You are on page 1of 5

የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ

ማውጫ ገጽ

መግቢያ…………………………………………………………………………………… 1
1. የሂሳብ አያያዝ መሰረታዊ ጽንሰ ሀሳብ………………………………………………… 2
1.1 የሂሳብ አይነቶች ………………………………………………………………….4
1.2 የዴቢትና ክሬዲት ሂሳብ ህጎች……………………………………………………6
1.3 የሂሳብ አያያዝ ዑደት…………………………………………………………… 7
2. የበጀት ቁጥጥር ስርአት..………………………………………………………………….8
2.1 የፀደቀ በጀት መቆጣጠር…………………………………………………………..8
2.2 የበጀት ወጪ ሂሳብ ተቀጽላ በጀት ካርድ አያያዝና አጠቃቀም……………………12
3. መሠረታዊ የሂሳብ ሰነዶች..…………………………………………………………….21
3.1 የገቢ ሰነዶች……………………………………………………………………….22
3.2 የገንዘብ ዝውውርና ክፍያ ወጪ ማስመስከረያ ደረሰኝ…………………………….32
3.3 የሂሳብ ምዝገባ ማዘዣ ደረሰኝ……………………………………………………..32
4. የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር………………………………………………………………..36
4.1 የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር ዓላማ……………………………………………………. 36
4.2 የጥሬ ገንዘብ መርሀ-ግብር አዘገጃጀት……………………………………………….36
4.3 የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር በካዝና…………………………………………………… 39
4.4 የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር በባንክ…………………………………………………… 49
5. የሂሳብ እንቅስቃሴ………………………………………………………………………56
5.1 የአስተዳደር ዕርከን የድጎማ ገንዘብ ሂሳብ እንቅስቃሴ………………………………56
5.2 የክልል ተቋማት የድጎማ ገንዘብ ሂሳብ እንቅስቃሴ…………………………………60
5.3 የውስጥ ገቢ ሂሳብ እንቅስቃሴ………………………………………………………69
5.4 ከባንክ ወደ ካዜና የገንዘብ ዝውውር………………………………………………. 72
5.5 ተይዞ ስለሚቀር ታሳቢ ግብር……………………………………………………….75
5.6 የወጪ መጋራት…………………………………………………………………….76
5.7 ለገበሬዎች የሚከፈል አበል/ኮሚሽን/……………………………………………… 78
5.8 የግብአት ዕዳ ፍሰት……………………………………………………………….. 79
5.9 ከአቅራቢዎች ስለሚሰበሰብ ቅደሜ ክፍያ………………………………………….. 82
i
5.10 ተከፋይ ሂሳቦች..………………………………………………………………… 82
5.11 ከመዝገብ ስለሚሰረዙ ሂሳብ አያያዝ..……………………………………………..92
የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ

5.12 በካዜና ያለ የጥሬ ገንዘብ ጉድለትና ትርፍ ሂሳብ አያያዝ..………………………..93


5.13 በጀት ነክ ያልሆኑ የሂሳብ አያያዝ ስርአት.……………………………………… 95
5.14 የዕርዳታ ገቢ ሂሳብ እንቅስቃሴ.…………………………………………………..97
5.14.1 የውጭ ሀገር እርዳታ…………………………………………………… 97
5.14.2 የሀገር ውስጥ እርዳታ………………………………………………….. 98
5.15 የግንባታ ፕሮጀክት ሂሳብ እንቅስቃሴ…………………………………………… 99

መልመጃ………………………………………………………………………….104

ii
ምህጻረ ቃላትና የቃላት መፍቻ
ምህጻረ ቃላት ቃላት መፍቻ
የተደለደለ በጀት ለባለበጀት መ/ቤቶች የተፈቀደ በጀት፣በስራ ክፍልና በኘሮጀክት
የተከፋፈለ በጀት ነው፡፡ የተደለደለ በጀት በክልሉ ነጋሪት ጋዜጣ
የሚታተም ነው፡፡
የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ

ምህጻረ ቃላት ቃላት መፍቻ


የተስተካከለ በጀት ከጸደቀ በጀት ላይ በበጀት ዝውውር ተጨማሪና ተቀናሽ ከተደረገ በኋላ
የሚቀረው በጀት ነው
ሀብት ካለፉት የሥራ እንቅስቃሴዎች የተገኘ በአንድ ድርጅት ቁጥጥር ሥር ያለ
እና ለወደፊት ለድርጅቱ የኢኮኖሚ ጠቀሜታ ወይም አገልግሎት
የማስገኘት አቅም ያለው ሀብት ነው፡፡
ባአ ባንክ አካውንት
በወተሌካ የበጀትና ወጪ ተቀጽላ ሌጀር ካርድ
የበተ የበጀት ተቋም ለአንድ መ/ቤት ከተፈቀደ በጀት፣ በጀት የሚመደብለት የሥራ ክፍል
ወይም ኘሮጀክት ነው፡፡
ፋ/ኢ/ል/ቢ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ
ጥሬ ገንዘብ በካዝና እና በባንክ የሚገኝ ጥሬ ገንዘብ ነው
የሂሳብ አወቃቀር በሂሳብ አያያዝ ሥርዓት ውስጥ የሂሳብ እንቅስቃሴዎችንና ሂሳቡን
የሚያንቀሳቅሱ ተቋማት ለይቶ ለማወቅ እንዲቻል የመለያ ቁጥር
አሰጣጥ ዘዴ ነው
ግዴታ የተገባበት ሂሳብ ግዴታ የተገባበት ሂሳብ የሚባለው ጥቅም ላይ ያልዋለ እና ለተወሰነ
ወጪ እንዲውል ግዴታ የተገባበትን የበጀት አካል ሥራ ላይ እንደዋለ
አድርጐ የመመዝገብ አሠራር ነው
የመቆጣጠሪያ ሂሳብ በተዛማጅ የተቀጽላ ሂሳብ ሌጀር ካርድ ውስጥ የተመዘገቡትን ሂሳቦች
ስብስብ የሚይዝ ሂሳብ ነው
የመዝጊያ ምዝገባ በበጀት ዓመት መጨረሻ ጊዜያዊ ሂሳቦችን ዜሮ በማድረግ የበጀት
ዓመቱን ሂሳብ ለመዝጋት የሚከናወን የሂሳብ ምዝገባ ነው
ክሬዲት በቀኝ ጎን የሚገኝና በጥንድ ሂሳብ መዝገብ አያያዝ ስርዓት የሂሳብ
እንቅስቃሴዎች በቀኝ ጎን የሚመዘገቡበት ነው
ዴቢት በግራ ጎን የሚገኝና በጥንድ ሂሳብ መመዝገብ አያያዝ ሥርዓት የሂሳብ
እንቅስቃሴዎች በግራ ጎን የሚመዘገብበት ነው፡፡
ጥንድ የሃሳብ የአንድ የሂሳብ እንቅስቃሴ የዴቢት የሂሳብ ምዝገባ መጠን
መዝገብ አያያዝ ከክሬዲት የሂሳብ ምዝገባ መጠን ጋር እኩል እንዲሆን ተደርጎ
የሚመዘገብበት የሂሳብ አያያዝ ሥርዓት ነው
ፋ/ኢ/ል/መ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ
አጠቃላይ የሂሳብ ሌጀር ካርድ በጥንድ ተቀጽላ የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ስርዓት ጥቅም ላይ የሚውል
የሁሉም የሂሳብ ሌጀር ካርዶች ስብስብ ነው
የችሮታ ጊዜ ባለፈው የበጀት ዓመት ርክክቡ ለተፈጸመ ዕቃ ወይም ለተሰጠ
አገልግሎት ክፍያው ካለፈው በጀት ዓመት በጀት ላይ ከሐምሌ 1 እስከ
ሐምሌ 3 ዐ ለመፈጸም እንዲቻል የተሰጠ ተጨማሪ ጊዜ ነው
ለጥቃቅን ወጪ በሣጥን በጥሬ ገንዘብ ላይ የሚደረገው ቁጥጥር ለማጠናከር በአንድ ጊዜ በካዝና
የሚቀመጥ ገንዘብ የሚቀመጠው ገንዘብ መጠን በመወሰን ገንዘቡ ለሚያጋጥሙ ወጪዎች
ተከፍሎ የተወሰነ ደረጃ ሲደርስ በማስተካት የሚሰራበት አሠራር ነው
ዕዳዎች መከፈሉ የኢኮኖሚ ጠቀሜታ ወይም አገልግሎት የማስገኘት አቅም
ያለው የባለበጀት መ/ቤት ሀብት ወጪ እንዲሆን የሚያደርግ ባለፉት
የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ

ምህጻረ ቃላት ቃላት መፍቻ


እንቅስቃሴዎች ምክንያት ባለበጀት መ/ቤቱ በአሁኑ ጊዜ ያለበት ግዴታ
ነው፡፡
ገ/ኢ/ል/ሚ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር
የተጣራ ሀብት /ጥሪት ማናቸውም ዕዳና ሌተር ኦፍ ክሬዲት፣ለዋስትና የተቀመጠው ገንዘብ
ከተቀነሰ በኋላ የመ/ቤቱ የሆነ ቀሪ ሀብት ወይም ጥሪት ነው፡፡
ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ልዩ ወረዳ/ወረዳ/ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
ተከፋይ ሂሳብ ከአንድ ዓመት በታች በሆነ ጊዜ ውስጥ መከፈል ያለበት ዕዳ ነው
ቋሚ ሂሳብ በዓመቱ መጨረሻ የታየውን የሂሳብ ሚዛን ለሚቀጥለው ዓመት
መጀመሪያ የሂሳቡ መነሻ የሚያደርግ ሂሳብ ነው
ማወራረስ ሂሳብን ከሂሳብ እንቅስቃሴ መዝገብ ወደ የሂሳብ ሌጀር ካርድ
የመመዝገቢያ ሂደት ነው
የመመ የመንግስት መ/ቤት በአዋጅ የተቋቋመና ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ከመንግስት በጀት
ተመድቦለት ከሚመለከተው የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መ/ቤት
በቀጥታ ገንዘብ የሚያገኝና የሂሳብ ሪፖርቱን ገንዘቡን ለከፈለው
የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መ/ቤት የሚያቀርብ ነው
ከሴቢ ክልል ሴክተር ቢሮ/ባለበጀት መ/ቤት/
ተሰብሳቢ ሂሳብ አንድ የመንግስት መ/ቤት ከሌላ የመንግስት መ/ቤት፣ከግለሰቦች ወይም
መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚፈልገው ገንዘብ ሲሆን ብድርን
አይጨምርም
የሂሳብ እንቅስቃሴ መዝገብ ማናቸውም የሂሳብ እንቅስቃሴዎች በሂሳብ ሥርዓት ውስጥ
ለመጀመሪያ ጊዜ በተከናወኑበት ጊዜ ቅደም ተከተል የሚመዘገቡበት
መዝገብ ነው፡፡
ሥክ የሥራ ክፍል
እርስ በርሳቸው የሚመዛዘኑ ጠቅላላ የዴቢት ሚዛናቸው ከጠቅላላ የክሬዲት ሚዛናቸው ጋር እኩል
ሂሳቦች የሆነ የሂሳብ ስብስቦች ናቸው፡፡
ተቀጽላ ሌጀር በአጠቃላይ ሂሳብ ሌጀር ካርድ የተመዘገበውን የሂሳብ መጠን በዝርዝር
የሚመዘገብበት ሌጀር ሲሆን የሁሉም የተቀጽላ ሌጀር ካርድ ድምር
ከአጠቃላይ ሌጀር ካርድ ድምር ጋር እኩል ነው፡፡
የሂሳብ ሰነድ በፋ/ኢ/ል/ቢሮ በታተሙ ደረሰኞች በአንድ መ/ቤት የተዘጋጀ ጥሬ ገንዘብ
ነክና ያልሆነ የሂሳብ ሰነዶች ማለት ነው፡፡
ጊዜያዊ ሂሳብ በየዓመቱ መጨረሻ በዜሮ ሚዛን የሚጀምር ሂሳብ ነው
የሂሳብ እንቅስቃሴ ማናቸውም በፋይናንስ አቋም ላይ ለውጥ የሚያስከትል የኢኮኖሚ
ክስተት ነው
የሂምማ የሂሳብ ምዘግባ ማዘዣ
የገዝወማ የገንዘብ ዝውውር ወጪ ማስመስከሪያ
የገደ የገቢ ደረሰኝ
የባሂዩ የባንክ ሂሳብ ዩኒት
ግፋንአየሥሂ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት
የመፋአየሥራሂ የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር የሥራ ሂደት
የከአ የከተማ አስተዳደር
ክኬቲ ክፍያ ኬዝ ቲም
የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ

ምህጻረ ቃላት ቃላት መፍቻ


ሂሪኬቲ የሂሳብና ሪፖርት ኬዝ ቲም

You might also like