Professional Documents
Culture Documents
ሞጁሌ አራት
የተጨማሪ እሴት ታክስ
ማሠሌጠኛ ሞጁሌ
ሏምላ/2013 ዓ.ም
ማውጫ
ርዕስ ገጽ
መግቢያ………………………………………………………………………………………3
1.1. ዓሊማ…………………………………………………………………………………4
1.2. ውጤት……………………………………………………………………………….4
1.3. ወሰን…………………………………………………………………………………5
1.4. ትርጓሜ………………………………………………………………………………5
ክፍሌ ሁሇት…………………………………………………………………………….......7
1
ክፍሌ አራት……………………………………………………………………………….21
ክፍሌ አምስት…………………………………………………….……………………38
ማጠቃሇያ………………………………………………………………….……………….43
ማጣቀሻ……………………………………………………………….……………………44
2
መግቢያ
የተጨማሪ እሴት ታክስ ቀጥተኛ ካሌሆኑ የታክስ ዓይነቶች አንደ ሲሆን ታክሱ በእቃዎችና
በአገሌግልቶች አቅርቦት ሊይ የሚጣሌ “የፍጆታ ታክስ” ተብል ይታወቃሌ፡፡ ይህ ታክስ
በፍጆታ ሊይ ወይም በተጠቃሚው ወጪ ሊይ የተመሠረተ ታክስ ነው፡፡ ታክሱ
በተጠቃሚዎችሊይ የተመሰረተ ሲሆን የሚሰበሰበው ምርት ከውጪ ወዯ አገር ሲገባ /
ማንኛውንም ታክሱ የሚከፈሌበት የዕቃ /የአገሌግልት ግብይት ሲካሄዴ ነው፡፡ ተጨማሪ
እሴት ታክስ ከአስመጪዎችና ከጥሬ ዕቃ አምራቶች አንስቶ እስከ ችርቻሮ ዴረስ በሚዯረጉ
የማምረትና የማከፋፈሌ ሂዯቶች ተጨማሪ እሴት ታክስ ይሰበሰባሌ፡፡
በዚህ ሞጅሌ ግሌፅ የሆነ የታክስ ትምህርት በመስጠት ታክስ ከፋዮች ስሇተጨማሪ እሴት
ታክስ ምዝገባ፣ ስረዛ፣ ማቀናነስ፣ ስሇተመሊሽ፣ በገዥው ተይዞ ስሇሚከፈሌ የተጨማሪ
እሴት ታክስ እና ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር የተያያዙ አስተዲዯራዊና የወንጀሌ ቅጣቶች
ሊይ በቂ እውቀት እንዱኖር ሇማዴረግ በሰባት ክፍሌ የተከፋፈሇ የተጨማሪ እሴት ታክስ
ማስተማሪያ ሞጁሌ ነው፡፡
3
ክፍሌ አንዴ
አጠቃሊይ ሁኔታ
1.1. ዓሊማ
ዋና ዓሊማ
ከሥሌጠናው በኋሊ ሠሌጣኞች፤
ዝርዝር ዓሊማ
የተጨማሪ እሴት ታክስ ምንነት እና ከታክሱ ነጻ የሆኑ አቅርቦቶችን ይሇያለ
የተጨማሪ እሴት ታክስ መጣኔዎች ያብራራለ፤
በዜሮ መጣኔ እና ከታሱ ነጻ በሆኑ አቀርርቦቶች መካከሌ ያሇውን ሌዩነት
ያብራራለ
የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ስርዓት ይሌጻለ
ታክሱ የሚከፈሌባቸው አቅርቦቶች ስሇሚከናወኑበት ቦታ፣ ጊዜና ዋጋ ያብራራለ፤
የተጨማሪ እሴት ታክስ ስሇማቀናነስ በምሳላ ያስረዲለ፤
የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመሊሽ ስሇማዴረግ የሕግ አግባቡን በማስረዲት ተመሊሽ
የሚፈቀዴባቸውን ግብይቶች ይሇያለ፤
ከተጨማ ዕሴት ታክስ ምዝገባ ሇመሰረዝ የሚያበቁ መስፈርቶችን ይዘረዝራለ
ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር የተያያዙ አስተዲዯራዊ እና የወንጀሌ ቅጣቶች
ይሇያለ፡፡
1.2. ውጤት
ታክስ ከፋዮች ስሇተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ፣ ስረዛ፣ ማቀናነስ፣ ስሇተመሊሽ፣
በገዥው ተይዞ ስሇሚከፈሌ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ከተጨማሪ እሴት ታክስ
ጋር የተያያዙ አስተዲዯራዊና የወንጀሌ ቅጣቶች ሊይ በቂ እውቀት ያገኛለ፡፡
ሕግ እና ሥርዓቱን መሠረት በማዴረግ ወቅቱን ጠብቀው የተጨማሪ እሴት ታክስን
አሳውቀው ይከፍሊለ፡፡
4
1.3. ወሰን
የሰነደ ሽፋን
የሰነደ ሽፋን፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 285/1994፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ
ሇማሻሻሌ የወጣ አዋጅ 609/2001፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሇማሻሻሌ የወጣ አዋጅ
1157/2011፤ የታክስ አስተዲዯር አዋጅ 983/2008፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ስሇማስከፈሌ
በወጣው አዋጅ መሠረት የወጣ ዯንብ ቁጥር 79/1995፤ ስሇፌዯራሌ የታክስ አስተዲዯር
የወጣ ዯንብ ቁጥር 407/2009፤ ሇተጨማሪ እሴት ታክስ አፈጻጸም የወጣ መመሪያ ቁጥር
2/1996፣ 21/1997፣ 24/2001፣ 148/2001 እና በገዥው ተይዞ ስሇሚከፈሌ የተጨማሪ
እሴት ታክስ አፈጻጸም የወጣ መመሪያ ቁጥር 60/2012 እንዱሁም የገንዘብ ሚኒስቴር
ሰርኩሊር ቁጥር ታ/ከ/ቀ/5/161 ቀን 26/03/2010 ዓ.ም ናቸው፡፡
የሥሌጠና ተሳታፊዎች
ሥሌጠናው፤ ሇተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢዎች የሚሰጥ ሲሆን የዴርጅቱ/ፒኤሌሲው
ሥራ አስኪያጅ፣ ምክትሌ ሥራ አስኪያጅ እና የፋይናንስ ክፍሌ ሠራተኞች፤የዕሽሙር
ማህር፤ ወይም ላሊ የሚመሇከተው ባሇሙያ (ማርኬቲግ ማናጀሩ/የሽያጭ ሠራተኛ)
እንዱሁም የታክስ እንዯራሴዎች ይሠሇጥናለ፡፡
ጊዜ
ሥሌጠናው የሚሰጠው ሇ16 ሰዓታት ነው፡፡
1.4. ትርጓሜ
የግብዓት ታክስ ፡-አንዴን ምርት ሇማረት ወይም አገሌግልት ሇመስጠት
በሚፈጸም ግዢ ሊይ የሚከፈሌ የተጨማ ዕሴት ታክስ ነው፡፡
የምርት ውጤት ታስ፡- ምርት በሚሸጥበት /አገሌግልት በሚሰጥበት/ወቅት
በመሸጫ ዋጋው ሊይ ታስቦ የሚከፈሌ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ነው፡፡
ተከፋይ ተጨማ ዕሴት ታክስ፡- ግብር መክፈሌ ባሇበት ሰው ሇፌዯራሌ አገር
ውስጥ ገቢ ባስሌጣን በታክስ አዋጁ መሰረት የሚከፈሌ የተጨማሪ ዕሴት
ታክስ ነው፡፡
ዜሮ መጣኔ፡- አቅርቦቱ ዜሮ ከመቶ የሚከፈሌበት ሆኖ ነገር ግን ሇአቅርቦቱ
በግዥ ወቅት የተከፈሇ የተጨማ ዕሴት ታክስ ተመሊሽ/ማካካሻ ሉጠየቅበት
ይችሊሌ፡፡
ላልች ትርጉም የሚያስፈሌጋቸው ቃሊትና ሀረጎች የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር
285/1994፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሇማሻሻሌ የወጣ አዋጅ 609/2001፤ የተጨማሪ እሴት
5
ታክስ ሇማሻሻሌ የወጣ አዋጅ 1157/2011፤ የታክስ አስተዲዯር አዋጅ 983/2008፤
የተጨማሪ እሴት ታክስ ስሇማስከፈሌ በወጣው አዋጅ መሠረት የወጣ ዯንብ ቁጥር
79/1995፤ ስሇፌዯራሌ የታክስ አስተዲዯር የወጣ ዯንብ ቁጥር 407/2009፤ ሇተጨማሪ
እሴት ታክስ አፈጻጸም የወጣ መመሪያ ቁጥር 2/1996፣ 21/1997፣ 24/2001፣ 148/2001
እና በገዥው ተይዞ ስሇሚከፈሌ የተጨማሪ እሴት ታክስ አፈጻጸም የወጣ መመሪያ ቁጥር
60/2012 የተሰጠ ትርጉም ይይዛለ፡፡
6
ክፍሌ ሁሇት
7
2.3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ጠቀሜታዎች
በአገር ውስጥ የሚመረቱ ምርቶች ከውጭ ከሚገቡ ምርቶች ጋር ተወዲዲሪ
እንዱሆኑ ይረዲሌ፣
ሇካፒታሌ ዕቃዎች የሚዯረገው የታክስ ተመሊሽ ኢንቨስትመንትን ያበረታታሌ፡፡
ወዯ ውጭ በሚሊኩ ምርቶች ሊይ
ሇግብዓቶች የተከፈሇው ታክስም ተመሊሽ የሚዯረግ በመሆኑ
የተጨማሪ እሴት ታክስ አፈፃፀም በዯረሰኝ ሊይ ተመስርቶ የሚከናወን በመሆኑ
በቀሊለ ሳይከፈሌ ሉታሇፍ ወይም
ሉጭበረበር የሚችሌ ታክስ ባሇመሆኑ
የታክስ ስወራንና ማጭበርበርን በመቀነስ
በታክስ ሕግ አፈፃፀም ሉኖር የሚገባን ትክክሇኛነትና ፍትሏዊነት
በተሻሇ አኳኋን ያስጠብቃሌ፡፡
የተጨማሪ እሴት ታክስ ተግባራዊ በሚዯረግበት ወቅት አነስተኛ ገቢ ባሊቸው
የህብረተሰብ ክፍልች ሊይ ሚዛናዊ ያሌሆነ ጫና እንዲይፈጠር ሇኑሮ መሠረታዊ
የሆኑ የፍጆታ እቃዎችና አገሌግልቶች ከታክሱ ነፃ እንዱሆኑ ያዯርጋሌ፡፡
8
የተመዘገበ ሰው ታክስ ሇሚከፈሌበት የንግዴ ሥራ እንቅስቃሴ
የገዛቸውን ዕቃዎች ወይም አገሌግልቶች ሇላሊ አገሌግልት
እንዱውለ ያዯረገ እንዯሆ፤
አሠሪው ሇሠራተኞቹ በስጦታ ወይም በላሊ ማናቸውም አኳኋን
የሚያቀርባቸው ዕቃዎች ወይም አገሌግልቶች፣
ምዝገባ ሲሰረዝ የካፒታሌ ዕቃዎችን ጨምሮ በተመዘገበው ሰው እጅ
የሚገኙ ዕቃዎች፣
ታክስ የሚከፈሌበት የንግዴ ሥራ እንቅስቃሴ አንዴ ክፍሌ ሆኖ
ተሇይቶ በራሱ የሚንቀሳቀስ ክፍሌ የተሸጠ እንዯሆነ፣
ቅጥይ አቅርቦቶች
የዋና አቅርቦት ወይም አገሌግልት የመስጠት ንግዴ ሥራ ተጓዲኝ የሆኑ የዕቃና
የአገሌግልት አቅርቦቶች የዋናው ዕቃ አቅርቦትና አገሌግልት የመስጠት ሥራ
አንዴ ክፍሌ ሆነው ይቆጠራለ፣ምሳላ ጋራዥ አገሌግልት ዋናው ስራ ሆኖ
የጋራዡን ስራ ሇማሳሇጥ የሚጠቀምባቸው ዘይት የጋራዡ አንዴ ክፍሌ ሆነው
ይቆጠራለ
ዕቃን ወዯ አገር ከማስገባት ሥራ ጋር ተጓዲኝ ሆነው የተሰጡ አገሌግልቶች
ወዯ አገር የሚገቡ ዕቃዎች አካሌ ይሆናለ፤ ሇምሳላ አሳንስሩን ከውጭ
አስመጥቶ ባሃገር ውስጥ ሇማስገጠም ቢሞከር ታክሱን የሚገጥሙ ባሇሞያዎች
አብረው ቢመጡ የዋናው አገሌግልት አንዴ ክፍሌ ሆነው ይቆጠራለ
ከታክሰ ነፃ የሆነ አንዴ ግብይት ታክስ የሚከፈሌባቸው የተሇያዩ ዕቃዎች ወይም
አገሌግልቶች የማቅረብ ሥራዎች ያካተተ ሲሆን የተሇያዩ ግብይቶች ተዯርገው
ይቆጠራለ(phermacy)፡፡
9
2.6. ከተጨማሪ ዕሴት ታክስ ነፃ የሆኑ አቅርቦቶች
ከታክሱ ነጻ የሆኑ ዕቃዎች እና አገሌግቶች ማሇት ምንም አይት የተጨማ
ዕሴት ታክስ /በመዯበኛም ሆነ በዜሮ መጣኔ/የማይከፈሌባቸው አቅርቦቶች ማሇት
ነው፡፡
በተጨማሪ ዕሴት ታክስ ምዝገባም በአጠቃሊይ አመታዊ ሽያጭ ውስጥ
አይታሰቡም
አንዴ ግብር ከፋይ ሙለ በሙለ ከታክስ ነጻ በሆኑ ግብይቶች ስራ ሊይ
የተሰማራ ከሆነ ሇተጨማሪ ዕሴት ታክስ ግብር ከፋይነት አይመዘገብም፡፡
አንዴ ግብር ከፋይ ቅይጥ አቅርቦት የሚያከናውን ቢሆን ማሇትም ታክስ
የሚከፈሌበት እና ከታክስ ነጻ አቅርቦቶች ሊይ የተሰማራ ቢሆን ከታክስ ነጻ
ሇሆኑት አቅርቶቹ የግብዓት ታክስ ማካካሻ መጠይቅ አይችሌም፡፡
10
ከዚህ በሊይ የተዘረዘሩትን ሇመዝናኛ በማከራየት የሚያገኘው ዓመታዊ
የኪራይ ገቢ ከብር 24 ሺ በሊይ ከሆነ ወይም ይህ ዓመታዊ ገቢ ከተጠቀሰው
ገንዘብ መጠን ይበሌጣሌ ብል ሇማመን በቂ ምክንያት ካሇ፤
በመዯበኛ ሁኔታ ከዚህ በሊይ የተዘረዘሩትን የሚያከራይ ወይም ሇማከራየት
የያዘ ከሆነ ወይም
IV. ላሊ ማናቸውም ሇመኖሪያ የሚውሌ እና የገቢዎች ሚኒስትር በንግዴ መሌክ
ሇማረፊያነት የተቋቋመ ነው በሚሌ የሚመዴበው ዴርጅት ነው፡፡ ሆኖም በአንቀጽ v
v እና v የተገሇጸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አይጨምርም፡፡
V. ሇቀጣሪው ወይም ከቀጣሪው ጋር ግንኙነት ሊሊቸው ሰዎች ጥቅም ሇማስገኘት
ሳይሆን ዴርጅቱ ወይም ሆስቴለ ሇቀጣሪው ወይም ከቀጣሪው ጋር ግንኙነት ሊሊቸው
ሰዎች ጥቅም የሚያውሇው ማናቸውም ማዯሪያ ተቋም ወይም ሆስቴሌ፤
VI. በየአካባቢ ባሇስሌጣኖች የሚተዲዯሩ ሇትርፍ ያሌተቋቋሙ የማረፊያ ተቋሞች ወይም
ሆስቴልች፤
VII. በማናቸውም የተመዘገበ ሆስፒታሌ የማዋሇጃ ዴርጅት ወይም ክሉኒክ የሚሰጥ
አገሌግልት፡፡
ሇ) ‹‹መኖሪያ ቤት›› ማሇት ማናቸውም በዋነኛነት ሇመኖሪያ የሚያገሇግሌ ወይም
ሇመኖሪያነት እንዱውሌ የታቀዯ ሕንፃ ወይም ላሊ ማናቸውም ቦታ እና የእነዚሁ
ተቀፅሊዎች ሲሆን በንግዴ መሌክ ሇማረፊያነት የሚከራዩ ክፍልችን አይጨምርም፡፡
11
በሏኪም የሚታዘዙ መዴሃኒቶች፣
የህክምና አቅርቦቶች እና የህክምና መገሌገያዎች፣
በትምህርት ተቋማት የሚሰጡ የማስተማር አገሌግልቶች(ተማሪው የሚከፍሇው
የትህርት ክፍያ ሊይ ቫት አይሰበሰብም ማሇት ሲሆን ነገርግን ተቋሙ ህንጻ
ሲያስገተነባ፤ ሲከራይ እና ጠረንጴዛና ወንበሮችን ሲያስገጥም የተጨማሪ ዕሴት
ታክስ ይከፈሌባቸዋሌ፡፡
ሇሕፃናት ጥበቃ በመዋሇ ሕፃናት የሚሰጡ አገሌግልቶች፣
በሰብዓዊ እርዲታ መሌክ የሚቀርቡ ዕቃዎች እና የሚሰጡ አገሌግልቶች
እንዯዚሁም በተፈጥሮ አዯጋ፣
የኢንዱስትሪ አዯጋዎችና በዴንገት ሇዯረሱ ጉዲቶች መሌሶ
ማቋቋማያ ተግባር እንዱውለ ሇመንግስት አካሊት እና መንግስታዊ
ሊሌሆኑ ዴርጅቶች የሚሰጡ ከውጪ አገር የሚገቡ ዕቃዎች፣
የኤላክትሪክ፣ የኬሮሲንና የውሃ አገሌግልቶች፣(የታሸገ ውሃ አይጨምርም)
በሕግ ወይም በስምምነት ከጉምሩክ ቀረጥ እና ከላልች ታክሶች ነፃ የተዯረጉ
ዴርጅቶች፣ ተቋሞችና ፕሮጀክቶች ወዯ አገር የሚያስገቧቸው ዕቃዎች፣
ከሌዩ ሌዩ የአገሌግልት ወይም የኮሚሽን ክፍያዎች በስተቀር የፖስታ
አገሌግልት ዴርጅት በማቋቋሚያ አዋጁ በተሰጠው ስሌጣን መሠረት
የሚያቀርባቸው ዕቃዎችና አገሌግልቶች፤
የትራንስፖርት አገሌግልት፤ (ሇትራንስፖርት አገሌግልት የተሰጠው ከታክሱ ነፃ
የመሆን መብት በማናቸውም ዓይነት ትራንስፖርት ሰዎችን ወይም ዕቃዎችን
ሇማጓጓዝ የሚፈፀምን ክፍያ ያካትታሌ፡፡)
ማናቸውም የሥራ እንቅስቃሴ ሇማከናወን ሇሚሰጥ ፈቃዴ ሇመንግስት
የሚፈፀም ክፍያ፣(አሊማቸው ሇህብረተሰቡ አገሌግልት ሇመስጠት ስሇሆነ)
በጉምሩክ ታሪፍ ዯንብ 2ኛ መዯብ የተዘረዘሩ ዕቃዎችን ወዯ አገር ማስገባት፣
(ሇፋብሪካ የሚቀርብ ጥሬ ዕቃ፣ታሪፋቸው ዜሮ የሆኑ፡-ካፒታሌ ዕቃዎች. . .
ከስዴሣ በመቶ ሠራተኞቹ አካሌ ጉዲተኞች የሆኑበት አካሌ ጉዲተኞችን ቀጥሮ
የሚያሠራ ዴርጅት የሚያቀርባቸው ዕቃዎችና አገሌግልቶች፣(አካሌ ጉዲተኞችን
ከማበረታታት አንጻር የታየ ነው እንዱሁም ኢንቨስተሮች አካሌ ጉዲተኞችን
ትኩረት ያዯረገ ኢንቨስተርን ሇማብዛትም ጭምር ታስቦ ነው
የምግብ እህልች /ጤፍ፣ ስንዳ፣ በቆል፣ ጥራጥሬ እና የመሣሠለት፣
12
በግብርና ሜካናይዜሽን ቴክኖልጂዎች ኪራይ አገሌግልት የሚከናወኑት
(ከጥቅምት 23/2012 ዓ.ም. ጀምሮ ገ/ሚ/ር በቁጥርME-30/58/9)
የማሳ ዝግጅት፣ምንጣሮ፣መሬት መዯሌዯሌ፣
የመስኖ ቦይ ማወጣትና ማዘጋጀት፣
አጨዲ፣ውቂያ፣ዘር መዝራት፣ኬሚካሌ መርጨት፣
ምርት ማበጠር፣ ገሇባ መሰብሰብና ማሰር፣ወሃ ፓምፕ፣
የመኖ ማቀነባበር እና ምርት ከማሳ ወዯ ጎተራ ማጋጋዝ..
ሇወባ መከሊኪያ አጏበር ስራ የሚውለ
የስፌት ክር ላብሌ፣ ማሸጊያ ፕሊስቲክ እና ማዲበሪያ፣
አጏበሩን ሇመስፋት የሚያገሇግሌ በኬሚካሌ የተከገረ ጨርቅ
የቆዲ ፋብሪካዎች የሚያዯርጉት የፒክሌ፣ የዌት ብለ እና የክረስት ምርት
ግብይት፣
የቆዲ ማሌፊያና ማሇስሇሻ ፋብሪካዎች ሇጫማ ፋብሪካዎች የሚሸጡት
የተጠናቀቀ ቆዲ፤
ከፖሌም የተሰራ የምግብ ዘይት፣የእንጀራ፣ ዲቦ እና የወተት ሽያጭ፣የወተት
ተዋጽኦን ግን አያካትትም
ሇግብርና ምርት የሚውለ ማዲበሪያዎች፣ ምርጥ ዘር፣ ፀረ ተባይ ኬሚካልች፣
የጡረታ አበሌ ክፍያ አገሇግልት፣
የጉዞ ወኪልች የአውሮፕሊን ቲኬት በመሸጥ የሚሰጡት የገበያ አገሌግልት፣
የቡታጋዝ ምርት፣
በሕግ ወይም በስምምነት ከታክሱ ነፃ የተዯረጉ ወዯ አገር የሚገቡ
በስምምነት ከታክሱ ነፃ የተረጉ የሚሇው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ይጨምራሌ፡፡
በኢትዮጵያ መንግስትና በማናቸውም ዴርጅት ወይም በማናቸውም አገር
መንግስት መካከሌ የተዯረገ የቴክኒክ ትብብር ወይም የሰብዓዊ ዕርዲታ
ስምምነት
በዱፕልማቲክ ሌዩ መብቶችና ጥቅሞች ዯንብ የተፈቀዯ
የኢትዮጵያ ሕግ አካሌ በሆነ ዓሇም አቀፍ ስምምነት
ማናቸውም ኢትዮጵያ አባሌ የሆነችበት ላሊ የባሇ ብዙ ወገን ስምምነት
13
2.7.1. አስራአምስት በመቶ መጣኔ (መዯበኛ መጣኔ)
በተመዘገቡ ሰዎች የሚከናወን ታክስ የሚከፈሌበት ግብይት፡-
“ታክስ የሚከፈሌበት ግብይት” ማሇት ከታክሰ ነፃ ከተዯረገው አቅርቦት በስተቀር
ታክስ የሚከፈሌበት የንግዴ ሥራ እንቅስቃሴ በማከናወን ሂዯት የሚከናወን
ማናቸውም የዕቃዎች ወይም አገሌግልቶች አቅርቦት ነው፡፡
በተመዘገበ ሰው ስሇሚከናወን ታክስ የሚከፈሌበት ግብይት የተቀመጠው መመዘኛ
ባሌተመዘገቡ ሰዎች የሚከናወነው ታክስ የሚከፈሌበት ግብይት የተጨማሪ እሴት
ታክስ እንዯማይመሇከተው ያመሇክታሌ፡
ሆኖም የተመዘገበ ሰው የንግዴ ስራ ዕቃዎቹን ሇግሌ ጥቅም ያዋሊቸው ከሆነ የነዚህ
ዕቃዎች አቅርቦት ታክስ ሇሚከፈሌበት የንግዴ ሥራ እንቅስቃሴ እንዲዋሊቸው
ይቆጠራሌ፡፡
ከታክሰ ነፃ ከተዯረጉት በስተቀር በማናቸውም ወዯ አገር የሚገቡ
ዕቃዎች እና አገሌግልቶች
14
15
ክፍሌ ሦስት
16
4. የተመዘገበው ታክስ ከፋይ መሇያ ቁጥር የሚለ መረጃዎችን የያዘ የምዝገባ
የምስክር ወረቀት ይሰጠዋሌ፡፡
የምዝገባ ጊዜውን በተመሇከተ የግዳታ ምዝገባ ሲሆን ሇምዝገባ የማመሌከቻ ማቅረብ ግዳታ
ከሚጀምርበት ወር ቀጥል ባሇው የሂሳብ ጊዜ የመጀመሪያ ቀን እንዱሁም ምዝገባ
በፍቃዯኝነት ሲሆን ዯግሞ አመሌካቹ ሇምዝገባ ማመሌከቻ ካቀረበበት ወር ቀጥል ባሇው
የሂሳብ ጊዜ የመጀመሪያ ቀን መሆን አሇበት፡፡
17
እነዚህ አቅርቦቶች ከኢትዮጵያ ውጪ የሚሊኩ ከሆነ ግን አቅርቦቱ በኢትዮጵያ
ውስጥ እንዯተከናወነ ይቆጠራሌ፡፡
18
ከዚህ በታች ከተቀመጡት በህጉ በተሇየ ሁኔታ ከተመሇከቱት በስተቀር
የዕቃዎች ወይም የአገሌግልቶች አቅርቦት ተከናወነ የሚባሇው ሇግብይቱ
የተጨማሪ እሴት ታክስ ዯረሰኝ ሲሰጥ ነው፡፡
ከዚህ በታች ያለ ዴርጊቶች በተከናወኑ በ5 ቀናት ውስጥ የተጨማሪ ዕሴት
ታክስ ዯረሰኝ ካሌተሰጠ ታክስ የሚከፈሌበት ግብይት እንዯተከናወነ ይቆጠራሌ፡፡
ዕቃዎች ሇተረካቢው ዝግጁ ሆነው በተቀመጡ፣
ሽያጭ ወይም ማስተሊሇፍ በተፈፀመበት ወይም
አገሌግልቶች በሚሰጡበት ጊዜ
እንዱሁም የዕቃዎች ርክክብ ማጓጓዝ የሚያካትት ሲሆን የዕቃዎች
ማጓጓዝ ሲጀመር፣
ሇአቅርቦቱ ግብይት አንዴ ወይም ከአንዴ የበሇጡ ክፍያዎች የተፈፀሙ እንዯሆነ
በእያንዲንደ ክፍያ መጠን የተሇያዩ ግብይቶች እንዯተዯረጉ ይቆጠራሌ
አገሌግልቶች በመዯበኛነት ወይም በተከታታይ በሚሰጡበት ሁኔታ የተጨማሪ
እሴት ታክስ ዯረሰኝ በተሰጠ ጊዜ፤
ክፍያው አስቀዴሞ የተፈፀመ ከሆነ ግን ክፍያው በተፈፀመ ጊዜ፣(ኤላክትሪክ፣
ስሌክ፣. . .)
ታክስ ሇሚከፈሌበት አቅርቦት ተይዘው ከዚህ ውጪ የዋለ ዕቃዎችን በተመሇከተ
በዕቃው ወይም በአገሇግልቱ መጠቀም የተጀመረበት ጌዜ፣
ቀጣሪ ሇተቀጣሪዎች
• በስጦታ ወይም
• በላሊ አኳኋን የሚያቀርባቸውን በተመሇከተ ዕቃዎቹ ወይም
አገሌግልቶቹ ሇተቀጣሪዎች በሚሰጡበት ጊዜ፣
የምዝገባ ስረዛ ሲዯረግ በእጅ ያለ ዕቅዎችን በተመሇከተ የምዝገባው መሠረዝ
ከሚፀናበት ቀን በፊት ያሇው ጊዜ፣
በማሽን ሽያጭ(veneding machin) ግብይት ሲሆን ገንዘቡን ከማሽኑ ሲያወጣ፤
19
በተጨማሪም የግብይቱ እሴት በአቅርቦቱ ሊይ ከተጨማሪ እሴት ታክስ
በስተቀር የሚከፈለ ማናቸውም
ቀረጥ፣
ታክሶች(excise. . .) እና ላልች ክፍያዎች ይጨምራሌ፡፡
ሇተከናወነ አቅርቦት በሇውጡ የሚሰጥ ምንም ነገር የላሇ ከሆነ የአቅርቦቱ እሴት
የሚሆነው
የተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር
ሇቀረቡት ዕቃዎች ወይም አገሌግልቶች ማናቸውም ቀረጥ፣ ታክሶች
እና ላልች ክፍያዎችን ጨምሮ የገበያው ዋጋ ነው፡፡
20
ክፍሌ አራት
ክፍያውን በተመሇከተ፤
21
መንገዯኞችን በማጓጓዝ የንግዴ ተግባር ሊይ የተሠማራ ወይም ተሽከርካሪውን የገዛው
እና ፈቃዴ የተሰጠው ሇዚሁ የንግዴ ሥራ እንዱውሌ ካሌሆኑ በስተቀር፤
ሇ. ከአገር ውስጥ የተገዙት ወይም ወዯ አገር የገቡት ታክስ የሚከፈሌባቸው ዕቃዎች እና
አገሌግልቶች ሇመዝናኛ ወይም ሇመዝናኛ አገሌግልት የዋለ በሚሆንበት ጊዜ፤
22
አቅርቦቱ ሊሌተመዘገበ ሰው የሆነ እንዯሆነ በብሌጫ የታየው ታክስ
ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ካሌተሟለ በስተቀር በተጨማሪ ዕሴት የታክስ ማቀናነስ
ሉዯረግ አይችሌም፡፡
ሀ/ ከአቅርቦቱ ጋር በተያያዘ የታክስ ዯረሰኝ ወይም የታክስ ዳቢት ወይም ክሬዱት ሰነዴ
የተሰጠ እና የታክስ ማቀናነስ እንዱፈቀዴሇት የሚጠይቀው የተመዘገበ ሰው የታክስ
ማስታወቂያ በሚያቀርብበት ጊዜ እነዚህን ዯጋፊ ሰነድች (ዯረሰኝ አስፈሊጊ ካሌሆነ
በስተቀር) ካሊቀረበ የታክስ ማቀናነስ ዯንብ ተግባራዊ አይዯረግም፡፡
23
የተመዘገበ ሰው በአንዴ የታክስ ዘመን ውስጥ እንዱቀናነስሇት ሉዯረግ የሚችሇው የታክስ
መጠን ዴምር በዚሁ የታክስ ዘመን ውስጥ ባከናወነው ታክስ የሚከፈሌበት ግብይት ሊይ
ሉከፈሌ ከሚገባው ታክስ የበሇጠ እንዯሆነ በብሌጫ የሚፈፀም ይሆናሌ፡፡
ሇታክሱ የተመዘገቡ ሰዎች በአንዴ የሂሳብ ጊዜ ሉከፈሌ ከሚገባው ታክስ በሊይ ተቀናሽ
እንዱዯረግ የተጠየቀው ታክስ ሇቀጣዮቹ 5 (አምስት) የሂሳብ ጊዜዎች እንዱተሊሇፍ ሆኖ
በእነዚህ ጊዜዎች ከሚዯረግ ክፍያ ሊይ ተቀናሽ ይዯረጋሌ፡፡ይህ የአምስት ወር ጊዜ
ከተጠናቀቀ በኋሊ ቀሪ ሂሳብ ቢኖር የተመዘገበው ሰው በብሌጫ የተከፈሇውን ታክስ
ከሚያሳይ የሰነዴ ማስረጃ ጋር በማያያዝ ጥያቄውን ባቀረበ በሁሇት ወር ጊዜ ውስጥ
ባሇስሌጣኑ ሂሳቡን ተመሊሽ ያዯርጋሌ፡፡ ስሇሆነም እንዱቀናነስ ሉዯረግ የሚችሇው የታክስ
መጠን ዴምር ሇአምስት ወር ተከታታይ የታክስ ጊዜ እንዯሆነ መረዲት ይችሊሌ፡፡
በከፊሌ ታክስ ሇሚከፈሌበት ግብይት በከፊሌ ዯግሞ ከታክሱ ነጻ ሇሆኑ ግብይቶች በዋለ
ወዯ አገር በገቡ ወይም በአገር ውስጥ በተገዙ ሊይ የተከፈሇው ታክስ የተመዘገበው ሰው
ከዚህ በታች በተመሇከተው ቀመር መሰረት አስሌቶ ማቅረብ አሇበት፡፡
ተ = ሀ*ሇ/ሏ
24
ልላች ጥሬ ዕቃዎችን በብር 100,000 (including C.I.F and other duty excluding
VAT) በዛው በተመሳሳይ የታክስ ወር ከውጭ አስገብቷሌ፡፡
መሌስ፡
25
የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር ሇተመሊሽ ሂሳብ የሚውሇውን ገንዘብ፤ ከተሰበሰበው
ታክስ ሊይ ተቀንሶ የሚያዝበትን ሁኔታ እና በዚህ አይነት የሚያዘውን የገንዘብ መጠን
ይወስናሌ፡፡
የተመሊሽ ጥያቄ ያቀረበው ሰው ሉከፈሌ ከሚገባው በሊይ የከፈሇ መሆኑን
ሲያረጋግጥ፤
ሀ) ሉከፈሌ ከሚገባው በሊይ የተከፈሇውን የገንዘብ መጠን የተመዘገበው ሰው ሉከፍሌ
ከሚገባው ማናቸውም ታክስ፣ቀረጥ፣ወሇዴ ወይም መቀጫ እንዱውሌ ይዯረጋሌ፡፡
ሇ) ሉመሇስ የሚገባው ታክ መካካስ ሇሚገባው ከተካካሰ በኋሊ ተመሊሽ ሉዯረግ
የሚገባው ቀሪ ገንዘብ ከብር 50 ያሊነሰ ከሆነ ሇተመዘገበው ሰው ይመሇስሇታሌ፡፡
የተመዘገበው ሰው ተመሊሽ ሉዯረግሇት የሚገባው ገንዘብ ያሇው መሆኑ ተረጋግጦ
መመሇስ በሚ ገባው ጊዜ ባሇስሌጣኑ ቀሪውን ገንዘብ ያሌመሇሰ ከሆነ ተመሊሽ
እስከሚከፈሌ ዴረስ ባሇፈው ሩብ አመት በንግዴ ባንኮች ስራ ሊይ በዋሇው ከፍተኛው
የማበዯሪያ ወሇዴ 25 ፐርሰንት ታክልበት ሇተመዘገበው ሰው እንዱከፈሇው ይዯረጋሌ፡፡
ተመሊሽ ሉዯረግ የሚገባው ሂሳብ ከብር 50 ወይም ከዚህ በታች ከሆነ ይህ የገንዘብ
መጠን ሇወዯፊት እንዱሸጋገር ተዯርጎ በቀጣይ የሂሳብ ዘመን ሉከፈሌ ከሚገባው ታክስ
እንዱታሰብ ይዯረጋሌ፡፡
ታክስ ተመሊሽ እንዱዯረግሇት ጥያቄ የሚያቀርብ የተመዘገበ ሰው ተገቢውን የታክስ
ማስታወቂያ ያሊቀረበ እነዯሆነ የታክሱ ባሇስሌጣን የተመዘገበው ሰው ማስታወቂያውን
እሰከሚያቀርብ ዴረስ ተመሊሽ ሉዯረግ የሚገባውን ሂሳብ ይዞ ሇማቆየት ይችሊሌ፡፡
26
(ሇ) በካፒታሌ እቃዎች ሊይ በተዯረጉ ግብይቶች እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ቀንሰው
በሚያስቀሩ አካሊት ተቀናሽ የሚዯረግ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመሊሽን ሳይጨምር
ተመሊሽ መዯረግ ያሇበት ታክስ በታክስ ጊዜው ውስጥ ያሌተቀናነሰ እንዯሆነ በሚቀጥለት
አምስት ወራት ጊዜ ውስጥ ከሚከፈሇው ታክስ ሊይ የሚቀናነስ ሆኖ በዚህ ጊዜ ውስጥ
ያሌተቀናነሰ ቀሪ ሂሳብ ያሇ እንዯሆነ የተመሊሽ ጥያቄው በቀረበ በአርባ አምስት ቀናት ጊዜ
ውስጥ ተመሊሽ ይዯረጋሌ፡፡
() ታክስ ከፋዩ ሇተጨማሪ እሴት ታክስ ከተመዘገበበት ቀን በፊት ባለት ስዴስት ወራት
ጊዜ ውስጥ በቋሚ የንግዴ ስራ እቃ ሊይ የተከፈሇ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዱቀናነስ
የተፈቀዯ እንዯሆነ በሂሳብ ጊዜው በግብዓት ሊይ ከተከፈሇው ታክስ ሊይ እንዱቀናነስ ተዯርጎ
ቀሪው ሂሳብ የተመሊሽ ጥያቄው በቀረበ በአንዴ ወር ጊዜ ውስጥ ተመሊሽ ይዯረጋሌ፡፡
() አንዴ ሇተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ ሰው የንግዴ ስራውን በማስፋፋት ሂዯት
ግንባታው ባሌተጠናቀቀ ህንፃ ሊይ የተከፈሇው የተጨማሪ እሴት ታክስ ህንፃው ተጠናቆ
ታክስ ሇሚከፈሌበት የንግዴ ተግባር መዋለ ሲረጋገጥ በግብዓቱ ሊይ የተከፈሇው ታክስ (In
put tax) በግብይት ሊይ ከተከፈሇው ታክስ (Out put tax) ሊይ በሂሳብ ጊዜው ውስጥ
እንዱቀናነስ ተዯርጎ ቀሪው ሂሳብ የተመሊሽ ጥያቄው በቀረበ በአርባ አምስት ቀናት ጊዜ
ውስጥ ተመሊሽ ይዯረጋሌ፡፡
(ረ) በማእዴንና ነዲጅ ፍሇጋ የተሰማራ ኩባንያ የማእዴንና ነዲጅ ፍሇጋው ሳይሳካሇት የቀረ
እንዯሆነ ከማእዴን ሚኒስቴር የተረጋገጠ ማስረጃ ሲያቀርብ በግብዓት ግዥ ሊይ ሇከፈሇው
ተጨማሪ እሴት ታክስ ማስረጃ በማያያዝ የታክስ ተመሊሽ ጥያቄ ማቅረብ የሚችሌ ሲሆን
ተመሊሸ መዯረግ ያሇበት ታክስ ተረጋግጦ በቀረበ በአንዴ ወር ጊዜ ውስጥ ተመሊሽ
ይዯረጋሌ፡፡
27
(ሰ) በውጭ ንግዴ ማበረታቻ አዋጅ በተዯነገገው መሰረት በተፋጠነ የተመሊሽ ስርዓት
እንዱስተናገዴ የተፈቀዯሇት ሊኪ ምርቱን ወዯ ውጭ ከመሊኩ በፊትም ቢሆን በሃገር ውስጥ
ባከናወነው የግብዓት ግዥ ሊይ ሇከፈሇው ተጨማሪ እሴት ታክስ ግብይቱ ከተከናወነበት ቀን
ቀጥል ባሇው ወር ውስጥ የተመሊሽ ጥያቄውን ካቀረበ በሰባት ቀናት ጊዜ ውስጥ ተመሊሽ
ይዯረግሇታሌ፡፡
(ተ) ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ፈቃዴ በመውሰዴ የካፒታሌ እቃዎች የሉዝ ፋይናንሲንግ
አገሌግልት ሇማቅረብ ከአገር ውስጥ አምራቾችና አስመጪዎች የካፒታሌ እቃውን ሲገዙ
የተከፈሇ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመሊሽ ይዯረጋሌ፡፡
(ሀ) ሇታክሱ የተመዘገበ ሰው በሂሳብ ጊዜው ውስጥ ያከናወነው ታክስ የሚከፈሌበት ግብይት
ዋጋ ሇጠቅሊሊ ግብይት ዋጋ ሲካፈሌ ከዘጠና በመቶ በሊይ ከሆነ በግብዓቱ ሊይ የተከፈሇውን
ታክስ ሙለ ሇሙለ በማቀናነስ ቀሪ ሂሳብ መኖሩ ሲረጋገጥ ተመሊሽ ይዯረግሇታሌ፡፡
(ሇ) ሇታክሱ የተመዘገበ ሰው በሂሳብ ጊዜው ውስጥ ያከናወነው ታክስ የሚከፈሌበት ግብይት
ዋጋ ሇጠቅሊሊ የግብይቱ ዋጋ ሲካፈሌ ውጤቱ ከዘጠና በመቶ በታች ከሆነ በግብዓቱ ሊይ
የተከፈሇው ታክስ ተመሊሽ አይዯረግም፡፡
28
4.2.2.መዯበኛ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመሊሽ ስርዓት አፈፃፀም
1. በሚኒስቴሩ የሚሰጥ መዯበኛ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመሊሽ አገሌግልት እና
የሚከናወን የቁጥጥር ስርዓት በመረጃ በተዯገፈ የስጋት መምርጫ መስፈርት
የታክስ ከፋዩን የሥጋት ዯረጃን በመሇየት የሚከናወን ይሆናሌ፡፡
2. ስጋትን መሰረት ያዯረገ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመሊሽ አገሌግልት ተግባራዊ
የሚዯረገው በመዯበኛ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመሊሽ ስርዓት ነው፡፡
3. ሚኒስቴሩ መዯበኛ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመሊሽን በሚመሇከት የሥጋት ዯረጃን
የሚወስን የአሰራር ማኑዋሌ አሇው፡፡
4. ታክስ ከፋዩ የተመዘገበው በግብር ዘመኑ በመሆኑ ምክንያት መረጃ ማግኘት
ባሌተቻሇ ጊዜ የታክስ ተመሊሽ አገሌግልት የሚጠይቅ ታክስ ከፋይ፡-
ሀ) ሇአቅራቢያው በባንክ በኩሌ ክፍያ የፈፀመበትን ማስረጃ ካቀረበ፣ ወይም
29
4.2.4.የታክስ ተመሊሽ ጥያቄ የሚያቀርብ ሰው ማሟሊት ያሇበት ቅዴመ ሁኔታ
የተመሊሽ መጠየቂያ ቅጽ ስሇመሙሊት እና ማስረጃ ስሇማቅረብ
1/የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመሊሽ እንዱዯረግሇት የሚጠይቅ ማንኛውም ሰው የተመሊሽ
ጥያቄውን በሚያቀርብበት ጊዜ የሚጠበቅበትን ቅዴመ ሁኔታ በማሟሊት ጥያቄውን የታክስ
ባሇስሌጣኑ ባዘጋጀው የተመሊሽ መጠየቂያ ቅጽ ሞሌቶ ማቅረብ አሇበት፡፡
4. ሸያጩ የውጭ ምንዛሪ ያስገኘ መሆኑን የሚያሣይ ሰነዴ (Bank Credit Advice),
መ) ሇኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ወርቅ የሚያቀርብ የአገር ውስጥ ወርቅ አቅራቢ በተሰጠው
የሑሳብ ጊዜ ሊከናወነው አቅርቦት ከብሄራዊ ባንክ የተሰጠ ማስረጃ እና ወርቁን ሇማቅረብ
የተከፈሇ የግብዓት ታክስ ያሊቸው መሆኑን የሚያሣይ የታክስ ዯረሰኝ እና ላልች ማስረጃ፤
30
ተመሊሽ እንዱዯረግሇት የተፈቀዯበትን ማስረጃ እና በአገር ውስጥ የግብዓት ግዥ ሊይ
የተከፈሇ የተጨማሪ እሴት ታክስ ዯረሰኝ፣
3. በገዥው ተይዞ የሚከፈሌ ተጨማሪ እሴት ታክስን በተመሇከተ በሂሳብ ጊዜው ውስጥ
ከወኪልች ጋር የተዯረገውን የግብይት መጠን የሚያሳይ ማስረጃ እና ከወኪለ የተቀበሇውን
ኦርጂናሌ ዯረሰኝ ሇታክስ ባሇስሌጣኑ ያስረከበ ስሇመሆኑ የሚያረጋግጥ ማስረጃ፣
(ሸ) በአዱስ ህንፃ ግንባታ ወይም በማስፋፊያ ግንባታ ጊዜ የተከፈሇ ተጨማሪ እሴት ታክስ
ተመሊሽ እንዱዯረግ የሚጠይቅ ታክስ ከፋይ፤
31
1. ሇታክሱ ከተመዘገበ በኋሊ ሇአዱስ ህንፃ ግንባታ ወይም ማስፋፊያ በዋሇ ዕቃ
ወይም አገሌግልት ግዥ ሊይ ተጨማሪ እሴት ታክስ የተከፈሇበትን ዯረሰኝ፣
32
10. የበጎ አዴራጎት ዴርጅቱ የውጭ አገር ዴርጅት ከሆነ ከውጭ ጉዲይ ሚኒስቴር
ዕውቅና ያገኘበትን ማሰረጃ፤
ተ/ ሇኮንዯሚኒየም ቤቶች እና ሇመከሊከያ ሰራዊት ፋውንዳሽን ግንባታ በዋሇ ግብዓት ሊይ
የተከፈሇ ተጨማሪ አሴት ታክስ ተመሊሽ የሚዯረገው እንዯ ሁኔታው የክሌለ ወይም
የከተማ አስተዲዯሩ ወይም የመከሊከያ ሚኒስቴር የሚከተሇውን ማስረጃ አሟሌተው ሲቀርቡ
ይሆናሌ፡፡
33
ማንኛውም የተመዘገበ ታክስ ከፋይ በግብዓት ሊይ የከፈሇው ታክስ የካፒታለ አካሌ
ሆኖ ከተመዘገበ እና የእርጅና ቅናሽ ወጪ እንዱታሰብሇት ከተዯረገ ታክሱ ተመሊሽ
አይዯረግም፡፡
የሌዩ መብት ተጠቃሚ የታክስ ተመሊሽ ጥያቄ በሚያቀርብበት ጊዜ የሌዩ መብት
በውጭ ጉዲይ ሚኒስቴር ተረጋግጦ ሇታክስ ባሇስሌጣኑ መሊክ አሇበት፡፡
ባሇ ሌዩ መብቶች ሇገዙት ዕቃ ወይም አገሌግልት ክፍያ የፈፀሙት ከNT ወይም
ከNR አካውንት ሊይ ከሆነ ታክሱ ተመሊሽ የሚዯረገው ገንዘቡ ወጪ በተዯረገበት
አካውንት መሌሶ በማስገባት ነው፡፡
ማንኛውም ባሇ ሌዩ መብት በዕቃ ወይም በአገሌግልት ግዥ ሊይ የከፈሇው ታክስ
ተመሊሽ የሚዯረገው የተመሊሽ ጥያቄውን ባቀረበ በአንዴ ወር ጊዜ ውስጥ ሲሆን
በማንኛውም ሁኔታ ሇግብይቱ ክፍያ ከተፈፀመ ከአንዴ አመት በኋሊ የሚቀርብ
የታክስ ተመሊሽ ጥያቄ ተቀባይነት የሇውም፡፡
መሌስ
a. የምርት ውጤት ታክስ
b. ወዯአገር ውሥት የገባ 20,000x300x15%
900,000.00
34
c. ወዯውጭ የተሊከ፡ 3,000,000x0%
0.00
d. ሲቀነስ: ሇግብአት የተከፈሇታክስ :
e. ላዘር 10,000x690x15/115 900,000.00
f. ኬሚካሌ 400,000x15/100 60,000.00
g. አጠቃሊይ የተከፈሇ የግብዓት ታክስ ፡
960,000.00
h. ተመሊሽ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ፡
60,000.00
የመንግሥት የሌማት ዴርጅቶች ከውጭ አገር በብዴር ባገኙት ገንዘብ ሇሚከናወን ፕሮጀክት
ክፍያ የሚፈፀመው በአበዲሪው አካሌ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተቀናሽ አይዯረግም፡፡
35
ሇታክስ ከፋዩ በአንዴ ጊዜ የሚከፈሌ የተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፈሌበት
ግብይት ዋጋ ከ 20,000 በሊይ ሲሆን ወኪለ የታክሱን 50% ቀንሶ ማስቀረት
አሇበት፡፡ ነገር ግን በአንዴ ጊዜ የሚከፈሇው ክፍያ 20,000 እና በታች ከሆነ
የታክሱን ሂሳብ ጨምሮ ሇታክስ ከፋዩ መክፈሌ አሇበት፡፡
በኢትዮጽያ ነዋሪ ባሌሆነ ሰው/ዴርጅት የሚሰጥ አገሌግልት የገንዘቡ መጠን
/20000/ ከግምት ውስጥ ሳይገባ ታክሱ ተቀናሽ ይዯረግሇታሌ፡፡
4.2.7.የወኪለ ግዳታ
ታክሱን ቀንሶ ሇማስቀረት ውክሌና የተሰጠው አካሌ በባሇስሌጣኑ ተመዝግቦ ቲን
ቀንሶ የመያዝ፤
የመቀበሌ
መስሪያ ቤቱ ገቢ ማዴረግ
አሇበት፡፡
ወኪለ ታክሱን በትክክሌ ቀንሶ ያሊስቀረ እንዯሆነ/ የቀነሰውን ታክስ ሇገቢ መስሪያ
36
37
ክፍሌ አምስት
38
5.3. በተጨማሪ ዕሴት ታ ክስ ምዝገባ ስረዛ ጊዜ ስሇሚታሰብና ስሇሚቀናነስ ታክስ
የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ስረዛ ጥያቄ ሲቀረብ ታክስ ከፋዩ በእጁ የሚገኙ
ታክስ የሚከፈሌባቸው አቅርቦቶች እና የካፒታሌ እቃዎች ታክስ በሚከፈሌበት
የግብይት ዋጋ እንዯተሸጡ ይቆጠራለ፡፡ ያማሇት ታክስ ከፋዩ ባሌተሸጡት እቃዎች
ሊይ የሚመሇስሇትም ሆነ የሚከፍሇው የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሇም፡፡
በተመሳሳይ በንግዴ ስራ ሃብትነት በተያዙ የካፒታሌ እቃዎች ሊይም የተያዘ
ክሬዱት ሉቀናነስ የሚችሇው እያንዲንደ ቋሚ እቃ የተገዛበትን ዋጋ እና ጊዜ
በተናጠሌ ሇይቶ በማስሊት ይሆናሌ፡፡
I. የካፒታሌ እቃዎች የአገሌግልት ዘመን፡፡
ሀ. የኮምፒዩተርና የሶፍትዌር ውጤት 4 ዓመት
3) የካፒታሌ እቃ ቀሪ ዋጋ ስላት
( )
መግሇጫ፡-
መ= የካፒታሌ ዕቃው ቀሪ ዋጋ
ሠ=መ x 15%
39
በዚህ ቀመር መሰረት ተሰርቶ የተገኘው ታክስ (ሠ) ከተጠየቀው ወይም ከተያዘው ክሬዱት
እንዱቀናነስ ይዯረጋሌ፡፡
ክፍሌ ስዴስት
40
በታክስ ማስታወቂያ የተገሇጸው የታክስ መጠን ታክስከፋዩ ሉከፍሌ ከሚገባው ትክክሇኛ
የታክስ መጠን ያነሰ እንዯሆነ ( “የታክስ ጉዴሇት” ሌዩነት እና የሌዩነቱን መጠን በ10%
ይቀጣሌ፡፡ይህንኑ ከዯጋገመ ሌዩነቱን ከ30-50% ይከፍሊሌ፡፡
ማንኛውም ሰው፡-
41
ማንኛውም ሰው ታክስን ሇመሰወር በማሰብ ገቢውን የዯበቀ፣የታክስ ማስታወቂያውን
ያሊቀረበ ወይም ታክሱን ያሌከፈሇ እንዯሆነ ከብር 100-200 ሺ ቅጣት እና ከ3-5
ዓመት ጽኑ እሥራት ይቀጣሌ፡፡
ከተከፋይ ሂሣብ ሊይ ታክስን ቀንሶ ገቢ የማዴረግ ኃሊፊነት የተጣሇበት ሰው ታክስን
ሇመሰወር በማሰብ ቀንሶ የያዘውን ታክስ ሇመንግስት ያሊስተሊሇፈ ከሆነ ከ3-5 ዓመት
በሚዯርስ ጽኑ እሥራት ይቀጣሌ፡፡
ማስታወሻ፡- የሁለም ታክሶች እስተዲዯራዊና የወንጀሌ ቅጣት ህግ በአንዴ ሊይ ተጠቃል
በአዋጅ 983/2008 ቢኖርም ሇዚህ ሰነዴ የተጨማሪ እሴት ታክስ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር
609/2001 በአንቀፅ 30(3)፣(4)፣(5) እና በአንቀፅ 50 (ሀ)፣(ሇ)፣(ሏ) ሊይ የተገሇፁ ቅጣቶችን
በተጨማሪነት ማየት ያስፈሌጋሌ፡፡
42
ማጠቃሇያ
43
ማጣቀሻ
44