You are on page 1of 7

የዉስጥ ኦዲት ዳ/ት የሶስት

አመት(2013-2015) አበይት
ክንውኖች እና ተግዳሮቶች
መግቢያ
 የመ/ቤቱ አላማ ግቡን እንዲመታ የውስጥ ኦዲት ዳይሬክቶሬት
የመንግሥት አዋጆች፣ደንቦች፣ሕጐችና መመሪያዎች በአግባቡ ተፈፃሚ መሆናቸ ውን በተመረጡ
ተግባራት ላይ ምርመራ በማከናወን ተፈፃሚ መሆኑን ማረጋገጥ፡፡
የባለሥልጣን መ/ቤቱን የፋይናንስ፣ንብረትና የሰው ኃይል አስተዳደርና አጠቃቀም በተዘረጋው የውስጥ
ቁጥጥር ሥርዓት መሠረት የሚከናወኑ መሆናቸውንና ጥንካ ሬውን በመገምገም የማሻሻያ ሃሳብ
ማቅረብ፡፡
የመ/ቤቱ ዕቅድ አፈፃፀም ክንውን በተያዘው መሠረት መሆኑን በመገምገምና በማ ረጋገጥ ዕቅዱ በቁጠባ
ኢኮኖሚና ውጤታማ መሆኑን የክዋኔ ኦዲት ማከናወን፡፡
የሙያ፤ ነፃነትን በመጠቀም ለመ/ቤቱ ተጨማሪ እሴት የሚፈጥር ውጤታማ የሆነ ስራ ሊከናወን
የሚችልበትን ዘዴ በመጠቀም ክፍተቶችን በመለየት የምክር አገል ግሎት በመስጠት ለመ/ቤቱ አላማ፣
ተልዕኮና ግብ መሳካት አስተዋጽኦ ማድረግ
የተከናወኑ አበይት ተግባራት
1.የ2ዐ13,2ዐ14 እና የ2ዐ15 በጀት ዓመት የውስጥ ኦዲት ዳይሬክ ቶሬት ዕቅድ ተዘጋጅቷል፡፡ የፀደቀ እቅድም ለገንዘብ ሚኒስቴር
እንስፔክሽን ዳይሬክቶሬት ተልኳል።
በክዋኔ ኦዲት

2. የዳሰሳ ጥናት ሪፖርት ለዳይሬክቶሬቶች ተዘጋጅቷል


ለንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት
ለተንቀሳቃሽ ቅርስ ልማት ኤግዚቢሽን ዳይሬክቶሬት
ለቅርስ ጥበቃና እንክብካቤ ዳይሬክቶሬት
ለቅርስ እንቬንተሪና ደረጃ ማውጣት ዳይሬክቶሬት ናቸው
3. የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አገልግሎት አሰ ጣጥ የአሰራር ሥርዓት አፈፃፀም ተገምግሞ የኦዲት ሪፖርት
ተዘጋጅቷል፡፡
4. የንብረት አስተዳደር የአሰራር ሥርዓት አፈፃፀም ተገምግሞ የኦ ዲት ሪፖርት ተዘጋጅቷል፡፡
5. የተሽከርካሪዎች ስምሪት እና አጠቃቀም የአሰራር ሥርዓት አፈ ፃፀም ተገምግሞ የኦዲት ሪፖርት ተዘጋጅቷል፡፡
6. የተንቀሳቃሽ ቅርስ ልማት ኤግዚቪሽን ዳይሬክቶሬት የአሰራር ሥርዓት አፈፃፀም ተገምግሞ የኦዲት ሪፖርት ተዘጋጅቷል፡፡
7. የቅርስ ጥበቃና እንክብካቤ ዳይሬክቶሬት የአሰራር ሥርዓት አፈፃ ፀም ተገምግሞ የኦዲት ሪፖርት ተዘጋጅቷል፡፡
9. የ2ዐ14 በጀት ዓመት
የ2013 በጀት ዓመት የፈሰስ ሪፖርት
 የጥሬ ገንዘብ የሣጥን ቆጠራ
 የአላቂ እቃዎች ቆጠራ
 የነዳጅ ኩፖን ከወጪ ቀሪ ቆጠራ ተደርጓል፡፡
ከ1ኛ ሩብ ዓመት እስከ 4ኛ ሩብ አመት የተከናወኑ ተግባራት
 የየወሩ የሳጥን ቆጠራ ተከናውኗል
 የሙዝየም ገቢ ሂሳብ ምርመራ
 የየወሩ የመደበኛ ሂሳብ የወጪ ሰነድ ፣ የግዥ ሰነድ፣ ፔይሮል ምርመራ ተከናውኗል፡፡
 የተሰብሳቢና ተከፋይ ሂሳብ ምርመራ
 የየሩብ አመቱ ሪፖርት ለሚመለከተው አካል ተልኮአል፡፡
 ከ1ኛ ሩብ አመት እስከ 4ኛ ሩብ አመት በተያዙ ግኝቶች ላይ ክትትል ተደርጎ ግብረመልስ ለገንዘብ ሚኒስቴር ተልኮአል፡፡
10. የ2015 በጀት ዓመት
የ 2014 በጀት ዓመት የፈሰስ ሪፖርት
 የጥሬ ገንዘብ የሣጥን ቆጠራ
 የአላቂ እቃዎች ቆጠራ
 የነዳጅ ኩፖን ከወጪ ቀሪ ቆጠራ ተደርጓል፡፡
ከ1ኛ ሩብ ዓመት እስከ 4ኛ ሩብ አመት የተከናወኑ ተግባራት
 የየወሩ የሳጥን ቆጠራ ተከናውኗል
 የሙዝየም ገቢ ሂሳብ ምርመራ
 የየወሩ የመደበኛ ሂሳብ የወጪ ሰነድ ፣ የግዥ ሰነድ፣ ፔይሮል ምርመራ ተከናውኗል፡፡
 የተሰብሳቢና ተከፋይ ሂሳብ ምርመራ
 የየሩብ አመቱ ሪፖርት (ከ1ኛ እስከ 3ኛ ሩብ አመት) ለሚመለከተው አካል ተልኮአል፡፡
 ከ1ኛ ሩብ አመት እስከ 3ኛ ሩብ አመት በተያዙ ግኝቶች ላይ ክትትል ተደርጎ ግብረመልስ ለገንዘብ ሚኒስቴር ተልኳል።
ታቅደው ያልተከናወኑ
 ቅርስ ኢንቨንተሪ ቁጥጥርና ደረጃ ማውጣት ዳይሬክቶሬት የአሰራር ሰርዓት አፈፃፀም ክዋኔ ኦዲት ለማከናወን በታቀደው መሠረት ኦዲተሯ
የረጅም ጊዜ የዓመት ዕረፍት በመወሰድ ምክንያት በዕቅዱ መሠረት ሊከናወን አልቻለም፤
 ቅርስ ጥበቃና እንክብካቤ ዳይሬክቶሬት ክዋኔ ኦዲት ተካሂዶ በተሰጠው የኦዲት አስተያየት መሠረት የዕርመት እርምጃ ስለመወሰዱ ግብረ መልስ
ከገ/ሚር ባለመምጣቱ አልተሠራም ፤
ያጋጠሙ ችግሮች
 ኦዲት አስደራጊዎች በኮሚቴ ሥራ ላይ የሆኑት እንደተፈለጉ ባለመገኘታቸው ፤
 ቅርስ ጥበቃና እንክብካቤ ዳርክቶሬት ዳሪከተሯ ለትምህርት ወደ ውጭ በመሄዳቸው ተወካዩ ተፈላጊ ማስረጃዎችን በወቅቱ ማቅረብ
አለመቻላቸው ፤እና
 በውስጥ ኦዲት ዳርክቶሬታችን ፕሪንተር፤ ፎቶ ኮፒ እና የወረቀት እጥረት መኖር ሪፖረት በወቅቱ እነዳይቀርብ እንዲንጓተት መንስዔ መሆን፤
 የሰው ኃይል እጥረት መኖር
 የፋይናንስ ሪፖርት ወቅቱን ጠብቆ አለመውጣት (መዘግየት)
 የሂሳብ ሰነዶች ተሟልተው አለመቅረብ
የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች
ኦዲት አስደራጊዎች በኮሚቴ ሥራ ላይ የሆኑት ሥራቸውን ጨርሰው እስኪመጡ ጠብቆ ኦዲቱን በማከናወን ፤
 ቅርስ ጥበቃና እንክብካቤ ተወካዩ ተፈላጊ ማስረጃዎችን አፈላልገው እስከሚያቀርቡ ጠበቆ በመሥራት ፤
 በየሥራ ክፍሉ በመሄድ ፕሪንተር፤ ፎቶ ኮፒ እና ወረቀት ትብብር በመጠየቅ አዲቱን ማከናወን ተችሎአል
 ሪፖርቱ እስከሚወጣ ጠብቆ የሩብ አመቱን ሪፖርት ማውጣት
 ሰነዶችን ከየባለሙያዎች ጋር በማስመጣት ምርመራ ማከናወን

You might also like