Professional Documents
Culture Documents
ታክስ ኦዲት
ታክስ ኦዲት
የታክስ ኦዲት ሥራ አመራር ስትራቴጅ በክልላችን የሚተገበረው የታክስ ኦዲት ስራ አመራር ተቋሙ የተገኙ መረጃዎችን በመጠቀም የማረጋገጥ ሂዯት
ስትራቴጅ ግልጽና አሳታፊ ሇማድረግ ነው። ነው፡፡
1. የታክስ ኦዲት ትርጉም
3. የኦዲት ዓይነቶች ሇምሳሌ:- በግብር ዘመኑ ግብር ከፋዩ ያቀረበውን
ታክስ ኦዲት በታክስ ኦዲተሮች አማካኝነት የሚፈጸም ስጋትን መሠረት ያዯረገ የሂሳብ መዝገብ ምርመራ (Risk የትርፍና ኪሳራ መግሇጫ ሇማረጋገጥ በገቢ ተቋሙ
ተግባር ሲሆን ታክስ ከፋዩ በአንድ የሂሳብ ጊዜ ወይም Based Audit) ሇታክስ ህግ ተገዥ ሇሆኑ ወይም የታክስ አማካኝነት የተሰበሰቡ የግብይት መረጃዎችን መጠቀም፣
ግብር ዘመን ውስጥ መክፈል የሚገባውን ትክክሇኛ ህጉን ሇሚያከብሩ ግብር ከፋዮች ምቹ ሁኔታ በመፍጠር በተጨማሪ እሴት ታክስ ማስታወቂያ ላይ በየወሩ
የታክስ ክፍያ ሇመወሰን እንዲያስችል ታክስ ከፋዩ የማስተማር፣ የመዯገፍ፣ ቀላልና ቀልጣፋ መስተንግዶ እና የተገሇፀውን ጠቅላላ አቅርቦት ሽያጭ ድምር ውጤት
በታክስ ህጉ መሠረት ተገዥ ስሇመሆኑ እና እውነተኛ፣ እውቅና የመስጠት ሂዯት ነው፡፡ በትርፍና ኪሳራ መግሇጫ ላይ ከተገሇፀው ዓመታዊ ገቢ
ፍትሃዊ፣ አስተማማኝ እና ትክክሇኛ የግብር ይህ የታክስ ኦዲት የምርመራ ዘዴ የታክስ አስተዳዯሩን እና ጋር ማነፃፀር፣ ግብር ከፋዩ በየወሩ የስራ ግብር
ማስታወቂያና የሂሳብ መግሇጫ ያቀረበ መሆኑን የግብር ከፋዮችን ወጪ ከመቀነስ ባሻገር ግብር ከፋዮች ሇመክፈል ያቀረበውን ወርሃዊ የዯመወዝ መክፈያ
ሇማረጋገጥ ሲባል የታክስ ከፋዩን የንግድ ድርጅት በታክስ ሥርዓቱ ላይ አመኔታ እንዲያሳድሩ የሚያዯርግ ሰንጠረዥ (ፔሮል) ላይ የተገሇፀውን ድምር በትርፍና
አሰራሮችና የሂሳብ ምዝገባዎችን የመመርመር ሂዯት ነው፡፡ ኪሳራ መግሇጫ ላይ ከተገሇፀው የዯመወዝ ወጪ ጋር
ነው፡፡ ስጋትን መሠረት በማድረግ የሚከናወኑ የኦዲት አይነቶች ማነፃፀር። በዚህ የኦዲት ዓይነት የሚመረመሩ ሂሳብ
ዴሰክ ኦዲት፣ መዝገቦች በውስን ኦዲት ዓይነት የማይሸፈኑ ግብር
2. የታክስ ኦዲት ሥራ አመራር ስትራቴጅ ከፋዮች ማሇትም በሁለም የስጋት መስፈርቶች ተጠቃሎ
አስፈላጊነት ውስን ኦዲት፣
አጠቃላይ ኦዲት እና በተገኘው ውጤት ከ10% በላይ እስከ 35%
ሇህግ ተገዥ የሆኑ ግብር ከፋዮች ቁጥር በሚመዯቡት ላይ ነው፡፡
እየጨመረ በመምጣቱ የግብር ከፋዮችን ሌላ አይነት ኦዲት በመባል ይታወቃለ፡፡
አላስፈላጊ መጨናነቅ ሇማስወገድ፣ 3.2 ውስን ኦዲት (Single Issue Audit)
በሀገራችን እና በክልላችን የተጣጣመ የታክስ ሂሳብ መዝገቡን እንዳሇ መቀበል
አስተዳዯር ሥርዓትን ተግባራዊ ሇማድረግ፣ ግብር ከፋዩ ሂሳብ መዝገቡን በታማኝነትና በትትክል ሰርቶ ውስን ኦዲት (Single Issue Audit) በክልላችን ከአሁን
ከታክስ ኦዲት ስራ አመራር ጋር በተያያዘ በፊት ተግባራዊ ያልተዯረገ የኦዲት ዓይነት ነው፡፡ ይህ
ካቀረበ የስጋት ዯረጃው በጣም ዝቅተኛ ስሇሚሆን በሁለም
የሚነሱ የመልካም አስተዳዯር ችግሮችን የኦዲት ዓይነት ግብር ከፋዩ ባቀረበው የታክስ
የስጋት መስፈርቶች ተጠቃሎ በተገኘው ውጤት ከ 0% ማስታወቂያ መሠረት የአንድን የግብር ዘመን በታክስ
ሇመፍታት፣ እስከ 10% ይመዯባል። ስሇሆነም የነዚህ ግብር ከፋዮች ዓይነት ወይም በአንድ ጉዳይ ላይ በማተኮር የኦዲት
ሇህግ ተገዥ የሆኑ ግብር ከፋዮችን በመሇየት ሂሳብ መዝገብ እንዳሇ የሚወሰድ ይሆናል። የምንከተሇውም ሥራ የመስራት ሂዯት ነው፡፡
ሇማስተማር፣ ሇመዯገፍ፣ ቀላልና ቀልጣፋ አቅጣጫ ሇነዚህ ግብር ከፋዮች ምቹ ሁኔታ በመፍጠር
መስተንግዶ እና እውቅና ሇመስጠት፣ የማስተማር፣ የመዯገፍ፣ ቀላልና ቀልጣፋ አገልግሎት ሇምሳሌ፡- ግብር ከፋዩ ከአቀረበው የታክስ ማስታወቂያ
የታክስ ኦዲት ሽፋኑን (Coverage) እና እንዲሁም እውቅና መስጠት ይሆናል። ውስጥ የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቅድመ-ግብር
ውጤታማነቱን (Productivity) ሇማሻሻል፣ ወይም በአንድ የሂሳብ አርዕስት ላይ ትኩረት በማድረግ
የሂሳብ ምርመራ ሥራን የመስራት ሂዯት ነው፡፡ በዚህ
በታክስ አስተዳዯሩ የህግ ተገዥነትን የኦዲት ዓይነት የሚመረመሩት ሂሳብ መዝገቦች
ሇማሳዯግና ሇማሻሻል፣ 3.1 ዴስክ ኦዲት (Desk Audit) በመካከሇኛ ስጋት ዯረጃ እና በአጠቃላይ ኦዲት ዓይነት
የግብር ከፋዮችንና የመንግስትን ጊዜና ወጪ ዴስክ ኦዲት በክልላችን ከአሁን በፊት ተግባራዊ ያልተዯረገ የማይሸፈኑ ግብር ከፋዮች ማሇትም በሁለም የስጋት
የኦዲት ዓይነት ነው፡፡ ይህ የኦዲት ዓይነት ግብር ከፋዩ መስፈርቶች ተጠቃሎ በተገኘው ውጤት ከ35% በላይ
ሇመቀነስ፣ ያቀረበውን የታክስ ማስታወቂያ ከግብር ከፋዩ ሌላ ተጨማሪ እስከ 50% በሚመዯቡት ላይ ነው፡፡
ዯጋፊ ሰነድ ሳያስፈልግ ኦዲተሩ ቢሮ ውስጥ ሆኖ በገቢ
1
አማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ