You are on page 1of 3

የ ኢትዮጵያ ምርት ገ በያ ባ ሇሥሌጣን

የ ምርት ግብይት የ ገ ሇሌተኛ ኦ ዱተር አሰ ራር መመሪያ ን ሇማሻሻሌ የ ወጣ መመሪያ ቁጥር 545/2013

ከጥር 1 ቀን 2002 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ሊ ይ የ ዋሇውን የ ምርት ግብይት የ ገ ሇሌተኛ ኦ ዱተር አ ሰራር መመሪያ
ማሻሻሌ አ ስፈሊጊ ሆኖ በመገ ኘቱ፣

የ ኢትዮጵያ ምርት ገ በያ ባሇሥሌጣን ቦ ርድ በባ ሇሥሌጣኑ ማቋቋሚያ አ ዋጅ ቁጥር 551/1999 አን ቀጽ 6/8/ እና


34/2/ መሠረት ይህን የ ምርት ግብይት የ ገ ሇሌተኛ ኦዱተር አ ሰ ራር ማሻሻያ መመሪያ አውጥቷሌ፡ ፡

1. አ ጭር ርዕ ስ

ይህ መመሪ ያ “የ ምርት ግብይት የ ገ ሇሌተኛ ኦ ዱተር አ ሰ ራር /ማሻሻያ /መመሪያ ቁጥር 545/2013”


ተብል ሉጠቀስ ይችሊ ሌ፡ ፡

2. ማሻሻያ
የ ምርት ግብይት የ ገ ሇሌተኛ ኦ ዱተር አሰ ራር መመሪያ ቁጥር 2/2001 እን ዯሚከተሇው ተሻሽሎሌ፡ ፡

1) የ መመሪ ያ ው አ ን ቀጽ 2 ን ዑስ አን ቀጽ /1/ እ ን ዯሚከተሇው ተሻሽሎሌ፡ ፡

“(1) “ገ ሇሌተኛ ኦዱተር” ማሇት በዚህ ክፍል አንቀጽ 5 ንዑስ አንቀጽ 2


የተደነገገውን አሟልቶ በባሇስልጣኑ የገሇልተኛ ኦዲተሮች ዝርዝር ውስጥ
የተካተተ ድርጅት ወይም ግሇሰብ ሲሆን ሇዚህ መመሪያ አፈፃፀም የ ኅብረት
ሥራ ማህበራትን፣ የዩኒየኖችን እና የፌዴሬሽኖችን ሂሳብ ኦዲት
የሚያደርግ አግባብ ያሇው የፌዴራል ወይም የክልል የህብረት ሥራ
ማኅበራት ኤጀንሲ ኦዲተርን ይጨምራል፡፡”

2) የ መመሪያ ው አን ቀጽ 4 እን ዯሚከተሇው ተሻሽሎሌ፡ ፡

"/4/ የ ተፈጻሚነ ት ወሰን


1/ ይህ መመሪ ያ በኦዱት ተዯራጊ አ ካሊ ት የ ሚቀርቡ የ ሂሳ ብ መግሇጫዎችን ትክክሇኛነ ት እ ና
የ ህጎ ችና ዯን ቦ ች መከበርን ሇማረጋገ ጥ በገሇልተኛ ኦዲተር በሚከናወኑ ኦዲቶች ሊይ
ተፈጻሚ ይሆና ሌ፡ ፡

2/ በዚህ አ ን ቀፅ ን ዑስ አ ን ቀጽ 1 የ ተመሇከተው ቢኖርም የ ዚህ መመሪያ አ ን ቀፅ 5፣ አን ቀፅ 11


እ ና አ ን ቀፅ 22 ን ዑስ አ ን ቀፅ /2/ /ሏ/ በህብረት ሥራ ማህበራት ኤጀን ሲ ኦ ዱተሮች ሊይ ተፈፃ ሚ
አ ይሆን ም፡ ፡ ”

3) የ መመሪ ያ ው አ ን ቀጽ 5 ን ዑስ አን ቀጽ /2/ (ረ) እ ን ዯሚከተሇው ተሻሽሎሌ፡ ፡


“(ረ) ከፌዯራሌ ዋና ኦዱተር የ ሙያ ፈቅድ ካገ ኘ በኋሊ ባሇፉት የ መጨረሻዎቹ ሁሇት ተከታታይ
ዓመታት ያ ከና ወና ቸውን የ ኦዱት ሥራዎችና ከኦዱት ውጪ አገ ሌግልት የ ሰ ጣቸውን ግሇሰቦ ችና
ድርጅቶች የ ሚገ ሌፅ ዝርዝር ማቅረብ የ ሚችሌ፡ ፡ ”

1
4) ከመመሪ ያ ው አን ቀጽ 5 ን ዑስ አን ቀጽ/2/ ቀጥል አ ዱስ ን ዑስ አን ቀጽ 3 ተጨምሯሌ፡ ፡ የ ቀድሞዎቹ
ን ዑስ አን ቀጽ 3፣ 4፣ እ ና 5 እን ዯቅዯም ተከተሊቸው ን ዑስ አን ቀጽ 4፣ 5፣ እና 6 ሆነ ዋሌ፡ ፡

3) ከአን ድ በሊ ይ የ ሆኑ በግሌ የ ሚሠሩ ኦ ዱተሮች በአን ድ ሊይ ሆነ ው የ ን ግድ ማኅበር ሲያ ቋቁሙ ወይም


ከአ ን ድ በሊይ የ ሆኑ የ ኦ ዱት ድርጅቶች ሲዋሀደ በቅዯም ተከተሊ ቸው መሠረት ቢያ ን ስ አን ደ ኦዱተር
ወይም አ ን ደ የ ኦ ዱት ድርጅት በን ግድ ማህበሩ ወይም በውህዯቱ ከመታቀፉ በፊት በዚህ አን ቀጽ ን ዑስ
አ ን ቀጽ 2 ሥር የ ተመሇከቱትን መሥፈርቶች የ ሚያ ሟሊ መሆኑ ሲረጋገ ጥ ባሇሥሌጣኑ የ ተመሠረተውን
አ ዱስ ድርጅት በገ ሇሌተኛ ኦዱተሮች ዝርዝር ውስጥ ሉያ ስ ገ ባ ው ይችሊ ሌ፡ ፡

5. የ መመሪ ያ ው አ ን ቀጽ 11 ተሰርዞ በሚከተሇው አ ዱስ አ ን ቀጽ 11 ተተክቷሌ፡ ፡

"/11/ ስ ሇ ገ ሇሌተኛ ኦዱተር አ መራረጥ ፣ አ መዲዯብና ስሇሚነ ሣበት ሁኔ ታ

1/ ማንኛውም ኦዲት ተደራጊ አካል፡

(ሀ ) ገ ሇሌተኛ ኦዱተር መምረጥ የ ሚችሇው ባሇሥሌጣኑ መዝግቦ ከያ ዛ ቸው ገ ሇሌተኛ ኦ ዱተሮች ብቻ ነ ው፡ ፡


(ሇ) የ መረጠውን ገ ሇሌተኛ ኦ ዱተር፣ እና ከኦ ዱት ተዯራጊው ጋር የ ገ ባውን ስ ምምነ ት የ ኦ ዱት ሥራው
ከመጀመሩ በፊት ሇባ ሇስ ሌጣኑ ማሣወቅ አ ሇበት”፡ ፡
(ሏ) ኦዱት ተዯራጊው ከመረጠው ገ ሇሌተኛ ኦዱተር ጋር የ ገ ባ ውን ስ ምምነ ት ሇማቋረጥ የ ሚያ በቃ
አ ሇመግባባ ት ሲኖር ውለን ከማቋረጡ በፊት ሁሇቱም ተዋዋዮች ምክን ያ ታቸውን በመዘ ርዘ ር
ሇባ ሇሥሌጣኑ ማሳ ወቅ አ ሇባ ቸው፡ ፡

2/ ማን ኛውም ገ ሇሌተኛ ኦዱተር በተከታታይ ከሶስ ት ዓመታት በሊይ አ ን ድን ኦዱት ተዯራጊ አካሌ ኦዱት
ሉያ ዯርግ አይችሌም፡ ፡ ሆኖም ከአንድ የሂሳብ ዓመት ቆይታ በኋላ ኦዲት ተደራጊውን
ኦዲት ማድረግ ይችላል፡፡

3/ ማን ኛውም ገ ሇሌተኛ ኦዱተር በእያ ን ዲን ደ የ ኦዱት ሥራ በገ ሇሌተኛ ኦዱተሩና በሚያ ሰ ማራቸው


ባ ሇሙያ ዎች የ ተፈረመ የ ገ ሇሌተኝነ ት ማረጋገ ጫ (Confirmation of independence)
ማቅረብ አ ሇበት፡ ፡ " ባሇስሌጣኑ ሇዚህ አፈፃ ፀ ም የ ሚረዲ የ ገ ሇሌተኝነ ት ማረጋገ ጫ ቅጽ ያ ዘ ጋጃሌ፡ ፡

6) የ መመሪ ያ ው አ ን ቀጽ 13 ን ዑስ አን ቀጽ /4/ እ ና /5/ ተሠርዘ ው በሚከተሇው አዱስ ን ዑስ አን ቀጽ


(4) ተተክተዋሌ፡ ፡

“(4) ማን ኛውም ገ ሇሌተኛ ኦዱተር ሇባ ሇሥሌጣኑ የ ሚቀርቡ ማና ቸውም የ አሰ ራር ሕጋዊነ ት


(Compliance Review) የ ሚያ ረጋግጡ ሪፖርቶችን በባ ሇሥሌጣኑና በምርት ገ በያ ው
አ ዋጆች፣ ዯን ቦ ችና መመሪ ያ ዎች መሠረት መከና ወና ቸውን ማረጋገ ጥ አ ሇበት፡ ፡ ባ ሇሥሌጣኑ ሇዚህ
አ ፈጻጸ ም የ ሚረዲ የ ሪ ፖርት ማቅረቢያ ናሙና ያ ወጣሌ፡ ፡ ”

7) ከመመሪ ያ ው አን ቀጽ 15 ን ዑስ አ ን ቀጽ /1/ (ሇ) ቀጥል አዱስ ን ዑስ ፊዯሌ (ሏ) እ ና (መ)


ተጨምረው የ ቀድሞው (ሏ) ን ዑስ ፊዯሌ (ሠ) ሆኗሌ፡ ፡

“(ሏ) በምርት ገ በያ ው የ አ ባሌነ ት መቀመጫ ሇማግኘት ወይም ሇመግዛ ት የ ተከፈሇውን ወጪ ያ ሊካተተ


መሆኑን ፤ ”

“(መ) በምርት ገ በያ ው ሇክፍያ ና ርክክብ መፈፀ ሚያ የ ተቀመጠውን የ ዋስ ትና ፈን ድ ያ ሊካተተ መሆኑን ፤ ”

2
8) የ መመሪያ ው አን ቀጽ 20 በሚከተሇው አ ዱስ አ ን ቀጽ 20 ተተክቷሌ፡ ፡

“አ ን ቀጽ ሃ ያ

የ ኦዱት ሪፖርት የ ሚቀርብበት ጊዜ


(1) ማን ኛውም በኦዱት ተረጋግጦ የ ሚቀርብ ሰ ነ ድ በገ ሇሌተኛ ኦ ዱተር ተረጋግጦ መቅረብ
የ ሚገ ባ ው የ ኦዱት ተዯራጊው የ ሂሳብ ዓመት ባሇቀ በመጀመሪያ ዎቹ አራት ወራት ውስ ጥ
ነ ው፡ ፡
(2) በዚህ አን ቀጽ ን ዑስ አን ቀጽ /1/ የ ተመሇከተው እን ዯተጠበቀ ሆኖ ኦዱት ተዯራጊው
በተጠቀሰው ጊዜ ውስ ጥ ሇማቅረብ የ ማይችሌበትን ምክን ያ ት በመግሇጽ መዯበኛው የ ሪ ፖርት
ማቅረቢያ ጊዜ ከማሇፉ በፊት አ ቤቱታውን በጽሁፍ ሲያ ቀርብና በባ ሇሥሌጣኑ ዋና ዲይሬክተር
ተቀባይነ ት ሲያ ገ ኝ ጊዜው በሌዩ ሁኔ ታ ከሁሇት ወራት ሇማይበሌጥ ተጨማሪ ጊዜ ሉራዘ ምሇት
ይችሊሌ፡ ፡ ”

3. መመሪያ ው የ ሚፀ ና በት ጊዜ
ይህ መመሪ ያ በባ ሇሥሌጣኑ ቦርድ ከፀ ዯቀበት ቀን ጀምሮ የ ፀ ና ይሆና ሌ፡ ፡

ሏምላ 12 ቀን 2006 ዓ.ም


አ ዱስ አበባ

የ ኢትዮጵያ ምርት ገ በያ ባ ሇሥሌጣን ቦርድ

You might also like