Professional Documents
Culture Documents
ገበያ_ልማትና_ፕሮሞሽን_መመሪያ
ገበያ_ልማትና_ፕሮሞሽን_መመሪያ
2014 ዓ.ም
አዱስ አበባ
መግቢያ
መንግስት የጥቃቅንና አነስተኛ ሌማት ዘርፍ ፖሉሲና ስትራቴጂ በመቅረጽ ሇስራ ፇሊጊ
ዜጎች የስራ ዕዴሌን በመፍጠርና በከተማችን የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍልች በተሇይም
የወጣቶችና ሴቶች ተጠቃሚነትን ሇማሳዯግ ዘርፇ ብዙ እንቅስቃሴ እያዯረገ ይገኛሌ፡፡ በዚህ
መሰረት በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ሌማት የተዯራጁ ዜጎችን የገበያ ዴጋፍ
በመስጠት በተሇይም በማኑፊክቸሪንግ ዘርፍ ተዯራጅተው የሚሰሩ ኢንተርፕራይዞች ወይም
ኢንደስትሪዎች የውጭ ምርት እንዱተኩና በገበያው ሊይ የሚታየውን የአቅርቦት ችግር
በመቅረፍ ሇከተማዋ ነዋሪ ህብረተሰብ በተመጣጣኝ ዋጋ ምርትና አገሌግልት እንዱያቀርቡ
እገዛ ማዴረግ አስፇሊጊ መሆኑ በመታመኑ፤
1
ክፍሌ አንዴ
ጠቅሊሊ ዴንጋጌ
1. አጭር ርዕስ
2. ትርጓሜ
3. “ጽህፇት ቤት” ማሇት በክፍሇ ከተማ ወይም በወረዲ የሚገኝ የስራ፤ ኢንተርፕራይዝ
እና ኢንደስትሪ ሌማት ጽህፇት ቤት ነው፤
2
7. “መካከሇኛ ኢንተርፕራይዝ” ማሇት አንዴ ኢንተርፕራይዝ የኢንደስትሪውን ባሇቤት፣
የቤተሰቡን አባሊትና ተቀጣሪ ሰራተኞችን ጨምሮ ከ31 እስከ 100 ሰዎች ቀጥሮ
የሚያሰራና የጠቅሊሊ ካፒታሌ መጠኑ ህንጻን ሳይጨምር በማኑፊክቸሪንግ ዘርፍ
ከብር 1,500,001(አንዴ ሚሉዮን አምስት መቶ ሺህ አንዴ) እስከ ብር 20,000,000
(ሃያ ሚሉዮን) የሆነ ኢንተርፕራይዝ ነዉ፡፡
10. “ገበያ” ማሇት በአካባቢ፣ በክሌሌና በውጪ ሀገር ዯረጃ የሚገኝና የጥቃቅን፤
አነስተኛ፤መካከሇኛና ከፍተኛ ኢንተርፕራይዞች ወይም ኢንደስትሪዎች ምርትና
አገሌግልት በዋጋ ተወዲዲሪ ሆነው የሚቀርቡበት ስፍራ ነው፤
12. “የገበያ ትስስር” ማሇት በሀገር አቀፍ እና በውጪ ሀገር በሚፇጠሩ የገበያ ዕዴልች
በነጻ ገበያ መርህ ሊይ በተመሰረተ የገበያ ውዴዴር የእርስ በርስ፤ ከመንግስትና
መንግስታዊ ካሌሆኑ ዴርጅቶች በንዑስ ተቋራጭነት፤ በአውትሶርሲንግ፤
በፍራንቻይዚንግ በአውትግሮወር እና በላልችም የግብይት ዘዳዎች ተሳስረው
ምርትና አገሌግሇት በማቅረብና በመቀበሌ የሚዯረግ የገበያ ሌውውጥ ነው፤
13. “የሀገር አቀፍ ገበያ” ማሇት በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ክሌሌ ውስጥ እና
ከአዱስ አበባ ክሌሌ ውጪ በየትኛውም የሀገሪቱ ክሌሌ ከሚገኝ ማንኛውም
የመንግስት ዴርጅት፣መንግስታዊ ያሌሆነ ዴርጅት፣ የህብረት ሥራ ዩኒዮን
በከተማችን ካለ ኢንተርፕራይዞች ወይም ኢንደስትሪዎች ጋር በገበያ ማስተሳሰር
ነው፤
14. “የውጪ ገበያ” ማሇት በዓሇም አቀፍ ዯረጃ የሚካሄዴ የንግዴ ወይም የግብይት
ሥርዓት ሆኖ በሀገር ውስጥ የሚገኙ ኢንተርፕራይዞችወይም ኢንደስትሪዎች በውጭ
3
ሀገር ከሚገኙ ተቋማት ጋር ምርትና አገሌግልታቸውን በተሇያዩ የግብይት መንገድች
የሚሇዋወጡበት ሥርዓት ነው፤
15. “እሴት መጨመር” ማሇት አንዴ ምርት ወይም አገሌግልት በፉት ከነበረበት አካሊዊ
ወይም ውስጣዊ ይዘት ሊይ በመጨመር ወይም በመቀነስ ተጨማሪ ገጽታ መፍጠር
ነው፤
4
22. “ካታልግ” ማሇት ኢንርተርፕራይዞች ወይም ኢንደስትሪዎች ምርትና
አገሌግልታቸውን በዝርዝር በህትመት በፎቶግራፍ በማስዯገፍ ምርትና የምርት
ናሙናቸውን የሚያስተዋውቁበት መሳሪያ ነው፤
5
29. “ክሊስተር” ማሇት በአንዴ አካባቢ ተሰብስበው ብዛት ያሊቸውና ተመጋጋቢ የሆኑ
ምርቶችንና አገሌግልቶችን የሚያቀርቡና ተመሳሳይ ኃሊፉነትንና መሌካም
አጋጣሚውንም የሚጋሩ ተቋማት ስብስብ ነው፤
30. “የተጣራ ካፒታሌ” ማሇት አንዴ ኢንተርፕራይዝ ጠቅሊሊ የሃብት መጠን ሲቀነስ
እዲ ነው፤
33. “ጥሬ ዕቃ” ማሇት አንዴን ምርት ሇማምረት ወይም አገሌግልት ሇመስጠት
የምንጠቀምበት ግብዓት ነው፤
34. "ሰው" ማሇት የተፇጥሮ ሰው ወይም በህግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካሌ ነው፤
3. የጾታ አገሊሇፅ
4. የተፇፃሚነት ወሰን
5. የመመሪያው ዓሊማ
6
ክፍሌ ሁሇት
አሇበት፤
7
ሏ) ሇግንባታ ሥራና የምክር አገሌግልት ግዥዎች 7.5% / ሰባት ነጥብ አምስት
በመቶ/ ቅናሽ የሚያገኙ መሆን አሇበት፣
8
መ) ሇጨረታው የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነዴ በጥቃቅንና አነስተኛ ተቋምነት
የተቋቋሙበትን የህጋዊነት ማስረጃ በማሳየት ያሇክፍያ በነፃ መሰጠት አሇበት፡
10. በየእዴገት ዯረጃው እና በየዘርፈ ሉፇጠር የሚችሌ የገበያ ትስስር መጠን በብር
9
ሇ) ማንኛውም በኢንደስትሪ ዘርፍ ስራዎች ከጀማሪ ጥቃቅን እስከ መካከሇኛ
እስከሚዯርስ ዴረስ የሚፇጠርሇት የገበያ ትስስር ተዯምሮ ከብር 31,000,000.00
መብሇጥ የሇበትም፤
10
5. የተሇዩትን ዝርዝር መረጃዎች መሠረት በማዴረግ እና የኢንተርፕራይዞችን
ፕሮፊይሌ በማዯራጀት በዕዴገት ዯረጃ መሰረት የመሇየት፣ ግንዛቤ የመፍጠር እና
የገበያ ትስስር ውሌ ገብተው እንዱሰሩ ማዴረግ አሇበት፤
10. በአካባቢ የሚገኙ የገበያ ዕዴልች አሟጦ ከመጠቀም አንፃር የሚያጋጥሙ ችግሮችን
በጥናት በመሇየት ከሚመሇከተው አካሌ ጋር በቅንጅት በመስራት የኢንተርፕራይዞች
ወይም ኢንደስትሪዎችን ተጠቃሚነት የማሳዯግ ስራ መሰራት አሇበት፡፡
11
3. ከአዱስ አበባ ከተማ ወዯ ክሌሌ ሉተሳሰሩ የሚችለ ኢንተርፕራይዞች ወይም
ኢንደስትሪዎችን በማጥናት ሉያቀርቡት የሚችለትን ምርት በዋጋ፤ በጥራትና
በመጠን በመሇየት የማስተሳሰር ስራ መስራት አሇበት፤
12
ግንኙነት በመፍጠር ምርታቸውን እንዱያስተዋውቁ እና በውጭ ገበያ እንዱገቡ
ዴጋፍ መዯረግ አሇበት፤
10. የውጪ ሀገር የገበያ ትስስርን በተመሇከተ በጉዲዩ ሊይ ከባሇዴርሻ አካሊት ጋር በጋራ
በመሆን መሰራት አሇበት፤
11. የውጪ ሀገር የገበያ ዕዴልችን ከመጠቀም አንፃር የሚያጋጥሙ ችግሮችን በጥናት
በመሇየት ከባሇዴርሻ አካሊት ጋር በቅንጅት በመስራት የኢንተርፕራይዞችን ወይም
ኢንደስትሪዎችን ተጠቃሚነት የማሳዯግ ስራ መሰራት አሇበት፡፡
13
ሀ) በማኑፊክቸሪንግና ኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ወይም
ኢንደስትሪዎችን በእዴገት ዯረጃቸው በመሇየት ከተሇያዩ ዴርጅቶች ጋር በንዑስ
ተቋራጭነት የግብይት ሥርዓት እንዱተሳሰሩ ማዴረግ፡፡ ይህንንም ሇማዴረግ
በከተማው የሚገኙ የግሌና የመንግስት የሌማት ዴርጅቶችን የማነጋገር፤
የማሳመንና ያሊቸውን የገበያ እዴሌ መሇየትና ሇዚሁ ዕዴሌ ዝግጁ የሆኑ
ኢንተርፕራይዞች ወይም ኢንደስትሪዎችን ፕሮፊይሌ ማዘጋጀት፣ የምርትና
አገሌግልት ጥራት ዯረጃ መሇየትና መረጃ ማዯራጀት ያስፇሌጋሌ፤
14
ሇ) በፍራንቻይዚንግ የግብይት ሥርዓት የሚተሳሰሩ ኢንተርፕራይዞች ወይም
ኢንደስትሪዎች በሚቀበለት የምርትና አገሌግልት አሰጣጥ ዙሪያ
የሚጠበቅባቸውን የሙያና የሥራ ሌምዴን ጨምሮ ላልች በፍራንቻይዘሩ
ዴርጅት የሚቀመጡ መስፇርቶችን ማሟሊት ይኖርባቸዋሌ፣
15
16. በአውትግሮወር የግብይት ሥርዓት መፍጠር
16
3. የግብርና ጥሬ ዕቃ አምራቾችና በከፉሌ እሴት የሚጨምሩ ጥቃቅንና አነስተኛ
ኢንተርፕራይዞች የመካከሇኛና ከፍተኛ አግሮፕሮሰሲንግ ኢንደስትሪዎች
በሚሰጥዋቸው የምርት ዱዛይን፣ ጥራት፣ ስታንዲርዴና መስፇርት መሠረት
እንዱያመርቱ የተቀናጀ ዴጋፍ መዯረግ አሇበት፤
ክፍሌ አራት
የኢንተርፕራይዞችን ወይም ኢንደስትሪዎችን ምርትና አገሌግልት ማስተዋወቅ
17
7. በመጽሔት፣ በብሮሸር፣ በበራሪ ወረቀት እና ቢዝነስ ካርዴ፣
8. በቴላቪዥንና ሬዱዮ፣
9. በቢሌ-ቦርዴ፣
10. በታዋቂ ሰዎች፣
11. የቅዲሜና እሁዴ ቀን ገበያ፣
12. በህዝብ መሰብሰቢያ ስፍራዎች፡፡
18
3. በኤግዚቢሽንና ባዛር ሊይ የሚሳተፈ ቅዴሚያ የሚሰጣቸው ኢንተርፕራይዞች ወይም
ኢንደስትሪዎችን በተመሇከተ የሚከተለትን ማሟሊት አሇባቸው፡-
ሇ) የፇጠራ ስራ ያሇው፤
19
ሏ) በከተማ አስተዲዯር የሚዘጋጁ ኤግዚቢሽንና ባዛር ባሇው ክፍት ቦታ ሊይ
ሇመሳተፍ ፍሊጎት ያሊቸው የላልች ክሌልች ኢንተርፕራይዞች ወይም
ኢንደስትሪዎች አዲዱስ ቴክኖልጂዎችን የሚጠቀሙ፣ የፇጠራ ስራ ያሊቸው፣
ሇበርካታ ዜጎች የስራ ዕዴሌ የፇጠሩ፣ ምርታቸውን ወዯ ውጪ ሀገር የሚሌኩ
እና የውጪ ምርት የሚተኩ መሆን አሇባቸው፤
ይችሊለ፤
ይችሊሌ፤
20
መ) በከተማ ዯረጃ የሚዘጋጅ ኤግዚቢሽንና ባዛር እንዯ መዯበኛ ስራ ተወስድ
የሚከናወን ሲሆን ኢንተርፕራይዞች ሙለም ሆነ ግማሽ ክፍያ ሉሸፍኑ
ይችሊለ፤
21
መ) ኢግዚቢሽንና ባዛር በዓመትሁሇት ጊዜ የሚዘጋጅ ሆኖ የአንዴ ዙር ዝግጅት
የቆይታ ጊዜ ከሰባት ቀን ያሊነሰ መሆን አሇበት፤
22
21. ኢንተርፕራይዞች ወይም ኢንደስትሪዎች በኢግዚቢሽንና ባዛር ሊይ እንዱይሳተፈ
ስሇመከሌከሌ
23
23. በኢምፖሪየም ምርትና አገሌግልትን ማስተዋወቅና መሸጥን በተመሇከተ
24
26. በካታልግ ስሇሚዯረግ የማስተዋወቅ ተግባር
ክፍሌ አምስት
ሇኢንተርፕራይዞች ወይም ኢንደስትሪዎች የጥሬ ዕቃ/ግብአት አቅርቦት
25
ክፍሌ ስዴስት
12. በከተማ ዯረጃ የተሇየ የቅዲሜ እና እሁዴ ገበያ ስራን ሇክፍሇ ከተሞች ይዯሇዴሊሌ፣
ይመራሌ፣ያስተባብራሌ፤
16. በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የግዢ መመሪያ መሰረት ጥቃቅንና አነስተኛ
ኢንተርፕራይዞች የተዯራጁበትን የግሌ ማህዯር እና የታዯሰ የዕዴገት ዯረጃ
በኃሊፉው ተረጋግጦ የዋስትና ዯብዲቤ የብር መጠን ሳይገሇጽ እንዱፃፍሊቸው
ያስተባብራሌ፤
18. በከተማ ዯረጃ የተገኘ የገበያ ትስስርን ሇክፍሇ ከተማዎች በመስፇርት መሰረት
የገበያ ትስስርን አከፊፍል ይሰጣሌ፤ ያስተባብራሌ፤
27
19. ከሸማች ማህበራት፣ ዩኒየኖች፣ የንግዴ ምክር ቤቶች እና ከተሇያዩ ማህበራት ጋር
በቅንጅት በመስራት ሇኢንተርፕራይዞች ወይም ኢንደስትሪዎች የገበያ ትስስር
ይፇጥራሌ፤
20. በገበያ ሌማትና ፕሮሞሽን ዙሪያ የተሻሇ አፇፃፀም ያሊቸውን ሀገራትና ክሌልችን
በመሇየት ተሞክሮ በመውሰዴ የተገኙትን ተሞክሮዎች ቀምሮ የማስፊት ስራ
ይሰራሌ፤ ያስተባብራሌ፤
21. በገበያ ሌማትና ፕሮሞሽን ዙሪያ የተሻሇ አፇፃጸም ያሊቸውን ወረዲዎችና ክፍሇ
ከተሞች በመሇየት ተሞክሮቻቸውን ቀምሮ ሇላልች ክፍሇ ከተማ እና ወረዲዎች
የማስፊት ስራ ይሰራሌ፤
22. በገበያ ሌማትና ፕሮሞሽን ዙሪያ መረጃዎችን እና ሪፖርቶችን አጠናቅሮ ይይዛሌ፣
ሇሥራ ኃሊፉዎችና ሇባሇዴርሻ አካሊት ያሳውቃሌ፡፡
28
7. ሇኢንተርፕራይዞች ወይም ኢንደስትሪዎች በአውትሶርሲንግ፣ በፍራንቻይዚግ፣ በንኡስ
ስራ ተቋራጭ፤ በአውትግሮወር እና በኮንሳይመንት የገበያ ዕዴልችን የማመቻቸት
ስራ ይሰራሌ፤ ያስተባብራሌ፤
16. በክፍሇ ከተማ ዯረጃ የተገኘ የገበያ ትስስርን ሇወረዲ በመስፇርት መሰረት አከፊፍል
ይሰጣሌ፣ ያስተባብራሌ፤ አፇፃፀሙን ይከታተሊሌ፤
29
17. ሸማች ማህበራትና ዩኒየኖች የንግዴ ምክርቤቶች እና ከተሇያዩ ማህበራት ጋር
በቅንጅት በመስራት ሇኢንተርፕራይዞች ወይም ኢንደስትሪዎች የገበያ ትስስር
ይፇጥራሌ፤ ያስተባብራሌ፤
30
8. የቅዲሜና እሁዴ ቀን ገበያን ክፍሇ ከተማ በሚሰጠው ኮታ መሰረት
ኢንተርፕራይዞችን ይመሇምሊሌ፣ መረጃ በማዯራጀትም ሇክፍሇ ከተማ ያስተሊሌፊሌ፣
የሚሳተፈትንም በመከታተሌ የገበያ ትስስር መረጃን አዯራጅቶ ይይዛሌ፡፡
10. በገበያ ሌማትና ፕሮሞሽን ሂዯት የተሻሇ እንቅስቃሴ ያዯረጉና ሞዳሌ የሚሆኑ
ኢንተርፕራይዞች ወይም ኢንደስትሪዎች በመሇየት ተሞክሮ እንዱሰፊ ያዯርጋሌ፤
ያስተባብራሌ፤
31
ክፍሌ ሰባት
መብቶችና ግዳታዎች
32
34. በየዯረጃው ያሇ የፇጻሚ አካሊት ግዳታ
33
ክፍሌ ስምንት
ሌዩ ሌዩ ዴንጋጌዎች
35. ስሇተጠያቂነት
1. የገበያ ሌማትና ግብይት ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 74/2014 ተሽሮ በዚህ መመሪያ
ተተክቷሌ፤
34