Professional Documents
Culture Documents
1
1
አዲስ
አበባ
ማውጫ ገጽ
መግቢያ 1
I
ክፍል አንድ
አጠቃላይ 2
1. ዓላማ 2
2. ትርጓሜ 2
3. መርሆዎች 4
ክፍል ሁለት
ክፍል ሶስት
5.3 የስራ ዕድል ፈጠራ ሪፖርት አደራረግ ጥንቃቄ ማድረግ የሚገቡ ጉዳዮች 89
ክፍል አራት
ክፍል አምስት
7.1. ሪፖርት 98
7.2 የአካል 99
III
1. መግቢያ
በሀገራችን ከግብርናው የሥራ ዘርፍ ቀጥሎ አብዛኛው የሰው ኃይል የተሠማራውና ህይወቱን የሚመራው
በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት የሥራ መስኮች ነው፡፡ በአደጉ እና በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት
ተሞክሮ እንዲሚያረጋግጠው ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ቅድሚያ ትኩረት የሚሰጠው ለሥራ
ፈጣሪነት ልማት እና ለልማታዊ ባለሀብት መፈልፈያ ምንጭ በመሆናቸው ነው፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ
አገራችን የቀየሰችውን የህዳሴ ጉዞና የተሃድሶ መስመር በማጠናከር ለጀመርነው ፈጣን ልማት ያለንን ሰፊ
መሬት፣ ሰፊ የጥሪት ማፍሪያ መስኮች፣ የሰው ጉልበት እንዲሁም ውስን የሆነውን የካፒታል እና የስራ
ፈጠራ አቅማችንን ተጠቅመን በሂደት የመካከለኛና ትላልቅ ኢንዱስትሪዎች ባለቤት መሆን
ስለሚያስችሉን ነው፡፡
መንግስት ለዘርፉ ልማት በሰጠው ትኩረት በስራ እድል ፈጠራ ላይ በመረባረብ የኢንተርፕራይዞችን
ተወዳዳሪነት በማሳደግ አምራች ኢንዱስትሪዎችን በማስፋፋት በከተሞች የተንሰራፋውን ድህነትና ስራ
አጥነትን በመቅረፍ የዜጎችን እኩል ተጠቃሚነትን ለማስፈን የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ዘርፍ
ዋነኛው መሳሪያ በመሆኑ ፖሊሲና ስትራቴጂ ቀርጾ በመጀመሪያው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ
ዘመን በተደረገ ርብርብ ለበርካታ ዜጎች የስራ ዕድል በመፍጠር ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል፡፡
በዚሁ መሰረት ለሰነዱ ዝግጅት በ 2003 ተዘጋጅቶ ከነበረው የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ፣
በ 2004 በጀት አመት የተዘጋጀውን የስራ ፈላጊዎች አመዘጋገብ ጋይድ ላይን እና በ 2008 በጀት አመት
የተዘጋጀውን የዘርፉ የመረጃ አሰባሰብና አያያዝ ማንዋል በመነሻነት በመውሰድ የስራ ፈላጊዎች ልየታ፣
ምዝገባ፣ አደረጃጀት፣ የስራ ዕድል ፈጠራ እና የመረጃ አያያዝ ስርአት የሚመራበት የከተሞች የስራ ዕድል
ፈጠራ አፈጻጸም ጋይድ ላየን ተዘጋጅቷል፡፡
1
ክፍል አንድ
አጠቃላይ
1. ዓላማ
በስራ ፈላጊዎች ልየታ፣ ምዝገባ፣ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች አደረጃጀት እና የስራ ዕድል
ፈጠራ ወጥነት ባለው ስርዓት እንዲመራ ለማድረግ ነው፡፡
2. ትርጓሜ
2
10. “ነባር ኢንተርፕራይዝ” ማለት ሕጋዊ ሰውነት ወይም ፈቃድ አግኝተው አንድ ዓመት እና በላይ
የሞላቸው ሲሆኑ ሲቋቋሙ የተሟላ ወይም /በከፊል የድጋፍ አገልግሎት ያገኙ ናቸው፡፡
11. “አዲስ ኢንተርፕራይዝ” ማለት በኢንተርፕራይዞች አደረጃጀት መሠረት ሕጋዊ ፈቃድ አግኝተው
ወደ ሥራ ከተሰማሩ አንድ ዓመት ያልሞላቸው ሲሆኑ ሲቋቋሙ የተሟላ ወይም በከፊል የድጋፍ
አገልግሎት ያገኙ ናቸው፡፡
12. “ስራ ፈላጊዎች” ማለት ዕድሜያቸው 18 እስከ 6 ዐ ዓመት የሆናቸው፣ የመሥራት ፍላጐትና ችሎታ እያላቸው
የራሳቸውን ሥራ በመፍጠርም ሆነ በመቀጠር ቋሚ የሥራ መስክ የሌላቸው፣ ያልተማሩትንና በተለያየ የትምህርት
ደረጃ የሚገኙ የሀገሪቱ ዜጐች ናቸው፡፡
13. “የዩኒቨርሲቲና የኮሌጅ ምሩቃን ስራ ፈላጊዎች” ማለት ከመንግስትና ከግል ዩኒቨርሲቲዎች በዲግሪና ከዚያ በላይ፣
ከመንግስትና ከግል ኮሌጆች፣ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ከደረጃ I-V የተመረቁና የመስራት
ፍላጎትና ችሎታ እያላቸው የራሳቸውን ሥራ በመፍጠርም ሆነ በመቀጠር ቋሚ የሥራ መስክ የሌላቸው የሀገሪቱ
ዜጎች ናቸው፡፡
14. “የሥራ ዕድል ፈጠራ” ማለት የመስራት አቅም እያላቸው በተለያየ ምክንያት ወደ ስራ ያልገቡ ዜጎችን
በጊዜያዊ ወይም በቋሚ የስራ ዘርፎች ማሠማራት ነው፡፡
15. “ቋሚ የሥራ ዕድል” ማለት የራሳቸውን ኢንተርፕራይዝ ፈጥረው የሚሰሩ ወይም ከአንድ ዓመት ላላነሰ ጊዜ
ሊያሰራ በሚችል ድርጅት ውስጥ በቋሚነት ተቀጥረው በፔይሮል ክፍያ በማግኘት የሥራ ዕድል የተፈጠረላቸው
ማለት ነው::
16. “ጊዜያዊ የሥራ ዕድል” ማለት በጥሪት ማፍሪያ ፕሮጀክቶች የራሳቸውን ኢንተርፕራይዝ በጊዜያዊነት በማቋቋም
ከአንድ አመት ላነሰ ጊዜ የሚሰሩ ወይም በሌሎች ድርጅቶች ውስጥ ከአንድ አመት በታች ለሚሆን ጊዜ በቅጥር
የሥራ ዕድል የተፈጠረላቸው ማለት ነው::
17. “የግል ኢንተርፕራይዝ” ማለት አንድ የኢንተርፕራይዝ ባለቤት የሚያቋቁመው እና የንግድ ባለቤት
ያለው ሆኖ በንግድ ህጉ የሚገኝ አንዱ አደረጃጀት አይነት ሲሆን የኢንተርፕራይዙ አጠቃላይ
እንቅስቃሴ እና ስራዎች በሙሉ ኢንተርፕራይዙ ባቋቋመው አቅምና ፍላጎት የሚወሰን ነው፡፡
18. “ህብረት ሽርክና ማህበር” ማለት ሕጋዊ ሕልውና ያለው ከንግዱ ማኀበራት ወይም ድርጅቶች ሁሉ
ቀላል ቅርጽ ያለው፣ የሸሪኮች አነስተኛ ቁጥር ሁለት ሰው ሲሆን ትልቁ የመስራቾች ቁጥር ገደብ
የሌለው እና የአነስተኛ የመነሻ ካፒታሉ በውስጠ ደንቡ ውስጥ አባላቱ ዕጣ (ሼር) ድምር በመነሻ
ካፒታልነት በመያዝ የሚመሰረት የንግድ ማህበር አይነት ነው፡፡
19. “ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኀበር” ማለት በንግድ ህግ አንቀጽ 51 ዐ መሠረት ከሁለት አባላት ባላነሰ
ከሃምሳ አባላት ባልበለጠ የሚቋቋም ሆኖ የማህበሩ መነሻ ካፒታል ከብር አስራ አምስት ሺ ያላነሰ፣
የማህበሩ አክሲዮን እኩል በሆነ የአክሲዮን ዋጋ የተከፋፈለ ሆኖ የአንድ አክሲዮን ዋጋ ከብር አስር ያላነሰ
ሲሆን አባላቱም የተወሰነ ኃላፊነት ያለባቸው ድርጅት/ማህበር ነው፡፡
3
20. “የምሥረታ/ጀማሪ ደረጃ” ማለት ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ለመመሥረት ፍላጎት
ያላቸው ሰዎች ባሉት የአደረጃጀት አማራጮች ተደራጅተው የራሳቸውን ኢንተርፕራይዝ በማቋቋም
ስራ የሚጀምሩትን ነው::
21. “የሙያ ብቃት ማረጋገጫ” ማለት በአንድ የስራ መስክ የንግድ ፈቃድ ለማውጣት የሚጠየቅ ዝቅተኛ
ልምድ /ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ወይንም ሰነድ ነው፡፡
22. “ቋሚ አድራሻ” ማለት በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ተደራጅተው ለመስራት
በኪራይ፣በቀበሌ አስተዳደርና ፣በቤተሰብ እንዲሰሩበት የተፈቀደ ቦታ ነው፡፡
3. መርሆዎች
ክፍል ሁለት
ስራ ፈላጊዎችን በጾታ፣ በዕድሜ፣ በትምህርት ደረጃ በመመዝገብ እንደ ሀገር ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣
ፖለቲካዊና ዲሞግራፊያዊ ገጽታዎች በመረዳት የፌዴራልና የክልል መንግስታት የዜጎችን ተጠቃሚነት
ለማሳደግ ለሚቀርጿቸው የልማት ፖሊሲዎች፣ ፕሮግራሞችና የአጭርና የረጅም ጊዜ ዕቅዶች ዋነኛ
ግብዓት ነው፡፡ ስለሆነም በልየታና በምዝገባ ስራው ላይ ህብረተሰቡንና አደረጃጀቶችን በማሳተፍ ማከናወኑ
በተጨባጭ ስራ ፈላጊ የሆኑ ዜጎችን ለመለየት እና ለስራ ዕድል ፈጠራው ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር
እንዲሁም መንግስት በዘርፉ ለሚያደረገው ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል መሰረት እንዲሆን ማስቻል ነው፡፡
ሀ) የግንዛቤ ስራ ማከናወን
4
በሁሉም አካባቢ የሚገኙ ስራ ፈላጊ ዜጎችንና የህብረተሰብ ክፍሎች በተለይም የዩኒቨርሲቲና የቴክኒክና ሙያ ምሩቃን
በመደበኛው ፕሮግራምና በግዙፍ ፕሮጀክት በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ልማት ተደራጅተው፣
በመንግስት ተቋማት፣ በግል ድርጅቶች በቅጥር የስራ ዕድል እንዲፈጠርላቸው ለማድረግ በቅድሚያ በስራ
ፈላጊነት መመዝገብ ያለባቸው መሆናቸውን በተለያዩ የማስተዋወቂያ እና የግንዛቤ መፍጠሪያ
አማራጮች ማለትም በመድረክ፣ በሬድዮ፣ በቴሌቪዥንና በህትመት ሚዲያ ቢያንስ በአመት ሁለት ጊዜ
ሀምሌ 1 እና ጥር 1 ጀምሮ ከላይ በተጠቀሱት አማራጮች የማስተዋወቅና ግንዛቤ የመፍጠር ስራ
መስራት፡፡
የኢትዮጵያ ዜጋ የሆነ/ነች፣
5
መ) የምዝገባ ስራውን በንቅናቄ የሚያከናውን ኮሚቴ ማደራጀት
የስራ ፈላጊዎች ምዝገባ በመደበኛነት በዕየለቱ በአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢዎች ስራ
ፈላጊዎች በአካል በመገኘት ከሚያደርጉት ምዝገባ በተጨማሪ በአመት ሁለት ጊዜ በንቅናቄ ቤት ለቤት
የሚመዘግብ ኮሚቴ ማደራጀት ያስፈልጋል፡፡ ስለሆነም የስራ ፈላጊዎች ልየታና ምዝገባ አስተባባሪ ኮሚቴ
ከፌደራል ጀምሮ እስከ ቀጠና (ብሎክ) ድረስ መቋቋም የሚኖርበት ሲሆን በተለይ በከተማ፣ በቀበሌና
ቀጠና (ብሎክ) የሚቋቋም ኮሚቴ አደረጃጃትና ስብጥር የሚከተለውን መያዝ ይኖርታል፡፡
6
6) በምዝገባው የሚያጋጥሙ ችግሮችን በመለየት የመፍትሄ አቅጣጫ መስቀመጥ ክትትልና
ድጋፍ ማድረግ ግብረ መልስ መስጠት፣
7) የምዝገባውን አፈጻጸም በተመከለተ ለሚመለከተው አካል በወቅቱ እና ጥራቱን የጠበቀ
ሪፖርት ማቅረብ፣
7
4) ለምዝገባው ስራ የሚያገለግሉ ግብዓቶች እንድሙሉ ያስተባብራል፣
5) ስራ ፈላጊዎች በመስፈርቱ መሰረት እንዲለዩ ይመራል፣ ያስተባብራል፣
6) በምዝገባው ወቅት ያጋጠሙ ችግሮች የተፈቱ መሆናቸዉን ያረጋግጣል፣
7) የኮሚቴዉ የግንኙነት ጊዜ ወቅቱን ጠብቆ እንዲካሄድ ያደርጋል፣
8) የምዝገባውን አፈጻጸም ሪፖርት በወቅቱ መቅረቡን ያረጋግጣል
ማንኛውም የከተማ ነዋሪ በሚኖሩበት አካባቢ በመንደርና ቀጠና ኮሚቴዎች አማካኝነት ወይም
በቀጥታ ወደ አንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ በመሄድ ማንነቱን የሚገልጽ የቀበሌ መታወቂያ
በመያዝ ምዝገባውን በማከናወን የስራ ፈላጊነት ጊዜያዊ መታወቂያ የሚሰጠው ይሆናል፡፡
ማንኛውም የከተማ ነዋሪ ያልሆኑና በገጠር የሚገኙ የዩኒቨርሲቲና የኮሌጅ/የቴሙትስ ምሩቃን እና ሌሎች ሥራ
ፈላጊ ወገኖች ቀድሞ ይኖሩበት ከነበረው የገጠርም ሆነ የከተማ ቀበሌ አስተዳደር ስለማንነታቸው የሚገልጽ መሸኛ
ደብዳቤ ይዘው መስራት በሚፈልጉበት ከተማ ውስጥ በሚገኝ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ
ይመዘገባሉ፡፡ በመሸኛው መካተት ያለባቸው ዋና ዋና መረጃዎች፣-
ሙሉ ስም፣ ዕድሜ፣ ጾታ፣ የት/ደረጃ፣ የሰለጠነበት ሙያ፣ የሥራ ልምድ ወይም ዝንባሌ፣
8
ቀደም ሲል ይኖርበት ከነበረው ክልል፣ ከተማ፣ ቀበሌ ቋሚ ሥራ የሌለው መሆኑና በነበረበት
ቦታ ምን ሲሰራ እንደነበረ፣
በነበረበት ቦታ ከማንኛውም ወንጀል ነጻ መሆኑን እና የመንግሥትም ሆነ የግል ዕዳ ወይም
ብድር የሌለበት መሆኑን፣
አካባቢውን ለመልቀቅ የፈለገበት ምክንያት የሚገልጽ እና በመሸኛው ላይ ሥድስት ወር
ያላለፈው ፎቶግራፍ ኖሮት ማህተም የተደረገበት፣ የመሸኛ ደብዳቤ አቅርቦ ጊዜያዊ የሥራ
ፈላጊነት መታወቂያ ይሰጠዋል፡፡
ይህ ጊዚያዊ የስራ ፈላጊነት መታወቂያ የሚያገለግለው ለአንድ አመት ብቻ ሆኖ በየአመቱ
ወደስራ ያልገባ መሆኑ እየተረጋገጠ መታደስ ይኖርበታል፡፡
በሁሉም ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች በሚገኙ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎች የተሟላ የሥራ
ፈላጊዎች መረጃ በማደራጀትና ከተመዘገቡ የዩኒቨርስቲና ኮሌጅ ምሩቃን እና ሌሎች ስራ ፈላጊዎች በትምህርት
ደረጃ፣ በፆታ፣ በዕድሜ በመለየት በተዘጋጀው የስራ ፈላጊዎች መመዝገቢያ ባህር መዝገብ ላይ
መስፈር አለበት፡፡ በየስራ ፈላጊዎች ምዝገባ አፈጻጸም ሪፖርት ለማድረግ የተዘጋጀውን ቅጽ 001
በመጠቀም ከአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎች ለከተማ በየሳምንቱ፣ ከከተማ ለክልል
በየ 15 ቀኑ እና ከክልል ወደ ፌደራል በየወሩ ሪፖርት የሚደረግ ይሆናል፡፡
የስራ ፈጣሪነት አስተሳሰብ፣ አመለካከትና ክህሎት ስልጠና ከፌደራል ጀምሮ በየደረጃው የሚገኙት
የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲዎች /መምሪያዎች /ጽ/ቤቶች የግንዛቤ
ፈጠራ ስራ በስራ ፈላጊነት ለተመዘገቡ ዜጎች በዘርፉ ያሉትን አማራጮች እና ከስራ ፈላጊው
ስለሚጠበቅ ዝግጁነት የንቅናቄ መድረክ በማዘጋጀት የስራ ፈላጊ ወላጆችን ጨምሮ የተለያዩ
የህብረተሰብ አካላት በስራ ዕድል ፈጠራ ስራ ያላቸውን ሚና በማስገንዘብ የጠራ አመለካከት ይዘው
እንዲሄዱ የሚደረግ ይሆናል፡፡ ለስራ ፈላጊዎች የተፈጠረ የግንዛቤ ፈጠራ አፈጻጸም ሪፖርት
9
ለማድረግ የተዘጋጀውን ቅጽ 002 በመጠቀም ከአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎች
ለከተማ በየሳምንቱ፣ ከከተማ ለክልል በየ 15 ቀኑ እና ከክልል ለፌደራል በየወሩ ሪፖርት የሚደረግ
ይሆናል፡፡
ክፍል ሶስት
10
5.1.1.1 በግል የሚቋቋም ኢንተርፕራይዝ መስፈርት
ከጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ስትራቴጂ እና ከዘርፉ ልማት ተልኮ አንጻር በንግድ
ህጉ ካሉት የንግድ ማህበር የአደረጃጀት አማራጮች ውስጥ ስራ ፈላጊዎች ሊደራጁባቸው
የሚችሉት በኀብረት ሽርክና ማኀበር እና ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኀበር ብቻ ነው፡፡
የኀብረት ሽርክና ማህበር አደረጃጀት ሕጋዊ ሕልውና ያለው ከንግድ ማኀበራት ወይም ድርጅቶች
ሁሉ ቀላል ቅርጽ ያለው አደረጃጀት ነው፡፡ በህብረት ሽርክና አደረጃጀት የሸሪኮች አነስተኛ ቁጥር
ሁለት ብቻ ሲሆን የአነስተኛ ካፒታል ጥያቄ ገደብ የለበትም፡፡ ካፒታሉ በውስጠ ደንቡ ውስጥ
ቢካተትም ከምዝገባ በፊት መክፈሉ አስፈላጊ አይደለም፡፡ የሙያ ወይም የአገልግሎት መዋጮ
የተፈቀደ ነው፡፡
የማቋቋሚያ መስፈርቱም ፡-
11
7. የጸደቀ የመመስረቻ ጽሑፍ እና የመተዳደሪያ ደንብ፣
8. የመስሪያ ቦታ ቋሚ አድራሻ፣
9. ስራ ለመጀመር የሚያስችል መነሻ ካፒታል፣
10. የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት (ለሚያስፈልጋቸው የስራ መስኮች)
ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኀበር በንግድ ከሁለት አባላት ባላነሰ ከሃምሳ አባላት ባልበለጠ
የሚቋቋም ሆኖ የማህበሩ መነሻ ካፒታል ከብር አስራ አምስት ሺ ያላነሰ፣ የማህበሩ አክሲዮን
እኩል በሆነ የአክሲዮን ዋጋ የተከፋፈለ ሆኖ የአንድ አክሲዮን ዋጋ ከብር አስር ያላነሰ ሲሆን
አባላቱም የተወሰነ ኃላፊነት ያለባቸው ድርጅት/ማህበር ነው፡፡
የማቋቋሚያ መስፈርቱም ፡-
12
5.1.3 የተደራጁ ኢንተርፕራይዞች ሪፖርት አደራረግ
በስራ ፈላጊ ባህር መዝገብ ከተመዘገበ በኋላ ስራ ፈላጊዎቹ ወደ ስራ የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች በተደራጁበት
ዋና የስራ ዘርፍ፣ አጠቃላይ የተደራጁ ኢንተርፕራይዞች ብዛትና የአባላት ብዛት፣በፆታ ተለይቶ፣ እንዲሁም
ከአጠቃላዩ በወጣቶች የተቋቋሙ ኢንተርፕራይዞች ብዛትና ወጣት አባላት ብዛት በተዘጋጀው
ሪፖርት ማድረጊያ ቅጽ 004 መሰረት ከአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎች ለከተማ
በየሳምንቱ፣ ከከተማ ለክልል በየ 15 ቀኑ እና ከክልል ለፌደራል በየወሩ ሪፖርት የሚደረግ ይሆናል፡፡
13
5.2.2. ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ ዕድል መፍጠሪያ የስራ መስኮች ዋና ዘርፍ፣ ንዑስ ዘርፍ እና
ዝርዝር የስራ አማራጮች ዝርዝር
ጭማቂ ቤት
44
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
ክሬም ወይንም ቾኮሌት ያለው፣ ወይንም
የሌለው አይስክሬምና ሌሎች በረዶዎች አይስክሬም ማዘጋጀት
መፈብረክ
ቆሎ ማዘጋጀት
አምባሻና ድፎ ዳቦ ማዘጋጀት
45
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
ፈንዲሻ ማዘጋጀት
ጠላ ማዘጋጀት
ጨቃ ማዘጋጀት
46
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
ጨምሮ)ማዘጋጀት
ስጋጃ ማምረት
ሰሌን ማምረት
ሲባጎ ፤ ገመድ እና መረብ መፈብረክ
ጆንያና ከረጢት መፈብረክ
47
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
ማሰሪያ፣ ገበር፣ ከምሱር የመሳሰሉት)
መፈበረክ
ብሎኬት ማምረት
ለህንፃ መገጣጠሚያ እና ህንፃ ስራ የሚያገለግሉ ጡብ ማምረት
ፕሪካስት ማምረት
እቃዎች/ መሳሪያዎች መፈብረክ
ቴራዞ ማምረት
ሌሎች የግንባታ ግብዓት ማምረት
48
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
ሴንቴቲክ (ሰው ሰራሽ) ጎማ መፈብረክ
ሻማማምረት
ጧፍ ማምረት
ነድ ሰም እና የመሸፈኛ ኬሚካሎች መፈብረክ
ነድ /ሰንደል/ መፈብረክ
ሰም መፈብረክ
49
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
ማምረት የጌጠኛ ድንጋይ ማምረት
ለስትራክቸር የሚያገለግሉ የብረታ ብረት የብረታ ብረት በሮች፣ መስኮቶችና ሌሎች ተመሳሳይ ምርቶች መፈብረክ
ውጤቶች፣ ታንከሮች፣ የውሃ
ማጠራቀሚያዎች መፈብረክ
ለጨርቃ ጨርቅ አልባሳት እና ቆዳ ምርት ለጨርቃ ጨርቅ አልባሳት ለማምረት የሚያገለግሉ መሳሪያዎችን መፈብረክ
ለማምረት የሚያገለግሉ መሳሪያዎችን
መፈብረክ የቆዳ ምርት ለማምረት የሚያገለግሉ መሳሪያዎችን መፈብረክ
50
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
የኤሌትሪክ ማከፋፈያ እና መቆጣጠሪያ
የኤሌትሪክ ማከፋፈያ እና መቆጣጠሪያ መሳሪያዎች መፈብረክ
መሳሪያዎች መፈብረክ
የኃይል ቆጣቢ ቴክኖሎጂ ውጤቶች መፈብረክ የኃይል ቆጣቢ ቴክኖሎጂ ውጤቶች መፈብረክ
51
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
ማጫወቻዎችና አሻንጉሊቶችን መፈብረክ
የኮምፒውተር ማጫዎቻዎችና የኤሌክትሮኒክስ ቪዲዮ ጌሞች መፈብረክ
ማገዶቆጣቢምድጃስራ
ከሰል ማምረት
ባህላዊ ብረታ ብረት ስራ
ጋቪዮን ማምረት
የኮንክሪት ፖል ማምረት
ቱቦ ማምረት
ቶርኖ ቤት
ዘርፍ፡- 2 የኮንስትራክሽንና ማዕድን
52
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
የድንጋይ ከሰል ማውጣት
የድንጋይ ከሰል ማዕድን ቁፋሮና ማምረት
ኤሜራልድ
የከበረ ማዕድን (ወርቅና ዩራኒየም ሳይጨምር)
ሳፋይድ
53
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ግንባታና ጠረጋ ባለሙያና የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ግንባታ የስራ ተቋራጭ
የስራ ተቋራጭ የውሃ ጉድጓድ ጠረጋ ባለሙያ
54
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
የቀለም ስራ ተቋራጭ
የቀለምና ማስዋብ ስራዎች ስራ ተቋራጭ
የጅብሰም ስራ ተቋራጭ
ፐርኬይ ስራ
ቴራዞ ማንጠፍ ስራ
ታይልስ ማንጠፍ ስራ
ቫዞላ ማንጠፍ ስራ
እምነበረድ ማንጠፍ ስራ
ማንቴላ ንጣፍ
የማፍረስናየግንባታ መሬትዝግጅት ሥራ
ተቋራጭ የማፍረስና የግንባታ መሬት ዝግጅት ሥራ ተቋራጭ
የአናፂነት ስራ
የአናጺ፣ የግንበኛ እና የመሳሰሉት ሌሎች
ግንበኛ
ተመሳሳይ የግንባታ ስራዎች ልስን ስራ
መስታወት ስራ
እምነበረድ ማንጠፍ ስራ
ታይልስ ማንጠፍ ስራ
55
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
የቴሌ ኮሙኒኬሽን የውስጥ ኬብል
ዝርጋታ ተከላና ጥገና ስራዎች የቴሌኮሙኒኬሽን የውስጥ ኬብል ዝርጋታ ተከላና ጥገና ስራዎች
የቴሌ ኮሙኒኬሽን የውጭ ኬብል
የቴሌ ኮሙኒኬሽን የውጭ ኬብል ዝርጋታ ተከላና ጥገና ስራዎች
ዝርጋታ ተከላና ጥገና ስራዎች
የቴሌኮሙኒኬሽን የማዞሪያ ተከላና ጥገና የቴሌኮሙኒኬሽን የማዞሪያ ተከላና ጥገና
የቴሌኮሙኒኬሽን ተርሚናል እቃዎች
የቴሌኮሙኒኬሽን ተርሚናል እቃዎችጥገና
ጥገና
የመስኖ መስመርዝርጋታ ስራ የመስኖ መስመር ዝርጋታ ስራ
የኮምፒውተር ኔትዎርክ ኬብል ዝርጋታ ስራዎች የኮምፒውተር ኔትዎርክ ኬብል ዝርጋታ ስራዎች
ቡና ማልማት ቡና ማልማት
ሻይ ቅጠል ማልማት
ሻይና ሌሎች አንቂ ተክሎችና ቅመማ ቅመም
ቅመማ ቅመም ማልማት
ለመድሃኒት ለሽቶ የሚሆኑ እፅዋትን ማልማት ለመድሃኒትና ለሽቶ የሚሆኑ እፅዋትን ማልማት
ጁቴ ማልማት
56
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
የእንስሳትመኖማልማት የእንስሳትመኖማልማት
ንብ ማነብ ንብ ማነብ
ዶሮ ማርባት ዶሮ ማርባት
ሐር ማምረት ሐር ማምረት
ዘርፍ 4 ፡- ንግድ
57
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
የብርዕ ሰብሎች የጅምላ ንግድ
የአገዳ ሰብሎች የጅምላ ንግድ
የቅባት እህሎች ጅምላ ንግድ
የጥራጥሬ እህሎች የጅምላ ንግድ
ለጥሬ ዕቃነት የሚውሉ የግብርና ምርቶች የቡና ጅምላ ንግድ
ጅምላ ንግድ የበርበሬ የጅምላ ንግድ
የቅመማ ቅመም የጅምላ ንግድ
የፍራፍሬና አትክልት የጅምላ ንግድ
የአበባ እና ዕፅዋት የጅምላ ንግድ
የእጽዋት ዘር የጅምላ ንግድ
ወተትእናየወተትተዋፅኦጅምላንግድ
58
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
የተዘጋጀ በርበሬና ቅመማ ቅመም ጅምላ ንግድ
የተዘጋጀ ቡና ጅምላ ንግድ
የዱቄት ጅምላ ንግድ
የዱቄት ውጤቶች ጅምላ ንግድ ፓስታ ማካሮኒ ኖዱል እና ተመሳሳይ ምርቶችን ጅምላ ንግድ
59
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
የተቀዱ ካሴቶች ሲዲዎች፣ቪሲዲ እና ዲቪዲዎች የጅምላ ንግድ
አሻንጉሊቶች እና ማጫወቻዎች የጅምላ ንግድ
የኮምፒውተር ማጫወቻዎች /የኤሌትሮኒክና የቪዲ ዮ ጌሞችን ጨምሮ/ የጅምላ
ንግድ
የእደ ጥበብና የገጸ በረከት እቃዎች አርቴፊሻል ጌጣጌጦች የጅምላ ንግድ
60
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
የቴሌኮሙኒኬሽን መሳሪያዎች የኮምፒውተር፣ የስልክ፣ የሞባይል እና መሰል የድምጽና ዳታ መገናኛ መሳሪያዎች ቆፎዎች
የኮምፒውተር ተዛማጅ እናመለዋወጫዎችን ጅምላ ንግድ
እቃዎች፣መለዋወጫዎች እና የመገልገያ የሶፍት ዌር (ከጌም በስተቀር) ጅምላ ንግድ
61
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
ጅምላ ንግድ) የመኪና ጌጣጌጦች ጅምላ ንግድ
ሚኒ ማርኬት ሚኒ ማርኬት
62
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
የቃጫ / የገመድ / ውጤቶች ችርቻሮ ንግድ
የቡና ገለባ ችርቻሮ ንግድ
63
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
ለትራስ፣ ለፍራሽ /ወዘተ ችርቻሮ ንግድ
የቦርሳና የጉዞ ሻንጣዎች እና ተዛማጅ ምርቶች ችርቻሮ ንግድ
የባህላዊ አልባሳት ችርቻሮ ንግድ
የቴሌ ኮሙኒኬሽን መሳሪያዎች የኮምፒው የስልክ፣ የሞባይል እና መሰል የድምጽና ዳታ መገናኛ መሳሪያዎች ቆፎዎችእና
ተር፣ የኮምፒውተር ተዛማጅእቃዎች፣ መለዋወጫዎችን ችርቻሮ ንግድ
መለዋወጫዎች እና የመገልገያ መሳሪያ የሶፍት ዌር ችርቻሮ ንግድ
64
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
የደህንነትና የአደጋ መከላከያ መገልገያዎች ችርቻሮ ንግድ
ለማስታወቂያ እና ለህትመት ስራዎች የሚያገለግሉ እቃዎች እና ቀለሞች ችርቻሮ
ንግድ
የእደ ጥበብ ገጸበረከትና አርቲፊሻል ጌጣጌጦች ችርቻሮ ንግድ
የንዋየ ቅድሳት የጧፍና ሻማ ችርቻሮ ንግድ
ወፍጮና የወፍጮ አካላት ችርቻሮ ንግድ
ከግብርና ውጭ ያሉ ሂደታቸው ያልተጠናቀቀ የኢንዱስትሪ ምርቶች ውድቅዳቂዎች
እና እስክራፕ ችርቻሮ ንግድ
ዘርፍ 5 ፡- አገልግሎት
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
ግብርናና የእንሰሳት እርባታ አገልግሎት ሰብል የመሰብሰብ አገልግሎት
(ከእንሰሳት ህክምና በስተቀር) የእንስሳት እርባታ የማበጠር እና ተዛማጅ አገልግሎቶች
የተባይ ቁጥጥር አገልግሎት
የኮርማ ወይም ሰው ሰራሽ ማራቢያ አገልግሎት)
የበረት ኪራይ አገልግሎት
የማዳቀል አገልግሎት
የእጽዋት ዘር መሰብሰብ
ዓሳ ማስገር ዓሳ ማስገር
የቤትና የቢሮ እቃዎች ዕድሳትና ጥገና ስራዎች የቤትና የቢሮ እቃዎች ዕድሳትና ጥገና ስራዎች
የብየዳ ስራ
የግል መገልገያዎች ዕድሳት እና ጥገና ስራዎች የግል መገልገያዎች ዕድሳት እና ጥገና ስራዎች
65
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
የአሉሚኒየም በርና መስኮት መገጣጠም /የአልሙኒየም ስራዎች
የሳይንስ መሳሪያዎች ተከላ፣ ኮሚሽንግ እና ጥገና
የሞተር ተሽከርካሪ አካል ጥገና ስራ ልዩ የተሽከርካሪ ክፍሎች ጥገና ጋራዥ (ከደረጃ 1 -ደረጃ 2)
የተሽከርካሪ አካል ውስጥና እድሳት ጋራዥ (ከደረጃ 1 - ደረጃ 4)
የኤሌክትሪክ ጥገና ጋራዥ ስራ (የኤሌክትራክና ኤሌክትሮኒክስ ክፍሎች ጥገና ጋራዥ)
የተሸከርካሪ የማቀዝቀዣ ክፍሎች ጥገና ጋራዥ
66
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
የእንግዳ ማረፊያ እና የወጣቶች ሆስቴል
ፔንሲዮን
የበጋ ቤቶች ጊዛዊ ማረፊያዎች /የገጠር ቤቶች/ ሆም ስቴይስ
67
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
68
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
ሲዲና ቪዲዮ ካሴት ቴሌቪዥን ሪከርደር ቪዲዮ ሲዲና ቪዲዮ ካሴት ቴሌቪዥን ሪከርደር ቪዲዮ ካሜራ እና ተዛማች እቃዎች
ካሜራ እና ተዛማች እቃዎች ማከራየት ማከራየት
የሶፍትዌር ዲዛይን ልማትና ትግበራ ስራዎች የሶፍትዌር ዲዛይን ልማትና ትግበራ ስራዎች
የኮምፒውተር ኔትዎርክ ኬብል ዝርጋታ ስራዎች የኮምፒውተር ኔትዎርክ ኬብል ዝርጋታ ስራዎች
የዳታ ሴንተር /ሆስቲንግ/ አገልግሎት ስራዎች የዳታ ሴንተር /ሆስቲንግ/ አገልግሎት ስራዎች
69
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
70
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
የኦዲት እና አድሚኒስትሬሽን ስራዎች የሂሳብ መዝገብ አያያዝ
71
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
ሲቪል ኢንጅነሪንግ የማማከር አገልግሎት
የጂኦ ኢንፎርሜሽን ምርትና አገልግሎት አማካሪ የጂኦ ኢንፎርሜሽን ምርትና አገልግሎት አማካሪ
ኢንስፔክሽን ኢንስፔክሽን
ቬሪፊኬሽን ቬሪፊኬሽን
የማስታወቂያ ስራ የማስታወቂያ ስራ
72
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
73
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ የትምህርት
የግል አስጠኚ
አገልግሎቶች /የግል አስጠኝና የመሳሰሉት/
የባህልና ኪነጥበብ ትምህርት ትያትር፣ ሙዚቃ፣ ፊልም፣ ሞዴሊንግ፣ ዳንስ (ውዝዋዜ)፣ የቪዲዬና ፎቶግራፍ፣
የስዕልና ዲዛይን ወዘተ
ሠርከስ ት/ቤት
ሌሎች የጤና ሥራዎች ተጨማሪ የጤና አገልግሎት ወይም የሕክምና አገልግሎት ደጋፊዎች
ክሊኒኮች እና የተዛመዱ የጤና እንክብካቤ አገልግሎቶቸ
የነርስነት አገልግሎት
ሰፔሻሊቲ ክሊኒክ
መካከለኛ ክሊኒክ
መጀመሪያ ደረጃ ክሊኒክ
የህፃናት ማቆያ አገልግሎት
የባህል ህክምና አገልግሎት
የስፖርት ማህበራት ስራዎች (የስፖርት የስፖርት ማህበራት ስራዎች (የስፖርት ማህበራት የሙያ ብቃት የምስክር ወረቀት
ማህበራት የሙያ ብቃት የምስክር ወረቀት ለማግኘት)
ለማግኘት)
74
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ ተንቀሳቃሽ የፊልም የማሳየት ስራዎች
የሙዚቃ መሳሪያ ኪራይ ሌሎች የኪነ -ጥበብ የሙዚቃ መሳሪያ ኪራይ ሌሎች የኪነ -ጥበብ መሣሪያዎች ማከራየት ፣ ኘሮግራም
መሣሪያዎች ማከራየት ፣ ኘሮግራም ማስያዝ፣ ማስያዝ፣ መስጠት እና ማከማቸት ሥራ
መስጠት እና ማከማቸት ሥራ የሙዚቃ መሳሪያ አጫዋች (ዲጄ)
ቀረፃ ስቱዲዮ
የስዕልና ቅርፃ ቅርጽ ጋላሪ
የስዕልና ቅርፃቅርጽ ስቱዲዮ
የኪነ-ጥበብ ውድድር፣ ሽልማት (የሙዚቃ፣ የፊልም ትያትርና፣ ሲኒማ፣ የስእል እና
ሌሎች) ማዘጋጀት
የኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል (የሙዚቃ፣ የፊልም ትያትርና ፣ ሲኒማ፣ የስእል እና ሌሎች)
ማዘጋጀት
ሌሎች ሌላ ቦታ ያልተጠቀሱ የድራማ፣ የሙዚቃ እና ሌሎች ተዛማጅ የኪነጥበብ
ስራዎች
የቤተ-መጻህፍት እና ቤተ-መዛግብት
ቤተ-መፃህፍት
አገልግሎቶች
75
ንዑስ የስራ ዘርፍ ስራ ፈላጊዎች የሚደራጁበት የስራ መደብ
ገጸ-ምድር ማስዋብ ገጸ-ምድር ማስዋብ
76
5.2.3. በቅጥር የሚፈጠር የስራ ዕድል
ስራ ፈላጊዎች በቂ ስልጠና ወስደው የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ካገኙ በኋላ ተደራጅተው የራሳቸውን
ኢንተርፕራይዝ በማቋቋም የስራ ዕድል መፍጠር ላልቻሉ ስራ ፈላጊዎች በመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ መንግስታዊ ያልሆኑ
ተቋማት፣ በነባር ኢንተርፕራይዞች፣ ከመካከለኛና ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች፣ በግዙፍ የመንግስት ፕሮጀክቶች፣ በሆቴሎችና
በተለያዩ የግል ኢንቨስትመንቶች ላይ በቋሚና በጊዜያዊ ቅጥር የሚፈጠር የስራ ዕድል ነው፡፡ የአንድ ማዕከል
አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎች በአካባቢያቸው በቅጥር የስራ ዕድል ሊፈጥሩ የሚችሉ መንግስታዊና
መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትን በመለየት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በማዘጋጀት ለስራ ፈላጊ ዜጎች
በቅጥር የስራ ዕድል መፍጠር እንዲችሉ መስራት ይጠበቃል፡፡ በመንግስት መዋቅር በዜሮ አመት ለምሩቃን
በቅጥር የሚፈጠር የስራ እድል በቋሚነት ተይዞ በስራ ዕድል ፈጠራ ላይ ሪፖርት መቅረብ ያለበት ሲሆን
አጠቃላይ በቅጥር የሚፈጠር የስራ ዕድል በአባሪ በተቀመጠው ቅጽ 005 መሰረት ሪፖርቱ ከአንድ ማዕከል
አገልግሎት መሰጫ ጣቢያዎች ለከተማ በየሳምንቱ፣ ከከተማ ለክልል በየ 15 ቀኑ እና ከክልል ለፌደራል
በየወሩ ሪፖርት የሚደረግ ይሆናል፡፡
5.3 የስራ ዕድል ፈጠራ ሪፖርት አደራረግ ጥንቃቄ ማድረግ የሚገቡ ጉዳዮች
3. ከጥሪት ማፍሪያ ከተሰማሩት ውጪ በቅጥር በጊዜያዊነት የሚፈጠረውን የስራ ዕድል በተደጋጋሚ የመቁጠር
ችግር ለመቅረፍ እንዲያስችል ሰዎች በወራት በሚል አሰራር መሰረት በስራ ዕድል ፈጠራና ሌሎች የዘርፉ
ሪፖርቶችና መረጃዎች አሰባሰብ፣ አደረጃጀትና አያያዝ ማንዋል ላይ በተቀመጠው አግባብ ተዘጋጀቶ ሪፖርቱ
መቅረብ ይኖርበታል፡፡
77
ክፍል አራት
78
7. በመንግስት ግዙፍ ፕሮጀክት የስራ ዕድል ፈጠራ የጋራ ዕቅድ ከሚመለከታቸው መስሪያ ቤቶች
ተወካይ ጋር በመሆን አዘጋጅቶ ለአስፈፃሚ አካላት ያሳውቃል፣
8. ሥራ ፈላጊዎች ፕሮጀክቱ በሚገኝበት አካባቢ ከሚገኙ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ
ጣቢያዎች ተመልምለው በፕሮጀክቶቹ የስራ ዕድል እየተፈጠረላቸው መሆኑን ያረጋግጣል፣
9. በመንግስት ፕሮጀክቱ የተፈጠሩ የስራ ዕድሎች መረጃ ማሰባሰቢያ ቅፅ በማዘጋጀትና በፌደራል
ደረጃ ፕሮጀክቱን ለሚከታተለው ተቋም እና ለክልሎች ያሰራጫል፣
10. በስራ ዕድል ፈጠራው ላይ የሚያጋጥሙ ማነቆዎችን በመለየት በሚመለከታቸው አካላት
እንዲፈቱ ያደርጋል፣
11. ስራ ፈላጊዎቹ በየስራ መስካቸው የሚኖርባቸውን የቴክኒክና የግንዛቤ ክፍተት አጥንቶ የክህሎት
ስልጠና የሚያገኙበትን መንገድ ያመቻቻል፣
12. የቁጠባ ባህል ለማዳበር ከሚያገኙት ገቢ በአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎቹ
የሚቆጥቡበትን አሰራር በመዘርጋት፣ በዚህ ዘርፍ የሚያገኙትን ጥሪት ይዘው ወደ ቋሚ
ኢንተርፕራይዝ ለመሸጋገር እንዲችሉ ድጋፍና ክትትል መደረጉን ያረጋግጣል፣
3. በየደረጃው የሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት፣
1. በስራ ፈላጊነት ለተመዘገቡ ዜጎች ወደ ስራ ሊያስገባ የሚችል አጫጭር የአመለካካትና የክህሎት
ስልጠና ይሰጣል፣
2. የቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ተቋም ከአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ ጋር
በመቀናጀት የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት የሚሰጣቸውን የጥቃቅንና አነስተኛ
ኢንተርፕራይዞች በመለየት አገልግሎት ይሰጣል፡፡
3. በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የሂሳብ ስርዓት ዝርጋታ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
4. ከአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት አመቻች ኦፊሰር
ጋር በመቀናጀት ለኢንተርፕራይዞቹ የተሰጡ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት መረጃዎች
ያደራጃል ለሚመለከታቸው አካላት ያስተላልፋል፡፡
5. የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት በጋራ ዕቅድ መሰረት መፈጸሙን ከአንድ ማዕከል አገልግሎት
መስጫ ጣቢያ ጋር በመሆን ይገመግማል የመፍትሄ አቅጣጫዎችንም ያስቀምጣል፤
4. የአነስተኛ ፋይናንስ አቅራቢ ተቋም
1. የአነስተኛ ፋይናንስ አቅራቢ ተቋማት በአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ ገብቶ የሚሰራ
ባለሙያ ይመድባል፣
2. ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የሚያስፈልግ የፋይናንስ አቅርቦትን ያመቻቻል፡
3. የብድር ፍላጎትን ለማሟላት የሚያስችል የቁጠባ አሰባሰብ ሥርዓት እንዲኖረው የተለያዩ
አሠራሮችን በመዘርጋት ከአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ ጋር ተቀናጅቶ ይሰራል፡፡
79
4. ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ፋይናንስ አቅርቦት ቀልጣፋ በሆነ መልኩና በወጣው
የአገልግሎት ስታንዳርድ መሠረት ተግባራዊ ያደርጋል፡፡
5. ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የፋይናንስ አቅርቦትን ለማረጋገጥ በቅድመ ብድርና ድህረ
ብድር የሚከናወኑ ተግባራትን በመለየትና በዕቅድ ውስጥ በማካተት ከአንድ ማዕከል አገልግሎት
መስጫ ጣቢያ ጋር ተቀናጅቶ ይሰራል፡፡
6. በአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ ተመድበው የሚሰሩ የአነስተኛ ፋይናንስ ተቋም
ባለሙያዎችን አቅም በየጊዜው ይገነባል፡፡
5. የክልል የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ቢሮ/ኤጀንሲ
1. በተዘጋጁት ቅጾች መሠረት መረጃዎችን በማሰባሰብ አደራጅቶ ይይዛል፣
2. የመረጃዎቹን ጥራት በመስክ ጉብኝት ያረጋግጣል፣ የተሰበሰበውን መረጃ ጥራት ገምግሞ ወደ ዳታ
ቤዝ ያስገባል፣
3. በማንዋሉ ላይ በተጠቀሱት የሪፖርት ማድረጊያ ጊዜያት መሠረት ለፌዴራል የስራ ዕድል ፈጠራ እና
የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ይልካል፣
4. መረጃዎቹን መሠረት በማድረግ ለፖሊሲ ውሳኔ የሚረዱ መረጃዎችን በስታስቲክ መጽሄት፣
ዳይሬክተሪና በተለያዩ ዘዴዎች በማጠናቀር ለመረጃ ፈላጊዎች ወይም ተጠቃሚዎች ያሰራጫል፣
5. በመረጃ አሰባሰብና አደረጃጀት ዙሪያ ለመረጃ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ይሰጣል፣
6. ስራ ፈላጊዎችን የኢንዱስትሪ ፓርክ በሚገኝበት አካባቢ ካሉ ዞኖች እና አንድ ማዕከል አገልግሎት
መስጫ ጣቢያዎችን በማስተባበር የስራ ፈላጊዎች ምልመላ እንዲካሄድ በማድረግ የማስተሳሰር ስራ
ይሰራል፣
7. በየኢንዱስትሪ ፓርኮቹ የሚፈጠረውን የስራ ዕድል መረጃ በፆታና በትምህርት ደረጃ ለይቶ
እንዲሰባሰብ በማድረግ ለፌደራል የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ
ያስተላልፋል፣
8. የፕሮጀክቶቹ አንቀሳቃሾች የሚጠበቅባቸውን ተግባርና ሃላፊነት እየተወጡ መሆናቸውን መከታተል፣
9. የዘርፉ አስፈፃሚ አካላት ማለትም የቴከኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲዎችና ተቋማት፣
የአነስተኛ ፋይናንስ አቅራቢ ተቋማት ዕቅዱ በተሟላ ሁኔታ እንዲፈፀም የሚጠበቅባቸውን ተግባርና
ሃላፊነት እንዲወጡ ያስተባብራል፣
10. የቁጠባ ባህል በማዳበር አንቀሳቃሾች ከገቢያቸው እንዲቆጥቡ በማድረግ በዚህ ዘርፍ የሚያገኙትን
ጥሪት ይዘው ወደ ቋሚ ኢንተርፕራይዝ መሸጋገር እንዲችሉ ድጋፍና ክትትል ያደርጋል፣
6. የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ
1. የስራ ፈላጊዎች ምዝገባ፣ የተደራጁ ኢንተርፕራይዞች እና የሥራ ዕድል ፈጠራ መረጃዎቹን በተዘጋጁት ቅጾች
መሠረት በጥራት ያስባስባል፣
80
2. በተቀመጠው ፕሮግራም መሰረት የሥራ ፈላጊዎች ምዝገባ ከአደረጃጀቶች ጋር በመሆን ምዝገባ
ያከናውናል፣
3. የተሰበሰበውን መረጃ ወደ ዳታ ቤዝ ያስገባል፣
4. ከባለድርሻ አካት ጋር በመሆን ለሥራ ፈላጊዎች የህጋዊነት ማስፈንና አደረጃጀት ድጋፍ ይፈጽማል፣
አፈፃፀሙን ለሚመለከታቸው አካላት በማዘጋጀት ያሰራጫል፣
5. የዘርፉ መረጃ በጥራት እንዲያዝ የሚመለከተውን ባለሙያ አቅም ይገነባል፣
6. በማኑዋሉ ላይ በተጠቀሱት የሪፖርት ማድረጊያ ጊዜያት መሠረት መረጃዎችን ለወረዳው/ከተማው
የስራ ዕድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ጽ/ቤት ይልካል፣
6.2 የባለ ድርሻ አካላት ተግባርና ኃላፊነት
7. በየደረጃው ያሉ ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ/ጽ/ቤት፣
1. ለተመዘገቡ ስራ ፈላጊዎች ግንዛቤ ማሰጨበጥ እና ከአሰሪዎች ጋር የማገናኘት ስራ ያከናውናል፣
2. በሀገር አቀፍ ደረጃና በየክልሉ/ከተማው የሥራ ፈላጊዎች ምዝገባ ስርዓት ተጠናክሮ በጥራት
እንዲከናወን እና ለዘርፉ ልማት ዕቅድ ዝግጅት እንዲውል በቅንጅት ይሰራል፣
1. ስራ ፈላጊ ሴቶችን በመለየት በአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ እንዲመዘገቡ ግንዛቤ
በመፍጠር አፈጻጸሙን ክትትል ያደርጋል፣
2. ለተመዘገቡ ሴት ስራ ፈላጊዎች ያመለካከትና የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናዎችን ይሰጣል፣
3. የተመዘገቡት ሥራ ፈላጊ ሴቶች የስራ ዕድል እንዲፈጠርላቸው ከዘርፉ አስፈፃሚዎች ጋር የጋራ
ዕቅድ ያዘጋጃል ይተገብራል፣
4. ለስራ ፈላጊ ሴቶች ምዝገባ አደረጃጀት እና የስራ ዕድል ፈጠራ የሴቶች አደረጃጀቶችን
(ሊግ፣ማህበር፣ፎርምና ፌደሬሽን) አቅም በመገንባት ሚናቸውን እንዲወጡ ያደርጋል፣
5. በሴቶች የተቋቋሙ ኢንተርፕራይዞችን የመደገፍ የመከታተልና የማበረታታት ስራ ያከናውናል፣
6. በስራ ፈላጊዎች ምዝገባ ፣አደረጃጀት እና የስራ ዕድል ፈጠራ ስራዎችን ከሚመለከታቸው አካላት
ጋር በመቀናጀት በመስክ ክትትል ድጋፍ በማድረግ ግብረ መልስ ይሰጣል፣
9. በየደረጃው ያሉ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ/ጽ/ቤት ፣
1. ስራ ፈላጊ ወጣቶችን በመለየት በአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ እንዲመዘገቡ ግንዛቤ
መፍጠር አፈጻጸሙን ክትትል ያደርጋል፣
2. ለተመዘገቡ ወጣት ስራ ፈላጊዎች ያመለካከትና የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናዎችን ይሰጣል፣
3. የተመዘገቡ ሥራ ፈላጊ ወጣቶችን የስራ ዕድል እንዲፈጠርላቸው ከዘርፉ አስፈፃሚዎች ጋር የጋራ
ዕቅድ ያዘጋጃል ይተገብራል፣
81
4. በሀገር አቀፍ ደረጃና በየክልሉ/ከተማው የሥራ ፈላጊዎች ምዝገባ ስርዓት ተጠናክሮ በጥራት
እንዲከናወን እና ለዘርፉ ልማት ዕቅድ ዝግጅት እንዲውል በቅንጅት ይሰራል፣
5. ሥራ ፈላጊ ወጣቶችን ምዝገባ አደረጃጀት እና የስራ ዕድል ፈጠራ የወጣት አደረጃጀቶችን (ሊግ፣
ማህበር፣ ፎረምና ፌደሬሽን) አቅም መገንባትና ሚናቸውን እንዲወጡ ያደርጋል፣
6. በወጣቶች የተቋቋሙ ኢንተርፕራይዞችን የመደገፍ የመከታተልና የማበረታታት ስራ ያከናውናል፣
7. በስራ ፈላጊዎች ምዝገባ፣አደረጃጀት እና የስራ ዕድል ፈጠራ ስራዎችን ከሚመለከታቸው አካላት
ጋር በመቀናጀት በመስክ ክትትልና ድጋፍ በማድረግ ግብረ መልስ ይሰጣል፣
10. የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ፣
1. በየደረጃው ካሉት የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ጋር በመተባበር
በየአመቱ ያለውን የሥራ ፈላጊዎች የተሟላ ፕሮፋይልና መረጃ አሰባሰብ ስርዓት ይነድፋል፣አቅም
ይገነባል፣
2. በሀገሪቱ ባሉት ከተሞች የሥራ አጥ ብዛት እና በዘርፉ የስራ እድል የተፈጠረላቸውን በማነጻጸር
መረጃዎች እንዲያዝና ለዘርፉ ልማት ስራ በግብአትነት እንዲውል ያደርጋል፣
3. በዘርፉ ልማትም ሆነ በሌሎች የልማት ዘርፎች የተፈጠረ የሥራ ዕድል፣ መረጃ በመሰብሰብ
የኢንተርፕራይዞች ልማት ለስራ እድል ፈጠራ ያለውን ሚና የሚያሳይ መረጃ” ያደራጃል፣
4. በሀገሪቱ የሥራ አጥነት ቁጥር በምን ደረጃ እየቀነሰ እንደሆነ የሚያሳይ መረጃ አሰባሰብና
አዘገጃጀት ላይ በጋራ ይሰራል::
11. በየደረጃው የሚገኙ የንግድ ቢሮዎች ፣
1. በአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ ገብቶ አገልግሎት የሚሰጥ ባለሙያ ይመድባል፣
2. በንግድ ህጉ እና የአሰራር መመሪያዎች ላይ ተከታታይነት ያለው የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራ ይሰራል፣
3. አዲስ ለሚደራጁ ኢንተርፕራይዞች የተቀላጠፈ የንግድ ስም ምዝገባ፣ የዋና ምዝገባ እና የንግድ
ፈቃድ ምዝገባ አገልግሎት ይሰጣል፣
82
13. በየደረጃው የሚገኙ የብቃት ምዘና ማዕከላት፣
1. በስራ ፈላጊነት ተመዝገበው ዜጎች ወደ ስራ ሊያስገባ የሚችል አጫጭር የክህሎት ስልጠና ለወሰዱ
ሰልጣኞች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ይሰጣል ፣
2. የብቃት ማረጋገጫ ምዘና ማዕከላት ተደራሽ እንዲሆኑ እና የምዘና ክፍያ ተመን የስራ ፈላጊዎችን
አቅም ያገናዘበ እንዲሆን ያደርጋል፣
3. ወደ ስራ ሊያስገባ የሚችል አጫጭር የክህሎት ስልጠና ለወሰዱ ሰልጣኞች የሙያ ብቃት እውቅና
አሰጣጥ ላይ ያሉ ችግርችን ይለያል የመፍትሄ አቅጣጫ ያስቀምጣል
14. የመንግስት ግዙፍ ፕሮጀክቶች በየደረጃው የሚያስተባብሩ አካላት ፣
1. ከፌደራል የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ጋር በመሆን የጋራ ዕቅድ
አዘጋጅቶ መፈራረም፤
2. የመንግሥት ፕሮጀክቶች ባሉባቸው ክልሎች በሚገኙ የአንድ ማዕከላት አገልግሎት መስጫ ጣቢያ
የግዙፍ ፕሮጀክቶች ተወካይ እንዲኖር ማድረግ፣
3. ስራ ፈላጊዎች ፕሮጀክቱ በሚገኝበት አካባቢ ከሚገኙ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ
ጣቢያዎች ተመልምለው በፕሮጀክቶቹ የስራ ዕድል እየተፈጠረላቸው መሆኑን ማረጋገጥ፣
4. በየፕሮጀክቱ የተፈጠሩ የስራ ዕድሎች መረጃ ማሰባሰቢያ ለሚመለከተው አካል ማሰራጨት፣
5. በስራ ዕድል ፈጠራው ላይ የሚያጋጥሙ ማነቆዎችን በመለየት መፍታት፣
6. ስራ ፈላጊዎቹ በየስራ መስካቸው የሚኖርባቸውን የቴክኒክና የግንዛቤ ክፍተት አጥንቶ የክህሎት
ስልጠና የሚያገኙበትን መንገድ ማመቻቸት፣
7. የቁጠባ ባህል ለማዳበር የሥራ ዕድል የተፈጠረላቸው ዜጎች ከሚያገኙት ገቢ በአንድ ማዕከል
አገልግሎት መሰጫ ጣቢያዎቹ የሚቆጥቡበትን አሰራር በመዘርጋት፣ በዚህ ዘርፍ የሚያገኙትን
ጥሪት ይዘው ወደ ቋሚ ኢንተርፕራይዝ ለመሸጋገር እንዲችሉ ድጋፍና ክትትል ማድረግ፣
8. በየክልሎች በሚገኙ ፕሮጀክት ሳይቶች የተፈጠረውን የስራ ዕድል መረጃ በዕድሜ በፆታና
በትምህርት ደረጃ ለይቶ እንዲሰባሰብ በማድረግ በየደረጃው ለሚገኙ የከተሞች ስራ ዕድል ፈጠራና
ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ወቅቱን ጠብቆ ሪፖርት ማድረግ፣
15. የከተማ /ወረዳ/ ቀበሌ አስተዳደር፣
1. በከተማው /ወረዳው/ ቀበሌው ውስጥ የሚገኙ ሥራ ፈላጊ ወገኖች በአንድ ማዕከል አገልግሎት
ቀርበው እንዲመዘገቡ አስፈላጊውን የቅስቀሳ፣ የግንዛቤ ፈጠራና የማነሳሳት ሥራ ያከናውናል፣
2. ከቀበሌ በታች ባለው የቀጠና /የመንደር ኮሚቴዎች/ አስተባባሪዎች አማካኝነት ሥራ ፈላጊ ወገኖች
በሙሉ መመዝገባቸውን ቤት ለቤት በመዘዋወር ያረጋግጣሉ፣ ያልተመዘገቡ ካሉ እንዲመዘገቡ ክትትል
በማድረግ መረጃውን ለአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ ይሰጣል:: በሥራ ዕድል ፈጠራው
ሁሉንም ተጠቃሚ ለማድረግ በሚደረገው ሥራ ተሳታፊ ይሆናል፣
83
3. የነዋሪነት መታወቂያ ለሌላቸው ሥራ ፈላጊ ወገኖች ከነበሩበት ከተማ/ቀበሌ መሸኛ እንዲያመጡ
በማድረግ፣ መታወቂያ በመስጠት፣ እንዲመዘገቡና በሥራ ዕድል ፈጠራ ፕሮግራም ተጠቃሚ እንዲሆኑ
ያደርጋል::
4. የሥራ ፈላጊዎች ምዝገባ ስርዓት በከተማው /በወረዳው/ ቀበሌው በተፈለገው ጥራትና መረጃው
በሚፈለግበት ጊዜ ተመዝግቦ ለሚመለከተው አካል መተላለፉን ያረጋግጣል፣ መረጃው ለዘርፉ ልማት
ዕቅድ ዝግጅት እንዲውል ተገቢውን ድጋፍና ክትትል ያደርጋል::
5. በተዘጋጁት ቅጾች መሠረት መረጃዎችን ከአንድ ማዕከላት አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎች ያሰባስባል፣
6. የተሰበሰበውን መረጃ ጥራት ገምግሞ ወደ ዳታ ቤዝ ያስገባል፣
7. የመረጃዎቹን ጥራት በመስክ ጉብኝት ያረጋግጣል፣
8. የመረጃ ጥራት እንዲጠበቅ የባለሙያ እና የአመራር አቅም እንዲጠናከር ያደርጋል፣
9. በማኑዋሉ ላይ በተጠቀሱት የሪፖርት ማድረጊያ ጊዜያት መሠረት ለዞን የስራ ዕድል ፈጠራ እና የምግብ
ዋስትና ጽ/ቤት ይልካል፣
ክፍል አምስት
7.1 ሪፖርት
የክልሎች የሥራ ዕድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲዎች የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
በየደረጀው ከሚገኙ የዘርፉ መዋቅር የሚያሰባስቡበትና የሚያዘጋጁበት የጊዜ ገደብ እንዳለ ሆኖ
የዘርፉን ሪፖርት አቀራረብ ወቅቱን የጠበቀ ከማድረግ አንጻር እንደሚከተለው እንዲቀርብ
መደረግ አለበት፡፡
1. አንድ ማዕከል አግልገሎት መስጫ ጣቢያዎች ለከተማ/ወረዳ የስራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና
ጽ/ቤት ወር በገባ እስከ 23 ኛው ቀን ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
2. የከተማ /ወረዳ የስራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ጽ/ቤቶች ለዞን የከተሞች የስራ ዕድልና ምግብ
ዋስትና ጽ/ቤት ወር በገባ እስከ 25 ኛው ቀን ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
3. የዞን የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ጽ/ቤቶች ለክልል ኤጄንሲ/ቢሮ ወር በገባ እስከ
27 ኛው ቀን ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
4. ክልሎች ወርሃዊ የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርታቸውን ወር በገባ እስከ 30 ኛው ቀን ድረስ ለፌዴራል
ኤጄንሲው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
5. የኤጄንሲው ስትራቴጂክ ዕቅድ፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት በቀጣዩ ወር እስከ ሶስተኛው ቀን ድረስ የወሩን
ሪፖርት አጠቃሎ ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ያቀርባል፡፡
84
7.1.2 የሩብ ዓመት ሪፖርት አቀራረብ፣
1. የአንድ ማዕከል አግልገሎት መስጫ ጣቢያዎች ለከተማ/ወረዳ የስራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ጽ/ቤት
የየሩብ ዓመት ሪፖርት በሩብ ዓመቱ መጨረሻ ወር እስከ 23 ተኛው ቀን ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
2. የከተማ /ወረዳ የስራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ጽ/ቤቶች ለዞን የከተሞች የስራ ዕድልና ምግብ ዋስትና
ጽቤት የየሩብ ዓመት ሪፖርት በሩብ ዓመቱ መጨረሻ ወር እስከ 25 ተኛው ቀን ድረስ ማቅረብ
ይኖርባቸዋል፣
3. የዞን የከተሞች የስራ ዕድልና ምግብ ዋስትና ጽ/ቤቶች ለክልል ኤጄንሲ /ቢሮ የየሩብ ዓመት ሪፖርት በሩብ
ዓመቱ መጨረሻ ወር እስከ 27 ተኛው ቀን ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
4. ክልሎች የዘርፉን የተጠቃለለ ሪፖርት በየሩብ ዓመቱ መጨረሻ ወር እስከ 30 ኛው ቀን ድረስ ለኤጄንሲው
ስትራቴጂክ ዕቅድ፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ያቀርባሉ፣
5. የኤጄንሲው ስትራቴጂክ ዕቅድ፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት የተጠቃለለ የየሩብ ዓመት ሪፖርት
ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የቀጣዩ ወር በገባ እስከ ሶስተኛው ቀን ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፣
1. የአንድ ማዕከል አግልገሎት መስጫ ጣቢያዎች ለከተማ/ወረዳ የስራ ዕድል ፈጠራና ምግብ
ዋስትና ጽ/ቤት የዓመቱን ሪፖርት በዓመቱ መጨረሻ ወር እስከ 23 ተኛው ቀን ድረስ ማቅረብ
ይኖርባቸዋል፣
2. የከተማ /ወረዳ የስራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ጽ/ቤቶች ለዞን የከተሞች የስራ ዕድልና ምግብ ዋስትና
ጽ/ቤቶች የዓመቱን ሪፖርት በዓመቱ መጨረሻ ወር እስከ 25 ተኛው ቀን ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
3. የዞን የከተሞች የስራ ዕድልና ምግብ ዋስትና ጽ/ቤቶች ለክልል ኤጄንሲ/ቢሮ የዓመቱን ሪፖርት በዓመቱ
የመጨረሻ ወር እስከ 27 ተኛው ቀን ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
4. ክልሎች የዘርፉን የተጠቃለለ ሪፖርት በዓመቱ የመጨረሻ ወር እስከ 30 ኛው ቀን ድረስ ለኤጄንሲው
ስትራቴጂክ ዕቅድ፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ያቀርባሉ፣
5. የኤጄንሲው ስትራቴጂክ ዕቅድ፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት የተጠቃለ የዓመቱን ሪፖርት ለሚኒስቴር
መስሪያ ቤቱ እስከ ሐምሌ 3 ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፣
7.2 የአካል
85
7.3 የመስክ ላይ ክትትል
6. የተፈጻሚነት ወሰን
ይህ የከተማ የስራ ዕድል ፈጠራ አፈጻጸም ጋይድ ላይን በሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች
ፀድቆ በከተሞች የስራ እድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ተግባራዊ ይሆናል፡፡
86
10. አባሪ
10.1 መረጃመሰብሰቢያእናማደራጃቅጽ
87
አድራሻ የግንዛቤ
የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናውን
ማስጨበጫ የተሰጠበት
ተ.ቁ የተሰጣቸው ስራ ፈላጊ ፆታ ዕድሜ የት/ደረጃ ክልል/ ከተማ/ የቤት ስልክ የሰጠው
ዞን ቀበሌ/ወረዳ የተሰጠበት ቀን
ስም ከ/አስተ. ክ/ከተማ ቁጥር ቁጥር አካል
ርዕስ
88
ከ/አስተ. ክ/ከተማ ቁጥር ቁጥር
የተሰጣቸው ስም የተሰጠበት አካል
ርዕስ
አጫጭር የቴክኒክ ክህሎት እና የስራ አመራር ስልጠና የተሰጣቸው ስራ ፈላጊዎች መረጃ መሰብሰቢያ ቅጽ 004
አድራሻ COC ምዘና ስልጠናውን
የስልጠናው የተሰጠበት
ተ.ቁ የሰልጣኝ ስም ፆታ ዕድሜ የት/ደረጃ ክልል/ ከተማ/ የቤት ስልክ የሰጠው
ዞን ቀበሌ/ወረዳ አይነት የወሰደ ያልወሰደ ቀን
ከ/አስተ. ክ/ከተማ ቁጥር ቁጥር አካል
89
ቅጹን የሞላው ባለሙያ ስም -------------------- ቅፁን ያረጋገጠው ኃላፊ ----------------------------
ፊርማ ------------------ ፊርማ ------------------
ቀን ------------------- ቀን -------------------
በኢንተርፕራይዝ ተደራጅተው ቋሚ የስራ ዕድል የተፈጠረላቸው ስራ ፈላጊዎች ዝርዝር መረጃ መሰብሰቢያ ቅጽ 005
የኢንተርፕ የተሰማሩበት የስራ
መነሻ ካፒታል የአባላት አድራሻ
የአደረጃጀት ራይዙ የተቋቋመ ዘርፍ
ተ ዕ የትም የሰለጠነ የግብር
የኢንተርፕራይዙ የኢንተርፕራይ ፆ አይነት አይነት በት ጊዜ ክልል ከተ
. ድ ህርት በት ከፋይነት ንዑስ የካፒታ
ስም ዙ አባላት ስም ታ (በግል/በንግድ በትርጓሜ (ቀን፣ወር ዋና የገንዘቡ / ዞ ማ/ ቀበሌ/ የቤት ስልክ
ቁ ሜ ደረጃ ሙያ መለያ ቁጥር ዘርፍ/የስ ል
ማህበር) (ጥቃቅን/አ ፣ዓ.ም) ዘርፍ ምንጭ ከ/አስ ን ክ/ከ ወረዳ ቁጥር ቁጥር
ራ መስክ መጠን
ነስተኛ) ተ. ተማ
90
ቅጹን የሞላው ባለሙያ ስም -------------------- ቅፁን ያረጋገጠው ኃላፊ ----------------------------
ፊርማ ------------------ ፊርማ ------------------
ቀን ------------------- ቀን -------------------
በግዙፍ ፕሮጀክቶች በኢንተርፕራይዝ ተደራጅተው ቋሚ የስራ ዕድል የተፈጠረላቸው ስራ ፈላጊዎች ዝርዝር መረጃ መሰብሰቢያ ቅጽ 006
የኢንተርፕ የተሰማሩበት
የት የአደረጃጀ መነሻ ካፒታል የአባላት አድራሻ
የኢንተርፕ ራይዙ የተቋቋመ የግብር የስራ ዘርፍ
ተ ዕ ምህ የሰለጠ ት አይነት ትስስር
የኢንተርፕራይ ራይዙ ፆ አይነት በት ጊዜ ከፋይነት ንዑስ ከተ
. ድ ርት ነበት (በግል/በን የካፒታ ክልል/ ቀበሌ የተፈጠረበት
ዙ ስም አባላት ታ በትርጓሜ (ቀን፣ወር መለያ ዋና ዘርፍ/የ የገንዘቡ ማ/ የቤት ስልክ
ቁ ሜ ደረ ሙያ ግድ ል ከ/አስ ዞን /ወረ ፕሮጀክት ስም
ስም (ጥቃቅን/አ ፣ዓ.ም) ቁጥር ዘርፍ ስራ ምንጭ ክ/ከ ቁጥር ቁጥር
ጃ ማህበር) መጠን ተ. ዳ
ነስተኛ) መስክ ተማ
91
ቅጹን የሞላው ባለሙያ ስም -------------------- ቅፁን ያረጋገጠው ኃላፊ ----------------------------
ፊርማ ------------------ ፊርማ ------------------
ቀን ------------------- ቀን -------------------
በመንግስት ግዙፍ ፕሮጀክቶች ጊዚያዊ የስራ ዕድል የተፈጠረላቸው ስራ ፈላጊዎች ዝርዝር መረጃ ማሰባሰቢያ ቅጽ 007
የስራ ዕድል የተቀጣሪው ሙሉ አድራሻ የቀጣሪው የቀጣሪው ፕሮጀክቶች ሙሉ አድራሻ ቅጥሩ
የትምህርት የሰለጠነበት
ተ.ቁ የተፈጠረለት ዕድሜ ጾታ ፕሮጀክቶች የተካሄደበት
ክልል/ ከተማ/ የቤት ስልክ ደረጃ ሙያ ክልል/ ከተማ/ የቤት ስልክ
ስራ ፈላጊ ስም ዞን ቀበሌ/ወረዳ ስም ዞን ቀበሌ/ወረዳ ቀንና ዓ.ም.
ከ/አስተ. ክ/ከተማ ቁጥር ቁጥር ከ/አስተ. ክ/ከተማ ቁጥር ቁጥር
92
ቅጹን የሞላው ባለሙያ ስም -------------------- ቅጹን የሞላው ባለሙያ ስም --------------------
ፊርማ ------------------ ፊርማ ------------------
ቀን ------------------- ቀን -------------------
በመንግስት ተቋማት እና በግል ተቋማት ጊዚያዊ የስራ ዕድል የተፈጠረላቸው ስራ ፈላጊዎች ዝርዝር መረጃ ማሰባሰቢያ ቅጽ 008
የተቀጣሪው ሙሉ አድራሻ የቀጣሪ የቀጣሪው ተቋም ሙሉ አድራሻ
ተ. የስራ ዕድል የተፈጠረለት ስራ ዕድ የትምህርት የሰለጠነ ው ቅጥሩ የተካሄደበት
ጾታ ክልል/ ከተማ/ ቀበሌ/ የቤት ስልክ ክልል/ ከተማ/ ቀበሌ/ የቤት ስልክ
ቁ ፈላጊ ስም ሜ ዞን ደረጃ በት ሙያ ተቋም ዞን ቀንና ዓ.ም.
ከ/አስተ ክ/ከተማ ወረዳ ቁጥር ቁጥር ከ/አስተ. ክ/ከተማ ወረዳ ቁጥር ቁጥር
ስም
93
ቅጹን የሞላው ባለሙያ ስም -------------------- ቅጹን የሞላው ባለሙያ ስም --------------------
ፊርማ ------------------ ፊርማ ------------------
ቀን ------------------- ቀን -------------------
በመንግስትና የግል ተቋማት በቋሚ ቅጥር የስራ ዕድል የተፈጠረላቸው ስራ ፈላጊዎች ዝርዝር መረጃ ማሰባሰቢያ ቅጽ 009
የተቀጣሪው ሙሉ አድራሻ የቀጣሪው ተቋም ሙሉ አድራሻ ቅጥሩ
የስራ ዕድል የቀጣሪው
ተ. ዕድ ጾ የትምህር የሰለጠነበት ስልክ የተካሄደበ
የተፈጠረለት ስራ ክልል/ ከተማ/ የቤት ስልክ ተቋም ክልል/ ከተማ/ ቀበሌ/ወ የቤት
ቁ ሜ ታ ዞን ቀበሌ/ወረዳ ት ደረጃ ሙያ ዞን ቁጥ ት ቀንና
ፈላጊ ስም ከ/አስተ. ክ/ከተማ ቁጥር ቁጥር ስም ከ/አስተ. ክ/ከተማ ረዳ ቁጥር
ር ዓ.ም.
94
ቅጹን የሞላው ባለሙያ ስም -------------------- ቅጹን የሞላው ባለሙያ ስም --------------------
ፊርማ ------------------ ፊርማ ------------------
ቀን ------------------- ቀን -------------------
በመንግስት ግዙፍ ፕሮጀክቶች በቋሚ ቅጥር የስራ ዕድል የተፈጠረላቸው ስራ ፈላጊዎች ዝርዝር መረጃ ማሰባሰቢያ ቅጽ 0010
የተቀጣሪው ሙሉ አድራሻ የቀጣሪው ፕሮጀክቶች ሙሉ አድራሻ
የስራ ዕድል የሰለጠ የቀጣሪው ቅጥሩ
ተ. ጾ ስልክ የትምህር
የተፈጠረለት ስራ ዕድሜ ክልል/ ከተማ/ ቀበሌ/ የቤት ነበት ፕሮጀክቶ ክልል/ ከተማ/ የቤት ስልክ የተካሄደበት
ቁ ታ ዞን ቁጥ ት ደረጃ ዞን ቀበሌ/ወረዳ
ፈላጊ ስም ከ/አስተ. ክ/ከተማ ወረዳ ቁጥር ሙያ ች ስም ከ/አስተ. ክ/ከተማ ቁጥር ቁጥር ቀንና ዓ.ም.
ር
95
ቅጹን የሞላው ባለሙያ ስም -------------------- ቅጹን የሞላው ባለሙያ ስም --------------------
ፊርማ ------------------ ፊርማ ------------------
ቀን ------------------- ቀን -------------------
በነባር ኢንተርፕራይዞች ተቀጥረው ጊዚያዊ የስራ ዕድል የተፈጠረላቸው ስራ ፈላጊዎች ዝርዝር መረጃ ማሰባሰቢያ ቅጽ 0011
የተቀጣሪው ሙሉ አድራሻ የቀጣሪው ኢንተርፕራይ ሙሉ አድራሻ
የስራ ዕድል የቀጣሪው ቅጥሩ
ተ. ጾ የትምህርት የሰለጠነበ የቤት ስልክ
የተፈጠረለት ስራ ዕድሜ ክልል/ ከተማ/ የቤት ስልክ ኢንተርፕራይ ክልል/ ከተማ/ ቀበሌ/ የተካሄደበት
ቁ ታ ዞን ቀበሌ/ወረዳ ደረጃ ት ሙያ ዞን ቁጥ ቁጥ
ፈላጊ ስም ከ/አስተ. ክ/ከተማ ቁጥር ቁጥር ስም ከ/አስተ ክ/ከተማ ወረዳ ቀንና ዓ.ም.
ር ር
96
ቅጹን የሞላው ባለሙያ ስም -------------------- ቅጹን የሞላው ባለሙያ ስም --------------------
ፊርማ ------------------ ፊርማ ------------------
ቀን ------------------- ቀን -------------------
በነባር ኢንተርፕራይዞች ተቀጥረው ቋሚ የስራ ዕድል የተፈጠረላቸው ስራ ፈላጊዎች ዝርዝር መረጃ ማሰባሰቢያ ቅጽ 0012
የተቀጣሪው ሙሉ አድራሻ የቀጣሪው ኢንተርፕራይ ሙሉ አድራሻ
የስራ ዕድል ዕ ቅጥሩ
ጾ ክልል/ የትምህርት የሰለጠነበት የቀጣሪው
ተ.ቁ የተፈጠረለት ስራ ድ ከተማ/ የቤት ስልክ ክልል/ ከተማ/ ቀበሌ/ የቤት ስልክ የተካሄደበት
ታ ከ/አስ ዞን ቀበሌ/ወረዳ ደረጃ ሙያ ኢንተርፕራ ዞን
ፈላጊ ስም ሜ ክ/ከተማ ቁጥር ቁጥር ከ/አስተ. ክ/ከተማ ወረዳ ቁጥር ቁጥር ቀንና ዓ.ም.
ተ ይ ስም
97
ቀን------------- ቀን-------------
ህጋዊ አደረጃጀት ጨርሰው በተለያዩ ምክንያቶች ወደ ስራ ያልገቡ ኢንተርፕራይዞች ዝርዝር መረጃ ማሰባሰቢያ ቅጽ 0013
አድራሻ መነሻ ካፒታል
የኢንተርፕራ የአደረጃጀ የግብር ምንጭ(ከ ወደስራ
የተመሰ የሚሰማ
ዕ ይዙ ዓይነት ት ከፋይነ ራስ ሊገባያል
የኢንተርፕራይዙ የኢንተርፕራይዙ ክልል/ ከተማ/ ቀበሌ ስልክ ረተበት የሚሰማ ራበት
ተ.ቁ ጾታ ድ የቤት በትርጓሜ ዓይነት(በግ ት ካፒታል ተቀማጭ ቻለበት
ስም አባላት ስም ከ/አስ ዞን ክ/ከተ /ወረ ቁጥ ቀን ራበት የስራ
ሜ ቁጥር (ጥቃቅን/አነ ል/በንግድ መለያ መጠን ፣ ምክንያ
ተ ማ ዳ ር (ዓ.ም) ዘርፍ መስክ
ስተኛ) ማህበር) ቁጥር ከቤተሰብ ት
፣ ብድር)
98
ቀን ------------------- ቀን -------------------
የተሰማሩበት ከአባላት ውጪ
አድራሻ የተ የኢንተርፕ የመነሻካፒታል ወቅ በአሁኑ ግዜ
የስራ ዘርፍ የዕድገት ሲቋቋም የነበረው የፈጠረው
መሰ የአደረጃጀ ራይዙ የግብር ታዊ የሚገኙ የአባላት
ከተ ደረጃ የአባላት ብዛት ተጨማሪ
የኢንተርፕራይ ክል ቀበ የቤ ስል ረተበ ት አይነት ዓይነት ከፋይነት የገንዘ ካፒ ብዛት
ተ.ቁ ማ/ ዋና ንዑስ (ጀማሪ/ታ የካፒታ የስራዕድል
ዙ ስም ል/ ሌ/ ት ክ ት (በግል/በንግ በትርጓሜ መለያ ቡ ታል
ዞን ክ/ከ ዘር ዘርፍ/የስ ዳጊ/መብ ል ድ ድ ድ
ከ/አ ወረ ቁጥ ቁጥ ምን ወ ሴ ወ ሴ ወ ሴ
ዘመን ድ ማህበር) (ጥቃቅን/አ ቁጥር መጠ
ተ ፍ ራ መስክ ቃት) መጠን ም 18- 35-
ም 18- 35-
ም
ስተ ዳ ር ር /ዓ.ም ነስተኛ) ጭ ን 18-34 35-60
ማ ር 34 60 ር 34 60 ር
99
ቀን ------------------- ቀን -------------------
100
10.2 ሪፖርትማድረጊያቅጽ
ድምር
ያዘጋጀው ባለሙያ ስም ያጸደቀው ሀላፊ ስም
ፊርማ ፊርማ
ቀን ቀን
101
ቅጽ 002 ግንዛቤ የተፈጠረላቸው ስራ ፈላጊዎችና የህብረተሰብ አካላት ሪፖርት ማድረጊያ
ግንዛቤ የተፈጠረላቸው የህብረተሰብ
ግንዛቤ
ግንዛቤ የተፈጠረላቸው ስራ ፈላጊዎች(1) አካላት(2) ጠቅላላ
ከተፈጠረላቸው አጠቃላይ
አጠቃላይ ድምር
18-34 35-60 ስራ ፈላጊ 18-34 35-60 የህብረተሰብ
የ-----------ክልል/ከተማ ስራ ፈላጊ
ተ.ቁ ዕድሜ ዕድሜ ውስጥ የምሩቃን ዕድሜ ዕድሜ አካላት (1+2)
አስተዳደር ድምር
ብዛት ድምር
ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ
ድምር
ያዘጋጀው ባለሙያ ስም ያጸደቀው ሀላፊ ስም
ፊርማ ፊርማ
ቀን ቀን
102
ድምር
ያዘጋጀው ባለሙያ ስም ያጸደቀው ሀላፊ ስም
ፊርማ ፊርማ
ቀን ቀን
103
ድምር
ያዘጋጀው ባለሙያ ስም ያጸደቀው ሀላፊ ስም
ፊርማ ፊርማ
ቀን ቀን
104
ቅጽ 005 የተፈጠረ የስራ ዕድል ሪፖርት ማቅረቢያ
የተፈጠረ ስራ ዕድል (በሰው እና በዕድሜ)
የስራ ዕድል የሚፈጠርቸው ዘርፎች
18-34 35-60 ጠቅላላ ድምር
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
1.2. በቆዳና ቆዳ ውጤት ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
1.3. በብረታ ብረት ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
1.4. በእንጨት ሥራና በቀርከሃ ሥራ ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
1.6. በዕደጥበብ ጊዚያዊ ሴ
ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
1.7. በአግሮ ፕሮሰሲንግ ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
105
ቅጽ 005 የተፈጠረ የስራ ዕድል ሪፖርት ማቅረቢያ
የተፈጠረ ስራ ዕድል (በሰው እና በዕድሜ)
የስራ ዕድል የሚፈጠርቸው ዘርፎች
18-34 35-60 ጠቅላላ ድምር
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
1.8. ሌሎች ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
2. ኮንስትራክሽን ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
2.1.በሥራ ተቋራጭ ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
2.2. በግንባታ ግብአት ምርት ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
2.3. በሳኒተሪ/ኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
106
ቅጽ 005 የተፈጠረ የስራ ዕድል ሪፖርት ማቅረቢያ
የተፈጠረ ስራ ዕድል (በሰው እና በዕድሜ)
የስራ ዕድል የሚፈጠርቸው ዘርፎች
18-34 35-60 ጠቅላላ ድምር
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
2.4. በማጠናቀቂያ ሥራ ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
2.5. ሌሎች ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
3. ከተማ ግብርና ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
3.1. በአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
3.2.በእንስሳት እርባታና ማደለብ ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
107
ቅጽ 005 የተፈጠረ የስራ ዕድል ሪፖርት ማቅረቢያ
የተፈጠረ ስራ ዕድል (በሰው እና በዕድሜ)
የስራ ዕድል የሚፈጠርቸው ዘርፎች
18-34 35-60 ጠቅላላ ድምር
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
3.3. በእንቁላል እና በስጋ ዶሮ እርባታ ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
3.4. በንብ እርባታ ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
3.5. በአሳ ማርባትና ማስገር ጊዚያዊ ሴ
ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
3.6. ሌሎች ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
4. በአገልግሎት ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
108
ቅጽ 005 የተፈጠረ የስራ ዕድል ሪፖርት ማቅረቢያ
የተፈጠረ ስራ ዕድል (በሰው እና በዕድሜ)
የስራ ዕድል የሚፈጠርቸው ዘርፎች
18-34 35-60 ጠቅላላ ድምር
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
4.1. በማዘጋጃ ቤታዊ ሥራዎች ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
4.2.በኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ኢንተርኔት ካፌ ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
4.3. በውበት ሳሎንና የዲኮር አገልግሎት ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
4.4. ምግብና መጠጥ እና ካፍቴሪያ አገልግሎት ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
4.5. ሌሎች ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
109
ቅጽ 005 የተፈጠረ የስራ ዕድል ሪፖርት ማቅረቢያ
የተፈጠረ ስራ ዕድል (በሰው እና በዕድሜ)
የስራ ዕድል የሚፈጠርቸው ዘርፎች
18-34 35-60 ጠቅላላ ድምር
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
5. በንግድ ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
5.1. በሀገር ውስጥ ምርቶች ጅምላ ንግድ ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
5.2. በችርቻሮ ንግድ ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
5.3. በጥሬ ዕቃ አቅርቦት ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
1. በመንግስት ግዙፍ ፕሮጀክቶች ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
110
ቅጽ 005 የተፈጠረ የስራ ዕድል ሪፖርት ማቅረቢያ
የተፈጠረ ስራ ዕድል (በሰው እና በዕድሜ)
የስራ ዕድል የሚፈጠርቸው ዘርፎች
18-34 35-60 ጠቅላላ ድምር
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
አጠቃላይ ከተፈጠረው ውስጥ ለምሩቃን የተፈጠረ የስራ ዕድል ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
የዩንቨርስቲ ምሩቃን ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
የቴክኒክና ሙያ ምሩቃን ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
ቋሚ ድ
ወ
አጠቃላይ ከተፈጠረው ውስጥ ለአካል ጉዳተኛ የተፈጠረ የስራ ዕድል ሴ
ጊዚያዊ ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
ወ
ሴ
አጠቃላይ ከተፈጠረው ውስጥ ለስደት ተመላሽ የተፈጠረ የስራ ዕድል ቋሚ ድ
ወ
ጊዚያዊ ሴ
ድ
ወ
ሴ
ድምር ድ
111
ቅጽ 005 የተፈጠረ የስራ ዕድል ሪፖርት ማቅረቢያ
የተፈጠረ ስራ ዕድል (በሰው እና በዕድሜ)
የስራ ዕድል የሚፈጠርቸው ዘርፎች
18-34 35-60 ጠቅላላ ድምር
ያዘጋጀው ባለሙያ ስም ያዘጋጀው ባለሙያ ስም
ፊርማ ፊርማ
ቀን ቀን
112