Professional Documents
Culture Documents
መግቢያ
ይዘት
የሂሣብ አያያዝ ፅንሰ ሀሳቦች
የሂሣብ ሥራ መሠረት
የሂሣብ መዝገብ አያያዝ ዘዴ
በኢትዮጵያ የሂሣብ አያያዝ ሥርዓት
የሂሣብ እንቅስቃሴ ሂሣብ አያያዝ አጠቃላይ ገፅታ
የሂሣብ እንቅስቃሴ መዝገብ
የሂሣብ እንቅስቃሴ አመዘጋገብ
የቀጠለ…
የፋይናንስ ሪፖርቶችና የፋይናንስ መግለጫዎ ች
የገቢና የወጪ መግለጫ
የሀብትና የዕዳ መግለጫ
የበጀት ቁጥጥር
የበጀት ቁጥጥር የሚከናወንባቸው ስርዓቶች
የበጀት መመዝገቢያና መቆጣጠሪያ ካርድ
የጥሬ ገንዘብ መዝገቦች እና ልዩ ልዩ ፎርሞች
የቀጠለ…
አቀራረብ
በሁለት ክፍል ይቀርባል፤
በቲዎሪ ወይንም በፅንሰ ሀሳብ ደረጃ የሚነሡ ነጥቦች ዙሪያ
አጠቃላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ የሚረዳ ክፍል በመጀመሪያ
ይቀርባል፤
በተጨባጭ ከስልጠና ተሳታፊዎቹ ስራ ደረጃ ቀጥተኛ ግኑኝነት
ያላቸው ነጥቦች በሁለተኛ ደረጃ ይቀርባሉ፤
ስልጠናው አሳታፊያዊ በሆነ መልኩ በውይይት ይካሄዳል፤
1. የሂሣብ አያያዝ ስርዓት መነሻዎችና ፅንሰ ሀሳቦች
መነሻ
የሂሣብ አያያዝ በባቢሎን አገር ለሠራተኞች ይከፈል
ከነበረው ደመወዝ እንደተጀመረ
በጣሊያን አገር ከኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች መስፋት ጋር
ተያይዞ እየጎለበተ መምጣቱን
በአጠቃላይ የኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች እየሰፉ እና
እየተወሳሰቡ መምጣት ጋር የተያያዘ መሆኑን መፅሃፍት
ይናገራሉ፤
የቀጠለ…
የሂሣብ አያያዝ ስርዓት ጠቀሜታ
የሂሳብ አያያዝ ስርዓት በተላይም ለትርፍ ባልተkkሙ
ድርጅቶች ዋና ዓላማው የፋይናንስ መረጃ መስጠት ያለው
ሆኖ ሶስት ዋና ዋና ግቦች አሉት፤
የበጀት ቁጥጥር
የጥሬ ገንዘብ ቁጥጥር
የተጠያቂነት
የቀጠለ…
የበጀት ቁጥጥር
በጀት ማለት- በጊዜ የተገደበ የወጪ እና ለወጪው የሚያስፈልግ
ሃብት/ ገንዘብ/ መጠንና ምንጭ ትንበያ ማለት ነው፡፡
Is forecast of expenditures and revenues for a
specific period of time, may be a month, a year, ...
የቀጠለ…
A.የሂሣብ አያያዝ ስርዓት የበጀት ቁጥጥር ግብን የሚያሳከው
ግዴታ የተገባበት ወጪ ከወዲሁ በሂሣብ ውስጥ ተካትቶ
እንድያዝ ስለሚያደርግ፤
በበጀት ውስጥ ለተወሰነ ግዴታ የተያዘ ወጪ ለሌላ
ወደፊት ለሚደረግ ወጪ እንደማይውል በግልፅ
ስለሚያስቀምጥ፤
የቀጠለ…
B.የሂሣብ አያያዝ ስርዓት የጥሬ ገንዘብ ቁጥጥር ግብን
የሚያሳከው
o በባንክ እና በካዝና የሚገኘውን ጥሬ ገንዘብ በአጠቃላይ የሂሣብ
መዝገብ እንድያዝ ስለሚያደርግ፤
o በባንክ እና በካዝና የሚቀመጥ ገንዘብ ኃላፊነት ያለባቸውን አካላት
በግልፅ ተለይቶ እንዲቀመጥ ስለሚያደርግ፤
o ከካዝና የተከፈለን ጥሬ ገንዘብ ከባንክ በመተካት ወጪን
የመቆጣጠር ዘዴ ጥቅም ላይ እንዲውል ስለሚያደርግ፤
የቀጠለ…
o የጥንድ የሂሣብ አያያዝን ተግባራዊ ስለሚያደርግ እና እያንዳንዱ
ክስተት ሁለቱ ገፅታዎች እንድመዘገቡ በማድረግ እርስ በርስ
የመጠባበቅ ዕድልን ስለምፈጥር፤
o በአጠቃላይ የሂሣብ አያያዝ ስርዓት ያለንን ሀብትና ንብረት
ለማወቅ፣ወቅታዊና ትክክለኛ ሪፖርት ለመስጠት፣ በጀትን
በተገቢው ሁኔታ ለማስተዳደርና ለመቆጣጠር ይረዳል፡፡
የቀጠለ…
C.የሂሣብ አያያዝ ስርዓት የተጠያቂነትን ግብ የሚያሳከው
o ስርዓቱ የተለያዩ የፋይናንስ ሪፖርቶችና የፋይናንስ
መግለጫዎች እንዲዘጋጁ ስለሚያደርግ፤
o ሪፖርቶቹና መግለጫዎቹ ቀድሞ ከተዘጋጀ በጀት አንፃር
ስለምገመገሙ ፤ተጠያቂም ስለሚያደርጉ፤
የሂሣብ አወቃቀር ስርዓት
ሂሣብ- ሊመዘገብ የሚችል ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ነው፡፡
የሂሳብ አወቃቀር ስንል ፋይናንሻል ህልውና ያላቸውን
ፋይናንሻል እንቅስቃሴዎች ለመለያት የሚያስችል የመለያ
ቁጥር አሰጣጥ ዘዴ ነው፡፡
እስካሁን ባለው የሂሳብ አወቃቀር መሠረት ሂሣቦች በሁለት
ተከፍለው ተመድበዋል፡፡
ጊዜያዊ ሂሣብ እና kሚ ሂሣብ
የቀጠለ….
ጊዜያዊ ሂሣቦች
በእያንዳንዱ ዓመት መጀመሪያ በዜሮ ሚዛን የሚጀምሩ
ናቸው፡፡
የገቢ፣ የወጪ እና የጥሬ ገንዘብ ዝውውር
ሂሣቦች
ስመዘገቡም/ በሪፖርቶች/ ከ… እስከ.. በሚል ይታወቃሉ፡፡
የቀጠለ….
kሚ ሂሣቦች
በእያንዳንዱ ዓመት መጨረሻ የሚኖራቸው ሂሣብ ሚዛን
በሚቀጥለው ዓመት መጀመሪያ የመነሻ ሂሳብ ይሆናል፡፡
ምንጊዜም የማይዘጉ ሂሣቦች ናቸው፡፡
ስመዘገቡም እስከ / / በሚል ይታወቃሉ፡፡
የሀብት፣ የዕዳና የተጣራ ሀብት kሚ ሂሳቦች ናቸው፡፡
የቀጠለ…
ገቢ
ከተለያዩ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች የተገኘ ገንዘብ፤
አገልግሎት በመስጠት የተከፈለ የአገልግሎቱ ዋጋ፤
ወጪ
ጥቅም ላይ የዋለ ሀብት ዋጋ፤
አንድ አገልግሎት ለማግኘት የተከለ/የወጠ ገንዘብ፤
የቀጠለ…
ሀብት
ለአንድ ድርጅት/ተkም የኢኮኖሚ ጠቀሜታ ወይም
አገልግሎት የማስገኘት አቅም ያለው ነገር ማለት ነው፡፡
ጥሬ ገንዘብ፣
ተሰብሳቢ ሂሣቦች-አንድ ተkም ከሌላ ድርጅት፣ግለሰብ
የሚፈልገው ገንዝብ፤
በጉዞ ላይ ያሉ ዕቃዎች፤
በመጋዜን ላይ ያሉ ዕቃዎች፣
የቀጠለ…
kሚ ንብረት- ከአንድ ዓመት በላይ ለሆነ ጊዜ አገልግሎት የሚሰጡ
እና ከተወሰነ የገንዘብ ልክ በላይ ዋጋ ያላቸው ንብረቶች፣
ተሰብሳቢ ብድር- ከአንድ ዓመት በላይ በሆነ ጊዜ ውስጥ
የሚመለስ ገንዘብ፤
ዕዳ- ለድርጅቱ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ለማስገኘት ከሌላ
ድርጅት/ተkም የተወሰደ ሆኖ ድርጅቱ ባሁኑ ጊዜ ያለበት ግዴታ
ነው፣
የቀጠለ…
ዕዳ