You are on page 1of 33

የታክስ ማስታወቂያዎች

ዝቅተኛ የህግ ተገዥነት ዯረጃ ያሊቸው ተብሇው

ሇተመረጡ ግብር ከፋዮች የተዘጋጀ የግንዛቤ

ማስጨበጫ ስሌጠና፤

ታህሳስ 10/2016 ዓ.ም


ይዘት
 ክፍሌ አንዴ:- አጠቃሊይ ሁኔታ

 ክፍሌ ሁሇት:- የታክስ ማስታወቂያዎች

 ክፍሌ ሶስት:- ሇውጦችን ስሇማሳወቅ

 ማጠቃሇያ

 ማጣቀሻ
ክፍሌ አንዴ:- አጠቃሊይ ሁኔታ
1.1. ዓሊማ
 ዋና ዓሊማ
 በታክስ አስተዲዯር አዋጅ መሠረት በማወያየት ታክሱን በወቅቱ
ሇገቢ መሥሪያ ቤቱ እንዳት እንዯሚያሳውቁ እና በምን
እንዯሚያሳውቁ ይሇያለ፡፡
 ዝርዝር ዓሊማ
 የታክስ አስተዲዯርን የታክስ ማስታወቂያ አቀራረብን ያብራራለ፤
 ሰነዴን የማቅረቢያ ወይም ታክስ የመክፈያ ጊዜ ያብራራለ፤
 ታክስን በኤላክትሮኒክስ የታክስ ሥርዓት መጠቀም ያሇውን
ጥቅም ይገሌጻለ፤
 ታክስን ባሊማሳወቅ የሚያስከትሇው ቅጣት ያብራራለ፡፡
1.2. ወሰን
 የሰነደ ሽፋን
 የፌዯራሌ ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 979/2008፣

 የፌዯራሌ የገቢ ግብር ዯንብ ቁጥር 410/2009፣

 የፌዯራሌ ታክስ አስተዲዯር አዋጅ ቁጥር 983/2008፣

 የፌዯራሌ ታክስ አስተዲዯር ዯንብ ቁጥር 407/2008፣

 የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁ.285/1994 እና ይህን ሇማሻሻሌ የወጣ


አዋጅ ቁ.609/2008 እና አዋጅ ቁ.1157/2011፣

 የተርን ኦቨር ታክስን ሇማሻሻሌ የወጣ አዋጅ ቁጥር 611/2001፣

 የተርን ኦቨር ታክስ ሇማስከፈሌ የወጣ አዋጅ ቁጥር 308/1995 እና

 የኤክሳይዝ ታክስ ሇማስከፈሌ የወጣ አዋጅ ቁጥር 1186/2012፡፡

 መመሪያ ቁጥር 143/2011


ክፍሌ ሁሇት:- የታክስ ማስታወቂያዎች እና ቅጾች

2.1. የታክስ አስተዲዯርን በሚመሇከት


2.1.1. የታክስ ማስታወቂያዎችን ስሇማቅረብ
ማስታወቂያው በባሇሥሌጣኑ በፀዯቀው ቅጽ መሠረት መቅረብ
አሇበት፡፡
ማንኛውም ታክስ ከፋይ በሚያቀርበው የታክስ ማስታወቂያ ሊይ
መፈረም የሚኖርበት
ታክስ ከፋዩ የታክስ ማስታወቂያውን ሇመፈረም የማይችሌ
ግሇሰብ ሲሆን የታክስ ወኪሌ/የታክስ እንዯራሴው የታክስ
ማስታወቂያውን ሉፈርም እና የማረጋገጫ መግሇጫ ሉሰጥ
ይችሊሌ፡፡
2.1.2. የታክስ ወኪሌ ስሇሚሰጠው የታክስ
ማስታወቂያ ማረጋገጫ
 የታክስ ወኪሌ ከታክስ ማስታወቂያው ጋር በተገናኘ ሇታክስ ከፋዩ
የምስክር ወረቀት የሰጠ ወይም የምስክር ወረቀቱን ያሌሰጠበትን
ምክንያት የያዘ የጽሑፍ መግሇጫ የሰጠ መሆኑን በታክስ
ማስታወቂያው ሊይ መግሇጽ ይኖርበታሌ፡፡

 የታክስ ወኪሌ የሰጠውን የምስክር ወረቀት ወይም መግሇጫ ቅጂ


ከሊይ በተገሇጸው የሰነዴ መቆያ ጊዜ ይዞ ማቆየት ያሇበት ሲሆን
ባሇሥሌጣኑ በጽሑፍ ሲጠይቀው ቅጂውን ሇባሇሥሌጣኑ ማቅረብ
አሇበት፡፡
2.1.3. በታክስ እንዯራሴዎች የሚቀርብ የታክስ
ማስታወቂያዎች
 አንዴ የታክስ እንዯራሴ የታክስ ማስታወቂያ ማቅረብንና ታክስ
መክፈሌንም ጨምሮ የታክስ ሕግ በታክስ ከፋዩ ሊይ የሚጥሇውን
ማንኛውም ግዳታ የመወጣት ኃሊፊነት አሇበት፡፡
 የታክስ እንዯራሴ:- ማሇት ታክስ ከፋዩን በመወከሌ በኢትዮጵያ
ውስጥ ማንኛውንም ገንዘብ ሇመቀበሌ/ሇመክፈሌ ኃሊፊነት ያሇበት
ግሇሰብ ሲሆን የሚከተለትን ይጨምራሌ:-
 የሽርክና ማህበሩ ሸሪክ/ሥራ አስኪያጅ፣
 የኩባንያው ዲይሬክተር፤
 ችልታ የላሇውን ግሇሰብ በመወከሌ ጥቅም/ገቢ የሚቀበሌ ህጋዊ ወኪሌ፣
 የአንዴ ታክስ ከፋይ ሀብት ተረካቢ በተመሇከተ የታክስ ከፋዩ ባሇአዯራ፣
2.2. የገቢ ግብርን በሚመሇከት
 ከመቀጠር የሚገኝ ገቢን በሚመሇከት፤

 የወሩ መጨረሻ በኋሊ ባለት 30 ቀናት ውስጥ የግብር ማስታወቂያ ማቅረብ


ይኖርበታሌ፡፡

 ከቤት ኪራይ እና ንግዴ ሥራ ገቢ ግብርን በሚመሇከት፤

 ዯረጃ “ሀ ከሐምላ 1 እስከ ጥቅምት 30፤

 የሰንጠረዠ “መ”ን በሚመሇከት፤

 ግብሩ ተቀናሽ ካሌተዯረገ በስተቀር የሰንጠረዠ “መ” ግብር ከፋይ ገቢውን ያስገኘው
ግብይት ከተዯረገበት ቀን ጀምሮ ባለት ሁሇት ወራት፡፡

 የቅዴመ ግብርን በተመሇከተ፤

 በሀገር ውስጥ ከሚፈጽሙ ክፍያዎች ሊይ በወሩ ውስጥ ቀንሶ ቀሪ ያዯረገውን


ግብር ከወሩ የመጨረሻ ቀን ጀምሮ ባለት 30 ቀናት ውስጥ ሇባሇሥሌጣኑ ገቢ
ማዴረግ ሲሆን ፡፡
2.3. ተጨማሪ እሴት ታክስን በሚመሇከት

 በ12 ወር ጊዜ ውስጥ የተከናወነ ጠቅሊሊ ሽያጭ ብር ሰባ ሚሉዮንና


ከዚህ በሊይ ከሆነ ታክስ ከፋዩ በእያንዲንደ ወር ማስታወቂያ ያቀርባሌ፤

 የ12 ወራት ጊዜ ውስጥ ያከናወነው ጠቅሊሊ ሽያጭ ከብር ሰባ ሚሉዮን


በታች የሆነ ታክስ ከፋይ ሦስት ወር ሲሆን የነሐሴና የጳጉሜ ወራት
እንዯ አንዴ ወር ይቆጠራሌ::

2.4. የተርን ኦቨር ታክስን በሚመሇከት


 የዯረጃ "ሀ" ግብር ከፋዮች ተብል የሚታወቁ እና ሇተጨማሪ እሴት
ታክስ የመመዝገብ ግዳታ የላሇባቸው ታክስ ከፋዮች በየወሩ፤
2.5. ኤክሳይዝ ታክስን በሚመሇከት
 በኢትዮጵያ ውስጥ፤
 የተመረቱት ዕቃዎች ከአምራቹ ፋብሪካ በሚወጡበት ጊዜ፤
 ፋብሪካ ውስጥ ጥቅም ሊይ የዋለ ዕቃዎች ጥቅም ሊይ በዋለበት ጊዜ፤
 በአንዴ ወር ውስጥ ከማምረቻው ፋብሪካ ወጪ ባዯረጋቸው ዕቃዎች ሊይ ሉከፍሌ
የሚገባውን የኤክሳይዝ ታክስ የሚቀጥሇው ወር 30ኛው ቀን ከማሇፉ በፊት ሇታክሱ
ባሇሥሌጣን ገቢ ማዴረግ አሇበት፡፡

 ከኢትዮጵያ ውጪ
 አስመጪ ወዯ ሀገር ውስጥ ባስገባቸው የኤክሳይዝ ታክስ በሚከፈሌባቸው ዕቃዎች ሊይ
ሉከፍሌ የሚገባውን የኤክሳይዝ ታክስ ዕቃዎቹ ወዯ ሀገር በገቡበት ጊዜ ሇታክሱ
ባሇሥሌጣን መክፈሌ አሇበት፡፡
 የኤክሳይዝ ታክስ በሚከፈሌባቸው ዕቃዎች ሊይ ታክሱ የሚሠሊው፣ የሚከፈሇው፣
ሂሳቡ የሚያዘው እና የታክሱ ዕዲ በአስገዲጅነት የሚሰበሰበው በጉምሩክ ሕግ መሠረት
ይሆናሌ
ኤክሳይዝ ታክስን በሚመሇከት…

 በማናቸዉም አንዴ ወር የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈሌ ቢሆንም


ባይሆንም የተፈቀዯሇት አምራች የእያንዲንደን ወር ሂሳብ
የሚቀጥሇዉ ወር 30ኛዉ ቀን ከማሇፉ በፊት በጸዯቀዉ ቅጽ እና
በታዘዘዉ አኳኋን ሇታክስ ባሇስሌጣኑ ማስታወቅ እና ከማምረቻ
ፋብሪካዉ ወጪ ያዯረጋቸዉ እቃዎች ካለ በዕቃዎቹ ሊይ ሉከፈሌ
የሚገባዉን ኤክሳይዝ ታክስ ገቢ ማዴረግ አሇበት፡፡
ኤክሳይዝ ታክስን በሚመሇከት…

ሙከራ ሁሇት

ሰነዴን የማቅረቢያ ወይም ታክስ የመክፈያ ጊዜ አብራሩ?


2.6. ቅጾች እና ማስታወቂያዎች

2.6.1. የፀዯቀ ቅጽ

 በታክስ ከፋይ የሚቀርብ ማንኛውም የታክስ ማስታወቂያ፣


ማመሌከቻ፣ ማስታወቂያ፣ መግሇጫ ወይም ላሊ ሰነዴ
በፀዯቀው ቅጽ መሠረት እንዯቀረበ የሚቆጠረው ሰነደ:-

 የሰነደ ዓይነት በባሇሥሌጣኑ በፀዯቀ ቅጽ መሠረት የቀረበ፣


 ሇማንኛውም ተያያዥ ሰነድች ጨምሮ ቅጹ የሚጠይቀውን መረጃ
የያዘ እና
 ቅጹ በሚጠይቀው መሠረት የተፈረመ ሲሆን ነው፡፡
2.6.2. ሰነድች ሇባሇሥሌጣኑ ስሇሚቀርቡበት አኳኋን

 በባሇሥሌጣኑ በጹሑፍ ካሌተፈቀዯሇት በስተቀር ማንኛውም ታክስ


ከፋይ ሇባሇሥሌጣኑ ማቅረብ የሚጠበቅበትን የታክስ
ማስታወቂያ፣ ማመሌከቻ፣ መግሇጫ ወይም ላሊ ሰነዴ
በአላክትርኒክስ ዘዳ ማቅረብ አሇበት፡፡ ይህ ዴንጋጌ ተፈፃሚ
የማይሆንበት ታክስ ከፋይ የታክሰ ማስታወቂያ፣ ማመሌከቻ፣
ማስታወቂያ፣ መግሇጫ ወይም ላሊ ሰነዴ በአካሌ ወይም መዯበኛ
ፖስታ በመጠቀም ሇባሇሥሌጣኑ ያቀርባሌ፡፡
2.6.3. ማስታወቂያዎች ስሇመስጠት
 ሇታክስ ከፋዩ/ሇታክስ እንዯራሴው/ሇታክስ ወኪለ በአካሌ
በመስጠት/የተሊከውን ሰነዴ የሚቀበሌ ሰው ካሌተገኘ ማስታወቂያ
የንግዴ/መኖሪያ ቤት በር በመሇጠፍ ማስታወቂያው በትክክሌ
መዴረሱን ማረጋገጥ አሇበት፡፡

 በኤላክትርኒክስ ዘዳ ሇታክስ ከፋዩ በማስተሊሇፍ፡፡ በእነዚህ


ማዴረስ ካሌተቻሇ፣ የህትመት ወጪው በታክስ ከፋዩ የሚሸፈን
ሆኖ የፍርዴ ቤት ማስታወቂያዎች በሚወጡበት ጋዜጣ
ማስታወቂያውን በማውጣት ማስታወቂያ እንዱዯርስ ማዴረግ
ይቻሊሌ፡፡
ማስታወቂያዎች….

 በዴርጅቱ ማህዯር የቅርብ ጊዜ አዴራሻ መሠረት የንግዴ


አዴራሻውን ወይም መኖሪያ ቤቱን ማግኘት ካሌተቻሇ
በማህዯሩ በተገሇጸው ወረዲ ወይም ቀበላ አስተዲዯር በኩሌ
በወረዲው ወይም በቀበላው ጽ/ቤት በር ሊይ እንዱሇጠፍ
ይዯረጋሌ፡፡

 ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኝ የታክስ ከፋዩ መዯበኛ ወይም


በመጨረሻ የሚታወቀው የንግዴ ቦታ ወይም መኖሪያ ቤት
በሪኯማንዳ ዯብዲቤ በመሊክ፤
2.6.4. የአላክትሮኒክ የታክስ ሥርዓት ተግባራዊ
ስሇማዴረግ
 በአላክትሮኒክስ ዘዳ እንዱከናወኑ ሉፈቅደ የሚችለ
ተግባራት:-
 ሇመመዝገብ/ የመሇያ ቁጥር ሇማግኘት ማመሌከቻ ሇማቅረብ፣
 የታክስ ማስታወቂያ ወይም ላሊ ሰነዴ ሇማቅረብ፣
 ታክስ ወይም ላሊ ክፍያ ሇመፈፀም፣
 የታክስ ተመሊሽ ክፍያ ሇመፈፀም፣
 ባሇሥሌጣኑ የሚያስተሊሌፈውን ማንኛውንም ሰነዴ ሇመሊክ፣
 በታክስ ሕግ መሠረት መከናወን የሚኖርበትን ወይም እንዱከናወን
የተፈቀዯ ላሊ ዴርጊት ወይም ነገር ሇማከናወን፡፡
2.6.4.1 ኢ-ታክስ
• ዘመናዊ ፈጣን እና ተዯራሽነት ያሇው
ኢንተርኔት በመጠቀም ታክስን የማስታወቅ፣
ክፍያን የመፈፀም፣ ክሉራንስ አገሌግልት
የማግኘት እና የታክስ ነክ ጥያቄዎችና
ማብራሪያዎች ሇማግኘት የሚረዲ አሠራር
ከመሆኑም በሊይ ግብር ከፋች የራሳቸውን
ታክስ ነክ መረጃ በቀሊለ ማንበብ ወይም
ማየት የሚችለበት የኢንተርኔት አሠራር
ነው፡፡
2.6.4.2. ኢ-ታክስ የሚያጠቃሌሊቸው የአገሌግልት
ዓይነቶች
 ኢ-ፋይሉንግ:- ግብርን የመሊክ/የማሳወቅ

 ኢ-ፔይመንት:- በኢ-ፋይሉንግ የተሊከ መረጃ ክፍያ የሚከፍሌበት

 ኢ-ክሉራንስ:- የታክስ ምሊሽ ክሉራንስ ሇመጠየቅ፣ የዓመታዊ


ንግዴ ፈቃዴ ማዯሻም ሆነ ላልች ክሉራንሶች በኢንተርኔት
አገሌግልት የሚገኝበት ነው፡፡

 የታክስ ነክ መረጃ አገሌግልት:- ታክስ ነክ መረጃዎችና


ማብራሪያዎች በቀሊለ ማግኘት የሚያስችሇው፡፡
2.6.4.3. የታክስ ማስታወቂያን በኤላክትሮኒክስ
ማቅረብ ያሇው ጠቀሜታ
24/7 ወይም 365 ቀን ግብርን ማስታወቅ ያስችሊሌ፡፡

አሊስፈሊጊ የጊዜ፣ የሰው ሃይሌ እና የገንዘብ ወጭዎች


ይቀንሳሌ፡፡

የሚሰወሩና የሚጠፉ ሰነድችን በቀሊሌ መንገዴ


መቆጣጠር ያስችሊሌ፤

አዯጋን/የገንዘብ መጥፋትን ይቀንሳሌ፡፡


2.6.5. ማስታወቂያን ተቀባይነት የማያሳጣ ጉዴሇት
 ማስታወቂያን ተቀባይነት የማያሳጣ ጉዴሇት ተፈፃሚ የሚሆነው:-

 የታክስ ስላት ማስታወቂያ ወይም ላሊ ሰነዴ ሇታክስ ከፋዩ


የተሰጠው ከሆነ፣

 የተሰጠው ማስታወቂያ የታክስ ሕግ ዓሊማ እና መንፈስ ጋር


የሚስማማ ወይም የተጣጣመ ከሆነ፤ እና

 በማስታወቂያው የተሇየው የጋራ ዓሊማን እና ግንዛቤን መሠረት


አዴርጉ ከሆነ ነው፡፡
ማስታወቂያን ተቀባይነት የማያሳጣ ጉዴሇት…
 ማስታወቂያን ተቀባይነት የማያሳጣ ጉዴሇት ተፈፃሚ በሚሆንበት
ጊዜ:-
 ሇማስታወቂያው መሠረት የሆነው የታክስ ሕግ ማንኛውም
ዴንጋጌ አሌተጠበቀም በሚሌ ምክንያት ማስታወቂያውን
ተቀባይነት ማሳጣት፤

 የታክስ ስላት ማስታወቂያው ወይም ማንኛውም ላሊ ሰነዴ ፎርም


አሌተሟሊም በሚሌ ውዴቅ ማዴረግ ወይም እንዲሌተሰጠ መቁጠር
ወይም እንዲሌተሰጠ እንዱቆጠር ማዴረግ እና

 በታክስ ስላት ማስታወቂያው/ ላሊ ሰነዴ ሊይ በሚታይ ስህተት፣


ግዴፈት/ጉዴሇት ምክንያት ተቀባይነት ማሳጣት አይቻሌም፡፡
ማስታወቂያን ተቀባይነት የማያሳጣ ጉዴሇት…
 ስህተቱ ወይም ሌዩነቱ የታክስ ስላት ማስታወቂያ
የተሰጠውን ታክስ ከፋይ የሚያሳስት እስካሌሆነ ዴረስ የታክስ
ስላት ማስታወቂያ ሇሚከተለት ምክንያቶች ዋጋ ሉያሳጣ
አይችሌም:-
 በታክስ ስላት ማስታወቂያው በተጠቀሰው የታክስ ከፋይ ስም፣
በተገሇፀው የገቢ ወይም የገንዘብ መጠን ወይም እንዱከፈሌ
በተጠየቀው የታክስ መጠን ስህተት ምክንያት፣

 በተዘጋጀው የታክስ ስላት እና ሇታክስ ከፋዩ በተሰጠው የታክስ


ስላት ማስታወቂያ መካከሌ በሚታይ ሌዩነት ምክንያት፡፡
ክፍሌ ሶስት:- ሇውጦችን ስሇማሳወቅ

3.1. ታክስ ከፋዩ የሚያሳውቃቸው ሇውጦች


 በንግዴ ዴርጅቱ ስያሜና በአክሲዮን ባሇዴርሻ አባሊት ሊይ የተዯረገ
ሇውጥ፤

 በዴርጅቱ ስም የተመዘገበ አዴራሻ ሇውጥ፤

 በዋነኛ የሥራ እንቅስቃሴው/ በቅርንጫፍ/ በንግዴ ሥራው ዘርፍ


/መስክ፤ በዴርጅቱ መተዲዯሪያ ዯንብ/የመመስረቻ ጽሑፍ/ የሽርክና
ስምምነት ሊይ የተዯረገ ሇውጥ፤

 የንግዴ ሥራውን በከፊሌ/በሙለ በማቋረጥ ወይም በሽያጭ/በስጦታ


በማስተሊሇፍ/በመሇወጥ/በዋስትና በማስያዝ በዴርጅቱ ሊይ የተዯረጉ
ሇውጦች፤
ስሇማሳወቅ…
 በንግዴ ሥራ ወኪሌ/የታክስ እንዯራሴ ሊይ የተዯረገ ሇውጥ፤

 የአክሲዮን ትርፍ ዴርሻ ሇካፒታሌ ማሳዯጊያ ሲውሌ፤

 የገቢ ምንጭ መቋረጡን ወይም መሻሻሌን በተመሇከተ፤

 የታክስ ከፋዩ ሠራተኛ ሲጨምር/ሲቀንስ ወይም የሠራተኞች


የዯመወዝ ሇውጥ ሲያዯርግ፤
4.2. የሇውጥ ማሳወቂያ ቅጽ

 ሚኒስቴሩ፤ ያዘጋጀውን ቅጽ እንዯ አስፈሊጊነቱ በኤላክትሮኒክስ


ዘዳ ሇታክስ ከፋዮች ተዯራሽ እንዱሆን ያዯርጋሌ፤ ይቀበሊሌ፡፡

 ግብር ከፋዩ:- የተዘጋጀውን ቅጽ በመሙሊት ታክስ ሇሚከፍሌበት


ቅ/ጽ/ቤት ሇውጡ በተዯረገ በ30 ቀናት ውስጥ ማቅረብ አሇበት፤

 የታክስ ከፋይ ሇውጥ የሚያሳውቅበትን ቅጽ የሚቀርብ የሇውጥ


ማስታወቂያ የ3ኛ ወገን ማረጋገጫ የሚያስፈሌገው ከሆነ
ከሚመሇከተው አካሌ የተሰጠ ማረጋገጫ ከተሞሊው ቅጽ ጋር
በማያያዝ ማቅረብ ይኖርበታሌ፡፡
ሙከራ አምስት

 ታክስ ከፋይ ምን ምን ዓይነት ሇውጦችን ሲያዯርግ ነው


ሇሚኒስቴሩ በጽሑፍ ማሳወቅ ያሇበት
መሌስ
• ስያሜና የአክሲዮን ባሇዴርሻ አባሊት
• አዴራሻ ሇውጥ
• በንግዴ ሥራው ዘርፍ
• የንግዴ ሥራውን በከፊሌ/በሙለ በማቋረጥ
• የንግዴ ሥራውን በሽያጭ/በስጦታ ማስተሊሇፍ/መሇወጥ/
በዋስትና በማስያዝ
• በንግዴ ሥራ ወኪሌ/የታክስ እንዯራሴ
• የካፒታሌ
• የገቢ ምንጭ
• ሠራተኛ ሲጨምር/ሲቀንስ
• የሠራተኞች የዯመወዝ ሇውጥ
2.7. የታክስ ማስታወቂያ ዘግይቶ ማቅረብ
አስተዲዯራዊ ቅጣት
 የታክስ ማስታወቂያ ግዳታውን ያሌተወጣ ሇዘገየበት ሇእያንዲንደ የታክስ ጊዜ
ያሌተከፈሇውን ታክስ 5%፤ 25% እስኪሞሊ ዴረስ ይቀጣሌ፤
 ሇመጀመሪያው የሒሣብ ጊዜ የታክስ ማስታወቂያ ያሊቀረበ ሰው ቅጣት ከብር
50ሺ አይበሌጥም፡፡
 በማንኛውም ሁኔታ የሚጣሇው ቅጣት ቀጥል ከተመሇከቱት ከዝቅተኛው ያነሰ
አይሆንም፤
I. ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር)፣
||. በታክስ ማስታወቂያ ሊይ መመሌከት ከነበረበት የታክስ መጠን መቶ
በመቶ፡፡
 ታክስ ከፋዩ በታክስ ጊዜው ሉከፍሌ የሚገባው ታክስ የላሇው እንዯሆነ የታክስ
ማስታወቂያ ሳያቀርብ ሇዘገበት ሇእያንዲንደ የታክስ ጊዜ 10 ሺህ ብር ቅጣት
ይከፍሊሌ፡፡
ቅጣቶች…
 ሇውጥን ባሇመሳወቅ የሚጣለ ቅጣቶች
 በንግዴ ሥራው ሊይ ማንኛውንም ሇውጥ ያሊሳወቀ 2ዏ ሺህ ብር፤

 የመመስረቻ ጽሑፍ/ማሻሻያዎች ያሊቀረበ ሊሊቀረበበት ሇእያንዲንደ ቀን


1ዏሺህ ብር፤

 ሇውጡን በ30 ቀናት ውስጥ ያሊሳወቀ፤ የ30 ቀን ጊዜ ገዯቡ ካሇፈ


በኋሊ የሚያቀርብ ሇዘገየበት ሇእያንዲንደ ቀናት 300 ብር፡፡ ይህ
ቢኖርም የሚጣሇው መቀጫ ከብር 20ሺ ሉበሌጥ አይችሌም፡፡ እነዚህ
ቢኖሩም ታክስ ከፋዩ ሇውጡን ያሊስታወቀው ከአቅም በሊይ በሆነ
ምክንያት ከሆነና ተቀባይነት ካገኘ ይህ መቀጫ ተፈጻሚ
አይሆንበትም፡፡
ማጠቃሇያ

 ማንኛውም መንግሥት ሇኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ሌማት


የሚያስፈሌገውን ወጪ ሇመሸፈን ታክስን በሕግ ይጥሊሌ፤
ይሰበስባሌ፡፡

 በታክስ ሥርዓቱ ውስጥ ያለ ግብር ከፋዮችም፤ ታክስን


በወቅቱ ማሳወቅ የሀገራችን ህሌውና ነው፡፡ ግብርን በወቅቱ
ሇማሳወቅ የቀረቡትን የታክስ ማስታወቂያዎች፣ ቅጾች መረጃ
በተግባር ሊይ ማዋሌ እና ሇውጦችን በወቅቱ ማስታወቅ
ያሊቸው ጠቀሜታ የጎሊ ነው፡፡
ማጣቀሻ
 የፌዯራሌ ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 979/2008 እና ዯንብ ቁጥር
410/2009
 የፌዯራሌ ታክስ አስተዲዯር አዋጅ ቁጥር 983/2008 እና ዯንብ ቁጥር
407/2008
 የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁትር 285/1994፤ አዋጁን ሇማሻሻሌ
የወጣ አዋጅ ቁጥር 609/2008 እና ቁጥር 1157/2011
 የተርን ኦቨር ታክስ አዋጅ ቁጥር 308/1995 እና ማሻሻው ቁጥር
611/2001
 የኤክሳይ ታክስ አዋጅ ቁጥር 1186/2012
 Federal Democratic Republic of Ethiopia Federal Tax
Administration Proclamation No. 983/2016 Technical Notes
አመሰግናሇሁ

You might also like