Professional Documents
Culture Documents
ታህሳስ/2014 ዓ.ም
የቁም እንስሳት ኤክስፖርት ዝቅተኛ የመሸጫ ዋጋ ሇመወሰን የወጣ መመሪያ
ቁጥር 863/2014
ሇውጪ ገበያ የሚቀርቡ የቁም እንስሳት ሀገራዊ ጥቅምን ሇማስከበር እንዱቻሌና በመስኩ
እየታየ የሚገኘውን ከዋጋ በታች አሳንሶ በመሸጥ የውጭ ምንዛሪ ግኝታችንን ማሳጣት እና
በመስኩ የኮንትሮባንዴ ንግዴ እተስፋፋ መምጣትን መግታት በማስፈሇጉ፤
ሇውጭ ገበያ የሚቀርቡ የቁም እንስሳት ዝቅተኛ የመሸጫ ዋጋ መመሪያ የመሸጫ ዋጋን
የተከተሇ የአሰራር ሥርዓት በመዘርጋት ግብይቱን በመከታተሌና መቆጣጠር የሚያስችሌ
የአሰራር ሥርዓት መዘርጋት በማስፈሇጉ ሇውጭ ገበያ የሚቀርቡ የቁም እንስሳት ሊኪዎች
የእንስሳት የግብይት ዋጋ ወቅታዊና ተዓማኒ መረጃዎች እንዱኖራቸው ማዴረግ
በማስፈሇጉ፣
የኢትዮጵያ ፌዯራሊዊ ዳሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ የንግዴና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር
በኢትዮጵያ ፌዯራሊዊ ዳሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ የቁም እንስሳት ግብይት አዋጅ ቁጥር
819/2006 አንቀጽ 18 (2) በተሰጠው ስሌጣን መሰረት ይህንን መመሪያ አውጥቷሌ፡፡
ክፍሌ አንዴ
ጠቅሊሊ ዴንጋጌዎች
1. አጭር ርዕስ፤
2. ትርጓሜ፤
1
3. “መመሪያ” ማሇት የቁም እንስሳት ግብይትን ስርዓት አፈጻጻም ሇመተግበር ከዚህ
ቀዯም ብል የወጣ መመሪያ ቁጥር 004/2007 ሲሆን፤ የቁም እንስሳት ኤክስፖርት
አነስተኛ የመሸጫ ዋጋ ሇመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 863/2014 ያካትታሌ፡፡
7. “ሊኪ” ማሇት የቁም እንስሳትን ወይም ሥጋንና የሥጋ ውጤቶችን ሇውጭ ገበያ
የሚያቀርብ ሰው ነው፤
10. “አግባብ ያሇው አካሌ” ማሇት እንዯ አግባቡ የንግዴና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴሩ
ወይም በክሌሌ የቁም እንስሳት ግብይትን ሇማስተዲዯር በህግ ስሌጣን የተሰጠው
አካሌ ነው፤
11. “ሰው” ማሇት ማንኛውም የተፈጥሮ ሰው ወይም በህግ የሰውነት መብት የተሰጠው
አካሌ ነው፤
2
12. “እንዯውሌ ያሇመፈጸም” ማሇት ሊኪው ከገዥው ጋር በገባው ውሌ መሰረት
ሇመፈፀም የማይችሌበት ማናቸውም ምክንያቶች ሲሆኑ የዋጋ ሇውጥን
አያካትትም፡፡
13. “የዋጋ ማነጻጸሪያ ቦርዴ” ማሇት በዚህ መመሪያ መሰረት በየሳምንቱ ሇውጭ ገበያ
የሚቀርቡ የቁም እንስሳትን የመሊኪያ ዋጋ የተሇያዩ የመረጃ ምንጮችን
በመጠቀም የሚያዘጋጅ አካሌ ነው፡፡
14. “የዋጋ ማነፃፀሪያ” ማሇት ሇውጭ ገበያ የሚቀርቡ የቁም እንስሳትን የመሊኪያ ዋጋ
በዝርያ፤ መጠን እና ላልች ሇጉዲዩ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን በማሰባሰብና
በመተንተን በቦርደ በየወሩ የሚዘጋጅ የመሊኪያ ዋጋ ማነፃፀሪያ ነው፡፡
3. የተፈጻሚነት ወሰን፤
ይህ መመሪያ በአገሪቱ ውስጥ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገዴ በወጪ የቁም
እንስሳት ግብይት ሊይ በሚሳተፍ ማንኛውም ሰው ሊይ ተፈጻሚ ይሆናሌ፡፡
ክፍሌ ሁሇት
የቁም እንስሳት ኤክስፖርት ዝቅተኛ የመሸጫ ዋጋ ሇመወሰን የመረጃ
ምንጮች፤
1. በሀገር ውስጥ ከብሔራዊ የቁም እንስሳት የገበያ መረጃ ስርዓት ከተመረጡ የቁም
እንስሳት የገበያ ማዕከሊት በየወሩ ከተሰበሰበው የሀገር ውስጥ የሁሇተኛ ዯረጃ የቁም
እንስሳት የመሸጫ ዋጋ፣
2. የዓሇም አቀፍ ንግዴ ማዕከሌ የሚገኝ የቁም እንስሳት የየእሇቱና የወሩ ሽያጭ
አማካይ በማውጣት፡፡
3
4. ሇውጭ ገበያ የሚቀርቡ የቁም እንስሳት አነስተኛ ዋጋ ሇማውጣት ከየሚመሇከታቸው
መስሪያ ቤቶች የተመረጡ የኮሚቴ አባሊት ከሊይ ከቁጥር 1-3 በተገሇጹት የመረጃ
ምንጮችና የተሻሇ የመረጃ ምንጮች ሲገኙ በመጠቀም፣ በመዯመር፣ በማካፈሌና
አማካይ ውጤት በመውሰዴ የቀረበ ነው፡፡
4
ክፍሌ ሶስት
የተቋማት ኃሊፊነት
4. ሇውጭ ገበያ የሚቀርቡ የቁም እንስሳት አሰራርን፣ የተሊኩ የገበያ መዲረሻ በታች
ጥናት ያከናውናሌ ፣ሲፈቀዴም ያስተባብራሌ፤
5
11. የራሱን የአፈጻጸም ሪፖርት በማዘጋጀት የባሇዴርሻ አካሊት የምክክር የስብሰባ
መዴረክ ያዘጋጃሌ፣ ሇስብሰባው አስፈሊጊ የሆኑ ሁኔታዎችን ያመቻቻሌ፤ ይህንን
መመሪያ ያስፈጽማሌ፡፡
6
9. የብሔራዊ ባንክ ተግባራት፤
7
5. በሚዘጋጀውና በሚጠራው የባሇዴርሻ አካሊት የምክክር ስብሰባ ሊይ የራሱን
የአፈጻጸም ሪፖርት ይዞ ይቀርባሌ፡፡
8
11. ሇውጭ ገበያ የሚቀርቡ የቁም እንስሳትን ከሁሇተኛ ዯረጃ የቁም እንስሳት ግብይት
ማዕከሊት ብቻ የመግዛት ግዳታ አሇበት፣
ሌዩ ሌዩ ዴንጋጌዎች፤
15. አባሪ 1
ከዚህ መመሪያ ጋር አባሪ በመሆን የተያያዘው ሰንጠረዥ ከጥር 01/ 2014 ዓ.ም እስከ
መጋቢት 30/2014 ዓ.ም ሇውጭ ገበያ የሚቀርቡ የቁም እንስሳት የመሊኪያ ዝቅተኛ
የመሸጫ ዋጋ ሆኖ ያገሇግሊሌ፡፡
ገብረ መስቀሌ ጫሊ
የኢፌዱሪ የንግዴና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር
9
አባሪ 1. ሇውጭ ገበያ የሚቀርቡ የቁም እንስሳት ዝቅተኛ የመሸጫ ዋጋ፤
ተ.ቁ. ቁም እንስሳት ኪል ግራም አማካይ ዋጋ
1 ዲሌጋ ከብት ወይፈን ከ320 ኪል ግራም እና ከዛ 650 የአሜሪካን ድሊር
በታች
2 ዲሌጋ ከብት ኮርማ ከ320 ኪል ግራም በሊይ 750 የአሜሪካን ድሊር እንዱሸጥ
3 ግመሌ ከ500 ኪል ግራም በሊይ 750 የአሜሪካን ድሊር
4 ግመሌ እስከ 500 ኪል ግራም 550 የአሜሪካን ድሊር፤
10