You are on page 1of 3

7.

2 የአላቂ ንብረት

7.2.1 ከ 2011-2013 በ.ዓ. የቋሚ ንብረት በዉጪ ኦዲተሮች ማስመርመር

 የ 2011 የዲስትሪክቶችና የፕሮጀክቶች ቆጠራ ከሌጀር ጋር ያላቸውን ልዩነት


አስተካክለው እንዲልኩ በተጻፈላቸው ደብዳቤ መሰረት አስተካክለው የላኩኩትን
ለውጭ ኦዲተር ተስተካክሎ እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡
 የ 2011 በጀት አመት የክሊሪንግ ማጣራትና የማስተካከያ ጄቪ የመስራት ስራ
ተሰርቷል
 የ 2011 በጀት አመት በቃሊቲና በሜክሲኮ ዌር ሃውሶችአካውንት ላይ የሚታዩትን
የክሊሪንግ ባላንሶች የማጥራትና ማስተካከያ ስራ ተሰርቷል፡፡
 በኢንቬንቶሪ ኮንትሮል የተመዘገቡና በጂኢል ያልገቡ RCP ዝርዝሮች ማዘጋጀትና
እንዲጣሩ ለአቅርቦትን ግዥ አስተዳደር እነዲላኩ ዝርዝሩ ተዘጋጅቷል
 የ 2012 የዋናውንና የብራንቾችን ትሪያል ባላንስን አውጥቶ ከቆጠራ ጋር
ያላቸውን ልዩነት በማጣራት ትንታኔ የመስራት ስራ እንዲሁም ልዩነቶችን
እንዲየስተካክሉ ለየዲሰትሪክቶች መላክና ምላሽ ለሰጡት ቆጠራውን
የማደራጀት ስራ ተሰርቷል፡፡
 የ 2013 በጀት አመት የዋናው መስሪያ ቤት ማለትም የቃሊቲና የሜክሲኮ ግምጃቤት
የአላቂ ንብረት የሂሳብ መዝገብ ትርያል ባላነስ ትንታኔ ሥራ ተጠናቆ በየዕቃ
ግምጃቤቶቹ ያለዉን ልዩነት የማጣራት ሥራ እና በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል፡፡
 በ 2013 በጀት አመት ከዋናው መስሪያቤት ወደ ተለያዩ ቀርንጫፎች የተላኩ
ንብረቶችና የነዳጅ ወጪዎች ጨምሮ ያላስታረቁ ቅርንጫፎች ሂሳባቸውን
እንዲያስታርቁ ዝርዝር ማዘጋጅትና ማሳወቅ ስራ ተሰርቷል
 የኮርፖሬሽኑን አመታዊ ሂሳብ ከሚመረምሩ ኦዲተሮች ጥያቄ በመነሳት
 የ 2011 እና የ 2012 በጀት አመት በቆጠራ እና ጀነራል ሌጀር መካከል ያለዉን
የዲስትሪክቶች ልዩነት እንዲጣራ ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከተላኩት
ውስጥ የ 2011 ቆጠራቸውን አስተካክለው የላኩ ሲሆን የ 2012 ተወሰኑት ያለኩ
ስልሆን ክትትል እየተደረገ ይገኛል
 ከ 2011-2013 በፕሮጀክቶች ቆጠራ እና ጀነራል ሌጀር መካከል ያለዉን ልዩነት
ደብዳቤ ለሁሉም ፕሮጀክትና ዲስትሪክቶች ተጽፎ ክትትል እየተደረገ ይገኛል
 የኮርፖሬሽኑን ከ 2011-2013 የሚመረምሩ የዉጭ ኦዲተሮች የሚያቀርቡትን
የዋናዉ መ/ቤትንና የፕሮጀክቶችን የአላቂ ንብረት የሚመለከቱ ጥያቄዎችና የመረጃ
ፍላጎት ምላሽ እየተሰጠ ይገኛል፡፡

7.2.2 የ 2014 በጀት ዓመት የአላቂ ንብረት ምዝገባ እና የ 2013 በጀት


አመት ሂሳብ ማስታረቅ
 የ 2014 በጀት ዓመት የአላቂ ንብረት የገቢ (Receiving) ሰነዶች ከአቅርቦትና ንብረት
አስተዳደር መምሪያ ፓዶችን ኮፒ ተደርገዉ እስከ ጥር 2014 ኣ. ም. ድረስ ያለዉ
ተመዝግቧል፡
 በተጨማሪም ከአቅርቦትና ንብረት አስተዳደር በትራንስሚታል የደረሱንን የዝውውር
(Shipping)፣እሰከ የካቲት የነዳጅእስከ ሚያዚያ የወጪ (Issue) እሰከ መጋቢት እና
የአላቂ ንብረት የዝውውር (Shipping ሰነዶች ለምዝገባ ለሂሳብ ምዝገባ እንዲረዱ
ሰነዶች የማደራጀት እና መረጃው ትክክለኛነቱን ማረጋገጥ ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡
 የ 2013 በጀት ዓመት የአላቂ ንብረት በአክፓክ ኢንቬንቶሪ ኮንትሮል (I/C) ሞጁል ምዝገባ
እና በቆጠራ መካከል ያለዉ ልዩነት የማጣራት ሥራ ተከናዉኖ የተገኙ ልዩነቶችን
በመለየት ለአቅርቦትና ንብረት አስዳደር መምሪያ በመላክ በዕቃ ግምጃ ቤት
ሰራተኞች እንዲጣራ በተላከዉ መሠረት ምላሽ ያልሰጡትን በተሰብሳቢነት
ለመመዝገብ የሰነድ ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል፡፡
 በተጨማሪም በዋናዉ መ/ቤትና በፕሮጀክቶች መካከል ያለዉን የንብረት ዝዉዉር እና
የፍጆታ ሂሳቦች የማስታረቅ ሥራ የተገባደድ ሲሆን የኮስት አኩሙሌሽን ለአስፋልት ግዥ
በመስራት ለሁሉም ፕሮጀክቶች በመላክ የአላቂ ንብረት 11702 አካዉንት የማስታረቅ
ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡

7.2.4 በአላቂ ንብረት የሂሳብ ምዝገባ ያጋጠሙ ችግሮች


 በ 2010 በጀት አመት የግዥ ሂደት የተጀመረለት እና ኮርፖሬሽኑ ለተረከበዉ አስፋልት የነጠላ ዋጋ
መረጃ መዘግየት
 የአላቂ ንብረት ምዝገባ ለማከናወን ከአቅርቦትና ንብረት አስተዳደር መረጃዎቹ በሚፈለገዉ ጊዜ
አለመቅረብ፤
 ከኋላ የተጠራቀሙ ስራዎች አሁን መከናወን ለለባቸው ስራዎች መጓተት፤
7.2.5 በአላቂ ንብረት የሂሳብ ምዝገባ የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች
 ከግዥ መምሪያ ጋር በመነጋገር ለኮስት ማጠራቀሚያ ሪፖርት የሚያስፈልጓቸዉን መረጃዎች ክፍያ
ከተፈፀመባቸዉ ሰነዶች በማዉጣት የአስፋልት ነጠላ ዋጋ መረጃ እንዲተመን የኮስት አኩሙሌሽን
በምስጠት የነጠላ ዋጋዉ እንዲሰራጭ ተደርጓል፤
 በዋናዉ መ/ቤት ከሚገኙ ዌርሃዉሶች ወጪ የሆኑ ሰነዶች በትራንስሚታል ተደራጅተው ሰነዶቹ በየወሩ
በተቀመጠላቸዉ ቀን ለመምሪያው የሚደርሱበትን ግዜ ከአቅርቦትና ንብረት አስተዳደር ጋር በመሆን
ለመወሰን እየተሰራ ነዉ፡

7.1 ክትትል እና ድጋፍ ግምገማ ስርዓት አፈጻጸም


 በሰራተኛው የተከናውኑ ስራዎች በየሳምንቱ የመገምገምና አፈጻጸሙን መከታተል
 መምሪያው በቡድን መሪዎች ደረጃ በየቀኑ እና በየሳምንቱ 15 ቀናት በወርኃዊ ሪፖርት ክትትል እና
ድጋፍ ግምገማ፡፡
 መምሪያው ከቡድን መሪዎች በየቀኑ እና በየሳምንቱ 15 ቀናት በወርኃዊ ሪፖርት ክትትል እና ድጋፍ
ግምገማ፡፡

You might also like