You are on page 1of 9

ያ ሇውጪ ምን ዛ ሪ ክፍያ ወዯ ሀ ገ ር ውስጥ ስ ሇሚገ ቡ እቃዎች የ ወጣውን ዯን ብ ሇማስ ፈፀ ም የ ወጣ

መመሪያ ቁጥር 66/2004

ያ ሇውጪ ምን ዛ ሪ ክፍያ ወዯ ሀገ ር ውስጥ ስሇሚገ ቡ እ ቃዎች ተሻሽል የ ወጣው የ ሚኒ ስትሮች ምክር


ቤት ዯን ብ ቁጥር 88/1995 ሇማስፈፀ ም የ ወጣውን መመሪያ አሁን ካሇው የ ቴክኖልጂ ሽግግር እና በዒሇም
አቀፍ ዯረጃ የ እቃዎች ዋጋ መና ር ጋር ተያ ይዞ አፈፃ ፀ ሙን ማሻሻሌ በማስፈሇጉ፤

የ ዯን ቡን ዒሊ ማ የ ሚፃ ረሩ አድራጐቶች በማስወገ ድ ያ ሌተፈቀደ የ ን ግድ እቃዎች እን ዲይገ ቡ


በመቆጣጠርና በዯን ቡ የ ተፈቀደትን ም እቃዎች አግባብ ባሇው መሌኩ ቀሌጣፋ አገ ሌግልት መስጠት በማስፈሇጉ፤

ያ ሇውጪ ምን ዛ ሪ ክፍያ ወዯ ሀገ ር ውስጥ ስሇሚገ ቡ እ ቃዎች ተሻሽል በወጣው የ ሚኒ ስትሮች ምክር


ቤት ዯን ብ ቁጥር 88/1995 አን ቀፅ 3/1/ በተሰ ጠው ሥሌጣን መሠረት የ ኢትዮጵያ ገ ቢዎችና ጉምሩክ
ባሇስሌጣን ይህን መመሪያ አውጥቷሌ።

1. አ ጭር ርዕ ስ
ይህ መመሪያ "ያ ሇ ውጪ ምን ዛ ሪ ክፍያ ወዯ ሀገ ር ውስጥ ስሇሚገ ቡ እቃዎች የ ወጣውን ዯን ብ
ሇማስፈፀ ም የ ወጣ መመሪያ ቁጥር 66/2004 ተብል ሉጠቀስ ይችሊ ሌ።

2. ትርጓ ሜ
የ ቃለ አገ ባብ ላሊ ትርጓ ሜ የ ሚያ ሰጠው ካሌሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ፡ -
1) “የ ግሌ መገ ሌገ ያ ” ማሇት ከአን ድ ግሇሰብ አገ ሌግልት ጥቅምና ይዞ ታ ጋር የ ተቆራኘ በሕይወት
ባሇ ጊዜ ሇአጭር ወይም ሇረዥም ጊዜያ ት የ ሚጠቀምበት ተን ቀሳ ቃሽ፣ ሇን ግድ የ ማይውሌ እቃ ሲሆን
የ ቤት ውስጥ መገ ሌገ ያ ን ይጨምራሌ።

2) “የ ቤት ውስጥ መገ ሌገ ያ ” ማሇት በአን ድ ጣሪያ ስር ከሚኖር ቤተሰብ ጥቅም፣ አገ ሌግልት ይዞ ታ


እና ፍጆታ ጋር የ ተቆራኙ ሌብሶ ች፣ ጫማዎች፣ የ ግሌ ን ፅ ህና መጠበቂያ ዎች፣ የ መዋቢያ ፣
የ መመገ ቢያ ፣ የ ቤትና የ ማዕ ድ ቤት እቃዎችን እና እነ ዚህኑ የ መሳ ሰለ እቃዎች ና ቸው፡ ፡
3) “የ ን ግድ መጠን ና ባህሪ ያ ሇው እቃ” ማሇት ከግሌ ወይም ከቤተሰብ ፍጆታ በሊ ይ የ ሆኑና በሽያ ጭ
ወይም በላሊ ማና ቸውም መን ገ ድ ጥቅም ሊ ይ በማዋሌ ትርፍ ሉያ ስገ ኝ የ ሚችሌ መጠን ያ ሇው እቃ
ነ ው።
4) “የ መን ገ ዯኞች የ ግሌ መገ ሌገ ያ “ ማሇት ከአን ድ ተጓ ዥ ግሇሰብ አገ ሌግልት ይዞ ታ ጋር የ ተቆራኙ
በጉዞ ሊ ይ እና በሚያ ዯርጋቸው የ ጉዞ ው ቆይታዎች የ ሚጠቀምባቸው ተን ቀሳ ቃሽ ያ ገ ሇገ ለ ወይም
አዲዱስ በጊዜያ ዊነ ት ወይም ሇዘ ሇቄታው የ ሚጠቀምባቸው አሊ ቂ ወይም ቋሚ እቃዎች ና ቸው።
5) “የ ስጦታ እቃ” ማሇት ማን ኛውም በውጪ ሀገ ር ያ ሇ ሰው ወይም ድርጅት ኢትዮጵያ ውስጥ ሊ ሇ፣

1
a. ሇቤተሰብ፣ ዘ መድ ወይም ጓ ዯኛ የ ሚሊ ኩና የ ግሌና የ ቤት ውስጥ መገ ሌገ ያ ዕ ቃዎችን ፣
b. ሇመን ግስታዊ ባሇበጀት መ/ቤት እና ሲቪሌ ማህበራት፣ የ ሚሊ ክ እና ከተቋሞቹ ሥራ ጋር
የ ተያ ያ ዙ ሇተግባራቸው አጋዥ የ ሆኑ ዕ ቃዎች፣
c. ሇኃይማኖት፣ ሇትምህርት፣ ሇህክምና ተቋማት ፣ ሲቪሌ ማህበራት አገ ሌግልት እን ዱውለ
የ ሚሊ ኩ እና ሇተቋሞቹ ወይም ሇድርጅቶቹ ተግባራት ብቻ የ ታቀደ እቃዎች ነ ው።

6) “መን ግስታዊ ባሇበጀት መ/ቤት” ማሇት በበጀት የ ሚተዲዯር የ ፌዯራሌ ወይም የ ክሌሌ መን ግስታዊ
መ/ቤት ነ ው፡ ፡
7) “የ ና ሙና እቃ” ማሇት የ ን ግድ ድርጅት በተሰጠው አገ ሌግልት የ ሚሸፍኑ ወይም በማምረቻ ፈቃደ
ሇሚያ መርተው ምርት ግብዏ ት እና ሇሙከራ የ ሚውሌ ዕ ቃ ነ ው፡ ፡

8) “የ ን ግድ ማስተዋወቂያ ዕ ቃ” ማሇት የ አን ድ ሰው ወይም ድርጅት ወይም ተቋም ምርት አርማ፣


መሌክ፣ ስም ወይም መሇያ ያ ሇበትና ሇተጠቃሚዎች በማስተዋወቂያ ነ ት በነ ፃ የ ሚታዯሌ ወይም
በተፈቀዯ የ ን ግድ ትርዑት ሇኤግዚቢሽን በጊዜያ ዊነ ት ወዯ ኢትዮጵያ ገ ብቶ የ ሚወጣ ሇን ግድ
የ ማይውሌ እቃ ነ ው።

9) “በጊዜያ ዊነ ት ወዯ አገ ር የ ሚገ ባ ዕ ቃ” ማሇት ከቴክኖልጂ ሽግግር፣ ከቱሪዝም፣ ከባህሌ


ሌውውጥ፣ ከግን ባታ ሥራና ከምክር አገ ሌግልት ወይም በ ዒሇም አቀፍ ዯረጃ ከሚጠበቅ ኃሊ ፊነ ት
ጋር በተያ ያ ዘ ሇሰሊ ም ማስከበር ወይም ላሊ ተሌዕ ኮ የ ሚውሌ፣ ሇዒሇም አቀፍ ስብሰባ፣
ኮን ፍረን ስ፣ ሲምፖዚየ ም፣ ወርክሾፕ አገ ሌግልት ጋር የ ተያ ያ ዘ የ መጣበትን ምክን ያ ት ካጠና ቀቀ
በኋሊ በህግ መሠረት ሇላሊ ሉተሊ ሇፍ የ ሚችሌ የ ሚዘ ዋወር ወይም በመጣበት አኳኋን ወዯ ውጪ
አገ ር የ ሚመሇስ ዕ ቃ ነ ው፡ ፡
10) “ዒሇም አቀፍ ድርጅቶች” ማሇት ሁሇት እና ከሁሇት በሊ ይ በሆኑ ሀገ ሮች የ ተቋቋሙና
ኢትዮጵያ አባሌ የ ሆነ ችባቸው ድርጅቶች ማሇት ነ ው።

11) “ዯን ብ” ማሇት ያ ሇውጪ ምን ዛ ሪ ክፍያ ወዯ ሀገ ር ውስጥ ስሇሚገ ቡ እቃዎች ተሻሽል የ ወጣ


የ ሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ዯን ብ ቁጥር 88/1995 ነ ው።

12) “ባሇስሌጣን ” ማሇት የ ኢትዮጵያ ገ ቢዎችና ጉምሩክ ባሇስሌጣን ነ ው።

13) ዒሊ ማ

ይህ መመሪያ በመዯበኛው የ ን ግድ ስርዒት ሊ ይ ተፅ ዕ ኖ የ ማያ ዯርጉ በአብዛ ኛው የ ገ ን ዘ ብ ምን ጫቸው


ከኢትዮጵያ ውጪ የ ሆኑ እቃዎችን ካሇውጭ ምን ዛ ሪ ክፍያ ወዯ ሀገ ር እን ዱገ ቡና ሇተፈቀዯሊ ቸው ተግባር
እን ዱውለ ሇማስቻሌ ነ ው።

2
4. የ አፈፃ ፀ ም ወሰን

ይህ መመሪያ በዯን ቡ አን ቀፅ 2 በተዘ ረዘ ሩትና የ ባ ሇስሌጣኑ መ/ቤት እን ዯ አስፈሊ ጊነ ቱ በዯን ቡ


አን ቀፅ 3/2/ በተሰጠው ስሌጣን መሠረት እን ዱገ ቡ በሚፈቅዲቸው እቃዎች ሊ ይ ተፈፃ ሚ ይሆና ሌ።

5. ያ ሇውጪ ምን ዛ ሪ ክፍያ የ ሚገ ቡ እቃዎች

ከዚህ መመሪያ ጋር ተያ ይዞ ባሇው ሠን ጠረዥ ሊ ይ በተገ ሇፀ ው ሁኔ ታ፣ ዒይነ ትና መጠን እቃዎች ያ ሇውጪ


ምን ዛ ሪ ክፍያ ይገ ባለ።

6. ፈቃድና ማስ ረጃ አ ስፈሊጊ ስ ሇመሆኑ

1) እን ዯ እቃው ባህሪ አይነ ት አግባብ ባሇው ተቆጣጣሪ መ/ቤት የ ሚሰጠው ማስረጃ መቅረቡ
እን ዯተጠበቀ ሆኖ ካሇውጪ ምን ዛ ሪ ክፍያ እን ዱገ ባ የ ሚጠየ ቀው እቃ ወዯ አገ ር ከመግባቱ አስቀድሞ
ከዚህ መመሪያ ጋር ተያ ይዞ በሚገ ኘው ሠን ጠረዥ ሊ ይ በተመሇከተው መሠረት አስቀድሞ ስሇመፈቀደ
ህጋዊ ማስረጃ ሇባሇስሌጣኑ መቅረብ አሇበት።
2) በዚህ አን ቀፅ ን ዐስ አን ቀፅ አን ድ የ ተገ ሇፀ ው ቢኖርም በአገ ሪቷ ዒሇም አቀፍ ኤርፖርት የ መግቢያ
ወዯብ ወዯ አገ ር የ መጡ ወይም በቀጥታ በአገ ሪቱ የ ተቋቋሙ ዯረቅ ወዯቦች የ ተከማቹ ዕ ቃዎች
በወዯቡ መጋዘ ን እያ ለ ሇዕ ቃዎቹ የ ሚያ ስፈሌጉ ማስረጃዎች ተሟሌተው ሉቀርቡ ይችሊ ሌ፡ ፡

7. ስ ሇቀረጥ ታክስ እ ና ዋስ ትና

በሕግ ወይም በዒሇም አቀፍ ስምምነ ት መሠረት በሙለ ወይም በከፊሌ ከቀረጥና ታክስ ነ ፃ ሌዩ መብት
ከተሰጠው ሰው ወይም ድርጅት በስተቀር ካሇውጭ ምን ዛ ሪ ክፍያ የ ሚገ ባ እቃ በሙለ ፀ ን ቶ በሚገ ኘው
ታሪፍና ዯን ብ መሠረት ቀረጥና ታክስ ይከፈሌበታሌ ወይም እን ዯአግባብነ ቱ ሇቀረጥና ታክሱ ዋስትና
ይያ ዝበታሌ።

8. በሌዩ ሁኔ ታ ያ ሇውጭ ምን ዛ ሬ ክፍያ ዕ ቃ እን ዱገ ባ ስ ሇመፍቀድ፣

1) የ ዚህ መመሪያ አን ቀፅ 6 እን ዯተጠበቀ ሆኖ ከዚህ መመሪያ ጋር ተያ ይዞ ከሚገ ኘው ሠን ጠረዥ ውጪ


የ ባሇሥሌጣኑ ቅርን ጫፍ ፅ /ቤት ስራ አስኪያ ጅ በዯን ቡ አን ቀፅ 3/2/ መሠረት ያ ሇውጭ ምን ዛ ሬ
ክፍያ ዕ ቃ እን ዱገ ባ ሉፈቅድ ይችሊ ሌ፡ ፡

3
2) በማኒ ፋክቸሪን ግ ኢን ደስትሪ ሌማት የ ተሰማሩ የ ውጭ ኢን ቨሰተሮች ወይም ትውሌዯ ኢትዮጵያ ዊ የ ሆኑ
የ ውጭ ኢን ቨስተሮች ሇተሰማሩበት የ ሥራ መስክ አጋዥ የ ሆኑ የ ካፒታሌ ዕ ቃ ያ ሌሆኑ ላልች ዕ ቃዎች
ወይም በቀረጥ ማበረታቻ ሊ ስገ ባቸው ማሽኖች ሇመሇዋወጫነ ት የ ሚውለ ዕ ቃዎችና ላልች አክሰሰሪዎች
በአገ ር ውስጥ ሉመረቱ ወይም ሉገ ኙ የ ማይችለ መሆኑ ከተረጋገ ጠ የ ገ ን ዘ ብ ገ ዯብ ሳ ይዯረግባቸው
በፍራን ኮ ቫለታ ማስገ ባት እን ዱችለ ይፈቀዲሌ፡ ፡

3) የ ባሇሥሌጣኑ የ ቅርን ጫፍ ፅ /ቤቶች ማስተባበሪያ ና ድጋፍ ዘ ርፍ ም/ዋ/ዲይሬክተር በዚህ አን ቀፅ


ን ዐስ አን ቀፅ አን ድ እና ሁሇት ሊ ይ ከተገ ሇፀ ው ውጪ በሌዩ ሁኔ ታ ያ ሇውጭ ምን ዛ ሬ ክፍያ ዕ ቃ
እን ዱገ ባ ሉፈቅድ ይችሊ ሌ፡ ፡

9. ክሌከሊ

1) በመመሪያ ው አን ቀፅ 8 የ ተዯነ ገ ገ ው እን ዯተጠበቀ ሆኖ የ ን ግድ መጠን ና ባህሪ ያ ሇው ዕ ቃ ወይም


ከዚህ መመሪያ ጋር በተያ ያ ዘ ው ሠን ጠረዥ ሊ ይ ከተመሇከተው ውጪ ካሇውጭ ምን ዛ ሪ ክፍያ
እቃዎችን ወዯ ኢትዮጵያ ማስገ ባት ክሌክሌ ነ ው።
2) የ ዚህ አን ቀፅ ን ዐስ አን ቀፅ 1 ድን ጋጌ ቢኖርም በሰን ጠረዡ ተራ ቁጥር 13 ሊ ይ የ ተመሇከቱት
ሰዎች ያ መጡት ዕ ቃ በዝርዝሩ ያ ሌተመሇከተ ቢሆን ም እን ኳ የ ግሌ መገ ሌገ ያ ዕ ቃ ከሆነ ና
በቅርን ጫፍ ፅ /ቤቱ ስራ አስኪያ ጅ ከተወሰነ ያ ሇውጭ ምን ዛ ሪ ክፍያ መግባት ይችሊ ሌ፡ ፡

10. ሕጋዊ እ ርምጃ


1. በዚህ መመሪያ በአን ቀፅ 9 ሊ ይ የ ተመሇከተውን ክሌከሊ የ ተሊ ሇፈ ሰው ከተፈቀዯው በሊ ይ
በትርፍነ ት ወይም ከተፈቀዯው ውጪ ሇመጣው እቃ እን ዯማጭበርበር ተቆጥሮ የ ጉምሩክ ወን ጀልችን
በአስተዲዯራዊ ውሣኔ እሌባት ሇመስጠት በወጣው የ ገ ቢዎችና ጉምሩክ ባሇስሌጣን መመሪያ
መሠረት ይወስና ሌ።
2. በዚህ አን ቀፅ ን ዐስ አን ቀፅ አን ድ በተመሇከተው መሠረት ያ ሌተስተና ገ ዯ ወይም
የ ማይስተና ገ ድ እቃ በሙለ ዯን ቡን በመተሊ ሇፍ ምርመራው ተጣርቶ ሇሕግ ይሊ ካሌ።

11. የ ተሻሩና ተፈፃ ሚነ ት የ ላሊ ቸው ሕጐች

1. ያ ሇውጪ ምን ዛ ሪ ክፍያ ወዯ ሀገ ር ውስጥ ስሇሚገ ቡ እቃዎች ተሻሽል የ ወጣውን ዯን ብ ሇማስፈፀ ም


የ ወጣ መመሪያ ቁጥር 9/1996 እና መመሪያ ቁጥር 27/1998 በዚህ መመሪያ ተሽሯሌ።
2. በዚህ መመሪያ በሚታዩ ጉዲዮች ሊ ይ አስቀድመው የ ነ በሩ አሠራሮችና ሌማዶች ይህን መመሪያ
የ ሚቃረኑ ከሆኑ ተፈፃ ሚነ ት አይኖራቸውም።

4
12. የ መሸጋገ ሪ ያ ድን ጋጌ
ይህ መመሪያ ከመፅ ና ቱ በፊት ተጀምረው እሌባት ወይም ውሣኔ ያ ሊ ገ ኙ በመመሪያ ው ሉታዩ የ ሚችለ
ጉዲዮች በዚህ መመሪያ መሠረት ውሣኔ ሉያ ገ ኙ ይችሊ ለ።

13. መመሪያ ው የ ሚፀ ና በት ጊዜ
ይህ መመሪያ በባሇሥሌጣኑ ዋና ዲይሬክተር ከተፈረመበት ቀን ጀምሮ የ ፀ ና ይሆና ሌ።

አዱስ አበባ------------ ቀን
2003 ዒም

መሊ ኩ ፈን ታ
የ ኢትዮጵያ ገ ቢዎችና ጉምሩክ ባሇሥሌጣን
ዋና ዲይሬክተር

5
ያ ሇውጭ ምን ዛ ሪ ክፍያ ወዯ ሀገ ር የ ሚገ ቡ እቃዎች የ አገ ባብ ሁኔ ታዎች
ተ ያ ሇውጪ ምን ዛ ሪ ክፍያ እ ን ዱገ ባ የ ተፈቀዯው የ እ ቃ ያ ሇውጪ ምን ዛ ሪ እ ቃዎችን ሇማስ ገ ባ ት የ ሚቀርብ
ቁ ያ ሇውጭ ምን ዛ ሪ ክፍያ የ ሚገ ቡ የ እቃዎች ዒይነ ት መጠን እና FOB ዋጋ በአ ሜሪካን ዶሊር ማስ ረጃ
1 የ ዱፕልማቲክና የ ቆን ስ ሊ ሚሲዮኖች ሇታወቁ አ ገ ሌግልቶች ሇዱፕልማቲክ ወይም ቆን ስሊ ሚሲዮኖች አ ገ ሌግልት በውጪ ጉዲይ ሚኒ ስ ቴር ተረጋግጦ የ ሚቀርብ
የ ሚያ ስ ገ ቧቸው እ ቃዎች የ ሚውለ እ ቃዎች በሙለ የ ኤምባ ሲው ማስረጃ
2 የ ዒሇም አ ቀፍ ድርጅቶች ሇታወቁ አገ ሌግልታቸው ሇዒሇም አቀፍ ድርጅቶች አ ገ ሌግልት የ ሚውለ እ ቃዎች በውጪ ጉዲይ ሚኒ ስ ቴር ተረጋግጦ በዒሇም አ ቀፍ
የ ሚያ ስ ገ ቧቸው እ ቃዎች በሙለ ድርጅቱ የ ሚቀርብ ማስረጃ
3 የ እ ርዲታ ድርጅት ሇሚሰጠው አገ ሌግልት የ ሚጠቀምባ ቸው ሇእ ርዲታ ድርጅቱ አ ገ ሌግልት የ ሚውለ እ ቃዎች በሙለ በግብርና ሚኒ ስ ቴር ወይም በሚመሇከተው
እ ቃዎች የ መን ግስት መ/ቤት ተረጋግጦ የ ሚቀርብ ማስ ረጃ

4 የ ዱፕልማቲክና የ ቆን ስ ሊ ሚሲዮኖች፣ ሹማምን ቶች እና ሇሹማምን ቱና ሇሠራተኞች አ ገ ሌግልት የ ሚውለ የ ግሌ በውጪ ጉዲይ ሚኒ ስቴር የ ተረጋገ ጠ የ ኤምባሲ
ሠራተኞች የ ሚያ ስገ ቧቸው የ ግሌ እና የ ቤት ውስጥ እ ና የ ቤት ውስጥ መገ ሌገ ያ እ ቃዎች በሙለ ማስ ረጃ
መገ ሌገ ያ እቃዎች
5 የ ዒሇም አ ቀፍ ድርጅቶች ሹማምን ቶችና ሠራተኞች ሇሹማምን ቶችና ሇሠራተኞች አ ገ ሌግልት የ ሚውለ የ ግሌና በውጪ ጉዲይ ሚኒ ስ ቴር የ ተረጋገ ጠ የ ዒሇም
የ ሚያ ስ ገ ቧቸው የ ቤት ውስ ጥና የ ግሌ መገ ሌገ ያ እ ቃዎች የ ቤት ውስ ጥ መገ ሌገ ያ ዎች በሙለ አ ቀፍ ድርጅት ማስ ረጃ
6 የ ዒሇም አ ቀፍ እርዲታ ድርጅቶች ሹማምን ቶች እና ሇሹማምን ቶችና ሇሠራተኞች አ ገ ሌግልት የ ሚውለ የ ግሌና በግብርና ሚኒ ስ ቴር ወይም በሚመሇከተው
ሠራተኞች የ ማያ ስገ ቧቸው የ ግሌ እና የ ቤት ውስጥ የ ቤት ውስ ጥ መገ ሌገ ያ ዎች በሙለ የ መን ግስት መ/ቤት ተረጋግጦ የ ሚቀርብ ማስ ረጃ
መገ ሌገ ያ እቃዎች
7 የ ኢትዮጵያ መን ግስ ታዊ ባ ሇበጀት መስሪ ያ ቤት በስጦታ፣ መ/ቤቶቹ ሇተግባራቸው አ ጋዥ የ ሆኑትና ሇስ ራዎቻቸው የ ባ ሇበጀት መ/ቤቱ ማረጋገ ጫ ማስ ረጃ
በእ ርዲታ ወይም በሌገ ሣ የ ሚያ ስገ ቧቸው ከሥራቸው ጋር የ ሚያ ስ ፈሌጉዋቸው እ ቃዎች ብቻ
የ ተያ ያ ዘ ሇተግባ ራቸው አጋዥ እቃዎች

የ ሲቪሌ ማህበራት በስ ጦታ፣ በእ ርዲታ ወይም በሌገ ሳ ሇተግባ ራቸው አጋዥ የ ሆኑትና ሇስ ራዎቻቸው ስ ጦታ፣ እ ርዲታ፣ ወይም ሌገ ሣ የ ተዯረገ በት
8 የ ሚያ ስ ገ ቧቸው ከሥራው ጋር የ ተያ ያ ዘ ሇተግባ ራቸው አ ጋዥ የ ሚያ ስ ፈሌጋቸው ዕ ቃዎች ብቻ የ ተረጋገ ጠ የ ምስክር ወረቀት እ ና ማህበሩ
የ ሆኑ እቃዎች የ ተቋቋሙበትን ሠነ ድ

ተ ያ ሇውጪ ምን ዛ ሪ ክፍያ እ ን ዱገ ባ የ ተፈቀዯው የ እ ቃ ያ ሇውጪ ምን ዛ ሪ እ ቃዎችን ሇማስ ገ ባ ት የ ሚቀርብ


ቁ ያ ሇውጭ ምን ዛ ሪ ክፍያ የ ሚገ ቡ የ እቃዎች ዒይነ ት መጠን እና FOB ዋጋ በአ ሜሪካን ዶሊር ማስ ረጃ

6
የ ኃይማኖት፣ የ ትምህርት፣ የ ህክምና ወይም የ ሞያ ተቋማት ከተቋሞቹ ወይም ከድርጅቶቹ ተግባራት ጋር በታቀዯው መጠን ስጦታ፣ እርዲታ፣ የ ተዯረገ በት የ ተረጋገ ጠ የ ምስክር
9 ወይም ድርጅቶች ሇተቋሞቹ ወይም ሇድርጅቶቹ ተግባራት ብቻ ሆኖ ሇን ግድ የ ማይውለ ወረቀት እና ማህበሩ የ ተቋቋመበት ሰነ ድ
የ ታቀደ በስጦታ ወይም በእርዲታ ከውጪ ሀገ ር የ ሚያ ስገ ቧቸው
ሇን ግድ የ ማይውለ እቃዎች

10 ሇቤተሰብ፣ ሇዘ መድና ሇጓ ዯኛ ከውጪ ሀገ ር በስጦታና በሌገ ሣ ባ ሇሥሌጣኑ በሚያ ወጣው የ ግሌ መገ ሌገ ያ ዕ ቃዎች


የ ሚገ ቡ ሇን ግድ የ ማይውለ ተሽከርካሪን የ ማይጨምር የ ግሌና ዝርዝር መሠረት
የ ቤት ውስጥ መገ ሌገ ያ ዎች

በማን ኛውም መስክ ሊ ሇ ተመራማሪ ፣ ከምርምር ስራው ጋር ከምርምር ስራው ጋር የ ተያ ያ ዘ እና የ ተዛ መዯ ከምርምር ተቋሙ የ ሚገ ባው እቃ ሇምርምር ስራው
11 የ ተያ ያ ዘ በስጦታና በሌገ ሣ የ ሚገ ቡ እቃዎች መሆኑን የ ሚያ ስረዲ ማስረጃ
12 በኢትዮጵያ ውሰጥ ሇመኖር ሇመጀመሪያ ጊዜ የ ሚመጡ ግሇሰቦች - የ ን ግድ ባህሪና መጠን የ ላሊ ቸው - በኢትዮጵያ ውስጥ ሇመኖር የ ተሰጣቸው የ መኖሪያ
የ ሚያ ስገ ቧቸው ተሽከርካሪን የ ማይጨምር የ ግሌና የ ቤት ውስጥ - የ ግሌ መገ ሌገ ያ ዕ ቃዎቹ ከ5,000 ካሌበሇጠ ከቀረጥ ፈቃድ
መገ ሌገ ያ ዎች ነ ፃ ይገ ባለ፣ - ከው ጭ ጉዲይ ሚ/ር ወይም አግባብ ካሇው መ/ቤት
የ ተሰጠ ማረጋገ ጫ
13 በሌዩ ሌዩ ምክን ያ ት ውጪ ሀገ ር ቆይተው ጠቅሌሇው የ ሚመሇሱ የ ን ግድ ባህሪና መጠን የ ላሊ ቸው አይነ ታቸው በሰን ጠረዥ 2 -ከነ በሩበት ሀገ ር ያ ሇው የ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ወይም
ኢትዮጵያ ን እና የ ኢትዮጵያ ተወሊ ጅ የ ሆኑ የ ውጪ ዜጐች ሇግሌ የ ተዘ ረዘ ሩት ቆን ስሊ ጠቅሌሇው ስሇመግባታቸው የ ሚገ ሌፅ በውጭ
ስራቸው የ ሚያ ስገ ቧቸው እና የ ሚጠቀሙባቸው መሣሪያ ዎች እና
ጉዲይ ሚኒ ስቴር የ ተረጋገ ጠ ማስረጃ
የ ግሌና የ ቤት ውስጥ መገ ሌገ ያ ዎች
-አስመጪው በነ በረበት ሀገ ር በሞያ ው ወይም በግሌ
መሣሪያ ው ሲሰራበት የ ነ በረ መሆኑን የ ሚያ ረጋግጥ
የ ቅጥር ወይም የ ን ግድ ስራ ማስረጃ እና ይህን ኑ
የ ሚገ ሌፅ ውጪ ሀገ ር በሚገ ኘው የ ኢትዮጵያ ኤምባሲ
/ቆን ስሊ በውጭ ጉዲይ ሚኒ ስቴር የ ተረጋገ ጠ ማስረጃ

ተ ያ ሇውጪ ምን ዛ ሪ ክፍያ እ ን ዱገ ባ የ ተፈቀዯው የ እ ቃ ያ ሇውጪ ምን ዛ ሪ እ ቃዎችን ሇማስ ገ ባ ት የ ሚቀርብ


ቁ ያ ሇውጭ ምን ዛ ሪ ክፍያ የ ሚገ ቡ የ እቃዎች ዒይነ ት መጠን እና FOB ዋጋ በአ ሜሪካን ዶሊር ማስ ረጃ
አ ግባብ ባሇው የ መን ግስት መስሪ ያ ቤት የ ኢን ቨስ ትመን ት - ከኢን ቨስትመን ት ጋር ብቻ የ ተያ ያ ዘ የ ካፒታሌ ዕ ቃዎቹ ከቀረጥ ነ ፃ የ ሚገ ቡ ከሆነ ከወጪ እና
ፈቃድ ያ ገ ኙ በውጭ ሀ ገ ር በዘ ሊ ቂነ ት የ ሚኖሩ እ ቃ፣ ከኢን ቨስትመን ቱ ሥራ ጋር የ ተያ ያ ዘ እና ላልች እቃዎች ማስተናገ ጃ ቅ/ፅ /ቤት የ ሚሰጥ
14 ኢትዮጵያ ውያ ን እ ና የ ውጪ ዜግነ ት ያ ሊ ቸው የ ኢትዮጵያ
የ ተዛ መዯ ሇሙከራ ምርት የ ሚበቃ ጥሬ እቃ ማስ ረጃ
ተወሊጅ ባሇሀብቶች ሇኢን ቨስትመን ት ሥራቸው የ ሚሆን
የ ካፒታሌ እቃ ጥሬ እቃ፣ እ ስከ ኮሚሽኒ ን ግ ዯረጃ በተፈቀዯው መጠን ፣

7
የ ሚበቃ እ ና ሇግሌ መገ ሌገ ያ የ ሚያ ስ ገ ባ ቸው መሣሪያ ዎች ሇግሌ - መገ ሌገ ያ የ ሚያ ስገ ባቸው መሳ ሪያ ዎች
ከ10,000 FOB ዋጋ ያ ሌበሇጠ
በስ ፖርት፣ በኪነ ትና በመሳሰ ለት ሇግሇሰቦ ችና ድርጅቶች የ ን ግድ ባ ህሪ እ ና መጠን የ ላሊቸው ወይም ሇሽያ ጭ ከሸሊሚው የ ሚሰጥ የ ምስ ክር ወረቀት ከጉዲዩ
15 የ ሚሊኩ ሽሌማቶች፣ ሇሽያ ጭ ያ ሌመጡ ሇስ ጦታ ብቻ የ ሚውለ ያ ሌመጡ ሇአ ሸና ፊው በሽሌማት የ ተሰ ጡ ዋን ጫዎችና ጋር አግባብነ ት ካሇው የ መን ግስ ት መ/ቤት
ዋን ጫዎች ሜዲሉያ ዎች እ ና ላልች ሽሌማቶች ሜዲሉያ ዎች ላልች ሽሌማቶች የ ተረጋገ ጠ ማስረጃ
ወዯ ውጪ ሀገ ር ሇሚሊ ኩ እቃዎች በግብዏትነ ት ወዯ ውጪ ሇሚሊከው እቃ አገ ሌግልት ብቻ የ ሚውሌ በወጪ ን ግድ ማበረታቻ ሥርዒት የ ታቀፈ ሇመሆኑ
16 የ ሚያ ገ ሇግለ እ ቃዎች እን ዯ መሇያ ዘ ሮች እ ን ዱሁም መሇያ ዘ ሮች መጠቅሇያ ዎችና መያ ዣዎች እና ከን ግድ ሚኒ ስ ቴር የ ተሰ ጠ ማረጋገ ጫ
መጠቅሇያ ዎችና መያ ዣዎች የ መሳ ሰለት የ መሳሰ ለት፣
- የ ማስታወቂያ እቃዎች ከሆኑ የ ምርቱን ዒርማ፣ የ መጡት እቃዎች በን ግድ ፈቃድ ሇሚያ ካሂዯው ን ግድ
17 ሇሽያ ጭ ያ ሌመጡ ስጦታዎች፣ የ ን ግድ ና ሙና ዎች እና የ ማስታወቂያ የ ድርጅቱን ስም፣ ሌዩ መሇያ ወይም ምሌክት ያ ሊ ባቸው ወይም አገ ሌግልት መሆኑን የ ሚያ ሳ ይ ማስረጃ
እቃዎች ሇን ግድ የ ማይውለ ሆነ ው የ FOB ዋጋቸው
ከ5,000.00 ያ ሌበሇጡ፣
-ስጦታዎች ወይም የ ን ግድ ና ሙና ዎች የ ን ግድ መጠን
የ ላሊ ቸው ሆነ ው የ FOB ዋጋቸው ከ4000.00
የ ማይበሌጡ
18 አገ ር ውስጥ ገ ብተው የ ማይቆዩ በተዯጋጋሚ እቃ የ ሚመጣባቸው ይዘ ዋቸው በሚመጡት ገ ቢ እቃዎች መጠን ሇገ ቢ እቃዎች የ ሚቀርቡ ሠነ ዶች
ኮን ቴነ ሮች፣ ሣጥኖች፣ ጣሣዎች፣ ጠርሙሶች ማድጋዎችና ላልች
መያ ዣዎች
ተ ያ ሇውጪ ምን ዛ ሪ ክፍያ እ ን ዱገ ባ የ ተፈቀዯው የ እ ቃ ያ ሇውጪ ምን ዛ ሪ እ ቃዎችን ሇማስ ገ ባ ት የ ሚቀርብ
ቁ ያ ሇውጭ ምን ዛ ሪ ክፍያ የ ሚገ ቡ የ እቃዎች ዒይነ ት መጠን እና FOB ዋጋ በአ ሜሪካን ዶሊር ማስ ረጃ
19 ሇአ ካሌ ጉዲተኞች የ ሚመጡ ወይም የ ሚሊ ኩ ሇን ግድ ሇአ ካሌ ጉዲተኞች ብቻ የ ሚመጡ እ ቃዎችና መሣሪዎች ከሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዲይ ሚኒ ስ ቴር
የ ማይውለ እቃዎችና መሣሪያ ዎች በሙለ የ ሚቀርብ ማረጋገ ጫ
20 የ ጐዯለ ወይም ብሌሽት ያ ሇባ ቸውን እቃዎች ሇመተካት በጐዯለ ወይም በብሌሽት የ መጡትን እ ቃዎች የ ሚተኩ ሇመጉዯለ ወይም ብሌሽት ስ ሇመኖሩ የ ሚያ ሳይ
አ ቅራቢው ከአስ መጪው ጋር ባ ሇው የ ዋስ ትና ስ ምምነ ት መጠን ያ ሊ ቸው ማስ ረጃ እና ሊ ኪው ሇአስ መጪው የ ሰጠው ዋስ ትና
መሠረት የ ሚገ ቡ እቃዎች /ዋራን ቲ/ የ ሚገ ሌፅ ማስረጃ
እ ን ዯ አ ስፈሊጊው እቃ፣ ወይም መሇዋወጫው ዒይነ ትና ከድርጅቱ ወይም ከሐኪም /ከጤና ጥበቃ

8
21 ሇአ ን ድ ተቋም መዯበኛ ስ ራ እ ና ሇግሇሰ ብ ጤና እ ጅግ መጠን ፣ ወዯ ሀገ ር የ ሚገ ባው መድሃ ኒ ት ከሆነ የ FOB ሚኒ ስቴር/የ ሚቀርብ ማስረ ጃ የ መኪና መሇዋወጫ
አ ስ ፈሊ ጊ የ ሆኑ በአፋጣኝ ሉገ ቡ ካሌቻለ ስ ራው ሊይ ዋጋው ሳይወሰ ን በሚያ ስፈሌገ ው መጠን ፣ የ መኪና ከሆነ ሉብሬ መቅረብ አሇበት
እ ን ቅፋት የ ሚፈጥሩ ወይም ህይወትን አ ዯጋ ሊይ ሉጥለ መሇዋወጫ ከሆነ ሞተር ካምቢዮ፣ ዱፈረን ሻሌን
የ ሚችለ እ ቃዎች ሳ ይጨምር ብሌሽት በገ ጠመው ሌክ መጠን
22 መን ገ ዯኞች ይዘ ዋቸው የ ሚመጡት እ ቃዎች በባ ሇሥሌጣኑ በሚያ ወጣው የ ግሌ መገ ሌገ ያ ዕ ቃዎች
ዝርዝር መሠረት
23 በጊዜዊነ ት ወዯ ሀገ ር ገ ብተው ተመሌሰው የ ሚወጡ እቃዎች በተፈቀዯው መጠን ና ዒይነ ት ከሚመሇከተው መን ግስ ታዊ መ/ቤት ጋር
የ ተዯረገ ው ስ ምምነ ት ማስ ረጃ ወይም አግባብነ ት
ያ ሇው ማስ ረጃ

You might also like