Professional Documents
Culture Documents
2013 Mesfin Nigusse
2013 Mesfin Nigusse
ታህሳስ 2013
MESFIN NIGUSSE
ኢ-ታክስማለት
ኢ-ታክስማለት፡- ዘመናዊ ፈጣን እና ተደራሽነት ያለው ኢንተርኔት በመጠቀም ታክስን የማስታወቅ፣ ክፍያን
የመፈፀም፣ የክሊራንስ አገልግሎት የማግኘት እና የታክስ ነክ ጥያቄዎችና ማብራሪያዎች ለማግኘት የሚረዳ አሰራር
ከመሆኑም በላይ ግብር ከፋዬች የራሳቸውን ታክስ ነክ መረጃ በቀላሉ ማንበብ ወይም ማየት የሚችሉበት የኢንተርኔት
አሰራር ነው፡፡
ኢ-ታክስ ምን ማለት ነው
ኢ-ታክስ
ኢ-ፔይመንት
ኢ-ፋይሊንግ
ኢ-ታክስ
ኢ-መረጃ
ኢ-ክሊራንስ
ኢ-ታክስ የሚያጠቃልላቸው አገልግሎት አይነቶች
በሚከተሉት መልክ ቀርቧል፡፡
ኢ-ፋይሊንግ ፡- ግብርን የመላክ/የማሳወቅ አሰራር ስርዓት ነው፡፡
ኢ-ፔይመንት፡- ከየትኛውም ቦታ ሆኖ የኢንተርኔት አገልግሎት በመጠቀም ወደ ተቋሙ ድህረገጽ
በመግባት ቀደም ሲል በኢ-ፋይሊንግ በላከው መረጃ ክፍያውን የሚከፍልበት ሲሰተም ነው
ኢ-ክሊራንስ ፡-ግብር ከፋዩ ድርጅት የሚንስቴር መ/ቤት ድረ-ገጽ በመጠቀም የታክስ ምላሽ ክሊራንስ
ለመጠየቅ የሚያስችለው ከመሆኑም በላይ በወቅቱ ግብሩን የከፈለ እና ምንም አይነት የታክስ ክፍያ
የሌለው ግብር ከፋይ በቀላል መንገድ የዓመታዊ ንግድ ፈቃድ ማደሻም ሆነ ሌሎች ክሊራንሶች
በኢንተርኔት አገልግሎት ማግኘት የሚችልበት የአሰራር ስርዓት ነው፡፡
የታክስ ነክ መረጃ አገልግሎት ኢ-ታክስን ተጠቅሞ አንድ ግብር ከፋይ ድርጅት መጠየቅ
የሚፈልጋቸውን ታክስ ነክ መረጃዎችና ማብራሪያዎች በቀላሉ ማግኘት የሚያስችለው ሲሆን ግብር
ከፋዮች የስርዓቱ ተጠቃሚ እየሆኑ በሄዱ ቁጥር ከሚንስቴር መ/ቤቱ ጋር ያላቸው የስራ ግንኙነት
በከፍተኛ ደረጃ የሚያሳድግ እና የሚያቀራርብ በመሆኑ ከፍተኛ ጠቀሜታያለው የአሰራር ስርዓት ነው
ኤሌክትሮንክስ የታክስ ስርዓት
የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆን ያለበት ማንኛውም ታክስ ነክ ክፍያዎች የሚከፍል እና የሚያስታውቅ ግብር ከፋይ
በሙሉ
ኢ-ታክስ ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል?
Specification ያሟላ የኢ-ታክስ መጠቀሚያ ኮምፒውተር
Processer Speed 3.2 GHZ ፍጥነቱ256 KBS እና ከዚያም በላይ የሆነ ብሮድባንድ ኢንተርኔት(EVDO)
Adobe Reader 9 ወይም ከዚህ በላይ፣
የኢንተርኔት መጠቀሚያ ኘሮግራም(Internet Browser) በቅርብ ጊዜ የመጣ መሆን ይኖርበታል፡፡
ለምሣሌ፡- Internet Explorer 7ወይም የተሻለ
Mozilla:-Fire Fox ወይም በላይ
በድርጅቱ የሚገኙ የሥራ ግብር የሚከፍሉ ሠራተኞች በሙሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማስመዝገብ
ይጠበቅባቸዋል፡፡
የታክስ ወኪል ማለት
ታክስ ከፋዩን በመወከል
አንድ ግብር ከፋይ በኤሌክትሮኒክስ ታክስ ስራዓት ተጠቃሚ እንዲሆን ገቢ ሰብሳቢው ጠይቆ ካልተከተለ 50 ሺህ ብር
ቅጣት ይከፍላል፡፡
ኤሌክትሮኒክስ የታክስ አከፋፈል መጠቀም ምን ይጠቅመዋል
ለግብር ከፋዩ
Time savings. ... ጊዜን ይቆጥባል
Expenses control. ... ወጪዎቻችን በሙሉ ኤሌክትሮኒካሊ ስለሚኖር የደረሰኝ መጥፋት እና ሌሎች ነገሮችን መቆጣጠር እንችላለን
Reduced risk of money lost. ...
አደጋን ይቀንሳል/የገንዘብ መጥፋትና እና ግብርን ያለማሳወቅ ሁኔታን መከታተል እና መቆጣጠር ይቻላል
Low Transaction Costs. ... የሲፒዮ ማሰሪያ ወጪ ይቀራል
High Speed and increased Convenience. ... በፈለግነው ሰዓት ግብራችን ማሳወቅ እንችላለን ቀን ለሌት በበአል ቀን መጠቀም ስለምንችል
አስተማማኝ ነው
Low spend on paper and postage. ... ወጪ ይቀንሳል/የወረቀት፤ የፓስታ ፤የታክስ ወኪል ወጪ፤የሲፕዮ ማሰሪያ
Ease of adding electronic payment service፡-ምንም አይነት ተጨማሪ እውቀት አያስፈልገውም
advantages Disadvantages
Protect customer information Technical problems
ለን
ግና
ሰ
ና መ
እ