You are on page 1of 12

የተሁ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለኦድት ቡድን

ቁጥር ኦ/ድ/ /2016

ሀይቅ
ቀን

ጉዳዩ፤- የ 09 ቀበሌ አስ/ር ፅ/ቤት ሒሳብ ምርመራ ሪፖርት ይ መለከታል፡

መግቢያ
የአብክመ ገ/ኢ/ል/ፅ/ት ቢሮ በፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 178 /2003 አ:ም አንቀፅ 7 ለውስጥ
ኦድተሮች በተሠጠው ስልጣን ሥልጣንና ሐላፊነት መሠረት በአጠቃላይ ተቀባይነት ያላቸውን የኦድት
ደረጃዎች ና ደንብ በመከተል ኦድት አድርገናል።ይህ ሪፖርት የተሁ/ወ ሐራ እንስሳት ክሊኒክ የሚመለክት ኦድት
ነው።

ዓላማ
የዚህ ሪፖርት አላማ የተሁ/ወ የ 09 ቀበሌ አስ/ር ፅ/ቤት ሠራተኞች እና የሚመለከታቸው
ሐላፈመዎች ሀላፊነታቸውን በብቃት መወጣት እንድችሉ በተዘረጋው የውስጥ ቁጥጥር
ስርአት በስራ ላይ ባሉት ህጎችና የፋይናንስ አሰራር ስርአት መሠረት እየሰሩ መሆናቸውን
ለማረጋገጥ የውስጥ አሰራር ድክመቶች ንና ሌሎች ግድፈቶችን የበላይ አመራሩ እድያውቁት
ሐላፋነታቸውን በተገቢው መንገድ እንድወጡ ተገቢውን የማሥተካከያ በመውሠድ ምላሽ
እንድሰጡበት ለማድረግ ነው።
የኦድት ወሰን
ይሕ ምርመራ የተከናወነዉ ከ አ ም እስከ ዓም ድረስ ያለዉን
ነዉ፤፤የውስጥ ገቢ እና በህጋዊ መንገድ የፀደቁ ሰነዶችን ና የቀረቡልንን መረጃ መሠረት
በማድረግ የሒሳብ ምርመራ ተደርጓል።
የኦድት ዘዴ
የሒሳብ ምርመራውን የተጠቀምንበት ዘዴ ዝርዝር የሒሳብ ምርመራ ዘዴን ሲሆን የወጭና ገቢ ደረሠኞች
ከደጋፊ ሰነዶች ጋር በማሥቀረብ የማመሣከር እንድሁም ገንዘብ ኦድት ምርመራ ዘርዘር አድርገን በማየት
ምርመራውን አከናውነናል።

የኦድቱ መሥፈርት
የአብክመ ገ/ኢ/ት/ቢሮ ባወጣው አዋጅ ቁጥር 186 /2003 ዓም መመሪያ መሠረት በማድረግ ነው።
በምርመራ ወቅት የተገኙ ግኝቶች
የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 5/2004 አንቀጽ 8 ን/አንቀጽ 3 እና አንቀጽ 9 ን/አንቀጽ 1 እስከ 8
በሚደነግገው መሰረት በተደረገው የኦዲት ምርመራ በ 09 ቁንድ ቀበሌ አስ/ር ፅ/ት የካዝና ጉድለት የለም፤፤

የሂሳብ ምዝገባ መነሻ ፤

ማናቸዉም የሂሳብ እንቅስቃሴ በገቢ ደርሰኝ ወይም በወጭ ማስመስከሪያ ወይም በሂሳብ መዝገብ ማዘዣ
ወይም የባንክ ዴቢትና ክሬድት አድቫይስ ወይም የባንክ ዲፖዚት ስሊፕ ወይም እነዚህን ሊተኩ የሚችሉ በክልሉ
ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በተሰጣቸዉ ሰነዶች መነሳት አለበት ይላል፤፤ ነገር ግን ቁንድ 1 ኛ ደረጃ ት/ቤት
ምርመራ ባደረግንበት ወቅት በወስጥ ገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ የማይጠቀሙ ሆኖ የተገኘ በመሆኑ ይህ አሰራር
ከላይ የተጠቀሰዉን መመሪያ የሚጥስ በመሆኑ በቀጣይ የገቢ ና ወጭ ደርሰኞችን ስራ ላይ በማዋል የሂሳብ
መመሪያወች ተጠብቀዉ እንድሰሩ ቢደረግ፤፤

የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 4 /2004 አንቀፅ 21 ንዑስ አንቀፅ 2 መሠረት የመንግስት መሥሪያ ቤቶች
በስማቸው የተከፈተ የመንግስት ባንክ ሒሳቦችን በአይነት በመለየት ተገቢውን መረጃ መዝግበው መያዝ ይኖርባቸዋል
በማለት ይደነግጋል ።በምርመራ ወቅት ቀበሌ አስተዳደሩ የባንክ አካውትም ሆነ ካዝና የሌላቸው መሆኑን
አረጋግጠናል።በመሆኑም የባንከ አካውንት እድከፍቱ በቀደመው ኦድት አስተያየት የሰጠ ቢሆንም ተግባራዊ ሳይሆን
ቀርቷል።ይህ አሰራር መንግስት ያወጣቸውን የፋይናንስ መመሪያ የሚጥስ ና ችላ ማለት በመሆኑ በአስቸኳይ የባንክ
አካውንት እንድከፈት ቢደረግ።
ተሁ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለኦድት ቡድን
ቁጥር ኦ/ድ/ /2015
ሀይቅ
ቀን

ጉዳዩ፤- የ 09 ቀበሌ ገበሬ ማሠልጠኛ ተቋም ምርመራ ሪፖርት

ይመለከታል
መግቢያ
የአብክመ ገ/ኢ/ል/ፅ/ት ቢሮ በፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 178 /2003 አ:ም አንቀፅ 7 ለውስጥ
ኦድተሮች በተሠጠው ስልጣን ሥልጣንና ሐላፊነት መሠረት በአጠቃላይ ተቀባይነት ያላቸውን የኦድት
ደረጃዎች ና ደንብ በመከተል ኦድት አድርገናል።

ዓላማ
የዚህ ሪፖርት አላማ የተሁ/ወ የ 09 ቀበሌ ገበሬ ማሠልጠኛ ተቋም ሠራተኞች እና
የሚመለከታቸው ሐላፈመዎች ሀላፊነታቸውን በብቃት መወጣት እንድችሉ በተዘረጋው
የውስጥ ቁጥጥር ስርአት በስራ ላይ ባሉት ህጎችና የፋይናንስ አሰራር ስርአት መሠረት እየሰሩ
መሆናቸውን ለማረጋገጥ የውስጥ አሰራር ድክመቶች ንና ሌሎች ግድፈቶችን የበላይ አመራሩ
እድያውቁት ሐላፋነታቸውን በተገቢው መንገድ እንድወጡ ተገቢውን የማሥተካከያ
በመውሠድ ምላሽ እንድሰጡበት ለማድረግ ነው።
የኦድት ወሰን
ይሕ ምርመራ የተከናወነዉ ከ አ ም እስከ ዓም ድረስ ያለዉን
ነዉ፤፤ነውስጥ ገቢ እና በህጋዊ መንገድ የፀደቁ ሰነዶችን ና የቀረቡልንን መረጃ መሠረት
በማድረግ የሒሳብ ምርመራ ተደርጓል።
የኦድት ዘዴ
የሒሳብ ምርመራውን የተጠቀምንበት ዘዴ ዝርዝር የሒሳብ ምርመራ ዘዴን ሲሆን የወጭና ገቢ ደረሠኞች
ከደጋፊ ሰነዶች ጋር በማሥቀረብ የማመሣከር እንድሁም ገንዘብ ኦድት ምርመራ ዘርዘር አድርገን በማየት
ምርመራውን አከናውነናል።

የኦድቱ መሥፈርት
የአብክመ ገ/ኢ/ት/ቢሮ ባወጣው አዋጅ ቁጥር 186 /2003 ዓም መመሪያ መሠረት ቀማድረግ ነው።
በምርመራ ወቅት የተገኙ ግኝቶች
 የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 5/2004 አንቀጽ 8 ን/አንቀጽ 3 እና አንቀጽ 9 ን/አንቀጽ
1 እስከ 8 በሚደነግገው መሰረት በተደረገው የኦዲት ምርመራ በ 09 ቀበሌ የገበሬ ማሰልጠኛ የካዝና
ጉድለት ብር 2 ሳንቲም በጉድለት ተገኝቷል፤፤ይህ ገንዘብ
ቀበሌዉን ሊጎዳ ባይችልም ወደፊት ገኝቱ ሊሰፋ ስለሚችል ጥንቃቄ ቢደረግና ይህ ግኝት ከ FTC
ገ/ያዝ ከ አቶ እንድሪስ አሰፋ ገቢ እድደረግ፤፤

የሂሳብ ምዝገባ መነሻ ፤

 ማናቸዉም የሂሳብ እንቅስቃሴ በገቢ ደርሰኝ ወይም በወጭ ማስመስከሪያ ወይም በሂሳብ መዝገብ
ማዘዣ ወይም የባንክ ዴቢትና ክሬድት አድቫይስ ወይም የባንክ ዲፖዚት ስሊፕ ወይም እነዚህን ሊተኩ
የሚችሉ በክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በተሰጣቸዉ ሰነዶች መነሳት አለበት ይላል፤፤ ነገር ግን
09 ቀበሌ ገበሬ ማሰልጠኛ ምርመራ ባደረግንበት ወቅት በወስጥ ገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ገቢ
ሳይደረግ/ሳይመዘገብ/ የተገኘ በመሆኑ ይህ አሰራር ከላይ የተጠቀሰዉን መመሪያ የሚጥስ በመሆኑ
በቀጣይ የሂሳብ መመሪያወች ተጠብቀዉ እንድሰሩ ቢደረግ፤፤

 የአብክመ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሒሳብ አያያዝ መመሪያ ቁጥር 6/2004 አንቀፅ 7 ንኡስ አቀፅ 8(ለ)
በገንዘብ ያዥ በኩል የሚከናወኑ የገቢና ወጪ ሒሳቦች በጥሬ ገንዘብ መዝገብ ሞዴል 6 ተለይተው በዝርዝር
መመዝገብ አለባቸው በማለት ይደነግጋል።ነገር ግን በተሁለደሬ የ 09 ቀበሌ ገበሬ ማሰልጠኛ ሒሳብ
በመረመርንበት ወቅት ከላይ የተጠቀሰውን መመሪያ ተግባራዊ አለመሆኑን አረጋግጠናል።ይህን የካዝና ገቢና
ወጪን ሒሳብ በገንዘብ ያዥ በኩል የካዝና መቆጣጠሪያ መዝገብ እንድያዝ ቢደረግ።

 የአብክመ የመንግስት መሥሪያ ቤቶች መመሪያ ቁጥር 6/2006 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 2 (ለ) ገንዘብ ወጭ
ከመደረጉ በፊት ስለወጭው የተሟላ ማሥረጃ መቅረብና ስልጣን ባለው አካል መፈቀድ አለበት በማለት
ይደነገጋል።እንድሁም የአብክመ የመንግስት መሥሪያ ቤቶች መመሪያ ቁጥር 5/2005 አንቀፅ 14 ንዑስ አንቀፅ
7 ወጪ ከመደረጉ በፊት ስለወጪው የተሟላ ማሥረጃ መቅረቡንና ሥልጣን ባለው አካል መፈቀዱን
በማረጋገጥ ወጪ መፈፀም ይገባል።ይህ አሰራር ከላይ የተጠቀሰዉን መመሪያ የሚጥስ በመሆኑ በቀጣይ የሂሳብ
መመሪያወች ተጠብቀዉ እንድሰሩ ቢደረግ፤፤
የተሁ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለኦድት ቡድን
ቁጥር ኦ/ድ/ /2016
ሀይቅ
ቀን

ጉዳዩ፤- የቁንድ 1 ኛ ደረጃ ት/ት ሒሳብ ምርመራ ሪፖርት ይ መለከታል፡

መግቢያ
የአብክመ ገ/ኢ/ል/ፅ/ት ቢሮ በፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 178 /2003 አ:ም አንቀፅ 7 ለውስጥ
ኦድተሮች በተሠጠው ስልጣን ሥልጣንና ሐላፊነት መሠረት በአጠቃላይ ተቀባይነት ያላቸውን የኦድት
ደረጃዎች ና ደንብ በመከተል ኦድት አድርገናል።ይህ ሪፖርት የተሁ/ወ ሐራ እንስሳት ክሊኒክ የሚመለክት ኦድት
ነው።

ዓላማ
የዚህ ሪፖርት አላማ የተሁ/ወ የ የቁንድ 1 ኛ ደረጃ ት/ት ሠራተኞች እና የሚመለከታቸው
ሐላፈመዎች ሀላፊነታቸውን በብቃት መወጣት እንድችሉ በተዘረጋው የውስጥ ቁጥጥር
ስርአት በስራ ላይ ባሉት ህጎችና የፋይናንስ አሰራር ስርአት መሠረት እየሰሩ መሆናቸውን
ለማረጋገጥ የውስጥ አሰራር ድክመቶች ንና ሌሎች ግድፈቶችን የበላይ አመራሩ እድያውቁት
ሐላፋነታቸውን በተገቢው መንገድ እንድወጡ ተገቢውን የማሥተካከያ በመውሠድ ምላሽ
እንድሰጡበት ለማድረግ ነው።
የኦድት ወሰን
ይሕ ምርመራ የተከናወነዉ ከ አ ም እስከ ዓም ድረስ ያለዉን
ነዉ፤፤የውስጥ ገቢ እና በህጋዊ መንገድ የፀደቁ ሰነዶችን ና የቀረቡልንን መረጃ መሠረት
በማድረግ የሒሳብ ምርመራ ተደርጓል።
የኦድት ዘዴ
የሒሳብ ምርመራውን የተጠቀምንበት ዘዴ ዝርዝር የሒሳብ ምርመራ ዘዴን ሲሆን የወጭና ገቢ ደረሠኞች
ከደጋፊ ሰነዶች ጋር በማሥቀረብ የማመሣከር እንድሁም ገንዘብ ኦድት ምርመራ ዘርዘር አድርገን በማየት
ምርመራውን አከናውነናል።

የኦድቱ መሥፈርት
የአብክመ ገ/ኢ/ት/ቢሮ ባወጣው አዋጅ ቁጥር 186 /2003 ዓም መመሪያ መሠረት በማድረግ ነው።
የተገኙ ግድፈቶች
1: የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 4 /2004 አንቀፅ 4 ንኡስ አንቀፅ 3 የመንግስትን ጠቅላላ የፋይናንስ አቅም
ለመገመትና የሚፈጠረውን የፋይናንስ ጉድለት ለመሸፈን የሚያሥችል አሰራር ተግባራዊ ማድረግ በማለት
ይደነግጋል።ነገር ግን በተደረገው ሒሳብ ምርመራ ብር 420.46 በጉድለት ተገኝቶ ተረጋግጧል።ይህ ጉድለት የመጣው
በስራ ብዛት እንድሁም ከግንዛቤ እጥረት የመጣ ነው ቢሉም ይህ አሠራር መመሪያን የሚጥስ በመሆኑ ይህ በጉድለት
የተገኘ ገንዘብ በአቶ እንድሪስ አሰፋ ስም በቀበሌው ገበሬ ማሰልጣኝ ተቋም ገቢ ደረሰኝ ገቢ በማድረግ በቀጣይ
ተመሣሣይ ችግር እንዳይፈጠር በየጊዜው የገቢና ወጪ ሚዛን በመሥራትና የጥሬ ገንዘብ ቆጠራ በማድረግ ክትትልና
ቁጥጥር ማድረግ ይገባል፡፡

የአብክመ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሒሳብ አያያዝ መመሪያ ቁጥር 6/2004 አንቀፅ 7 ንኡስ አቀፅ 8(ለ) በገንዘብ ያዥ
በኩል የሚከናወኑ የገቢና ወጪ ሒሳቦች በጥሬ ገንዘብ መዝገብ ሞዴል 6 ተለይተው በዝርዝር መመዝገብ አለባቸው
በማለት ይደነግጋል።ነገር ግን በተሁለደሬ የቁንዲ 1 ኛ ደረጃ ተ/ት ሒሳብ በመረመርንበት ወቅት ከላይ የተጠቀሰውን
መመሪያ ተግባራዊአለመሆኑን አረጋግጠናል።ይህን የካዝና ገቢና ወጪን ሒሳብ በገንዘብ ያዥ በኩል የካዝና መቆጣጠሪያ
መዝገብ በመጠቀም የካዝናን ሒሳብ መቆጣጠር ይገባል።

በግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1/2003 መሠረት እና የገንዘብ ክፍያ መመሪያ ቁጥር 5/2004 አንቀፅ 14 ንዕስ አንቀፅ
7 ወጪ ከመደረጉ በፊት ስለወጪው የተሟላ ማሥረጃ ማቅረቡንና ስልጣን ባለው አካል መፈቀዱ በማለት
ይደነግጋል። ነገር ግን በምርመራ ወቅት ;

# ባልተሟላ ማሥረጃ ማለትም የሰአት መቆጣጠሪያ ሳይኖር መሥተንግዶ ተከፍሎ

መገኘት ።በቀጣይ ለመሥተንግዶ በሚከፈልበት ወቅት የስልጠናው/የተሳታፊዎቹን/ ስም ዝርዝር በመያዝና አቴንዳንስ
እንድፈረም ቢደረግና መሥተንግዶ አቅራቢዎቹን ከአከባቢው ካሉ የንግድ ፈቃድ ካላቸው ነጋዴወች በፕሮፎርማ
በማወዳደር አሸናፊውን የመሥተንግዶ አቅራቢ ቢደረግ።
የተሁ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለኦድት ቡድን
ቁጥር ኦ/ድ/ /2016
ሀይቅ
ቀን

ጉዳዩ፤- የሐራ ጤ/ጣ ሒሳብ ምርመራ ሪፖርት ይ መለከታል፡

መግቢያ
የአብክመ ገ/ኢ/ል/ፅ/ት ቢሮ በፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 178 /2003 አ:ም አንቀፅ 7 ለውስጥ
ኦድተሮች በተሠጠው ስልጣን ሥልጣንና ሐላፊነት መሠረት በአጠቃላይ ተቀባይነት ያላቸውን የኦድት
ደረጃዎች ና ደንብ በመከተል ኦድት አድርገናል።ይህ ሪፖርት የተሁ/ወ ሐራ እንስሳት ክሊኒክ የሚመለክት ኦድት
ነው።

ዓላማ
የዚህ ሪፖርት አላማ የተሁ/ወ የሐራ ጤ/ጣ ሠራተኞች እና የሚመለከታቸው ሐላፈመዎች
ሀላፊነታቸውን በብቃት መወጣት እንድችሉ በተዘረጋው የውስጥ ቁጥጥር ስርአት በስራ ላይ
ባሉት ህጎችና የፋይናንስ አሰራር ስርአት መሠረት እየሰሩ መሆናቸውን ለማረጋገጥ የውስጥ
አሰራር ድክመቶች ንና ሌሎች ግድፈቶችን የበላይ አመራሩ እድያውቁት ሐላፋነታቸውን
በተገቢው መንገድ እንድወጡ ተገቢውን የማሥተካከያ በመውሠድ ምላሽ እንድሰጡበት
ለማድረግ ነው።
የኦድት ወሰን
ይሕ ምርመራ የተከናወነዉ ከ አ ም እስከ ዓም ድረስ ያለዉን
ነዉ፤፤የውስጥ ገቢ እና በህጋዊ መንገድ የፀደቁ ሰነዶችን ና የቀረቡልንን መረጃ መሠረት
በማድረግ የሒሳብ ምርመራ ተደርጓል።
የኦድት ዘዴ
የሒሳብ ምርመራውን የተጠቀምንበት ዘዴ ዝርዝር የሒሳብ ምርመራ ዘዴን ሲሆን የወጭና ገቢ ደረሠኞች
ከደጋፊ ሰነዶች ጋር በማሥቀረብ የማመሣከር እንድሁም ገንዘብ ኦድት ምርመራ ዘርዘር አድርገን በማየት
ምርመራውን አከናውነናል።

የኦድቱ መሥፈርት
የአብክመ ገ/ኢ/ት/ቢሮ ባወጣው አዋጅ ቁጥር 186 /2003 ዓም መመሪያ መሠረት በማድረግ ነው።
በሒሣብ ምርመራ ወቅት የተገኙ ግኝቶችና የተሰጠ የኦድት አስተያየት

2 :

3 :የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 4 /2004 አንቀፅ 21 ንዑስ አንቀፅ 2 መሠረት የመንግስት መሥሪያ ቤቶች
በስማቸው የተከፈተ የመንግስት ባንክ ሒሳቦችን በአይነት በመለየት ተገቢውን መረጃ መዝግበው መያዝ ይኖርባቸዋል
በማለት ይደነግጋል ።በምርመራ ወቅት ቀበሌ አስተዳደሩ የባንክ አካውትም ሆነ ካዝና የሌላቸው መሆኑን
አረጋግጠናል።በመሆኑም የባንከ አካውንት እድከፍቱ በቀደመው ኦድት አስተያየት የሰጠ ቢሆንም ተግባራዊ ሳይሆን
ቀርቷል።ይህ አሰራር መንግስት ያወጣቸውን የፋይናንስ መመሪያ የሚጥስ ና ችላ ማለት በመሆኑ በአስቸኳይ የባንክ
አካውንት እንድከፈት ቢደረግ።

4: የአብክመ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሒሳብ አያያዝ መመሪያ ቁጥር 6/2004 አንቀፅ 7 ንኡስ አቀፅ 8(ለ) በገንዘብ
ያዥ በኩል የሚከናወኑ የገቢና ወጪ ሒሳቦች በጥሬ ገንዘብ መዝገብ ሞዴል 6 ተለይተው በዝርዝር መመዝገብ አለባቸው
በማለት ይደነግጋል።በመሆኑም ቀበሌው በገንዘብ ያዥ በኩል ለሚደረጉ ገቢና ወጪ ሒሳቦች መቆጣጠሪያ ካሽ ቡክ
መግዛት እማይችል ከሆነ ከፒ አድርጎ እንድጠቀም ፎርሙን ከኦድት ሪፖርቱ ጋር አባሪ በማድረግ የምንልክ በመሆኑ ከፒ
በማድረግ ገንዘብ ያዡ እንድጠቀም ቢደረግ።

5: የአብክመ የመንግስት መሥሪያ ቤቶች መመሪያ ቁጥር 6/2006 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 2 (ለ) ገንዘብ ወጭ
ከመደረጉ በፊት ስለወጭው የተሟላ ማሥረጃ መቅረብና ስልጣን ባለው አካል መፈቀድ አለበት በማለት
ይደነገጋል።እንድሁም የአብክመ የመንግስት መሥሪያ ቤቶች መመሪያ ቁጥር 5/2005 አንቀፅ 14 ንዑስ አንቀፅ 7 ወጪ
ከመደረጉ በፊት ስለወጪው የተሟላ ማሥረጃ መቅረቡንና ሥልጣን ባለው አካል መፈቀዱን በማረጋገጥ ወጪ መፈፀም
ይገባል በማለት ይደነግጋል።

በመሆኑም ማንኛውም ወጪ በተሟላ ማሥረጃ ወጪ አለማድግ

# ከላይ የተጠቀሰውን መመሪያ መጣሥ ነው

# የመንግስትን ገንዘብ ለብክነት ይዳርጋል

# ለማህበረሰባቸው ያለ ደሞዝ እያገለገሉ ያሉ አርሶ አደሮችን እዳ ውስጥ የሚጥል በመሆኑ

የቀበሌው አመራር ይህን ችግር በመረዳት በቀጣይ ማንኛው ክፍያ እንድፈፀም ማዘዝ ያለበት የተሟላ ማሥረጃ
ከቀረበለት በሗላ መሆን ይገባዋል።
1፡ በተሁለደሬ ወረዳ የቁንዲ 1 ኛ ደረጃ ተ/ትየ ሒሳብ ምርመራ መተማመኛ ማመዛዘኛ በተሰራበት ወቅት----------

2፡ የአብክመ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሒሳብ አያያዝ መመሪያ ቁጥር 6/2004 አንቀፅ 7 ንኡስ አቀፅ 8(ለ) በገንዘብ
ያዥ በኩል የሚከናወኑ የገቢና ወጪ ሒሳቦች በጥሬ ገንዘብ መዝገብ ሞዴል 6 ተለይተው በዝርዝር መመዝገብ አለባቸው
በማለት ይደነግጋል።ነገር ግን በተሁለደሬ የቁንዲ 1 ኛ ደረጃ ተ/ት ሒሳብ በመረመርንበት ወቅት ከላይ የተጠቀሰውን
መመሪያ ተግባራዊአለመሆኑን አረጋግጠናል።ይህንየካዝና ገቢና ወጪን ሒሳብ ለምን የጥሬ ገንዘብ መዝገብ ሞዴል
እንዳልተከፈተለት ሒሳብሰራተኛውም ሆነ ገንዘብ ያዡ የሰጡት ምክኒያት አሳማኝ ባለመሆኑ በቀጣይ በሒሳብ ሰራተኛ
በኩልሆነ በገንዘብ ያዥ በኩል የካዝና መቆጣጠሪያ መዝገብ በመጠቀም የካዝናን ሒሳብ መቆጣጠር ይገባል።

የተገኙ ግድፈቶች

የመንግስት መ/ቤቶች ጥሬ ገንዘብ አስተዳደር አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 4/2004 መሰረት ገንዘብ ወደ
ባንክ ገቢ እደሚደረግ ይደነግጋል፤፤ነገር ግን የ 012 ቀበሌ አስተዳደር ከልዩልዩ ገቢ የሰበሰበዉን ገንዘብ
በወጭ በአየር ላይ ሰነድ እየተሰራ እንደሚወጣ በተደረገዉ ኦድት ምርመራ ተረጋግጧል፤፤ይህ አሰራር
መመሪያን የሚጥስ በመሆኑ ለወደፊቱ በህግናደንቡ መሰረት አንድሰራ፤

በሁሉም የገቢ እና የወች ደረሰኞች ላይ ያዘጋጀው፤ያፀደቀው፤ስም እና ፊርማ አለመኖር፡፡ይህ አሰራር

ሰነዱን የተሟላ ስለማያደርገው ተስተካክሎ እንዲሰራ ቢደረግ፡፡
ግኝትን በተመለከተ

የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 5/2004 አንቀጽ 8 ን/አንቀጽ 3 እና አንቀጽ 9 ን/አንቀጽ
1 እስከ 8 በሚደነግገው መሰረት በተደረገው የኦዲት ምርመራ በ 012 ጎበያ ቀበሌ አ/ር የካዝና ጉድለት
ብር 8.76 ሳንቲም በጉድለት ተገኝቷል፤፤ይህ ገንዘብ ቀበሌዉን ሊጎዳ ባይችልም ወደፊት ገኝቱ ሊሰፋ
ስለሚችል ጥንቃቄ ቢደረግና ይህ ግኝት ከቀበሌዉ ገ/ያዝ ከ አቶ መርሻ ድምሴ ገቢ እድደረግ፤፤

የተገኙ ግድፈቶች

የመንግስት መ/ቤቶች ጥሬ ገንዘብ አስተዳደር አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 4/2004 መሰረት ገንዘብ ወደ ባንክ ገቢ
እደሚደረግ ይደነግጋል፤፤ነገር ግን የ 012 ቀበሌ ገበሬ ማሰልጠኛ ተቋም ያለ ገቢ ደረሰኝ ከልዩ ልዩ ምርቶች
የተገኘ ገንዘብ ብር 15950 በባለሞያወች እጅ ተገኘ ሲሆን ይህ አሰራር ገንዘብን ለብክነት የሚዳርግ በመሆኑ
በቀጣይ የተሰበሰበ ገንዘብ ወደ ባንካ እንድገባና በህግና ደንቡ መሰረት አንድሰራ፤

ግኝትን በተመለከተ

የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 5/2004 አንቀጽ 8 ን/አንቀጽ 3 እና አንቀጽ 9 ን/አንቀጽ 1 እስከ 8
በሚደነግገው መሰረት በተደረገው የኦዲት ምርመራ በ 012 ጎበያ ቀበሌ ገበሬ ማሰልጠኛ ተቋም የካዝና
ጉድለት የለም፤፤

የሂሳብ ምዝገባ መነሻ ፤

ማናቸዉም የሂሳብ እንቅስቃሴ በገቢ ደርሰኝ ወይም በወጭ ማስመስከሪያ ወይም በሂሳብ መዝገብ ማዘዣ
ወይም የባንክ ዴቢትና ክሬድት አድቫይስ ወይም የባንክ ዲፖዚት ስሊፕ ወይም እነዚህን ሊተኩ የሚችሉ በክልሉ
ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በተሰጣቸዉ ሰነዶች መነሳት አለበት ይላል፤፤ ነገር ግን በኒቦ ቆቱ 1 ኛ ደረጃ
ት/ቤት ምርመራ ባደረግንበት ወቅት በወስጥ ገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ገቢ ሳይደረግ/ሳይመዘገብ/ የተገኘ በመሆኑ
ይህ አሰራር ከላይ የተጠቀሰዉን መመሪያ የሚጥስ በመሆኑ በቀጣይ የሂሳብ መመሪያወች ተጠብቀዉ እንድሰሩ
ቢደረግ፤፤

You might also like