ ወ 251-912-858-049 10,000
ኮምቦልቻ
26 ሙሀመድ እብራሂም
አፋር
27
አሊ እብራሂም ሰመራ (z5) ወ 251-912-338-184 10,000

አፋር
28
ቦዳያ መሀመድ ቦዳያ ሰመራ (z5) ወ 251-911-860-956 10,000

አፋር
29
ቦዳያ ሙሀመድ ሰመራ (z5) ወ 251-911-089-521 10,000

አፋር
30
ኢባድ ሙሀመድ ሰመራ (z5) ወ 251-910-097-487

አፋር
31
አደን ሙሀመድ ቦዳያ ሰመራ (z5) ወ 251-910-097-487 10,000

አፋር
32
አረቡ ያሲን ሰመራ (z2) ወ 251-929-734-950 10,000

አፋር
33
ሙሀመድ አሊ ሰመራ (z2) ወ 251-904-017-358 10,000

አፋር
34
ሞጎላ የሱፍ ሰመራ (z2) ወ 251-911-556-694 10,000

አፋር
35
ሙሳ ደረሳ ሰመራ (z2) ወ 251-920-202-666 10,000

አፋር
36
ኡስማን ኢብራሂም ሰመራ (z2) ወ 251-911-940-552 10,000

አፋር
37
ሀሰን አብዱ ሀሰን ሰመራ (z1) ወ 251-910-819-170 10,000

አፋር
38
አሊ አህመድ አብሊሳ ሰመራ (z1) ወ 251-911-112-318 10,000

አፋር
39
ኑር ሙሀመድ ሰመራ (z2) ወ 251-984-900-553 10,000

አፋር
40
ሁሴን አሊ ሰመራ (z2) ወ 251-935-544-443 10,000

አደም መሀመድ አባገዳ አማራ


ከሚሴ ወ 251-920-782-228 10,000
41 አባቦኩ
አማራ ወ 251-911-428-440 10,000
አደም መሀመድ ወረጂሌ ከሚሴ
42

MOBILE +251-09 44 06 77 77 EMAILE:- eaststar20233573@gmail.com


[ Easter star Trading s.c. ]

የምስራቅ ኮኮቦች ንግድ አ ማ .


መሀመድአወል ኢብራሂም አማራ
ከሚሴ ወ 251-911-116-399 10,000
43 ኡመር
አህመድ ሁሴን ሙሀመድ
አማራ ወ 251-911-259-812 10,000
ከሚሴ
44
አማራ ወ 251-777-991-163 10,000
ሙሀመድአወል ኢብራሂም ከሚሴ
45
አማራ ወ 251-911-094-213 10,000
አብዱረህማን አህመድ ከሚሴ
46
አማራ ወ 251-920-700-707 10,000
ሲራጅ አህመድ ከሚሴ
47
አማራ ወ 251-911-525-294 10,000
ሙሀመድ አወል ላዙ ከሚሴ
48
ሰዒድ ግዛዉ
አማራ ደሴ ወ 251-911-788-800 10,000
49

125 ሺህ ብር ብቻ የከፈሉ

የከፈሉ ዝርዝር ዜግነት አድራሻ/ከተማ ፆታ ስልክ ቁ 10,000 125,000


ተቁ
1 ሁሴን አደም ኢትዩጵያዊ ደሴ ወ 251-914-313-210 10,000 125,000
2 ሙሀመድ ሰኢድ ኢትዩጵያዊ ኮምቦልቻ ወ 251-921-536-641 10,000 125,000
3 አብዱ ሙሀመድ ኢትዩጵያዊ ኮምቦልቻ ወ 251-911-242-711 10,000 125,000
4 አራጋዉ ሁሴን ኢትዩጵያዊ ኮምቦልቻ ወ 251-930-072-748 10,000 125,000
5 አወል ሁሴን ሰኢድ ኢትዩጵያዊ ኮምቦልቻ ወ 251-931-633-163 10,000 125,000
6 መሀመድ ጀማል መሀ መድ ኢትዩጵያዊ ደሴ ወ 251-911-210-179 10,000 125,000
7 ሀሺም ሰኢድ ኢትዩጵያዊ ኮምቦልቻ ወ 10,000 125,000
8 አወል ሙሀመድ ኢትዩጵያዊ ኮምቦልቻ ወ 10,000 125,000
9 መሀመድ ጀማል ኢትዩጵያዊ ኮምቦልቻ ወ 251-921-038-961 10,000 125,000
10 እብራሂም ሙሄ ኢትዩጵያዊ ደሴ ወ 251-920-103-913 10,000 125,000

MOBILE +251-09 44 06 77 77 EMAILE:- eaststar20233573@gmail.com

You might also like