Professional Documents
Culture Documents
ነሐሴ፣ 2013
አዲስ አበባ
1
ii
ማውጫ
ርዕስ ገጽ
ማውጫ .................................................................................................................................... iii
የሰንጠረዥ ማውጫ ..................................................................................................................... iii
አጭር አጠቃል(Abstracts) ......................................................................................................... iv
1. መግቢያ ................................................................................................................................. 1
1.1. ታሪካዊ ዲራ ..................................................................................................................... 1
1.2. የችግሩ ማብራሪያ ............................................................................................................ 2
1.3. የጥናቱ ዓሊማ ................................................................................................................... 5
1.4. የጥናቱ ዜርዜር ዓሇማዎች ................................................................................................ 5
1.5. የጥናቱ ጥያቄዎች ............................................................................................................ 5
1.7. የጥናቱ ጠቀሜታ.............................................................................................................. 5
1.8. የጥናቱ ወሰን.................................................................................................................... 6
2. የጥናቱ ዳ(Method of the Study) ....................................................................................... 6
2.1. የጥናቱ ተሳታፊዎች(Participants or Samples of the Study)......................................... 6
2.2. የመረጃ መሰብሰቢያ ዳዎች(Data Gathering Tools and Instruments) ......................... 7
2.3. የመረጃ አሰባሰብ ሂዯት(Procedures of Data Collection) ................................................ 8
2.4. የመረጃ መተንተኛ ዳዎች(Data Analysis Techniques) ................................................ 9
3. ውጤት ትንተና ...................................................................................................................... 9
3.1. የጥናቱ ተሳታዎች አጠቃሊይ መረጃዎች ............................................................................. 10
3.2. አማራጭ የስራ ዕዴልች ሌየታ፤ የኢንተርፕሩነሪያሌ ብቃቶችና ዴጋፍ አስጣጥ እና የንግዴ
ሌማት አገሌግልት ዴጋፍ አሰጣጥ.......................................................................................... 27
3.2.1. አማራጭ የስራ ዕዴልች ሌየታ .................................................................................... 28
3.2. 2. የኢንተርፕሩነሪያሌ ብቃቶች ..................................................................................... 32
3.2.3. የኢንተርፕሩነሪያሌ ዴጋፍ መስጠት ............................................................................ 33
3.2.4. የንግዴ ሌማት አገሌግልት መስጠት ............................................................................ 35
3.3. ዋና ዋና ግኝቶች............................................................................................................ 39
4. ማዯማዯሚያ እና የመፍትሔ ሃሳቦች ..................................................................................... 42
4.1. ማዯማዯሚያ .................................................................................................................. 42
4.2. የመፍትሔ ሃሳቦች .......................................................................................................... 43
ዋቢ ማጣቀሻዎች (References) ................................................................................................ 44
አባሪ፡- ሇባሇሙያዎች የተጋጀ የጹሁፍ መጠይቅ ...................................................................... 45
iii
የሰንጠረዥ ማውጫ
ሰንጠረዥ1፡- በስራ ዕዴሌ ፈጠራና ኢንተርፕራይዜ ሌማት ቢሮ ከማዕከሌ እስከ ወረዲ
ያለ ............................................................................................................................... 7
ሰንጠረዥ 2፡- የመሇኪያዎች ይታዊ ወጥነት/Internal consistency/ ............................ 8
ሰንጠረዥ 3፡- የጥናቱ ተሳታፊዎች አጠቃሊይ መረጃዎች ............................................ 10
ሰንጠረዥ 4፡- የንግዴ ሌማት አገሌግልት እና የኢንተርፕሩነሪያሌ ዴጋፍ
ሇኢንትርፕራይዝች መስጠት........................................................................................ 12
ሰንጠረዥ 5፡- ከአሁን በፊት የተሰጡ ስሌጠናዎች ዴግግሞሽ ከክፍሇ ከተሞች አንጻር . 15
ሰንጠረዥ 5፡- ሊሇፉት ሁሇት ዓመታት የተሰጡ ሥሌጠናዎች ዴግግሞሽ ..................... 17
ሰንጠረዥ 6፡- የስሌጠና ፍሊጎት ከክፍሇ ከተሞች አኳያ ............................................. 20
ሰንጠረዥ 7፡- የስሌጠና ፍሊጎት ከ 3ቱ መዋቅር አኳያ ሲታይ .................................... 24
ሰንጠረዥ 8፡- አማራጭ የስራ ዕዴሌ ሌየታ አማካይ ውጤት እና መዯበኛ ሌይይት .... 28
ሰንጠረዥ 9፡- የኢንተርፕሩነሪያሌ ብቃቶች አማካይ ውጤት እና መዯበኛ ሌይይት .. 32
ሰንጠረዥ 10፡- የኢንተርፕሩነሪያሌ ዴጋፍ አሰጣጥ አማካይ ውጤት እና መዯበኛ
ሌይይት ...................................................................................................................... 33
ሰንጠረዥ 11፡- የንግዴ ሌማት አገሌግልት አማካይ ውጤት እና መዯበኛ ሌይይት ..... 35
ሰንጠረዥ 12፡- የአራቱ ርፎች አማካይ ውጤት እና የመዯበኛ ሌይይት ንጽጽር ....... 38
iii
አጭር አጠቃል(Abstracts)
በመናዊ የሰው ሀበት አስተዲር እና አያያዜ የሰራተኞችን አቅም እና ክህልት እየፈተሹ
ስሌጠና መስጠት ተቋማዊ አሰራርን ከማዲበር አሌፎ ውጤታማ ያዯርጋሌ፡፡ ስሌጠናዎች
ሲሰጡም የክህልት ክፍተትን በመሇየት እና ፍሊጎትን መሰረት ያዯረገ መሆን አሇበት፡፡
በመሆኑም የዙህ የዲሰሳ ጥናት መሰረታዊ ዓሊማ በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የስራ
ዕዴሌ ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝች ሌማት ቢሮ ከማዕከሌ እስከ ወረዲ ያለ ባሇሙያዎች
ያሇባቸውን የክህልት ክፍተት እና የስሌጠና ፍሊጎት መሇየት ነው፡፡ ጥናቱ በባህሪው
መጠናዊ/quntitave/ ነው፡፡ ባሇ5 ጫፍ ሉከረት እስኬሌ የሚሇኩ የጹሁፍ መጠይቅ
በማጋጀት 228 ከሚሆኑ የጥናቱ ተሳታፊዎች በምዯባ ንሞና ዳ(Quota Sampling)
በመምረጥ መረጃ በመሰብስብ ገሊጭ እስታቲሰቲክስ በመጠቀም ትንተና ተሰርቷሌ፡፡
በጥናቱ መሰረት በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲር የስራ ዕዴሌ ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝች
ሌማት ቢሮ ይሰጡ የነበሩ ስሌጠናዎች በዋናት ትኩረት ያዯረጉት በፖሉሲሰዎች፣ ዯምቦች፣
ማንዋልች እና አሰራሮች ሊይ ነበር፡፡ ይህም ሆኖ ከግማሽ በሊይ የሚሆኑት የጥናቱ
ተሳታዎች ባሇፉት ሁሇት ዓመታት ስሌጠና አሌወሰደም፡፡ እንዱሁም እጅግ የሚበዘት
ባሇሙያዎች ሇኢንተርፕራይዝች የንግዴ ሌማት አገሌግልት ሰጠተው አያውቁም፡፡
በተመሳሳይ ሁኔታ ከጥናቱ ተሳታፊዎች ከግማሽ በሊይ የሚሆኑት የኢንተርፕሩነሪያሌ
ዴጋፍ አሌስጡም፡፡ አበዚኞቹ የጥናቱ ተሳታፊዎች አማረጭ የስራ ዕዴልች ሌየታ/ቢዜነስ
ፕሊን ዜግጅት፣ በኢንተርፕሩነርሽፕ ዴጋፍ መስጠት፣ የንግዴ ሌማት አገሌግልት መስጠት
እንዱሁም በጥቃቅን እና አነስተኛ ፖሉሲዎች፣ እስትራቴጂዎች፣ ማኑዋልች እና አሰራሮች
ሊይ የክህልት ክፍተቶች እንዲለባቸው ገሌጸዋሌ፡፡ የጥናቱ ውጤት እንዯሚሳየው የማዕከሌ
ባሇሙያዎች በኢንተርፕሩነርሽፕ፣ ቢዜነስ ፕሊን ዜግጅት/ አማራጭ የስራ ዕዴልች ሌየታ
እና የንግዴ ሌማት አገሇግልት አሰጣጥ እንዯ ቅዯም ተከተሊቸው የስሌጠና ፍሊጎት
ሲያሳዩ፤ የክፍሇ ከተማ እና የወረዲ ባሇሙያዎች በጥቃቅን እና አነስተኛ ፖሉሲዎች፣
እስትራቴጂዎች፣ ማኑዋልች እና አሰራሮች፣ ኢንተርፕሩነርሽፕ እና የቢዜነስ ፕሊን
ዜግጅት/አማራጭ የስራ ዕዴልች ሌየታ እንዯ ቅዯም ተከተሊቸው የስሌጠና ፍሊጎት
አሳይተዋሌ፡፡ በመሆኑም የክህልት ክፍተትን እና ፍሊጎት መሰረት ያዯረገ ስሌጠና
በመስጠት የፋይዲ ግምገማ ቢዯረግ አበርክቶው ከፍ ያሇ ነው፡፡ የአዱስ አበባ ከተማ
አስተዲዯር የስራ ዕዴሌ ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝች ሌማት ቢሮ እና በስሩ ያለ ክፍሇ
ከተሞች ሇባሇሙያዎች በኢንተርፕሩነርሽፕ፣ በቢዜንስ ፕሊን ዜግጅት/ አማራጭ የስራ
ዕዴልች ሌየታ፣ በንግዴ ሌማት አገሌግልት እንዱሁም በተሇይ ሇክፍሇ ከተማ እና ሇወረዲ
ባሇሙያዎች በጥቃቅን እና አነስተኛ ፖሉሲዎች፣ እስትራቴጂዎች፣ ማኑዋልች እና
አሰራሮች፣ ሊይ ያተኮረ ስሌጠና ቢሰጥ ተቋማዊ አፈጻጸምን ማሻሻሌ ይችሊሌ፡፡ የመንግስት
ግዘፍ ፕሮጀክቶችም ሇባሇሙያዎች በኢንተረፕሩነርሽፕ፣ ቢዜነስ ፕሊን ዜግጅት፣ አማራጭ
የስራ ዕዴልች ሌየታ እና የንግዴ ሌማት አግሌግልት ዴጋፍ አሰጣጥ በሰነዴ የታገ ሰፊ
ስሌጠና መስጠት ቢችሌ የሚሰሩ ስራዎች ውጤታማ እንዱሆኑ ያግዚሌ፡፡ በተጨማሪም
ከማዕከሌ እስከ ወረዲ ያለ ባሇሙያዎች የክህልት ክፍተቶቻቸውን በራሳቸው ጥረት
ሇማረም አስፈሊጊ መጽሃፎችን እንዱያነቡ፣ ቪዱዎችን እንዱመሇከቱ እና አጫጭር
ስሌጠናዎች ሊይ ቢሳተፉ በስራቸውም ሆነ በግሌ ኖሯቸው ስኬታማ መሆን ይችሊለ፡፡
ቁሌፍ ቃሊት፡- ቢዜነስ ፕሊን ዜግጅት/አማራጭ የስራ ዕዴልች ሌየታ፣ ኢንተርፕሩነሪያሌ
ዴጋፍ፣ የስሌጠና ፍሊጎት፣ የንግዴ ሌማት አገሇግልት አሠጣጥ፣ የክህልት ክፍተት፡፡
iv
1. መግቢያ
1.1. ታሪካዊ ዲራ
1
የክህልት ስሌጠና እንዱያገኙ ማመቻት፤ ሇስራ ፈሊጊዎች የስራ ዕዴሌ መፍጠር፣ የስራ
ዕዴሌ የሚፈጠርባቸውን የስራ መስኮችን በጥናት መሇየት፣ ሇስራ ፈሊጊዎች እና ነባር
ኢንተርፕራይዝች የብዴር አገሌግልት ማመቻቸት፤ የገበያ ትስስር መፍጠር፤ የመስሪያ
ቦታዎች በመገንባት በአነስተኛ ኪራይ ማስተሊፍ፤ የመሳሪያ ሉዜ አገሌግልት እንዱያገኙ
ማመቻት፤ የተሻሻለ ቴክኖልጂዎችን ማስተዋወቅ እና የከተማዋን የዴሃ ዴሃ ኗሪዎች
የምግብ ዋስትናቸውን እንዱያረጋግጡ መዯግፍ ከዋና ተግባሮቹ መካከሌ ናቸው፡፡
አዱስ አበባ ከተማ በኢትዮጵያ ግዘፏና ዋና ከተማ ነች፡፡ በሚኖርባት የህዜብ ብዚት፣ በስራ
ፈሊጊ ብዚት፣ በምታንቀሳቅሰው የኢኮኖሚ መጠን እና በማህበራዊ ተጽኖ ከላልች ከተሞች
በብዘ እጥፍ የምትበሌጥ ናት፡፡ በኢትዮጵያ ማዕከሊዊ እስታስቲክስ የ2013 ዓ.ም ግምት
2
ፍሌሰት ከፍተኛ መሆኑም ሇስራ አጥነት ምጣኔው ከፍተኛ መሆን የራሱ ሆነ ጉሌህ
አበርክቶ አሇው፡፡
ሇሁለም ከሊይ ሇተጠቀሱት ተግባራት ስኬት የሰው ኃይለ አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው፡፡
ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ስራ ዕዴሌ ፈጠራ እና
ኢንተርፕራይዝች ቢሮ ከ2011 በጀት ዓመት ጀምሮ ከማዕከሌ እስከ ወረዲ ያለ
ባሇሙያዎችን የተሇያዩ ስሌጠናዎች እንዱያገኙ ሲያዯርግ ቆይቷሌ፡፡ በ2011 በጀት ዓመት
በአማከሪ ዴርጅቶች አማካኝነት የማይንዴ ሴት(የስራ ዜግጁነት ወይም የአዕምሮ ውቅር)
ስሌጠናዎች በሰፊ ዜግጅት ተሰጥቷሌ፡፡ በተጨማሪም ሇዕሇታዊ ተግባራት ክንውን
የሚያግዘ ስሌጠናዎች ሇከተማ፣ ሇክፍሇ ከተማ እና ሇወረዲ ሙያተኞች ሲሰጥ ቆይቷሌ፡፡
ሇአብነትም በ2013 በጀት ዓመት ሇ15 የከተማ ሙያተኞች በጥቃቅን እና አነስትኛ
ኢንተርፕራይዝች ሌማት ፖሉሲ እና እስትራጂ፣ የስራ ዕዯሌ ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝች
አፈጻጸም ጋይዴ ሊይን፣ ኢንትፕራይዝች ተሞክሮ ቅመራ፣ የዕዴገት ዯራጀ አሰጣጥ
ማኑዋሌ፣ የሂሳብ መዜገብ አያያዜ፣ የአንዴ ማዕከሌ አገሌግልት አሰጣጥ እና በመሳሰለት
3
ርፎች ሊይ 15 ቀን የፈጀ ስሌጠና ተሰጥቷሌ፡፡ በዙህ ተዋረዴ ሇ107 የክፍሇ ከተማ
ባሇሙያዎች ስሌጠናው ተሰጥቶ ነበር፡፡ ይህ ስሌጠና ሰፊ መዋሇ ንዋይ እና ሀብት
የፈሰሰበት ቢሆንም ስሌጠናው ያስገኘው ውጤት በቅርብ ክትትሌ ካሇመገምገሙም ባሻገር
የስሌጠና ፍሊጎት ዲሰሳ ጥናት ሳይዯርግ የተሰጠ በመሆኑ በሰራተኛው ፍሊጎት እና
በትክክሌም ክፍተትን መሰረት ያዯረገ ስሇመሆኑ ማረጋገጥ አይቻሌም፡፡
በመጨረሻም የአዱስ አበባ ግዘፍ ፕሮጀክቶች አማካሪ ዴርጅት በንግዴ ሌማት፣ አማራጭ
የስራ ዕዴልች ሌየታ እና ኢንተርፕሩነርሽፕ ዘሪያ ስሌጠናዎችን ሇማመቻቸት በመፈሇጉ
ይህንንም በአካሌ በመገኘት ስሇገሇጹሌን በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ስራ ዕዴሌ
ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝች ሌማት ቢሮ ከማዕከሌ እስከ ወረዲ ያለ ባሇሙያዎችን
የክህልት ክፍተት እና የስሌጠና ፍሊጎት በመሇየት ይህ የዲሰሳ ጥናት ተጋጅቷሌ፡፡
4
1.3. የጥናቱ ዓሊማ
5
1.8. የጥናቱ ወሰን
ይህ ጥናት በአካባቢያዊ ሁኔታ በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ወሰንን የሚሸፍን ነው፡፡
በመዋቅር ዯረጃ ዯግሞ በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የስራ ዕዴሌ ፈጠራ እና
ኢንተርፕራይዝች ሌማት ቢሮ በስሩ ያለ 11 ክፍሇ ከተሞች እና በ121 ወረዲዎች ሊይ
በተቀጠሩ ዓሊማ ፈጻሚ ባሇሙያዎች ሊይ ብቻ ትኩረት አዴርጓሌ፡፡
በዙህ መሰረት በጠቅሊሊው 268 የናሙና መጠን የተወሰዯ ሲሆን 6 መጠይቆች በጥንቃቄ
ያሌተሞለ በመሆናቸው ውዴቅ ሲዯረጉ 34 መጠይቆች ዴግሞ ሳይመሇሱ በመቅረታቸው
228 የጸሁፍ መጠይቆች በአግባቡ የተሞለ፣ የተስተካከለ እና ሇትንታኔ ዜግጁ ሲሆኑ በ
መቶኛ ሲሰሊ 85% ምጣኔ ያሇው ይሆናሌ፡፡ ይህም የተሰበሰበው መጠይቅ በብዘ
6
የምርምር መጻህፍት 70% ምጣኔ መመሇስ አሇበት የሚሇውን ያሟሊ በመሆኑ የጥናቱ
ግኝቶች ሰንጠረዦችን እና አማካይ ውጤትን በመውሰዴ ተተንትነዋሌ፡፡
የዙህ ጥናት መረጃ የተሰበሰበው በጽሑፍ መጠይቅ ነው፡፡ የጽሑፍ መጠይቁ የተጋጀው
ከቢ ፒ አር የጥናት ሰነድች እና ላልች ርፉ የስራ ማስፈጸሚያ ማኑዋልች ነው፡፡
መጠይቁ ሁሇት ክፍልች አለት፡፡ የመጀመሪያው ክፍሌ መግቢያ፣ አጠቃሊይ የጥናቱ
ተሳታፊዎች የመረጃ፣ ጾታ፣ ዕዴሜ፣ የትምህርት ዯረጃ፣ የሚሰሩበት መዋቅር፣ የሚሰሩበት
ክፍሇ ከተማ፣ ኃሊፊነት፣ የስራ ሌምዴ፣ ከዙህ በፊት የነበረ የስሌጠና ተሳትፎ፣ የስሌጠና
ፍሊጎት የሚያካትት ሲሆን ክፍሌ ሁሇት ሊይ አማራጭ የስራ ዕዴልች ሌየታ፣
ሇኢንተርፕሩነርሽፕ ብቃቶች ዴጋፍ መስጠት እና ሇንግዴ ሌማት አገሌግልት ዴጋፍ
አሰጣጥን በተመሇከተ ጥያቄዎች ቀርበውበታሌ፡፡ መጠይቁ 43 ጥያቄዎች ባሇ 5 ጫፍ
አማራጭ የሉከርት መሇኪያ ይዞሌ፡፡ ይህም 5= በጣም እስማማሇሁ 4= እስማማሇሁ 3=
ሇመወሰን እቸገራሇሁ 2= አሌስማማም ሲያመሇክት 1= ዯግሞ በጭራሽ አሌስማምም
የሚሌ ያመሇክታሌ፡፡ የመጠይቁ አብዚኛው ጥያቄዎች ዜግ ሲሆኑ 2 ጥያቄዎች ብቻ ክፍት
ናቸው፡፡
7
2.3. የመረጃ አሰባሰብ ሂዯት(Procedures of Data Collection)
የኮፊሸንት አሌፋ
ተ.ቁ ዜርዜር የጥያቄዎች ብዚት ውሳኔ
መጠን
አማራጭ የስራ ዕዴልች
1 18 0.912 ቅቡሌ
ሌየታ
ኢንተርፕረነርሽፕ
2 10 0.854 ቅቡሌ
ብቃቶች
ኢንተርፐረነሪያሌ ዴጋፍ
3 5 0.924 ቅቡሌ
መስጠት
የንግዴ ሌማት አገሌግልት
4 15 0.922 ቅቡሌ
ዴጋፍ መስጠት
ጠቅሊሊ 48 0.958 ቅቡሌ
ምንጭ፡- ከመስክ መረጃዎች የተሰሊ፣ 2013፡፡
8
በሊይ ነው፡፡ ሇአብነት ያህሌ ኢንተርፕሩነሪያሌ ዴጋፍ መስጠት 5 ጥያቄዎች ሲኖሩት
የኮፊሸንት አሌፋ ወይም ክሮንባኽ አሌፋ መጠኑ 0.924፣ የንግዴ ሌማት አገሌግልት
መስጠት 15 ጥያቄዎች ሲኖሩት የኮፊሸንት አሌፋ ወይም ክሮንባኽ አሌፋ መጠኑ
0.922፣ አማራጭ የስራ ዕዴሌ ሌየታ 18 ጥያቄዎች ሲኖሩት የኮፊሸንት አሌፋ ወይም
ክሮንባኽ አሌፋ መጠኑ 0.912፣ እንዱሁም በኢንተርፐሩነርሽፕ ብቃቶች 10 ጥያቄዎች
ሲኖሩት የኮፊሸንት አሌፋ ወይም ክሮንባኽ አሌፋ መጠኑ 0.854 መሆኑን የተገኘው
ውጤት ያሳይሌ፡፡ በጠቅሊሊው ዯግሞ ክሮንባኽ አሌፋ መጠኑ 0.958 ወይም 95.8
ፐርሰንት ሲሆን፣ ከሚጠበቀው 0.70 ክፍ ያሇ በመሆኑ የመሇኪያው ይታዊ ወጥነት
አስተማማኝ መሆኑን ያመሊክታሌ፡፡ በመሆኑም የተሰበሰቡት መረጃዎች በዙህ አግባብነት
መጠቀም ተችሎሌ፡፡
3. ውጤት ትንተና
ይህ የዲሰሳ ጥናት ትኩረት ያዯረገው በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የስራ ዕዴሌ ፈጠራ
እና ኢንተርፕራይዝች ሌማት ቢሮ ከማዕከሌ እስከ ወረዲ ያለ ባሇሙያዎች ያሇባቸው
የአሰራር ወይም የክህልት ክፍትት መሇየት እና የስሌጠና ፍሊጎቶችን በመሇየት ተገቢውን
ስሌጠና እንዱያገኙ ሇማዴረግ ያሇመ ነው፡፡ በዙህ ክፍሌ በጽሑፍ መጠይቅ የተሰበሰቡ
የመረጃዎች ውጤት የሚተነተንበት ይሆናሌ፡፡ መጀመሪያ የጥናቱ ተሳታፊዎች አጠቃሊይ
ሁኔታ፣ ጾታ፣ እዴሜ፣ የትምህርት ዯረጃ፣ የሚሰሩበት መዋቅር እና የስራ ክፍሌ፣ የስራ
ሌምዴ፣ ከዙህ በፊት የነበረ የስሌጠና ተሳትፎ፣ የተሰተፉባቸው የስሌጠና ርፎች፣ በቀጣይ
መውሰዴ የሚፈሌጓቸው የስሌጠና አማራጮች ሲተነተን ቀጥልም አማራጭ የስራ ዕዴልች
ሌየታ፣ ኢንተርፕሩነርሽፕ ብቃቶች እና ዴጋፍ መስጠት እና ሇንግዴ ሌማት አገሌግልት
ዴጋፍ አሰጣጥን በተመሇከተ የሚተነተንበት ይሆናሌ፡፡
9
3.1. የጥናቱ ተሳታዎች አጠቃሊይ መረጃዎች
10
ከዕዴሜ አንጻር ሲታይ ዕዴሜያቸው ከ18-34 ዓመት የሚሆናቸው 147(64.5%) ሲሸፍኑ፤
ከ35-45 ባሇው የዕዴሜ ክሌሌ በጥናቱ የተሳተፉ 67(29.4%) ሲሆኑ ከ46-60 አመት
የዕዴሜ ክሌሌ ያለት 14(6.1%) መሆናቸውን ከጥናቱ የተገኘ ውጤት ያሳያሌ፡፡
በስራ ዕዴሌ ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝች ሌማት ርፍ ከማገሌግሌ አኳያ የዙህ ጥናት
ተሳታዎች ከ5-10 ዓመታት ያገሇገለት 114(50%)፣ ከ3-4 ዓመታት ያገሇገለት
66(28.9%)፣ ከ1-2 ዓመታ ያገሇገለት 25(11%) እና ከ10 ኣመታ በሊይ ያገሇገለት
23(10.1%) መሆናቸውን ሰንጠረዡ ያሳያሌ፡፡
11
ሰንጠረዥ 4፡- የንግዴ ሌማት አገሌግልት እና የኢንተርፕሩነሪያሌ ዴጋፍ
ሇኢንትርፕራይዝች መስጠት
12
ሰንጠረዥ 5፡- ከአሁን በፊት የተሰጡ ስሌጠናዎች ዴግግሞሽ ከክፍሇ ከተሞች አንጻር
ክፍሇ- ከተማ
ዴምር
አራዲ አ/ከተማ ቂርቆስ የካ ሌዯታ አ/ቃሉቲ ቦላ ኮ/ቀራኒዮ ን/ስሌክ ጉሇላ ሇሚኩራ ማዕከሌ
ኢንተርፕረነርሽፕ ብዚት 4 1 1 0 0 1 0 1 0 2 2 2 14
18.2
በክ/ከ ዴረሻ% 44.4% 25.0% 8.3% 0.0% 0.0% 25.0% 0.0% 9.1% 0.0% 33.3% 18.2%
%
አገሌግልት 18.2
በክ/ከ ዴረሻ% 11.1% 0.0% 8.3% 0.0% 30.0% 0.0% 0.0% 0.0% 0.0% 16.7% 36.4%
%
ብዚት 0 1 1 1 1 0 1 0 0 3 2 1 11
ገበያ እና ግብይት
20.0 27.3
የጥናቱ በክ/ከ ዴረሻ% 0.0% 25.0% 8.3% 10.0% 0.0% 4.5% 0.0% 0.0% 33.3% 9.1%
% %
ተሳታዎች
የሂሳብ መዜገብ ብዚት 1 1 0 0 3 0 2 1 0 0 0 2 10
ከአሁን በፊት
አያያዜ በክ/ከ ዴረሻ% 11.1% 25.0% 0.0% 0.0% 30.0% 0.0% 9.1% 9.1% 0.0% 0.0% 0.0% 18.2%
ሥሌጠና
የወሰደባቸው ብዚት 0 0 0 0 1 0 3 0 0 1 0 1 6
ው ርፎች ዯምበኛ አያያዜ
13.6
በክ/ከ ዴረሻ% 0.0% 0.0% 0.0% 0.0% 10.0% 0.0% 0.0% 0.0% 9.1% 0.0% 9.1%
%
ቢዜነስ ፕሊን ብዚት 0 0 2 0 0 0 0 1 0 1 1 1 6
አገጃት በክ/ከ ዴረሻ% 0.0% 0.0% 16.7% 0.0% 0.0% 0.0% 0.0% 9.1% 0.0% 9.1% 16.7% 9.1%
ኢንደስትሪ ብዚት 3 0 2 0 1 0 1 1 0 0 2 1 11
ብዚት 33.3% 0.0% 16.7% 0.0% 10.0% 0.0% 4.5% 9.1% 0.0% 0.0% 33.3% 9.1%
ፖሉሲ፣ በክ/ከ ዴረሻ% 5 1 9 3 8 3 17 7 0 8 2 5 68
15
እስትራቴጂ፣ የአሰራ
60.0 77.3 72.7
ማንዋልች ብዚት 55.6% 25.0% 75.0% 80.0% 75.0% 63.6% 0.0% 33.3% 45.5%
% % %
በክ/ከ ዴረሻ% 1 0 1 1 1 1 1 0 0 1 0 0 7
ስራ አመራ
20.0
ብዚት 11.1% 0.0% 8.3% 10.0% 25.0% 4.5% 0.0% 0.0% 9.1% 0.0% 0.0%
%
ቶሜሽን 22.7
ብዚት 33.3% 0.0% 25.0% 0.0% 0.0% 25.0% 18.2% 0.0% 0.0% 0.0% 0.0%
%
ሙያዊ(ከተማ በክ/ከ ዴረሻ% 3 0 0 2 0 1 1 2 1 0 1 0 11
ግብርና፣ ንብ
ማነብ፣
40.0 100.0
ማኑፋክቸሪንግ..) ብዚት 33.3% 0.0% 0.0% 0.0% 25.0% 4.5% 18.2% 0.0% 16.7% 0.0%
% %
ኢንተርፕረነርሽፕ
16
በክፈሇ- ከተማ ዯረጃ ከአሁን በፊት የተሰጡ ስሌጠናዎችን መሇየት በቀጣይ ሇሚሰጠው
ስሌጠና እንዯ ግባዓት ማገሌገሌ ይችሊሌ፡፡ በመሆኑም የጥናቱ ተሳታፊዎች ከአሁን በፊት
የወሰዶቸው ስሌጠናዎች እንዱያረሩ ተጠይቆ ነበር፡፡ ሰንጠረዥ 4 እንዯሚያሳየው 11
ዓይነት የስሌጠና ርዕሶች እንዯተሰጡ ቢገሇጽም ስሌጠናውን የወሰደ ተሳታፊዎች ግን
አነስተኛ ናቸው፡፡ በተሸሇ ሁኔታ በሁለም ክፍሇ-ከተሞች የተሰጠው ስሌጠና
መመሪያዎች እና ዯምቦች ሊይ መሆንን ያመሊክታሌ፡፡ ከክፈሇ ከተማ አኳያ ክፍተኛውን
ዴርሻ ቦላ ሲይዜ ዜቅተኛወን ዯግሞ ንፋስ ስሌክ ይይዚሌ፡፡ በአሃዜ ሲገሇጽም ቦላ
17(77.3%) እና ንፋስ ስሌክ ክፍሇ ከተማ ዯግሞ ምንም ዴረሻ አሌነበረውም፡፡
ምሊሽ የመሊሾች
ብዚት መቶኛ ምሊሽ መቶኛ
ኢንተርፕረነርሽፕ 14 8.2% 13.2%
የንግዴ ሌማት አገሌግልት 12 7.1% 11.3%
ገበያ እና ግብይት 11 6.5% 10.4%
የሂሳብ መዜገብ አያያዜ 10 5.9% 9.4%
የጥናቱ
የዯምበኛ አያያዜ 6 3.5% 5.7%
ተሳታዎች
ቢዜነስ ፕሊን አገጃጀት 6 3.5% 5.7%
ከአሁን በፊት
ኢንደስትሪ ኤክስቴንሽን 11 6.5% 10.4%
ሥሌጠና
ፖሉሲ፣ እስትራቴጂ፣
የተሳተፉባቸው 68 40.0% 64.2%
የአሰራር ማንዋልች
ርፎች
ስራ አመራር 7 4.1% 6.6%
ቢፒአር፣ ቢኤስ ሲ፣ ቶሜሽን 14 8.2% 13.2%
ሙያዊ(ከተማ ግብርና፣ ንብ
11 6.5% 10.4%
ማነብ፣ ማኑፋክቸሪንግ..)
17
ከሊይ በሰንጠረዡ የቀረበው መረጃ የጥናቱ ተሳታፊዎች ከአሁን በፊት የተሰጡ የስሌጠና
ርፎችን ያሳያሌ፡፡ ይህ መረጃ ባሇፉት ሁሇት ዓመታ የስሌጠና ተሳታፊዎችን ብቻ
የሚመሇከት በመሆኑ ከጠቅሊሊ የጥናቱ ተሳተፊዎች ብዚት ሲታይ አነስተኛ ነው፡፡ በላሊ
አገሊሇጽ በሰንጠረዡ የቀረበው መረጃ ሊሇፉት ሁሇት ዓመታ ስሌጠና የወሰደትን ብቻ
ይመሇከታሌ፡፡ ሰንጠረዡ እንዯሚያሳየው ባሇፉት ዓመታት የተሰጡ ስሌጠናዎች በፖሉሲ፣
እስትራቴጂ፣ የአሰራር ማንዋልች፣ ቢፒአር፣ ቢኤስ ሲ፣ አውቶሜሽን፣ ኢንተርፕሩነርሽፕ፣
የንግዴ ሌማት አገሌግልት፣ ሙያዊ(በከተማ ግብርና፣ በንብ ማነብ፣ በማኑፋክቸሪንግ..)፣
በኢንደስትሪ ኤክስቴንሽን፣ በሂሳብ መዜገብ አያያዜ፣ በገበያ እና ግብይት፣ በስራ አመራር፣
በቢዜነስ ፕሊን አገጃጀት እና በዯምበኛ አያያዜ ሊይ ትኩረት ያዯረጉ ነበሩ፡፡
18
ሰንጠረዥ 6፡- የስሌጠና ፍሊጎት ከክፍሇ ከተሞች አኳያ
ክፍሇ- ከተማ
አ/ቃሉ ን/ስሌ ሇሚ ማዕከ ዴምር
አራዲ አ/ከተማ ቂርቆስ የካ ሌዯታ ቦላ ኮ/ቀራኒዮ ጉሇላ
ቲ ክ ኩራ ሌ
ብዚት 2 1 4 6 7 4 4 9 0 3 3 8 51
ኢንተርፕረ
18.20% 16.70% 22.20% 28.60% 41.20% 40.00% 18.20% 42.90% 0.00% 15.00% 18.80% 53.30%
ነርሽፕ በክ/ከ ዴረሻ%
የንግዴ ብዚት 1 1 3 1 1 3 2 0 0 6 8 6 32
ሌማት
9.10% 16.70% 16.70% 4.80% 5.90% 30.00% 9.10% 0.00% 0.00% 30.00% 50.00% 40.00%
አገሌግልት በክ/ከ ዴረሻ%
ብዚት 0 0 2 0 0 1 2 3 0 1 0 3 12
ገበያ እና
0.00% 0.00% 11.10% 0.00% 0.00% 10.00% 9.10% 14.30% 0.00% 5.00% 0.00% 20.00%
ግብይት በክ/ከ ዴረሻ%
የሂሳብ ብዚት 1 0 1 1 3 2 7 4 0 0 3 0 22
መዜገብ
9.10% 0.00% 5.60% 4.80% 17.60% 20.00% 31.80% 19.00% 0.00% 0.00% 18.80% 0.00%
አያያዜ በክ/ከ ዴረሻ%
ብዚት 0 0 0 2 1 1 0 1 0 8 0 0 13
የዯምበኛ
ጥናቱ አያያዜ በክ/ከ ዴረሻ%
0.00% 0.00% 0.00% 9.50% 5.90% 10.00% 0.00% 4.80% 0.00% 40.00% 0.00% 0.00%
ተሳታፊዎ
ቢዜነስ ፕሊን ብዚት
2 3 2 2 6 4 5 4 2 2 5 8 45
ች ስሌጠና አገጃጀት/አ
መውሰዴ ማራጭ የስራ
18.20% 33.30% 5.60% 9.50% 35.30% 40.00% 13.60% 19.00% 12.50% 10.00% 31.20% 53.30%
የሚፈሌጉባ አዴልች
20
ኤክስቴንሽን በክ/ከተማ
18.20% 16.70% 0.00% 14.30% 0.00% 10.00% 0.00% 0.00% 0.00% 5.00% 25.00% 26.70%
ዴረሻ %
ፖሉሲ፣
4 3 13 12 8 5 14 13 5 9 6 5 97
እስትራቴጂ፣ ብዚት
የአሰራር
36.40% 50.00% 72.20% 57.10% 47.10% 50.00% 63.60% 61.90% 62.50% 45.00% 37.50% 33.30%
ማንዋልች በክ/ከ ዴረሻ%
ስራ ብዚት 2 0 2 6 0 2 1 1 2 3 1 1 21
አመራር በክ/ከ ዴረሻ% 18.20% 0.00% 11.10% 28.60% 0.00% 20.00% 4.50% 4.80% 25.00% 15.00% 6.20% 6.70%
ቢፒአር፣ 1 0 4 8 1 2 1 2 2 0 2 1 24
ብዚት
ቢኤስ ሲ፣
9.10% 0.00% 22.20% 38.10% 5.90% 20.00% 4.50% 9.50% 25.00% 0.00% 12.50% 6.70%
ቶሜሽን በክ/ከ ዴረሻ%
ሙያዊ(ከተ ብዚት 1 0 4 5 2 0 0 2 0 0 1 1 16
ማ ግብርና፣
ንብ ማነብ፣
9.10% 0.00% 22.20% 23.80% 11.80% 0.00% 0.00% 9.50% 0.00% 0.00% 6.20% 6.70%
ማኑፋክቸሪ
ንግ..) በክ/ከ ዴረሻ%
ዴምር በብዚት 11 6 18 21 17 10 22 21 8 20 16 15 185
21
የጥናቱ ተሳታፊዎች የስሌጠና ፍሊጎታቸውን እንዱገሌጹ በተጠየቁት መሰረት፤ ሰንጠረዥ
6 እንዯሚያሳየው 12 በሚሆኑ የስሌጠና ርፎች ሊይ የሰሌጠና ፍሊጎቶቻቸውን
አሳይተዋሌ፡፡ ከጠቀሷቸው የስሌጠና አማራጮች ከፍተኛ ፍሊጎት የታየው በጥቃቅን እና
አነስተኛ ፖሉሲዎች፣ እስትራቴጂዎች፣ የአሰራር ማንዋልች እና ዯምቦች ሊይ ነው፡፡ በዙህ
ርፍ ሊይ የስሌጠና ፍሊጎት ያሳዩ የጥናቱ ተሳታፊዎች በአሃዜ ሲገሌጽ 97 መሆናቸውን
የጥናቱ ውጤት ያሳያሌ፡፡ በክፍሇ ከተማ ሲታይ ቂርቆስ ክፍሇ ከተማ ከፍተኛውን ፍሊጎት
ያሳዩ ጥናቱ ተሳታፊዎችን የያ ሲሆን ሇሚ ኩራ ክፍሇ ከተማ ዯግሞ ዜቅተኛውን ፍሊጎት
ያሳዩ መሊሾችን ይዞሌ፡፡ በመቶኛኛ ሲገሇጽም 72.20% እና 37.5% በቅዯም ተከተሌ
ይሆናለ፡፡
22
ዓይነት የስሌጠና ፍሊጎት ባሇማሳየት ዜቅተኛወን ፍሊጎት ያሳዩ የጥናቱ ተሳታፊዎች
ያለባቸው ክፍሇ ከተሞች ሆኗሌ፡፡
ከተጠቀሱት የስሌጠና ፍሊጎቶች ዜቀተኛው ዴርሻ የታየባቸው በግብይት እና ገበያ፣
የዯምበኛ አያያዜ እንዱሁም የኢንደስትሪ ኤክስቴንሽን ርፎች ናቸው፡፡
23
ሰንጠረዥ 7፡- የስሌጠና ፍሊጎት ከ 3ቱ መዋቅር አኳያ ሲታይ
ብዚት 8 26 17 51
ኢንተርፕረነርሽፕ በክ/ከ ዴረሻ % 53.30% 24.80% 26.20%
ብዚት 6 16 10 32
የንግዴ ሌማት አገሌግልት በክ/ከ ዴረሻ % 40.00% 15.20% 15.40%
ብዚት 3 7 2 12
ገበያ እና ግብይት በክ/ከ ዴረሻ % 20.00% 6.70% 3.10%
ብዚት 0 13 9 22
ብዚት 0 5 8 13
ብዚት 4 6 6 16
ብዚት 1 9 6 16
ሙያዊ(ከተማ ግብርና፣ ንብ ማነብ፣
ማኑፋክቸሪንግ..) በክ/ከ ዴረሻ % 6.70% 8.60% 9.20%
24
የባሇሙያዎችን የስሌጠና ፍሊት በሚሰሩበት መዋቅር መመሌክት አስፈሊጊ ነው፡፡ ይህም
እንዯየ ፍሊጎታቸው እና ሙያቸው ስሌጠና እንዱያገኙ ያስችሊሌ፡፡ በመሆኑም ሰንጠረዥ 7
እንዯሚያሳየው በማዕከሌ ወይም በቢሮ ዯረጃ የሚሰሩ ባሇሙያዎች የስሌጠና ፍሊጎታቸው
በቅዴሚያ በኢንተርፕሩነርሽፕ ርፍ ሲሆን በመቶኛ ሲገሇጽም 53.3% ዴርሻ ያሇው
ነው፡፡ ቀጥል የተጠቀሰው የስሌጠና ፍሊጎት የቢዜነስ ፕሊን ዜግጅት/አማራጭ የስራ
ዕዴልች ሌየታ ሲሆን ከሊይኛው ጋር ተመሳሳይ 53.3% ዴርሻ ያሇው ሆኖ ታይቷሌ፡፡
በሶስተኛ ዯራጃ የተጠቀሰው የስሌጠና ፍሊጎት የንግዴ ሌማት አገሌግልት ርፍ ሊይ
መሆኑን ሰንጠረዥ 7 ሊይ ተመሊክቷሌ፡፡ በአሃዜ ሲገሇጽም 40% ዴረሻ ያ ሆኗሌ፡፡
በማዕከሌ ባሇሙያዎች ከተገሇጹት የስሌጠና ፍሊጎቶች የሂሳብ መዜገብ አያያዜ እና
የዯንበኛ አያያዜ ርፎች ሊይ ምንም ዓይነት የስሌጠና ፍሊጎት ያሊሳዩ የጥናቱ ተሳታፊዎች
ሆኖ ታይቷሌ፡፡
እንዱሁም ሰንጠረዡ 7 እንዯሚያሳየው በክፍሇ ከተሞች ዯረጃ በከፍተኛ ሁኔታ የስሌጠና
ፍሊጎት የታየው በጥቃቅን እና አነስተኛ ፖሉሲዎች፣ እስትራቴጂዎች፣ ማኑዋልች እና
አሰራሮች ሊይ ነው፡፡ ቀጥል የታየው ፍሊት ኢንተርፕሩነርሽፕ ሲሆን በሶስተኛ ዯረጃ
የተገሇጸው የቢዜነስ ፕሊን ዜግጅት/አማራጭ የስራ ዕዴልች ሌየታ መሆኑን ሰንጠረዥ 7
ያማሊክታሌ፡፡ በክፍሇ ከተማ ዴረጃ ዜቅተኛ የስሌጠና ፍሊት የታየው በዯምበኛ አያያዜ እና
በኢንዲስትሪ ኤክስቴንሽን ርፎች ነው፡፡
በተመሳሳይ ሁኔታ ሰንጠረዥ 7 የወረዲ ባሇሙያዎችን የስሌጠና ፍሊጎት የሚያሳይ ሲሆን
በቀዲሚነት የተገሇጸው የስሌጠና ፍሊጎት በጥቃቅን እና አነስተኛ ፖሉሲዎች፣
እስትራቴጂዎች፣ ማኑዋች እና አሰራሮች ሲሆን ቀጥል የተገሇጸው በኢንተርፕሩነርሽፕ
ርፍ ሊይ ነው፡፡ በሶስተኛ ዯረጃ የታየው የስሌጠና ፍሊጎት የቢዜነስ ፕሊን አገጃጀት እና
በቢፒ አር ሰንድች፣ ቢ ኤስ ሲ እና አውቶሜሽን መሆኑን የጥናቱ ውጤት ያሳያሌ፡፡
በዜቅተኛ ዯረጃ የተገሇጸው ዯግሞ በገበያ እና ግብይት እንዱሁም በሙያ ተኮር ከተማ
ግብርና(ንብ ማነብ፣ ወተት ዜግጅት፣ መኖ ማቀነባበር) እና ማኑፋክቸሪንግ(የቆዲ ስራ፣
የእንጨት ስራ፣ ብረታ ብረት ስራ) ርፎች ናቸው፡፡
ጠቅሇሌ ተዯርጎ ሲታይ በጥናቱ ሊይ የተሳተፉ የማዕከሌ ባሇሙያዎች የኢንተርፕሩነርሽፕ፣
የቢዜነስ ፕሊን ዜግጅት/አማራጭ የስራ ዕዴልች ሌየታ እንዱሁም የንግዴ ሌማት
አገሌግልት ርፎች ሊይ የስሌጠና ፍሊጎት ያሊቸው ሲሆን የክፍሇ ከተማ እና የወረዲ
ባሇሙያዎች በጥቃቅን እና አነስተኛ ፖሉሲዎች፣ እስትራቴጂዎች፣ ማኑዋች እና
26
አሰራሮች፤ ኢንተርፕሩነርሽፕ እና የቢዜነስ ፕሊን ዜግጅት/አማራጭ የስራ ዕዴልች ሌየታ
ሊይ በቅዯም ተከተሌ የስሌጠና ፍሊጎት እንዲሊቸው የጥናቱ ውጤት ያሳያሌ፡፡
27
3.2.1. አማራጭ የስራ ዕዴልች ሌየታ
ሰንጠረዥ 8፡- አማራጭ የስራ ዕዴሌ ሌየታ አማካይ ውጤት እና መዯበኛ ሌይይት
ተ.ቁ ጥያቄዎች የናሙና ብዚት አማካይ መዯበኛ ሌይይት
3 የንግዴ ስራ ዕቅዴ/ቢዜነስ ፕሊን በትንሽ ዴጋፍ ማጋጀት እችሊሇሁ፡፡ 228 3.47 1.108
የንግዴ ስራ ዕቅዴ/ቢዜነስ ፕሊን ማጋጀት የሚፈሇጉ ስራ ፈሊጊዎች እና ኢነተርፕራይዝች በቂ ዴጋፍ
4 መስጠት እችሊሇሁ፡፡ 228 3.06 1.175
የንግዴ ስራ ዕቅዴ/ቢዜነስ ፕሊን በማጋጀት ወዯ ስራ መግባት ሇሚፈሇጉ ስራ ፈሊጊዎች እና
5 ኢነተርፕራይዝች በመገምገም ማስተካከያ መስጠት እችሊሇሁ፡፡ 228 3.13 1.182
6 አዋጭነት ያሊቸውን የስራ ዕዴሌ መፍጠሪያ አማራጮች በጥናት መሇየት እችሊሇሁ፡፡ 228 3.39 1.115
7 ከምሰራው የመንግስት ስራ በተጨማሪ ጎን ሇጎን የራሴን ቢዜነስ እሰራሇሁ፡፡ 228 2.09 1.21
8 አዲዱስ ስራዎችን ሇመጀመር የሚስችሌ ሃሳቦች አለኝ፡፡ 228 3.29 1.185
9 በቅርቡ የራሴን ስራ መፈጠር እፈሌጋሇሁ፡፡ 228 3.17 1.317
10 የንግዴ ስራ ሇመጀመር የሚያስችሇኝን ገንብ የማገኝባቸውን አማራጮች ጠንቅቄ አውቃሇሁ፡፡ 228 2.93 1.215
11 ሇስራ ፈሊጊዎች የንግዴ ስራ ሇመጀመር በቂ ገንብ የሚያገኙበትን አማራጭ ማሳወቅ እችሊሇሁ፡፡ 228 3.09 1.199
12 የንግዴ ዴርጅት ሇመክፈት የሚያስፈሌጉ የአሰራር ቅዯም ተከተልችን በሚገባ አውቃሇሁ፡፡ 228 3.1 1.124
ሇስራ ፈሊጊዎች የንግዴ ስራ ሇመጀመር የሚስፈሌጉ ግዳታዎችን ወይም የአሰራ ር ሂዯቶችን በበቂ ሁኔታ
13 መዯገፍ እችሊሇሁ፡፡ 228 3.33 1.154
14 አማራጭ የስራ እዴሌ መሇየት ሊይ በቂ ግንዚቤ አሇኝ፡፡ 228 3.24 1.182
15 የስራ ዕዴሌ አማራጭ ሉሆኑ የሚችለ የስራ መስኮችን በዜርዜር መሇየት እችሊሇሁ፡፡ 228 3.43 1.13
16 አማራጭ የስራ እዴሌ መሇየት ሊይ ሙያዊ ዴጋፍ ያስፈሌገኛሌ፡፡ 228 3.51 1.278
17 አማራጭ የስራ ዕዯልችን ሌየታ በተመሇከተ ስሌጠና መስጠት የሚያስችሌ ሰነዴ ማጋጀት እችሊሇሁ፡፡ 228 2.88 1.187
18 አማራጭ የስራ ዕዯልችን ሌየታ በተመሇከተ ሇስራ ፈሊጊዎች በቂ ስሌጠና መስጠት እችሊሇሁ፡፡ 228 2.96 1.135
28
የጥናቱ ተሳታፊዎች አማራጭ የስራ ዕዴልች ሌየታ በተመሇከተ ባሇ5 ነጥብ ሉከርት
መሇኪያ ያሇው ጥያቄዎች ሇጥናቱ ተሳታፊዎች ቀርበው ነበር፡፡ አማራጭ የስራ ዕዴልች
ሌየታ በስሩ 18 ጥያቄዎች አለት፡፡ እያንዲንዲቸው ጥያቄዎች አማራጭ የስራ ዕዴልችን
ሌየታ ሉገሌጽ በሚችሌ ሁኔታ የተጋጁ እና አፍንጋጭ ውጤትም አሌተስተዋሇባቸውም፡፡
በመሆኑም የተገኙ ውጤቶችን እንዯሚከተሇው መተንተን ተችሎሌ፡፡
በስራ ዕዴሌ አማራጮች ሌየታ ስር ከቀረቡት ጥያቄዎች አማካይ ውጤት ከ3 በታች የሆኑ
5 ጥያቄዎች አለ፡፡ በዜርዜር ሇማየት ከመንግስት ስራ በተጨማሪ ጎን ሇጎን የግሌ ቢዜነስ
የሚሰሩ የጥናቱ ተሳታፊዎች አማካይ ውጤት 2.09 ከ1.21 መዯበኛ ሌይይት ጋር መሆኑን
ሰንጠረዥ 8 ያሳያሌ፡፡ ይህ ውጤት ከ3 በታች በመሆኑ አብዚኛው ባሇሙያ የራሱን ቢዜነስ
ፈጥሮ የሚሰራ አሇመሆኑን ከጥናቱ ማረጋገጥ ተችሎሌ፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ አማራጭ የስራ
ዕዯልችን ሌየታ በተመሇከተ ስሌጠና መስጠት የሚያስችሌ ሰነዴ ከማጋጀት አኳያ
አማካይ ውጤቱ 2.88 መዯበኛ ሌይይት ከ1.187 ጋር ሲሆን ይህም ከ3 በታች መሆኑ
ተመሊክቷሌ፡፡ ይህ ማሇት አብዚኛው ባሇሙያ አማራጭ የስራ ዕዴልችን ሇመሇየት
የሚያስችሌ የስሌጠና ሰነዴ ማጋጀትም ሆነ ስሌጠና መስጠት እንዯማይችለ የጥናቱ ሰነዴ
ያሳያሌ፡፡ ላሊው ከ3 በታች አማካይ ውጤት የታየበት የንግዴ ስራ ዕቅዴ/ቢዜነስ ፕሊን
ያሇማንም አጋዥነት ማጋጀት እችሊሇሁ፤ የንግዴ ስራ ሇመጀመር የሚያስችሇኝን ገንብ
የማገኝባቸውን አማራጮች ጠንቅቄ አውቃሇሁ፤ እንዱሁም አማራጭ የስራ ዕዯልችን ሌየታ
ሊይ ሇስራ ፈሊጊዎች በቂ ስሌጠና መስጠት እችሊሇሁ የሚለ ጥቄዎች ሲሆን በቅዯም
ተከተሌ አማካይ ውጤታቸው 2.92፣ 2.93፣ 2.96 እና መዯበኛ ሌይይት ዯግሞ 1.11፣
1.21፣ 1.13 መሆኑን ሰንጠረዥ 8 ያሳያሌ፡፡ ይህ ማሇት አብዚኛው ባሇሙያዎች አጋዥ
የቢዜነስ ፕሊን ማጋጀት የማይችለ፣ የንግዴ ስራ ሇመጀመር የገንብ ምንጮችን መሇየት
የማይችሌ እና አማራጭ የስራ ዕዴልችን ሌየታ በሚመሇከት ስሌጠና መስጠት የማይችለ
መሆኑን የጥናቱ ውጤት ያመሊክታሌ፡፡
30
እችሊሇሁ የሚሇው ሲሆን አማካይ ውጤቱም 3.47 ከ1.10 መዯበኛ ሌይይት ጋር መሆኑን
ጥናቱ ያመሊክታሌ፡፡ ከዙህ ጋር የሚቀራረበው ዯግሞ የስራ ዕዴሌ አማራጭ ሉሆኑ የሚችለ
የስራ መስኮችን በዜርዜር መሇየት እችሊሇሁ የሚሇው ሃሳብ ሲሆን አማካይ ውጤቱም 3.43
ከ1.13 መዯበኛ ሌይይት ጋር መሆኑን ሰንጠረዥ 8 ሊይ ተመሊክቷሌ፡፡ ከዙሀ መረዲት
የሚቻሇው አብዚኛው ባሇሙያ ሥሌጠና የሚፈሌግ መሆኑን እና አማራጭ የስራ ዕዴልችን
በዜርዜር መሇየት የሚችለ ቢሆኑም ቢዜነስ ፕሊን ሇማጋጀት ግን ዴጋፍ
እንዯሚያስፈሌጋቸው ውጤቱ ሊይ ታይቷሌ፡፡
ሰንጠረዥ 8 እንዯሚያሳየው የንግዴ ስራ ዕቅዴ/ቢዜነስ ፕሊን ማጋጀት የሚፈሇጉ ስራ
ፈሊጊዎች እና ኢነተርፕራይዝች በቂ ዴጋፍ መስጠት እችሊሇሁ፤ የንግዴ ስራ
ዕቅዴ/ቢዜነስ ፕሊን ሇማጋጀት በቂ ግንዚቤ አሇኝ፤ ሇስራ ፈሊጊዎች የንግዴ ስራ
ሇመጀመር በቂ ገንብ የሚያገኙበትን አማራጭ ማሳወቅ እችሊሇሁ፤ የንግዴ ዴርጅት
ሇመክፈት የሚያስፈሌጉ የአሰራር ቅዯም ተከተልችን በሚገባ አውቃሇሁ፤ የንግዴ ስራ
ዕቅዴ/ቢዜነስ ፕሊን በማጋጀት ወዯ ስራ መግባት ሇሚፈሇጉ ስራ ፈሊጊዎች እና
ኢንተርፕራይዝች በመገምገም ማስተካከያ መስጠት እችሊሇሁ፤ በቅርቡ የራሴን ስራ
መፈጠር እፈሌጋሇሁ፤ አማራጭ የስራ እዴሌ መሇየት ሊይ በቂ ግንዚቤ አሇኝ፤ አዲዱስ
ስራዎችን ሇመጀመር የሚያስችሌ ሃሳቦች አለኝ፤ ሇስራ ፈሊጊዎች የንግዴ ስራ ሇመጀመር
የሚስፈሌጉ ግዳታዎችን ወይም የአሰራር ሂዯቶችን በበቂ ሁኔታ መዯገፍ እችሊሇሁ እና
አዋጭነት ያሊቸውን የስራ ዕዴሌ መፍጠሪያ አማራጮች በጥናት መሇየት እችሊሇሁ የሚለ
ጥያቄዎች አመካይ ውጤት ከ3.0-3.4 ያሇ ነው፡፡ አማካይ ውጤቱ ከ3 የሚበሌጥ ቢሆንም
ያን ያክሌ ከፍ ያሊሇ እንዱሁም ከ2.6-3.4 መካከሌ የሚያርፍ በመሆኑ ሇመወሰን
እቸገራሇሁ በሚሇው ሃሳብ የሚጠቃሇሌ ሆኖ ተግኝቷሌ፡፡ ስሇሆነም በእርግጠኝነት ምሊሽ
መስጠት ያሌተቻሇ በመሆኑ እንዯ ክህልት ክፍተት ሉወሰዴ ይችሊሌ፡፡
31
3.2. 2. የኢንተርፕሩነሪያሌ ብቃቶች
ሇእኔ የንግዴ ስራ ፈጣሪ መሆን ከጉዲቱ ይሌቅ ጥቅሙ 228 3.73 1.390
1 ያመዜንብኛሌ፡፡
2 ስራ ፈጣሪነት ሇኔ ማራኪ ሙያ ነው፡፡ 228 4.25 .968
32
3.25 ከ1.1፣ 1.21፣ 1.13፣ 1.108 መዯበኛ ሌይይት ጋር መሆኑን የጥናቱ ውጤት
አሳይቷሌ፡፡ ምንም እንኳ ከ3 በሊይ ቢሆኑም ሇመወሰን እቸገራሇሁ በሚሇው ምዴብ ስር
የሚያርፍ ሆኗሌ፡፡
33
3.2.4. የንግዴ ሌማት አገሌግልት መስጠት
37
3.3.5. በአራቱ ርፎች የክህልት ክፍተት ንጽጽር
38
3.3. ዋና ዋና ግኝቶች
በዙህ ጥትናት ሁሇቱም ጾታዎች የተሳተፉ ሲሆን 66.2% ያህለ ወንድች ናቸው፡፡ ከእዴሜ
አኳያ ከግመሽ በሊይ የሚሆኑት ወጣቶች ናቸው፡፡ 81.6% ያህለ የጥናቱ ተሳታፊዎች
የመጀመሪያ ዱግሪ አሊቸው፡፡ በጥናቱ በ3ቱም መዋቅሮች የሚሰሩ ባሇሙያዎች
ተሳትፈዋሌ፡፡ 63.6% ያህለ ባሇሙያዎች ሲሆኑ ዲይሬክተሮች እና ቡዴን መሪዎችም
መሳተፍ ችሇዋሌ፡፡ ግመሽ የሚሆኑት በተቋሙ ረጅም የስራ ሌምዴ አሊቸው፡፡ ከጥናቱ
ተሳታፊዎች 54.4% ያህለ በተቋሙ በተጋጀ ስሌጠና ያሌተሳፉ ናቸው፡፡
አማራጭ የስራ ዕዯልችን ከመሇየት አኳያ ከግማሽ በሊይ የሚሆኑት ቢዜንስ ፕሊን ያሇ
አጋዥ ማጋጀት፣ የንግዴ ስራ ሇመጀመር የሚያስፈሇጉ አማራጭ የገንብ ምንጮችን
39
ማወቅ እና አማራጭ የስራ ዕዴልችን ሌየታ በተመሇከተ ሰነዴ አጋጅቶ ስሌጠና መስጠት
የማይችለ መሆኑናቸው ታቷሌ፡፡
የጥናቱ ውጤት እንዯሚያሳየው በዙህ ጥናት ከተሳተፉት ውስጥ ከግማሽ በታች የሚሆኑት
የሂሳብ መዜገብ አያያዜ እና መሰረታዊ ኦዱት አገልግልት መስጠት የማይችለ መሆኑን
ገሌጸዋሌ፡፡ ይህ የጥናት ግኝት በ2012 የቢሮው ዓመታዊ ሪፖርት እንዯተገጸው
ከጠቅሊሊው ኢንተርፕራይዝች መሰረታዊ የሂሳብ መዜገብ አያያዜ እና የኦዱት አገሌግልት
ያገኙት 2.15% ብቻ መሆናቸው እና አፈጻጸሙ ዜቅተኛ የሆነበት ምክንያትም
የባሇሙያዎች በርፉ ስሌጠና ያሇማግኘት መሆኑን መገሇጹ ይታወሳሌ፡፡ በ2013 በጀት
ዓመትም መሰረታዊ የሂሳብ መዜገብ አያያዜ እና የኦዱት አገሌግልት ስሌጠና ያገኙ
ባሇሙያዎች 26% ብቻ መሆናቸው ችግሩ አሁንም እንዲሌተቀረፈ አማሊካች ነው፡፡
ያገኙት ጠቅሇሌ ተዯርጎ ሲታይ አብዚኛው ባሇሙያ በንግዴ ሌማት አግሌጎት አሰጣጥ
ዘሪያ ውስንነቶች እንዲለ ይህ ጥናት ያመሇክታሌ፡፡
40
ቢበሌጥም ከ3.4 በታች በመሆኑ ሇመወሰን እቸገራሇሁ የሚሌ ትርጓሜ ይይዜሌ፡፡ ይህ
ማሇት በነዙህ ርፎች ሊይ አስፈሊጊው ዕውቀት እና በራስ መተማመን እንዯላሇ ያሳያሌ፡፡
41
4. ማዯማዯሚያ እና የመፍትሔ ሃሳቦች
4.1. ማዯማዯሚያ
ይህ የፍሊጎት ዲሰሳ ጥናት በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የስራ ዕዴሌ ፈጠራ እና
ኢንተርፕራይዝች ሌማት ቢሮ ከማዕከሌ እስከ ወረዲ ያለ ባሇሙያዎች ያሇባቸው የክህልት
ክፍተት እና የስሌጠና ፍሊት መሇየት ያሇመ ነው፡፡ በመሰረታዊነት ሁሇት ዜርዜር
ዓሊማዎች አለት፡፡ የመጀመሪያው ከማዕከሌ እስከ ወረዲ ያለ ባሇሙያዎች ክህልት
ክፍተት መሇየት ሲሆን ሁሇተኛው ዯግሞ የስሌጠና ፍሊጎት መሇየት ነው፡፡ ማዕከሌ፣ ክፍሇ
ከተማ እና ወረዲ የሚሰሩ 228 ባሇሙያዎች በጹሁፍ መጠይቅ የመረጃ ምንጭ መረጃ
በመሰብስብ የሚከተሇው ማዯማዯመያ ተገኝቷሌ፡፡
42
4.2. የመፍትሔ ሃሳቦች
43
ዋቢ ማጣቀሻዎች (References)
አዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የስራ ዕዴሌ ፈጠራና ኢንተርፕራይዜ ሌማት
ቢሮ፡፡(2012)፡፡ የስራ እዴሌ ፈጠራ ዲይሬክቶሬት መሰረታዊ የስራ ሂዯት (BPR)
ጥናት፡፡ አዱስ አበባ፡፡
44
አባሪ፡- ሇባሇሙያዎች የተጋጀ የጹሁፍ መጠይቅ
?? ? ?? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ?
?? ? ?? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ?? ? ? ? ? ? ? ? ?
? ? ?? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ?? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ?? ? ? ? ? ??? ? ? ?
? ?? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ?? ? ? ? ? ? ?
መግቢያ
የስራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የተቋቋመበትን ዓለማ ከግብ ለማድረስ የሰራተኞችን አቅም ለመገንባት
በየጊዜው ስልጠናዎችን በማዘጋጀት ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ ቢሮው በ2014 በጀት ዓመትም የስራ ዕድል ፈጠራንና የኢንተርፕራይዝ
ልማት ስራውን ስኬታማና ውጤታማ ለማድረግ መጀመሪያ የባለሙያውን አቅም ማጎልበትና ማነቃቃት አስፈላጊ በመሆኑ፤
በመዋቅሩ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን የክህሎት ክፍተት እና የስልጠና ፍላጎት በመለየት መሰረታዊ ለውጥ ሊያመጣ የሚችል
ስልጠና መስጠት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከማዕከል እስከ ወረዳ ያሉ ባለሙያዎችን የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ ጥናት ማድረግ
አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበት ይህ መጠይቅ ተዘጋጅቷል፡፡ እርሶም ይህንን መጠይቅ ለመሙላት ስለተመረጡ የቀረቡትን
ጥያቄዎች በጥሞና በማንብብ ምላሽ እንዲሰጡ እየጠየቅን፤ የሚሰጡት መረጃም ለዚህ ጥናት ብቻ የሚውል መሆኑን
ከዚህ በታች ከቀረቡት አማራጮች መካካል የእርሶን ግላዊ ሁኔታ ሚገልጸውን በመልስ መስጫው ሳጥን ውስጥ (√) ምልክት
በማድረግ መልስ ይስጡ፡፡
1. ጾታ፡- ሀ. ወንድ ለ. ሴት
2. ዕድሜ፡……………………
መ. ሶስተኛ ዲግሪ
4. የሚሰሩበት መዋቅር
45
ሀ. ከ 1-2 ዓመታት ለ. ከ3-4 ዓመታት
ሀ. አዎ ለ . አልተሳተፍኩም
9. በተራ ቁጥር “7” በቀረበው ጥያቄ መልስዎ አዎ ከሆነ ሥልጠና የወሰዱባችወን ርዕሶች ወይም ዘርፎች
ይዘርዝሩ?……………………………………………………………………………………………………………………………………………
…………………………………………………………………………………………………………………………………………………………
…………………………………………………………………………………………………………………..
10. ለስራ ፈላጊዎች የስራ ዕድል ለመፍጠርና ለኢንተርፕራይዞች ለምንሰጠው ድጋፍ ይረዳኛል የምትሉትን እና ስልጠና
መውሰድ የምትፈልጉባቸው የስልጠና ርዕሶች ይዘርዝሩ?
……................................................................................................................................................................................................
.......................................................................................................................................................................................................
.......................................................................................................................................................................................................
......
ሀ. አዎ ለ. አልሰጠሁም
ሀ. አዎ ለ. አልሰጠሁም
ከዚህ በታች ለቀረቡ ጥያቄዎች በጥሞና ካነበባችሁ በኋላ የእናንተን አመለካክት ሊያነጸባርቅ የሚችልውን በመልስ መስጫው
ሳጥን ውስጥ (√) ምልክት በማድረግ መልስ ስጡ። 5= በጣም እስማማለሁ፣ 4= እስማማለሁ፣ 3= ለመወሰን እቸገራለሁ፣ 2=
አልስማማም፣ 1= በጭራሽ አልስማማም
ተ.ቁ ሀ.አማራጭ የስራ ዕድሎች ልየታ በተመለከተ 5 4 3 2 1
46
5. የንግድ ስራ ዕቅድ/ቢዝነስ ፕላን በማዘጋጀት ወደ ስራ መግባት ለሚፈለጉ ስራ ፈላጊዎች እና
ኢነተርፕራይዞች በመገምገም ማስተካከያ መስጠት እችላለሁ፡፡
12. የንግድ ድርጅት ለመክፈት የሚያስፈልጉ የአሰራር ቅደም ተከተሎችን በሚገባ አውቃለሁ፡፡
13. ለስራ ፈላጊዎች የንግድ ስራ ለመጀመር የሚስፈልጉ ግዴታዎችን ወይም የአሰራ ር ሂደቶችን በበቂ
ሁኔታ መደገፍ እችላለሁ፡፡
15. የስራ ዕድል አማራጭ ሊሆኑ የሚችሉ የስራ መስኮችን በዝርዝር መለየት እችላለሁ፡፡
17. አማራጭ የስራ ዕደሎችን ልየታ በተመለከተ ስልጠና መስጠት የሚያስችል ሰነድ ማዘጋጀት
እችላለሁ፡፡
18. አማራጭ የስራ ዕደሎችን ልየታ በተመለከተ ለስራ ፈላጊዎች በቂ ስልጠና መስጠት እችላለሁ፡፡
47
8. የንግድ ስራ ብጀምር ይሳካኛል ብዬ አስባለሁ፡፡
2. እንደ ንግድ ስራው ባህርይ ኢንተርፕራይዞች መቼ ምን ዓይነት ምርት በምን ያህል መጠን በምን
ያህል የጥራት ደረጃ ማመረት እንዳለባቸው አስተማማኝ ድጋፍ መስጠት እችላለሁ፡፡
10. ኢንተርፕራይዞች የንግድ ስራቸውን ለማስፋት አማራጭ የገንዘብ ማግኛ ዘዴዎችንና ምንጮችን
መጠቆም እችላለሁ፡፡
11. የኢንተርፕራይዞችን ዋነኛ ችግሮች በመለየት ቅድሚያ መፈታት ያለባቸውን በቅደም ተከተል
በመለየት እነዲፈቱ በቂ ድጋፍ ማድረግ እችላለሁ፡፡
48
12. የኢንተርፕራይዞች የገብያ ትስስር ከማን ጋር ማድረግ እንዳለባቸው የተግባር ድጋፍ መስጠት
እችላለሁ ፡፡
እናመሰግናለን!
49