You are on page 1of 33

የፌዳራሌ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ኤጀንሲ

የኢንደስትሪ ኢክስቴንሽንና ቴክኖልጂ ሽግግር ዲይሬክቶሬት

ቴክኖሎጂን መቶ ፐርሰንት የመቅዳትና የማሸጋገር ሂደት ማኑዋል

ረቂቅ ማኑዋሌ

በፌዴራል ቴ/ሙ/ት/ስ ኤጀንሲ


ሚያዝያ 2006 ዓ/ም
0
Contents
ምህጻረ ቃል ........................................................................................................................................... 3
ክፍል አንድ፡- ጠቅላላ................................................................................................................................ 4
1.1. መግቢያ ......................................................................................................................................... 4
1.2. መነሻ ሀሳብ ..................................................................................................................................... 4
1.3. የማንዋሉ አስፈላጊነት ......................................................................................................................... 5
1.4. የማንዋሉ ዓላማ ................................................................................................................................ 6
1.4.1. ጥቅል ዓላማ ............................................................................................................................. 6
1.4.2. ዝርዝር ዓላማ ............................................................................................................................ 6
1.5. አጠቃላይ የቴክኖሎጂ ፅንሰ ሀሳብ ....................................................................................................... 7
1.5.1. ቴክኖሎጂ ................................................................................................................................ 7
1.5.2. የቴክኖሎጂ አቅም ....................................................................................................................... 7
1.5.3. የቴክኖሎጂ መቶ ፐርሰንት መቅዳት ምንነት ......................................................................................... 8
1.5.4. የቴክኖሎጂ መቶ ፐርሰንት መቅዳት አስፈላጊነት .................................................................................... 8
1.5.5. ቴክኖሎጂን መቶ ፐርሰንት የመቅዳት አላማ ......................................................................................... 9
ክፍል ሁለት ......................................................................................................................................... 10
2.ቴክኖሎጂን መቶ ፐርሰንት መቅዳትና ማሸጋገር ............................................................................................. 10
2.1.የትኩረት ዘርፎችን መሰረት የደረገ የእሴት ሰንሰለት ማዘጋጀት...................................................................... 11
2.2 ከእሴት ሰንሰለት ትንተናው በመነሳት የምርጥ ቴክኖሎጂ ፍላጎትን መለየትና መምረጥ...................................... 12
2.2.2. የቴክኖሎጂ ክፍተት መለየት ..................................................................................................... 12
2.3. ክፍተቱን የሚሞላ ምርጥ ቴክኖሎጂ ማፈላለግ መለየትና መምረጥ................................................................ 12
2.3.1. ክፍተቱን የሚሞላ ቴክኖሎጂ ማፈላለግ ........................................................................................ 12
2.3.2.ቴክኖሎጄን መለየት................................................................................................................ 12
2.3.3.ምርጡን ቴክኖሎጄን መለየት..................................................................................................... 12
2.4. አዋጭነት ትንተና ........................................................................................................................ 14
2.5. ቴክኖሎጂን ማቀብ (ማከማቸት) ....................................................................................................... 15
2.5.1. ቴክኖሎጂን መቶ ፐርሰንት ለመቅዳት የሚያስፈልጉን መረጃዎች ........................................................... 15
2.5.2.የተፈላጊ ቴክኖሎጂ መረጃ ምንጮች............................................................................................. 16
2.5.3. የተመረጠውን ቴከኖሎጂ መተንተንና የትንታኔውን ውጤት (Blue Print) ማዘጋጀት .................................. 18
2.5.4.ናሙና ማዘጋጀት ................................................................................................................... 19

1
2.5.5. ናሙና መፈተሽ .................................................................................................................... 20
2.6.የተፈተሸውን ቴክኖሎጂ ማሸጋገር ...................................................................................................... 20
2.6.1.የአብዢዎችን አቅም ክፍተት መለየት ............................................................................................ 20
2.6.2. አብዢዎችን ማብቃት ............................................................................................................. 20
2.6.5.ገበያ ማፈላለግ ...................................................................................................................... 21
2.6.6. ፋይዳ ዳሰሳ......................................................................................................................... 21
ክፍል ሶስት .......................................................................................................................................... 22
3.የቴክኖሎጂ ሽግግር አስፈጻሚ አካላት ተግባር እና ኃላፊነት ................................................................................ 22
3.1. በአገር አቀፍ ደረጃ የቴክኖሎጂ ሽግግር አስፈጻሚ አካላት ያላቸው ትስስርና ቅንጅት .......................................... 22
3.2. የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ ተግባራት.................................................................. 24
3.3. በክልል ደረጃ የሚገኙ ተዋናይ አካላት ተግባርና ኃላፊነት ........................................................................... 25
3.3.1. የክልል ቴ/ሙ/ት/ስልጠና አካላት ተግባር እና ኃላፊነት...................................................................... 25
3.3.2. የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ተግባራት ..................................................................... 25
3.3.3. የቴ/ሙ/ት/ስ/አሰልጣኞች ተግባርና ኃላፊነት ................................................................................. 26
አባሪ:- የናሙና መፈተሺያ ቼክሊስት ........................................................................................................ 27
አባሪ፡- የቴክኖሎጂ መቶ ፐርሰንት መቅዳት መፈተሺያ ቼክሊስትና ስታንዳርድ ........................................................ 28
አባሪ፡- የቼክሊስቱ ዝርዝር ተግባራት ........................................................................................................ 30

2
ምህጻረ ቃል
ቴ/ሙ/ት/ስ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና

ቴ/ሙ/ት/ስ/ተቋማት ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ተቋማት

ጥ/አ/ኢ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ

ሚ/ር ሚኒስቴር

መ/ቤት መስሪያ ቤት

ኢ/ኤ/ቴ/ሽግግር ኢንደስትሪ ኤክስቴንሽንና ቴክኖልጂ ሽግግር

3
ክፍል አንድ፡- ጠቅላላ
1.1. መግቢያ
ኢትዮጵያ ሊሇፉት አሰርት ዓመታት በተከታታይ ያስመዘገበችውን ፈጣን የኢኮኖሚ ዕዴገት
በይበሌጥ በማሻሻሌ ሇማስቀጠሌ ሌማታዊ አስተሳሰብን በህብረተሰቡ ውስጥ በማስረፅና አምራች
ዜጋን በመፍጠር የምርት(የአገሌግልት)/ማምረቻ(የአሰራር) ወይም ቴክኖልጂዎች አቅርቦትን
ማሳዯግ አስፈሊጊ መሆኑ ታምኖበት መንግስት ሌዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛሌ፡፡ አገሪቱ
ሇብዙ ዓመታት ከነበረችበት ከዴህነት አረንቋ ሇመውጣት ስር-ነቀሌ የኢኮኖሚ ሇውጥ/ዕዴገት
ማረጋገጥ ይጠብቅባታሌ፡፡

ቀጣይነት ባሇው መሌኩ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕዴገት ማምጣት የሚቻሇው የሌማት ፕሮግራሞች
መሪ መስሪያ ቤቶችን ውጤታማነት እና ዓሇም አቀፍ ተወዲዲሪነት ከተረጋገጠ ሲሆን ሇዚህም
በኢኮኖሚ የበሇፀጉ ሀገራት ሳይንሳዊ ትንታኔ እና ሰፋፊ ጥናትና ምርምርን በማካሄዴ
ያፈሇቁትን ቴክኖልጂዎች በተሇያየ መንገዴ ወዯ ሀገራችን አስገብቶ በመጠቀም የውጭ ምርትን
(Import substitution) መተካት የሚያስችሌ ፖሉሲ/ስትራቴጂ ተቀይሶ ወዯ ስራ ተገብቷሌ፡፡
ፖሉሲው/ስትራቴጂው ዴህነትን ሇማሸነፍ የሚዯረገው ዘመቻ በአጭር ጊዜያት ውስጥ ዴሌን
ሇማጎናፀፍ የተቀየሰ ሲሆን በኢኮኖሚ ግዝፈታቸው እና በቴክኖልጂ አቅማቸው ተወዲዲሪ
ያሌተገኘሊቸው እንዯነ አሜሪካ፣ ኮሬያ ጃፓንና ጀርመን የቴክኖልጂ አጠቃቀማቸውን ተሞክሮ
በመቀመር የሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ባገናዘበ መሌኩ ሀገር ውስጥ ማስገባት እና መቶ ፐርሰንት
ቀዴቶ በማሸጋገር ስራ ሊይ ማዋሌ የሚያስችሌ ስርዓት መዘርጋት ያስፈሌጋሌ፡፡

ይህ ማኑዋሌ በፊዯራሌ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ኢጀንሲ አማካኝነት የክሌሌ


ቢሮዎችና/ኤጀንሲዎችንና የቴ/ሙ/ተቋሞችን እነዱሁም ጥ/አ/ኢንተርፕራይዞች እንዱገሇገለበትና
እንዱመሩበት ታስቦ የተዘጋጀ ቢሆንም በቴክኖልጂ ሽግግር ሊይ የሚሰሩ አካሊትና በሀገር አቀፍ
ዯረጃ የተዋቀሩ የቴክኖልጂ ሽግግር ኮሚቴዎች ሉገሇገለበት ሉመሩበት ይችሊለ፡፡

በፌዳራሌ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ኤጀንሲ አዯረጃጀት የኢንደስትሪ ኤክስቴንሽንና


ቴክኖልጂ ሽግግር ዲይሬክቶሬት ዋነኛ ተሌዕኮ በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ተዯራጅቶ
ዘርፎቹ በሚያካሄደት ሌማት ውስጥ እየተሳተፉ ሊለ የኢንተርፕራይዞች አንቀሳቃሾች ምርጥ
ቴክኖልጂዎችን ማቅረብ ተወዲዲሪነታቸውን ማሳዯግ እንዯመሆኑ ስርዓቱን ሇማሳሇጥ ማኑዋሌ
እንዱዘጋጅ ተዯርጓሌ፡፡

1.2. መነሻ ሀሳብ


ኢንደስትሪው የሚፈሌገውን የበቃ የሰው ኃይሌ እና ከግብርና መር ወዯ ኢንደስትሪ መር
የኢኮኖሚ እዴገት ሽግግር ሇማዴረግ የኢንደስትሪ መሠረት የሆኑት የጥቃቅን እና አነስተኛ
ኢንተርፕራይዞችን ተወዲዲሪነት የሚያጎሇብቱ ምርጥ የምርት/አገሌግልት ወይም
ማምረቻ/አሰራር ቴክኖልጂዎችን በማቅረብ የዘርፉን ስኬታማነት ሇማረጋገጥ የተነዯፈው ውጤት
ተኮር የትምህርት እና ስሌጠና ስትራቴጂ ተግባራዊ እየሆነ ይገኛሌ፡፡ ሁሇቱ የዚህ ስትራቴጂ
ዋና ዋና ተሌዕኮዎች የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ተቋማት ብቃቱ በምዘና የተረጋገጠ
የሰው ኃይሌ ማፍሪያ እና አዋጭነቱ በናሙና ፍተሻ የተረጋገጠ የምርጥ ቴክኖልጂ መፍሇቂያ
ማዕከሌ ማዴረግ ነው፡፡

4
በኢንደስትሪ የበሇጸጉ ሀገራት የእዴገታቸው ቁሌፍ ሚስጥር፣ ውጤታማነታቸው የተረጋገጡ
ቴክኖልጂዎችን ቀጣይነት ባሇው መሌኩ በስፋት መጠቀም መቻሊቸው መሆኑ ከእዴገት
ታሪካቸው መረዲት ይቻሊሌ፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያ በቀጣዩ አርባ ዓመታት ውስጥ አሁን
ካሇችበት ዝቅተኛ ገቢ ወዯ ከፍተኛ መካከሇኛ ገቢ ካሊቸው ሀገራት ተርታ ሇመሰሇፍ በነዯፈችው
የህዲሴ ጉዞ ስትራቴጂ መሠረት ያዯጉት ሀገራት ሇብሌጽግና ስኬታቸው ጉሌህ ሚና
የተጫወቱትን ቴክኖልጂዎች መቶ ፐርሰንት በመቅዲት እና ፈትሾ በማሸጋገር ከዴህነት
አዙሪት የሚትወጣበት መስመር ይዛ ጉዞውን ጀምራሇች፡፡

የስትራቴጂውን ፅንሰ ሀሳብ በግራፉ ሇመግሇጽ እንዯተሞከረው በኢንደስትሪው የበሇፀጉት


ሀገራት የተጠቀሙትን ቴክኖልጂዎች በመቅዲትና በማሸጋገር የዘርፉን/ጥ/አ/ተቋማትን
ተወዲዲሪነት በማረጋገጥ የውጭ ምርትን መተካት/Import substitution የሚያስችሌ የቴክኖልጂ
አቅም በመገንባት ሇቀጣይ ምዕራፍ መሠረት በመጣሌ የማሻሻሌ እና አዲዱስ የመፍጠር ሥራን
በማጠናከር በተከታታይነት ፈጣን የኢኮኖሚ ዕዯገት ማስመዝገብ ይቻሊሌ፡፡ ስሇሆነም ይህንን
ሀገራዊ ፖሉሲ/ስትራቴጂ ተግባራዊ በማዴረግ የህዲሴ ጉዞን በማሳካት ከዴህነት አዙሪት
መውጣት የሚቻሇው ምርጡን ቴክኖልጂ መቶ ፐርሰንት በመቅዲት ከውጭ የሚገቡ
የምርት/የማምረቻ ቴክኖልጂዎች መተካት ከተቻሇ ብቻ መሆኑ መታወቅ ይኖርበታሌ፡፡

1.3. የማንዋሉ አስፈላጊነት


በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ዘርፋችን ቴክኖልጂ የመቅዲት፣ የማሊመዴ እና የማሸጋገር
ስራን ወጥ ባሌሆነ ሁኔታ እዚያም እዚህ መተግበር ከጀመርን አመታት ተቆጥሯሌ። ሆኖም
ሇሚሠሩት ቴክኖልጂዎች አስቀዴሞ የተሟሊና ወጥ የሆነ የአሠራር ስርዓት ባሇመዘርጋቱና
በእስትራቴጂያችን ከተቀመጠው የቴክኖልጂ ፍሊጎታችን አንጻር በአፈጻጸሙ ዙሪያ የተሇያዩ
ተግዲሮቶች ሲያጋጥሙ ይስተዋሊሌ፡፡ ሇአብነትም ከሌማት ፕሮግራሞቻችን ፍሊጎት የሚነሳ
ችግር ፈቺ ቴክኖልጂ ሇማቅረብ በአግባቡ የእሴት ሰንሰሇቶችን በመስራት የሚፈሇገውን

5
ቴክኖልጂ መቶ በመቶ ቀዴቶ ሇሚፈሇገው ዘርፍ በማቅረብና ተወዲዲሪነትን በጉሌህ ማረጋገጥ
አሇመቻሌ ዋና ዋና ችግሮች ናቸው፡፡ስሇሆነም ሇወዯፊቱ ያለብንን ተግዲሮቶች አስወግዯን ወጥ
በሆነ መሌኩ የቴክኖልጂ ሽግግር ስራዎቻችንን ከሌማት ፕሮግራሞቻችን ተወዲዲሪነት አንጻር
በመቃኘት መተግበር ያስችሇን ዘንዴ ይህን ቴክኖልጂን መቶ በመቶ የመቅዲት አተገባበር
ማኑዋሌ ማዘጋጀት አስፈሌጓሌ።

1.4. የማንዋሉ ዓላማ


1.4.1. ጥቅል ዓላማ

በትኩረት ዘርፎች የተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ያሇባቸውን የቴክኖልጂ


ክፍተቶችን መሙሊት የሚችለ ምርጥ ቴክኖልጂዎችን መቶ ፐርሰንት በመቅዲት በዘሊቂነት
ተወዲዲሪነቸውን የሚያረጋግጥ ውጤታማ የቴክኖልጂ ሽግግር ስርዓት እንዱኖር ማስቻሌ ነው፡፡

1.4.2. ዝርዝር ዓላማ


1. ሀገሪቱ በቴክኖልጂ ዘርፍ አመርቂ ውጤት ማምጣት የምትችሌበትን መንገዴ ከማሳሇጥ
ባሇፈ የሀገሪቱን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ባህሊዊ እሴቶችን የጠበቀ የቴክኖልጂ ሽግግር
ስርዓት እንዱፈጠር ማስቻሌ፣
2. ሇቴክኖልጂ ሽግግር የጉሊ አብይ ሚና የሚጫወቱትን የሂዯቱ አብይ ተግባራትን ዯረጃ
በዯረጃ ሇሚመሇከታቸው የቴክኖልጂ ሽግግር አስፈጻሚ አካሇት ሇማስጨበጥ
3. በተቋሞቻችን እንዱሁም በጥ/አ/ኢንተረፐራይዞች ቴክኖልጂን መቶ ፐርሰንት በመቅዲት
ማሸጋገር ሊይ የተሻሇ ግሌጽነትን ሇመፍጠር
4. የቴክኖልጂ ሽግግር አስፈጻሚ አካሇት የቴክኖልጂ አቅም ግንባታ ሂዯትን የእሴት
ሰነሰሇት ትንተና መሰረት ያዯረገ ብቻ መሆኑን ሇማስገንዘብ
5. የቴክኖልጂ ሽግግር አስፈጻሚ አካሇት በቴክኖልጂ ሽግግር ሊይ ያሊቸውን ሚና ሇማሳየት
6. መቶ ፐርሰንት ቴክኖልጂን ሇመቅዲት መከተሌ ያሇብን አካሂዴና ስሌቶችን ሇማስጨበጥ
7. ቴክኖልጂ ማቀብ ምንነት እና የማቀቡ ሂዯት ሊይ ግንዛቢ ሇመፍጠር
8. በአገር አቀፍ ዯረጃ በቴክኖሇጂ ፍሊጎት ከመሇየት ጀምሮ በመቅዲት እከማሸጋገር ዴረስ
ያሇውን ሂዯት ወጥነት እንዱኖረው ሇማስቻሌ
9. በስሌጠና ተቋማት አዋጭ የሆኑ ፕሮጀክቶችን መቶ ፐርሰንት ቴክኖልጂን በመቅዲት
ሂዯት በማቅረብ ፕሮጀክትን መሰረት ያዯረገን ስሌጠናን የተሳካ ሇማዴረግ

1.4.3.ፕሮጀክትን መሰረት ያደረገ ስልጠና እና ማኑዋሉ

ፕሮጀክትን መሰረት ባዯረገ ስሌጠና ሇሰሌጣኞቻችን የምናበቃበቸው ፕሮጀክቶች ወዯፊት


ከስሌጠና በኋሊ ተዯራጅተውም ሆኑ ሳይዯራጁ የስራ ሂወታቸውን አነዴ ብሇው የሚጀምሩባቸው
ከዚያም አሌፎ የዕዴሜ ሌክ ሞያና በራስ የመተማመን መንፈስን የሚያገኙባቸው
መሳሪያዎቻቸው መሆን እንዲሇባቸው ይታወቃሌ፡፡ስሇዚህ መቶ ፐርሰንት የምንቀዲቸው
ቴክኖልጂዎች ሇስሇጠናዎቻችን ፕሮጀክት መሆናቸው በመገንዘብ አዋጭና ስራ ፈጣሪ የሆኑ
ምርጥ ቴክኖልጂዎችን በእሲት ሰንሰሇት ትንተና መሰረት መሆኑን ማረጋገጥ ይኖርብናሌ፡፡
በዚህም መሰረት ይህ ማኑዋሌ የአሰሌጣኞችን መቶ ፐርሰንት ቴክኖልጂን የመቅዲት አቅም
በማጎሌበት ሇስሌጠና የሚሆኑ አዋጭ ቴክኖልጂዎችን በመምረጥ በተግባር ስሌጠና

6
ፕሮጀክቶችን በማምረት ሰሌጣኖችን በማብቃት ሂዯት ውሰጥ አዎንታዊ አስተዋጽኦ
ይኖረዋሌ፡፡
መቶ ፐርሰንት ቴክኖልጂን የመቅዲትና የማሸጋገር ሂዯቱን ቢዚህ ማኑዋሌ እነዯሚገሇጸው
ፕሮጀክትን መሰረት ባዯረገ ስሌጠና ተግባራዊ ማዴረግ የዛሬዎችን ሰሌጣኞችን ከወዱሁ
የአገሪቱን የህዲሲ ጉዙ የሆነውን እስተራቴጂ ቴክኖልጂን የማሊመዴና የማሸጋገር ሂዯት ስኪት
የሚረጋገጠው መቶ ፐርሰንት በመቀዲት መሆኑን አምነውና ባህሌ አዴርገውና የሚወጡ
ይሆናሌ፡፡

1.5. አጠቃላይ የቴክኖሎጂ ፅንሰ ሀሳብ

1.5.1. ቴክኖሎጂ

የተሇያዩ መዝገበ ቃሊት ቴክኖልጂን በተሇያዩ አስተሳሰቦች የተረጎሙት ቢሆንም በቴክኒክና


ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ስትራቴጂ መሠረት ቴክኖልጂ ማሇት አንዴ አዱስ እሴት በመፍጠሩ
ወይም በመጨመሩ ምክንያት ተጠቃሚዎች ወይም ዯንበኞች ከላልች አብሌጠው በፍሊጎት
ሉገዙት የሚችለት ቁስ፣ ማምረቻ መሳሪያ፣ አሰራር ወይም አገሌግልት ተብል ሉገሇጽ
ይችሊሌ፡፡

ቴክኖልጂን በሁሇት አይነት ይህም የምርት/አገሌግልት እና የማምረቻ/አሰራር ቴክኖልጂዎች


በማሇት በመክፈሌ ማየት ይቻሊሌ፡፡ የምርት ቴክኖልጂ የሚባሇው ሰዎች በነፍስ ወከፍ
የሚጠቀሙበት (consume የሚያዯርጉት) እንዯ ምግብና ሸቀጣ ሸቀጦች ሲሆኑ የማምረቻ
ቴክኖልጂ ዯግሞ እነዚህን የምርት ቴክኖልጂዎች ሇማምረት የሚውለ መሳሪያዎች ወይም
ማሽኖች ናቸው፡፡ ቴክኖልጂዎች ወዯ የዘርፎቹ ሲተረጎሙ የምርት ቴክኖልጂ የአገሌግልት
ቴክኖልጂ ሉሆን የሚችሌ ሲሆን የማምረቻ/አመራረት ቴክኖልጂ ዯግሞ በአሰራር ቴክኖልጂ
ሉተካ ይችሊሌ፡፡

1.5.2. የቴክኖሎጂ አቅም

የቴክኖልጂ አቅም ማሇት ከቴክኖልጂ ሇውጥ ጋር ተስማምቶ መሄዴ የሚያስችሌ የተቀናጀ


ችልታ ሲሆን ይህ አቅም የሚገኘው በቴክኖልጂአዊ የመማር ሂዯት ውስጥ በሚገኝ የመቀበሌ
ችልታ ነው፡፡ የመቀበሌ አቅም የነባራዊ እውቀት እና የተጠናከረ ጥረት ተብል በሁሇት ዋና
ዋና ጉዲዮች ይወሰናሌ፡፡

7
ነባራዊዉ እውቀት አዱስ ቴክኖልጂ (እውቀትን፣ አሰራርን፣ አዯረጃጀት…) ሇማዋሃዴና
ሇመጠቀም የተሻሇ የመቀበሌ አቅመ የሚፈጥር ነው፡፡ የመቀበሌ አቅምን ሇመፍጠር ወሳኝ
ዴርሻ ያሇው የተጠናከረ ጥረት ችግሮችን ሇመፍታት በጋራ የሚዯረግ የተጠናከረ ኃይሌን
ያሳያሌ፡፡

ከሊይ ያሇው ሥዕሌ እንዯሚያመሊክተው የተጠናከረ ጥረት ከነባራዊ ዕውቀት ይሌቅ ሇአንዴ
ተቋም የረጅም ጊዜ አቅምና ተወዲዲሪነት በጣም አስፈሊጊ መሆኑን ነው፡፡

1.5.3. የቴክኖሎጂ መቶ ፐርሰንት መቅዳት ምንነት

ውጤት ተኮር የትምህርትና ስሌጠና ስትራቴጂ የአገራችን የቴክኖልጂ አቅም ግንዛቤ ውስጥ
በማስገባት የጀርመን ሞዳሌ መሰረት በማዴረግ እና የኮርያውን ተሞክሮ በመቀመር
ተፈሊጊውንና ተገቢውን ቴክኖልጂ በመሇየት፣ በማፈሊሇግ፣ አዋጭነቱ የተረጋገጠ ቴክኖልጂን
በመምረጥ መቶ ፐርሰንት በመቅዲትና ፈትሾ ሇማሸጋገር የተነዯፈ መሆኑ ይታወቃሌ፡፡
በስትራቴጂው እንዯተገሇጸው ቴክኖልጂን መቶ ፐርሰንት መቅዲት ማሇት በአሇም አቀፍ ዯረጃ
ተወዲዲሪነት ያሊቸውን የምርት/አገሌግልት ወይም የማምረቻ/አሰራር (በእሴት ሰንሰሇት
ትንተና የተሇዩ ክፍተቶች ሇመሙሊት የተሇዩ ቴክኖልጂዎችን) በማፈሊሇግ፣ አዋጭነታቸው
የተረጋገጡትን አንዴ በአንዴ አካልቻቸውን በመፍታት ውስጣቸውን ፈትሾ ሇክቶና ቆጥሮ
በመቅዲት ሇአገር ውስጥ ገበያ ማቅረብና ማስቀረት ማሇት ነው፡፡

1.5.4. የቴክኖሎጂ መቶ ፐርሰንት መቅዳት አስፈላጊነት

አንዴን ቴክኖልጂ ሇመቅዲት የዘርፉ የእሴት ሰንሰሇት ትንተናን በማከናወን ፍሊጎቱን ነቅሶ
በማውጣት እና ያሇበትን የቴክኖልጂ ክፍተት መሇየት ያስፈሌጋሌ፡፡ የተሇየውን ክፍተት
የሚሞሊ ቴክኖልጂን ማፈሊሇግ፣ መምረጥ እና አዋጭነቱን በማረጋገጥ መቶ ፐርሰንት የመቅዲት
ስራ ይሰራሌ፡፡ መቶ ፐርሰንት የተቀዲው አዋጭ ቴክኖልጂ በፍተሻ ከተረጋገጠ በኃሊ

8
በሚመሇከተው ዘርፍ ውስጥ ሊለ ጥ/አ/ኢንተርፕራይዞች ተሸጋግሮ ምርትና ምርታማነታቸውን
በማሳዯግ ተወዲዲሪነታቸውን በማረጋገጥ ተጠቃሚ ይሆናለ ተብል ይታመናሌ፡፡

በቴክኒክና ሙያ ትምህረትና ስሌጠና ተቋማት መቶ ፐርሰንት ተቀዴቶ ሇጥቃቅንና አነስተኛ


ኢንተርፕራይዞች የሚሸጋገረው ቴክኖልጂ ኢንተርፕራይዙ ሀብት እንዱያፈራ ከማስቻለም
በሊይ ከውጭ የሚገቡ ቴክኖልጂዎችን በመተካት ሇውጭ ምንዛሪ የሚወጣውን ገንዘብ
ሇመቆጠብ ጉሌህ ሚና ይኖረዋሌ፡፡

ስሇዚህ ምዕራባዊያኑ በተዯጋጋሚ “There is no need to invent a wheel again.”


እንዯሚለት ቀዯምት አምራቾች በአሁን ዘመን በስራ ሊይ የዋለ ማናቸውንም ቴክኖልጂዎች
ከማምረታቸው በፊት በቂ የዱዛይንና ሳይንሳዊ ትንተናዎች ያዯረጉ በመሆናቸው የአገራችን
ቴክኒክና ሙያ ትምርትና ስሌጠና ተቋማት በተቀመጠው የውጤት ተኮር የትምርትና ስሌጠና
ስትራቴጂ መሰረት ሇሌማት ፕሮግራሞቻችን በተሇዩት የትኩረት ዘርፎች ሊይ የተሰማሩ
ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞቻችንን ተወዲዲሪነት የሚያሳዴጉ ቴክኖልጂዎችን በተቻሇው
ፍጥነት መቶ ፐርሰንት በመቅዲት ፈትሾ ማሸጋገር ይኖርባቸዋሌ፡፡

1.5.5. ቴክኖሎጂን መቶ ፐርሰንት የመቅዳት አላማ


በአጠቃሊይ ሇሌማት ፕሮግራሞቻችን ተስማሚ የሆኑትን ቴክኖልጂ መቅዲት እና የማሸጋገር
ዓሊማዎች፡-
 የሌማት ፕሮግራሞችን ፍሊጎት በማገናዘብ ላልች ያፈሇቁትን ቴክኖልጂዎች ፈጥኖ
በመኮረጅ ሀብት አፍርቶ አቅም ሇመገንባት፣
 በተገነባ አቅምና በፈራ ሀብት የተኮረጀውን ቴክኖልጅ በማሊመዴ በሂዯት በማሻሻሌ
ተጨማሪ ሀብት ሇመፍጠር፣
 ዯረጃ በዯረጃ በዩኒቨርስቲ፣ በግሌ ኩባንያዎችና በመንግስት የምርምር ተቋማት አቅምን
በመፍጠር፣ በምርምር ሀብት ሇመፍጠር፣
 አሰሌጣኞችም/አስተማሪዎችም ሆነ ሰሌጣኞች/ተማሪዎች በስፋት በቴክኖልጂ የመቅዲት
ሂዯት ውሰጥ በማካፈሌ አቅምን በመፍጠር ፕሮጀክትን መሰረት ባዯረገ ስሌጠናን
እንዱያጎሇብቱ፣
 በሂዯት በርካታ ተመራማሪዎችና ቴክኖልጅስቶችን በማፍራት የግሌ ኩባኒያዎች
ሇሚያቋቁሟቸው የምርምር ተቋማት የሚሆን የሰው ሀይሌ በጥራትና በቁጥር ሇማፍራት

 የህዲሴ ጉዞ ዕቅዲችን የግልባሊይዜሽን ሕግጋትን ተከትል እንዱተገበር በማስቻሌ


ሀገራችን እንዯሀገር ሇማስቀጠሌ ተወዲዲሪ ሆኗ መገኘት ያሇባት (መወዲዲር ካሌቻሇች
የወዯቀ ሀገር/Failed State የምትሆን) መሆኑን በማስገንዘብ የበቃ የሰው ኃይሌን
በማፍራት የቴክኖልጂ አፍሊቂነትን አቅም ማጎሌበት ናቸው፡፡

9
ክፍል ሁለት

2.ቴክኖሎጂን መቶ ፐርሰንት መቅዳትና ማሸጋገር


የተመረጡ አዋጭ ቴክኖልጂዎችን በተሳካ ሁኔታ ሇማሸጋገርና ጥቃቅንና አነስተኛ
ኢንተርፕራይዞች ተወዲዲሪነት ሇማረጋገጥ ከታች በተቀመጠውን የሽግግር ስርዓት (high level
map) ምንም ሳይጓዯሌ በቅዯም ተከተሌ ማከናወንን ይጠይቃሌ፡፡በዚህም መሰረት መቶ
ፐርሰንት ቴክኖልጂን የመቅዲትን ሂዯት በሽግግር ስርዓቱ ውሥጥ አንዴ ዓብይ ስራ ሆኖ
እናገኘዋሇን፡፡ባጠቃሊይ የሽግግር ሂዯቱን አብይ ስራዎች ማከናወን መቶ ፐርሰንት ቴክኖልጂን
የመቀዲቱና ያሇመቀዲቱን ጥያቂ በቀሊለ ሉመሌስሌን ይችሊሌ፡፡

ከታች የተመሇከተውን የቴክኖልጂ ሂዯት ክፍልችን መሬት ሊይ ወርዯው እንዱት


እንዯሚከናወኑ ዘርዘር ባሇ መሌኩ በቅዯም ተከተሌ እንዯሚከተሇው ቀርበዋሌ፡፡

10
2.1.የትኩረት ዘርፎችን መሰረት የደረገ የእሴት ሰንሰለት ማዘጋጀት
የዕዴገትና ትራንሰፎርሜሽን ዕቅዴን ሇማሳካት ሇተሇዩት የትኩረት ዘርፎች የእሴት ሰንሰሇት
ትንተና በማዘጋጀት ፣ቴክኖልጂን የማፈሊሇግ፣ መምረጥና ማሊመዴ እንዱሁም ሇዘርፎቹ
ተወዲዲሪነት ወሳኝ የሆኑ ቴክኖልጂዎች መቶ ፐርሰንት በመቅዲትና በማሸጋገር የውጭ ምርት
የመተካት አቅም ማጎሌበት ይኖርብናሌ፡፡

በዕዴገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዴ የተሇዩት ዘጠኝ ዘርፎች እንዯሚከተሇው ቀርቧሌ፡፡

1) ግብርና iv. ባህር ትራንስፖርት


2) ኢንደስትሪ ሌማ v. አየር ትራንስፖርት
i. ጨርቃ ጨርቅ vi. ኢነርጂ
ii. ቆዲና የቆዲ ውጤቶች vii. ውሃና መስኖ
ኢንደስትሪ viii. ቴላና አይ.ሲ.ቲ.
iii. ስኳርና ተጓዲኝ ኢንደስትሪ ix. ከተማ ሌማትና
iv. የሲሚንቶ ኢንደስትሪ ኮንስትራክሽን
v. ብረታ ብረት ኢንደስትሪ 4) ትምህርት እና ስሌጠና
vi. ኬሚካሌ (ህትመት፣ 5) ባህሌ ሆቴሌና ቱሪዝም እና
ፋርማሶይቲካሌ፣ …) ስፖርት
vii. አግሮፕሮሰሲንግ 6) ንግዴ
3) ኢኮኖሚ መሰረተ ሌማት 7) ጤና
i. መንገዴ ግንባታ 8) ማዕዴን
ii. ባቡር ትራንስፖርት 9) ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዲዮች
iii. መንገዴ ትራንስፖርት አገሌግልት

በአገራችን ያለት ጥቃቅንና አነስተኛ ተወዲዲሪ የሚያዯርጉ፣ የሚያስፈሌጉንን ቴክኖልጂዎች


ሇመሇየት ሇመምረጥና ሇመቅዲት ከሊይ በተጠቀሱት የትኩረት ዘርፎች መሰረት በማዴረግ
የአካባቢያችንን የሌማትቀጠና ተከትሇን የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ማዘጋጀት ይኖርብናሌ፡፡
ይህ ሂዯት አሁን በዘርፉ ያሇውን የኛ አሰራርና ምርጥ አሰራር ያሇበትን በተመሳሳይ ዘርፍ ያሇ
የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ያካተተ ሲሆን አሁን በኛ ባሇው አሰራር ምክንያት የተፈጠሩትን
ችግሮች የምናይበትና እንዯ የክብዯታቸው በቅዯም ተከተሌ የምናስቀምጥበት ስራ ነው፡፡

የየአከባቢያችንን የሌማት ቀጠናዎችን መሰረት ያዯረገ የእሴት ሰንሰሇት ትንተና በማከናወን


ሉፈጠር ከሚችሇው የእሲት ሰንሰሇትና የቴክኖልጂ መረጣ ዴግምግሞሽን ማስቀረት ይቻሊሌ፡፡
ይህም ተመሳሳይ የሌማት ቀጠና ያሊቸውን አካባቢዎች፣ በአንደ ተሰርተው ጥቅም ሊይ የዋለ
የእሲት ሰንሰሇት ትንተናዎችና ቴክኖልጂዎች በላሊኛው ወገን ጥቅም ሊይ እንዱውለ ማዴረግ
ነው፡፡ ይህን አይነት ስርዓት ሇመፍጠር ቴክኖልጂንና የሽግግር ስርኣቱን በአስተማማኝ መሌኩ
ማቀብ ይኖርብናሌ፡፡

11
2.2 ከእሴት ሰንሰለት ትንተናው በመነሳት የምርጥ ቴክኖሎጂ ፍላጎትን መለየትና መምረጥ

2.2.1. የምርጥ አሰራር ተግባር መለየት

ይህ ተግባር አሁን ባሇው የዘርፉ እሴት ሰንሰሇት ትንተና ውስጥ ዯካማ አሰራር እና በላሊው
በወሰዴነው የምርጥ ተሞክሮ ባሇቤት የሆነውን እሴት ሰንሰሇት ትንተና ውስጥ ሇችግሮቻችን
መፍትሂ የሚሆኑ ምርጥ አሰራሮች ናቸው፡፡ ወዯ ፊት መርጠን የምንቀዲቸው ቴክኖልጂዎች
እነዚህን ምርጥ ተሞክሮዎችን /አሰራሮችን እንዴናከናውን የሚያስችለንን ናቸው፡፡

2.2.2. የቴክኖሎጂ ክፍተት መለየት

የቴክኖልጂ ክፍተት ማሇት በእሴት ሰንሰሇቱ ትንተና ውስጥ የችግር መንስኢ የሆነው አሁን
ባሇው የኛ አሰራርን እና በምርጥ ተሞክሮው ያሇ ምረጥ አሰራር መካከሌ ያሇውን ክፍተት
እንዱሁም በጠቀስነው ዘርፍ ተወዲዲሪ እነዲንሁን ማነቆ የሆነው ችግር ነው፡፡ በዚህ መሰረት
ከወዱሁ ያሇብንን የቴክኖልጂ ክፍተት ነቅሰንና ሇይተን ማውጣት እንዴንችሌ ይረዲናሌ፡፡

2.3. ክፍተቱን የሚሞላ ምርጥ ቴክኖሎጂ ማፈላለግ መለየትና መምረጥ

2.3.1. ክፍተቱን የሚሞላ ቴክኖሎጂ ማፈላለግ

ይህ የማፈሊሇግ ስራ ከሊይ ክፍተት ብሇን የገሇጽናቸውን ነገር ግን የምርጡን አሰራር


ሌናግኝባቸው የምንችሊቸውኝ ቴክኖልጂችን ከወዱሁ ምን መሆን እነዲሇባቸውና ከኛ ነባራዊ
ሁኔታ አንጻር የተሇያዩ ምንጮችን በመጠቀም የቴክኖልጂ ፍሊጎታችንን በአቅም በዯረጃ
በአይነት የምንወስንበት ስራ ነው፡፡

2.3.2.ቴክኖሎጄን መለየት
ቴክኖልጂን የመሇየት ስራ የሚተገበረው በተጨባጭ አሁን ባሇው በዘርፉ ያሇውን የእሴት
ሰንሰሇት የተዋቀረበት አሰራርን እና የምርጡ ተሞክሮ ተብል በተወሰዯው ተመሳሳይ ዘርፍ
የእሴት ሰንሰሇት ውስጥ ያሇውን ክፍተት እና ማነቆዎችን ከሇየን በኋሊ ነው፡፡ በዚህም መሰረት
ክፍተቶችንና ማነቆዎችን በመሇየት እነዚን ክፍተቶች ሉሞለ የሚችለ አማራጭ
ቴክኖልጂዎችን በማፈሊሊግ ስንሇይና ስንዘረዝር ቴክኖልጂ የመሇየት ስራ ተሰራ ይባሊሌ፡፡እነዚህ
በእያንዲንደ የእሴት ሰንሰሇት ሂዯት እና መዋቅር ስር የተሇዩት ቴክኖልጂዎች በተጨባጭ
ያለትን የአሰራር ክፍተት እና ፣ችግሮች አዎንታዊ መፍትሂ ያመጣለ ተብሇው የታመነመባቸው
ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ አዋጭነታቸው እስካሌተረጋገጠ ዴረስ ምርጥ ቴክኖልጀዎች ተብሇው
መቶ ፐርሰንት ሇመቀዲት አይታጩም፡፡

2.3.3.ምርጡን ቴክኖሎጂ መለየት


ምርጥ ቴክኖልጂዎች የምንሊቸው ሇመቶ ፐርሰንት ቅጂ የሚመረጡ ነገር ግን አዋጭነታቸው
በተቀመጡ ግሌጽ መስፈርቶች በዝርዝር ተሇክተው እና ተወዲዴረው ሲያሌፉና በእሴት
ሰንሰሇቱ ባለት አብዛኛውን ወይም ሰፋ ያለ ችግሮችን የመፍታት ሜና የሚጫወቱ
ናቸው፡፡በዚህም መሰረት የምርጥ ምርጡችን እነዯ የክብዯታቸው በቅዯም ተከተሌ በማስቀመጥ
እንዯየ አስፈሊጊነቱ አቅም በሚፈቅዴ በሂዯት ቀጣይ የቅጅ ሂዯቶች ይዯረጋለ፡፡

ሇዚህም መረጣ ሇገበያ በሚቀርቡ ምርቶች ከግብዓት ጀምሮ ምርቱ ጥቅም ሊይ እስከሚውሌበት
ዴረስ ያሇውን የእሴት ሰንሰሇት በማጥናት በምርት ጥራት ሊይ አለታዊ ተጽዕኖ ሉያመጡ

12
ያስቻለትን ችግሮች/ ክፍተቶች ከተሇዩ በኋሊ የሚወሰደ የቴክኖልጂ አማራጮችን በዝርዝር
ማየት ያስፈሌጋሌ፡፡
በመሆኑም የተሇያዩ አማራጮችን በመዘርዘር (ሇእያንዲንደ ዝርዝር አሰራር በመፃፍ)
የመጨረሻና አማራጭ የሆነውን ምርጥ ቴክኖልጂ በግሌጽ ማስቀመጥና የተመረጠበትን
የአሠራር ዝርዝር ከላልቹ ጋር በአዋጭነት መስፈርት መሰረት የማነፃፀር ስራ ያካተተ ነው፡፡

በማፈሊሇግ የተገኙትን ቴክኖልጂዎች በየዘርፋቸው እና በየዓይነታቸው ከፋፍል በማስቀመጥ


ወይም በመሇየት፤ ብልም ከኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ፣ ከቴክኒክ እና ከዯህንነት አንፃር በመገምገም
ቴክኖልጂዎቹን አወዲዴሮ መምረጥ ይገባሌ።

በዚህም መሰረት የምርጥ ምርጡችን እነዯየ ክብዯታቸው በቅዯም ተከተሌ በማስቀመጥ እንዯየ
አስፈሊጊነቱ አቅም በሚፈቅዴ በቀጣይ ቅጅውን ማካየዴ ይቻሊሌ፡፡

1. ከኢኮኖሚ አንፃር
 የጥገና ጊዜያቸው በምን ያህሌ ጊዜ መከናወን እንዲሇበት እና ምን ያህሌ ወጪ
ሉያስወጣ እንዯሚችሌ በመዲሰስ ተመሳሳይ አመራረት ካሊቸው ቴክኖልጂዎች
ጋር ማነፃፀር።
 የተመረጡትን ቴክኖልጂዎች ሇመቅዲትና ሇማሊመዴ መዋለን ማረጋገጥ።
ሀ/ የመጣው ቴክኖልጂ በዱዛይኑ ከበፊቱ በምን እንዯሚሇይ ማስቀመጥ እና
ሀገር ውስጥ መቅዲት እና ማሊመዴ መቻለን መፈተሽ።
ሇ/ የመሇዋወጫ እቃዎችን አቅርቦት በሀገራችን ሇመስራት የሚቻሌበትን
መንገዴ መቃኘት።
 የተዲሰሰው እና የተመረጠው ቴክኖልጂ ብዙ የሰው ሃይሌ ሉያሰማራ የሚችሌ
መሆኑን እና አገራዊ ሃብትን በሊቀ ዯረጃ ሉጠቀም የሚችሌ መሆኑን ከቅዴመ
ቴክኖልጂዎች መረጃን በመውሰዴ መምረጥ።
 የቴክኖልጂ አቅራቢው ምርጫ ከስትራቴጂክ ጥቅም እና በሂዯት የቴክኖልጂውን
እውቀትና ክህልት ሇማዲበር በሚዯረግ ስራ ሇመርዲት ካሇው ዝግጁነት አንጻር
ይገመገማሌ።

2. ከቴክኒክ አንፃር
 ሇቴክኖልጂ ሽግግር የታቀደትን ቴክኖልጂዎች፣ ሸቀጦች (ዕቃዎች)፣
አገሌግልቶች እና ያሟለትን መሳሪያዎች ተራ በተራ መገምገም ወይም
መቃኘት።
 ቴክኒካዊ የሆኑ ሲስተሞችን መገምገም ፣ የአሰራር ዘዳያቸውን እና ሉያመጡ
የሚችለትን ሇውጥ በመቃኘት (መዲሰስ) በዘርፉ እውቀት እና ክህልት በተካኑ
ሰዎች መገምገም/መፈተሽ።

ሀ/ ከዚህ ቀዯም የገቡ ቴክኖልጂዎችን በመዲሰስ የሚመጣው ቴክኖልጂ በአወቃቀሩ፣


በአሰራር ዘይቤው ፣ በጥራቱ የተሻሇ መሆኑን ማረጋገጥ።
ሇ/ የሚመረጠው ቴክኖልጂ የሚጨበጥ ወይም ብቁ እምርታን የሚያመጣ ከሆነ እና
በተሇይ ዱዛይናቸውን በአግባቡ የያዙ ቢሆን ተመራጭ ያዯርጋቸዋሌ።
ሐ/ ሇቴክኖልጂው የሚያስፈሌጉትን ማንኛውንም ጥሬ ዕቃዎች እንዯ መሇዋወጫ
እቃዎች፣ የመጠገኛ መሳሪያዎች፣ የምርት ጥራት መሇኪያዎች ወዘተ ነገሮችን
ገምግሞ ማስቀመጥ።

13
መ/ የሚገባው ቴክኖልጂ ከብክሇት ነጻ የሆነ መሆኑን ማረጋገጥ።
ሠ/ አካባቢ ሊይ ከሚያመጡት ተፅዕኖ አንፃር ተገቢ የሆነ መረጃ መያዛቸውን በግሌፅ
የመቆጣጠሪያ ስሌታቸውን ማስቀመጥ አሇባቸው። ይህም አካባቢ ጥበቃን
ያማከሇ ይሆናሌ።
ረ/ ሇማምረት የሚያስፈሌጉት ጥሬ እቃዎች ሀገሪቷ ውስጥ የሚገኝ ከሆነ የት
እንዯሚገኙ እና በበቂ መኖራቸውን ማረጋገጥ።
ሰ/ የመጣው የቴክኖልጂ አይነት ሙለ መረጃ በዲታቤዝ ቀዴቶ በአግባቡ
ማስቀመጥና በሚሻሻሌበት ጊዜ ሇሚቀጥሇው የቴክኖልጂ ዲሰሳ እና ማፈሊሇግ
ሊይ እንዯ ንዴፈ ሃሳብ መጠቀም።

3. ከዯህንነት አንፃር
ሇሀገሪቱ አስጊ የሆኑትን ቴክኖልጂዎች ዓቅምን ጋር ባገናዘበ መሌኩ በማየት እንዯየ
ሁኔታቸው መምረጥና መወሰን።
 ከጤና እና አከባቢ ጥበቃ ጉዲዮች ጋር ተያያዥ የሆኑ የቴክኖልጂ ዓይነቶች
ወዯ ሀገር ሲገቡ ከቴክኖልጂ አቅራቢው እና ተቀባዩ ሀገራት ማረጋገጫ ማቅረብ
ያስፈሌጋሌ።
የተሇያዩ ኬሚካልች እና ንጥረ ነገሮች የሚጠቀሙ ቴክኖልጂዎች የሀገሪቷን
የመቆጣጠር ዓቅም እና የሚያቀርቡትን የመከሊከያ ዘዳ የሚመሇከታቸው
ባሇዴርሻ አካት በሚሰጡት ሙያዊ አስተያየት ተፈጻሚ ይሆናሌ።
ሀገሪቱ ከፈረመቻቸው ዓሇም ዓቀፍ ስምምነቶች ጋር የሚጣረስ የቴክኖልጂ መረጣ
መከናወን የሇበትም።
የሀገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም እና የዯህንነት መረጃ ስርዓት አዯጋ ውስጥ የሚጥለ
ቴክኖልጂዎች ሇመቶ ፐርሰንት ቅጂም ሆነ ሇሽግግር መመረጥ የሇባቸውም።

2.4. አዋጭነት ትንተና


የቴክኖልጂ ክፍተቶች ያሇበትን አንዴ የምርት የእሴት ሰንሰሇት ከሊይ በተጠቀሰው መሠረት
ክፍተቱን የሚሞለ አማራጭ ቴክኖልጂዎች ከተመረጡሇት በኋሊ የሚቀጥሇው ሥራ
ሇተመረጡት የቴክኖልጂ አዋጭነት ግምገማ ማካሄዴ ነው፡፡
አዋጭነት ከብዙ መንገዴ የሚታይ ሲሆን ዋና ዋናዎቹ ምርታማነት፣ ጥራት፣ ጉሌበትን
በስፋት መጠቀምና ዋጋ ናቸው፡፡

ሀ. ምርታማነት

የተመረጠው ቴክኖልጂ በዕርግጥ ምርታማነትን ይጨምራሌ ወይ? ይህም ማሇት በተወሰነ


ጊዜና የሰው ኃይሌ በመጠቀም ቴክኖልጂው በመምጣቱ ብቻ ምርት ጨምሯሌ ወይ?
ከጨመረስ በምን ያህሌ? (በመቶኛ፣ በቁጥር ፣ በክብዯት ወዘተ) በላሊ በኩሌ ዯግሞ ሇማምረት
የወጣ ወጪ መቀነስም ሆነ በምርት ሊይ ይባክን የነበረውን የጥሬ ዕቃ ብክነት መቀነስ እንዯ
ምርታማነት ሉቆጠር ይችሊሌ፡፡

ሇ. ጥራት

ቴክኖልጂው በምርቱ ጥራት ሊይ ሇውጥ አምጥቷሌ ወይ? (ምንም እንኳን ጥራት የተሇያየ
ትርጉም ቢኖረው በተሇይ ግን የተጠቃሚዎችን መሥፈርት ማሟሊቱ እንዯዋና ትርጓሜ
መውሰዴ ይቻሊሌ)፡፡ ተጠቃሚው ባወጣው መስፈርት አሇዚያም በአገር ወይም በዓሇም አቀፍ
ዯረጃ በወጣ መስፈርት (Standard) መሠረት ምርቱ የሚፈሇገውን ጥራት (በተሰጠው

14
መሥፈርት ወይም በተጠቃሚ ምርጫ) በክብዯት፣ በቀሇም፣ በርዝመት፣ ወዘተ ምርቱ ሊይ
ቴክኖልጂው ሇውጥ ማምጣቱ መታየት ይኖርበታሌ፡፡

ሐ. ጉሌበት በስፋት መጠቀም

አንዲንዴ ቴክኖልጂዎችን በማስተዋወቅ ጊዜና ጉሌበትን የሚቆጥብ ከፍተኛ ቴክኖልጂ (high


Technology) “Automation” አሰራር ማምጣት ይቻሊሌ፡፡ ይህ ግን በሥራ ሊይ የሚሰማራውን
ሰው ቁጥር ስሇሚቀንስ አሁን አገሪቱ ከተያያዘችው ሥራ አጥነትን የመዋጋት ርምጃ ጋር
ይቃረናሌ፡፡ በመሆኑም የተመረጠው ቴክኖልጂ ጉሌበትን በስፋት የሚጠቀም መሆኑን
ማረጋገጥ አሁን ካሇው አገራዊ አስተሳሰብ ጋር አንደ የአዋጭነቱ ሥራ ነው፡

መ. ዋጋ

ቴክኖልጂው በዋጋ ሊይ ምን ሇውጥ አምጥቷሌ? ይህም ማሇት አንዴም ያንኑ ምርት ሇማምረት
ይወጣ የነበረው ወጪ በምን ያህሌ ይቀንሳሌ ወይም ያንኑ ምርት ሇማምረት ይባክን የነበረው
የግብዓት ወጭ በምን ያህሌ ቀንሷሌ የሚሇው በዋነነት የሚታይ ይሆናሌ፡፡
በተጨማሪም ቴክኖልጂው በስራ ሊይ ሲውሌ የሚያስወጣው የማንቀሳቀሻ ወጪም የኤላክትሪክ
ፍጆታ፣የነዲጅ ፍጆታ፣ የጥገና ወጪና ወዘተ ከግምት መግባት ይኖርበታሌ፡፡

2.5. ቴክኖሎጂን ማቀብ (ማከማቸት)


በኢኮኖሚ ቀጠና ውስጥ ያሇ የትኩረት ኢንደስትሪን የዕሴት ሰንሰሇት ትንተና ያገናዘበ ምርጥ
ቴክኖልጂን ሇማስተሊሇፍና ላልች ዯረጃውን ጠብቀው እንዱሰሩት ሇማዴረግ ቴክኖልጂውን
ማቀብ (ማከማቸት) ያስፈሌጋሌ፡፡

ቴክኖልጂ በማቀብ ሂዯት ውስጥ የተመረጠውን ቴክኖልጂ ንዴፍ (Blue Print) ማዘጋጀትና
ናሙና ሰርቶ ተከታታይ ፍተሻ ማካሄዴ ዋና ዋና ሥራዎቹ ናቸው፡፡ የቴክኖልጂ ተቋማት
ቴክኖልጂ ማቀብ ዋና ስራቸው በመሆኑ በሳይንሳዊ ትንተናና መረጃ ተመስርተው የቴክኖልጂ
ንዴፍ ማዘጋጀት ይጠበቅባቸዋሌ፡፡ በተዘጋጀው ንዴፍ መሠረት ብቃት ያሇው ናሙና
ማዘጋጀት፣ የተዘጋጀውን ናሙና በተገቢው ቦታና የሥራ ምህዲር ዯረጃውን ጠብቆ ሇመሠራቱ
ተከታታይ የፍተሻ ሥራ ማካሄዴ፣ በፍተሻ በተገኙ መረጃዎች ሊይ በመመርኮዝ ማስተካከያ/
ማሻሻያ አዴርጎ ማጠናቀቅ ይጠበቅባቸዋሌ፡፡

2.5.1. ቴክኖሎጂን መቶ ፐርሰንት ለመቅዳት የሚያስፈልጉን መረጃዎች


የተመረጡውን ቴክኖልጂ መቶ ፐርሰንት ሇመቅዲት ስሇሚቀዲው ቴክኖልጂ መሰረታዊ የሆኑ
መረጃዎችን ማወቅ እና ማሟሊት አሇብን፡፡ እነዚህ መሟሊት ያሇባቸው መረጃዎች የሰነዴ
ሲሆኑ ይዘታቸውም ስሇ ቴክኖልጂው አሰራር አወቃቀር እንዱሁም መቶ ፐርሰንት ሇመቅዲት
አጋዥ ሃሳቦችን ያካተቱ ናቸው፡፡እንዯቴክኖልጂ ዓይነቱ የምንፈሌጋቸው የመረጃ ሰነድች
ይዘትና ብዛት የተሇያዩ ቢሆንም የሚከተለትን ግን አብዛኛዎቹ የሚጋሯቸው ናቸው፡፡

1- የቴክኖልጂ ዝርዝር ንዴፍ (ዯሮዊንግ)

2- የቴክኖልጂ የአሰራር ዝርዝር

3- የቴክኖልጂ የአመራረት ዝርዝር

4- የቴክኖልጂ የአጠጋገን ሥርዓት የያዘ ሰነዴ

15
5- የቴክኖልጂ የአጠቃቀም ዝርዝር የያዘ ሰነዴ

ሇምሳላ የአንዴን የሸራተንን የምግብ ዓይነት ክሇብ ሳነደች መቶ ፐርሰንት ሇመቅዲት በጥቂቱ
የሚከተለትን የመረጃ ሰነድች ያስፈሌጉናሌ፡፡

ሀ. ምግቡን የተሠራበት ውህድች ዝርዝር

ሇ. የውህደ አወቃቀር ቅዯም ተከተሌ

ሐ. የምግቡ የአሰራር ሂዯት በቅዯም ተከተሌ ከሚወስዴበት ሰዓት ጋር

መ. የሚያስፈሌጉ ቁሳቁሶች እና መሳሪያዎች

ሠ. ምግቡ ሲሰራ የምንወስዯው ጥንቃቄ

ረ. የምግቡ አቀራረብ እና መስተንግድ

ምግቡን በመሌክና በቅርፅ አስመስል መስራት ብቻ መቶ ፐርሰንት መቀዲቱን ማረጋገጫ


አይሆንም ይሌቁንስ ምግቡን ከሰራን በኋሊ እንዯ ጣዕሙ፣ ሽታው፣ ቃናው፣ሌስሊሴው
የመሳሰለትን የምግቡን ባህሪያቶችንና እንዱሁም ቅጂውን ሙለ የሚያዯርገውን ማራኪ
የመስተንግድው ሂዯት እና ፍጥነት በትክክሌ መቅዲታችንን ማረጋገጥ አሇብን፡፡ይሄ የሚሆነው
ከሊይ የጠቀስናቸውን የመረጃ ሰነድች በእጃችን ሲኖሩ ነው፡፡

2.5.2.የተፈላጊ ቴክኖሎጂ መረጃ ምንጮች


የመቶ ፐርሰንት ቅጂውን የተሳካ ሇማዴረግ ከሊይ የጠቀስናቸውን ስሇሚቀዲው ቴክኖልጂ
የሚገሌጹ ሰነድች በእጃችን ሉገቡ ይገባሌ፡፡ እነዚህ አስፈሊጊ የሆኑ ሰነድችን ካሟሊን መሰረታዊ
የሆነውንና የመጀመሪያውን የቅጂ ምእራፍ ስራን እንዲሳካን ይቆጠራሌ፡፡ስሇዚህ እነዚህ
መረጃዎችን ከየት እንዯምናገኛቸው ማወቅ አብይ ጎዲያችን ይሆናሌ፡፡

ከታች ቀጥሇው የተገሇጹት ምንጮች ስሇሚቀዲው ቴክኖልጂ መረጃ ሌናገኝ የምንችሌባቸው


ቦታዎች ናቸው፡፡

1- ከኤላክተሮኒክስ የመረጃ ምንጭ (google.com/patents, uspat.gov)

2- ከዩንቨርሲቲዎች እና ከጥናትና ምርምር ተቋማት

3- ከአእምሯዊ ንብረት ጠባቂ ተቋማት/ከሳይንስና ቴክኖልጂ

4- በእጅ ወይም በካባቢያችን ካሇ ቁሳዊ ቴክኖልጂ

5- ከእጅ ባሇ ሰነዲዊ ቴክኖልጂ

2.5.2.1. ኤሌክተሮኒክስ የመረጃ ምንጭ


በአሇማችን ካለት የመረጃ ምንጮች ትሌቁ ኢንተርኔት ነው፡፡ይህ ኤላክተሮኒክስ የመረጃ
ምንጭ ተዝቆ በማያሌቅ አእሊፍ መረጃዎች የተሞሊ ነው፡፡ስሇማንኛውም ቴክኖልጂ መረጃ
ከኢንተርኔት ብናፈሊሌግ እንዯየቴክኖልጂው ዓይነት በተሇያየ መጠንና ጥራት እናገኛሇን፡፡
በዚህ የመረጃ ምንጭ ውስጥ በዓሇም አቀፍ ዯረጃ ነፃ የሆኑ የተሇያዩ የተሟለ የቴክኖልጂ
ሃሳቦችና፣ ሰነድች እና ዝርዝር ንዴፎች ሇተጠቃሚ ታጭቀው ተሇቀው እናገኛቸዋሇን፡፡ከነዚህም
ውስጥ የመረጥነውን ቴክኖልጂ በተሊያየ ዓይነትና ቅርፅና መጠን ሌናገኘው እንችሊሇን፡፡

16
እነዚህን ነፃ የሆኑትን ቴክኖልጂዎች የበሇጸጉት አገሮች በበቂ ሁኔታ አጥንተው የሰሯቸውና
ተጠቅመውባቸው ውጤታቸውን ያዩባቸው ናቸው፡፡በተጨማሪም አብዛኛው ከዚህ ምንጭ የሚገኝ
መረጃ የተሟሊ ሰነዴ የያዘ በመሆኑ አዱስ ሰነዴ በራሳችን ስናዘጋጅ የሚወሰዴብንን ጊዜ እና
ግብኣትን ያዴንሌናሌ፡፡

ስሇዚህ በኛ በኩሌ ከዚህ ምንጭ ያገኘናቸውን ሰነድች ዝርዝር ንዴፎችን የአሰራር ስርአቶች
ባጠቃሊይ የመረጥነውን ቴክኖልጂ መቶ ፐርሰንት ሇመቅዲት የሚረደንን መረጃዎችን
ያሇማወሊወሌ መጠቀም ብሌህነት ነው፡፡

2.5.2.2. ከዩንቨርሲቲዎች እና ከጥናትና ምርምር ተቋማት


በአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጭ ባለ ዩንቨርስቲዎች ወይም የጥናትና የምርምር ተቋሞች
በሰፊው ቴክኖልጂዎችን በተመሇከተ የምርምር ስራዎች የሰራለ፡፡ከነዚህ የጥናት እና የምርምር
ስራዎች ውሰጥ በርከት ያለ ያሇቀሊቸው እና ከዲር የዯረሱ ቴክኖልጂዎች ይገኛለ፡፡በዚህም
መሰረት ከዩንቨርሲቲዎች እና ከጥናትና ምርምር ተቋማቶቹ ጋር በመገናኘት እና በመነጋገር
ችግሮቻችንን ሉፈቱ የሚችለ ቴክኖልጂዎችንና መረጃ ሰነድችን ከተቋማቱ የምናገኝበት
ሁኔታ መፍጠር እንችሊሇን፡፡

2.5.2.3. ከአእምሯዊ ንብረት ጠባቂ ተቋማት/ከሳይንስና ቴክኖሎጂ መ/ቤት


እነዚህ አካሊት እነዯስማቸው የፈጠራ ስራዎችን ሕጋዊ ከሇሊ እና እውቅና የሚሰጡ ናቸው፡፡
እውቅና እና ሕጋዊ ከሇሊ የተሰጣቸው የፈጠራ ስራዎች ያሇቀሊቸውና ጥግ የዯረሱ ሲሆኑ
ሇተወሰነ የጊዜ ገዯብ ህጋዊ ከሇሊ ያሊቸው ሲሆኑ ማንኛውም አካሌ እነዚህን ቴክኖልጂዎች
መጠቀም ቢፈሌግ የባሇቤቱን ፍቃዴና ይሁንታን ማግኘት ግዴ ይሊሌ፡፡

ይህ አካሌ ሕጋዊ ከሇሊ እና እውቅና ሰጪ ቢሆንም በእጁ ያለትን የቲክኖልጂ ሰነድችን


ዝርዝር ይፋ የዯርጋሌ፡፡በዚህም መሰረት የቴክኖልጂ ሰነድችን ሇማግኘት ከባሇቤቱ በሚዯረግ
ሌዩ ግንኙነት አስፈሊጊውን መረጃ የሚገኝበትን አጋጣሚ መፍጠር ይቻሊሌ፡፡

2.5.2.4. በእጅ ወይም በአካባቢያችን ካለ ቁሳዊ ቴክኖሎጂን መልሶ በመተንተን


የመረጥነውን ቴክኖልጂ በእጃችን ወይም በአካባቢያችን በምርት ወይም በማምረቻ መሳሪያ
ዓይነት በቁስ ቴክኖልጂ ዯረጃ ሉገኝ ይችሊሌ፡፡ የዚህ ቴክኖልጂ በአቅራቢያችን መገኘት
የምናዯርገውን የመረጃ እና ሰነዴ ፍሇጋ ጉዛችንን ያቀሌሌናሌ ምክንያቱም ከቴክኖልጂው
አስፈሊጊውንና ዋናውን መረጃ የሆነውን የንዴፍ ዝርዝር በሪቨርስ ኢንጅነሪንግ ማግኘት
ስሇምንችሌ ቀሪዎቹ ተያያዥ የሆኑ መረጃዎችን ዯግሞ ከቴክኖልጂው ጋር ከመጡ ሰነድች
በመጠቀም በቀሊለ በራሳችን ሌናሟሊቸው እንችሊሇን፡፡

2.5.2.5. ከእጅ ባለ ሰነዳዊ ቴክኖሎጂ(ዝርዝር ንድፍ)


በእጃችን ያሇው ሰነዲዊ ቴክኖልጂ የተሟሊ ወይም ጥቂት የጎዯሇው ነገር ግን በቀሊለ ሌናሟሊው
የምንችሌ ሉሆን ይችሊሌ፡፡ሰነደ የቴክኖልጂውን ፎቶ፣ ጥቂት የጎዯሇው ዝርዝር ንዴፍ እና
ላልች ተያያዥ ያሊቸውን መረጃ ካካተተ ፤እኛው እራሳችን የጎዯሇውን መረጃ በሟሟሊት
ሇተሳካ መቶ ፐርሰንት ቅጂ ሇማካሄዴ ወዯ ፊት መጓዝ ይኖርብናሌ፡፡

17
2.5.3. የተመረጠውን ቴከኖሎጂ መተንተንና የትንታኔውን ውጤት (Blue Print) ማዘጋጀት

2.5.3.1. የቴክኖሎጂ ሙሉ ሰነድ (ዶክመንት)ማዘጋጀት


ከሊየ በተገሇጸው መሰረት ስሇ ምርጡ ቴክኖልጂ መረጃዎች ማግኘት ከቻሌን ቀጣይ ስራችን
የሚሆነው የተዯራጀ የቴክኖልጂው ሙለ ሰነዴ ማዘጋጀት ነው፡፡የሚዘጋጀው ሙለ ሰነዴ
የቴክኖልጂውን ሙለ ዝርዝር መረጃ የያዘ ሲሆን እንዯ ቴክኖልጂው ዓይነት የሚከተለትን
ዋና ዋና መረጃዎችን ሉያካትቱ ይችሊለ፡፡

ሀ. የተነሳበት የኢኮኖሚ ኮሪዯር የሚገሌጽ የእሴት ሰንሰሇት ትንተና

ሇ. ምርጡ ቴክኖልጂ የተሇየበት የአዋጭነት ትንተና (feasibility analysis/business plan)

ሐ. የቴክኖልጂ ዝርዝር ንዴፍ (ዴሮዊንግ) (detaile part drawing)

መ.የቴክኖልጂ የአሰራር ዝርዝር፣ የቴክኖልጂ የአመራረት ዝርዝር (manufacturing process)

ረ. የቴክኖልጂ የአጠጋገን ሥርዓት ዝርዝር መረጃ (maintenance manual)

ሰ. የቴክኖልጂ የአጠቃቀም ዝርዝር መረጃ (user manual)

በተጨማሪም ሰነደን በተሟሊ መሌኩ ሇማቀብ የቴክኖልጂውን ፎቶ፣ አጠቃሊይና ዝርዝር


አሊማዎችን እንዱሁም የሚሸፍናቸውን የብቃት አሃደዎች ማካተት ይኖርበታሌ፡፡ ሙለ
ሠነደን በዚህ መሌኩ ማዘጋጀት በወቅቱ ሇሚዯረገው መቶ ፐርሰንት የመቅዲት ሂዯትን ያሇ
ምንም የመረጃ እጥረት እነዴናከናውን ያዯርጋሌ፡፡ በላሊ በኩሌ ቴክኖልጂውን በማቀብ
በሂዯት ሇሚዯረጉ ቅጂዎች የሚጠቅም የተሟሊ መረጃን በማቅረብ ቴክኖልጂውን በማስተሊሇፍና
ላልች አካሊት ዯረጃውን ጠብቀው እንዱሰሩት ሇማዴረግ ይረዲሌ፡፡

18
ንድፍ ማዘጋጀት

የተመረጠውን ቴክኖልጂ ሇአሸጋጋሪዎች ሁለ እንዱስፋፋ የሚያስችሌና ወጥ የሆነ ሁለም ሰው


በሚረዲው መሌክ የተዘጋጀ ድክመንት ሉኖር ይገባሌ። ይኸው ድክመንት ንዴፍ (Blue Print)
የተመረጠውን ቴክኖልጂ ሇማምረት የሚያስፈሌጉ ዕቃዎች (Materials) አይነት፣ ሌኬትና
ምስሌ (Drawing) በውስጡ የያዘ መሆን ይኖርበታሌ።

ሇቴክኖልጂ ማምረቻነት የሚያስፈሌጉ ዕቃዎች (Materials) ሇመምረጥ የሚከተሇትን ነጥቦች


ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ መሆን አሇበት፡፡
 የተጠቃሚውን ጤና የማይጎዲ፣
 በአካባቢ በቀሊለ ማግኘት የሚቻሌ፣
 የዕቃው ባህርያት (የዕቃው ጥንካሬ፣ ሜካኒካሌ ባህርያት፣ የዕቃው አስተማማኝነት እና
የቆይታ ጊዜ)

ላሊው በቴክኖልጂ ማምረቻ ዕቃዎች (Materials) አመራረጥ ሊይ የዋጋ የመገመት ሂዯት (cost
estimation) በወዲዯቁ እቃዎች ሳይሆን ዯረጃውን በጠበቁ ዕቃዎች ሊይ የተመረኮዘ ሉሆን
ይገባሌ፤ እንዱሁም በቴክኖልጂ ማምረት ሂዯት የወጡ (Direct labour, material, electric
etc) ወጪዎች የቴክኖልጂውን ዋጋ ሉያሳይ በሚያስችሌ መሌኩ በድክመንት ሉያዙ ይገበሌ።

ድሮዊንግ (Drawing) ማዘጋጀት

በቴክኖልጂ ትግበራ ወቅት የሚዘጋጅ ዴሮዊንግ የሚከተለትን መረጃዎች መያዝ አሇበት፡፡


 ዝርዝር የተሇያዩ አካሊት ንዴፍ (detail drawing)
 ሙለ የቴክኖልጂው ንዴፍ (assembly drawing)
 three dimensional ዴሮዊንግ ከተገቢው ስኬሌና ሌኬት (Measurment) ጋር ማሟሊት
ይኖርበታሌ።

2.5.4.ናሙና ማዘጋጀት

ሇአንዴ ቴክኖልጂ ንዴፍ ከተሰራ በኋሊ ያንን ንዴፍ በተከተሇ መሌኩ ናሙና ሉዘጋጅ
ይገባሌ። ይኸ ናሙና የተመረጠውን ቴክኖልጂ ውጤታማነት እንዱሁም ዴክመቶች
ሇመገምገም ይረዲሌ። በንዴፍ ሊይ የተመሰረተ የናሙና ዝግጅት በአሰራር ሊይ ሉከሰቱ
በሚችለ የስኬት፣ የቅርፅና የውህዯት አሇመጣጣም ሉከተሌ የሚችሇው የገንዘብ፣ የጉሌበትና
የጊዜ ብክነት ሉያዴን ይችሊሌ። በተጨማሪም ማንኛውም ናሙና በተዘጋጀው የዱዛይን፣
የማቴሪያሌና የጥራት ዯረጃ መሰራት ይኖርበታሌ። ይህንንም ሂዯት ሇማገዝ የአመራረት
ሂዯቱን ቅዯም ተከተሌ የሚያሳይ የአመራረት ዘዳ እና የማስተግበሪያ ማኑዋሌ
(Manufacturing process and implementing manual) አብሮ መዘጋጀት ይኖርበታሌ።

ላሊው በናሙና ዝግጅት ወቅት ሉስተዋሌ የሚገባው ነገር ናሙና ከሞዳሌ የሚሇይ መሆኑ
ነው። ሞዳሌ ሇአንዴ ቴክኖልጂ ስዕሊዊ ምሌከታ (Visualization) አገሌግልት እንዱውሌ ታስቦ
መሆን ካሇበት ማቴሪያሌ ወጪ ከካርቶን፣ ፕሊስቲክ፣ ቆርቆሮ ወዘተ ሉዘጋጅ የሚችሌ ሲሆን
በንዴፍ ሊይ የተጠቀሰው የቴክኖልጂ ማምረቻ ዕቃ ሊይጠቀም ይችሊሌ። ስሇዚህ በቴክኖልጂ
ሽግግር ትግበራ ሊይ ሞዳሌ ባይሰራ ይመረጣሌ፤ በመሆኑም ናሙና በንዴፍ ሊይ በተቀመጠው
ሌኬትና ማምረቻ ዕቃ የሚሰራ ስሇሆነ ጥቅም ሊይ ሉውሌ የሚችሌ ነው።

19
2.5.5. ናሙና መፈተሽ

በተሰራው ናሙና ሊይ በሚዯረግ የመስራት ማረጋገጫ (functionality test) ሙለ የሆነ የፍተሻ


መረጃ ማግኘት አይቻሌም፤ ስሇሆነም የተሰራው ናሙና ተፈሊጊውን የኢንደሰትሪ ዯረጃ
ማሟሊቱን ከቴክኖልጂው ተጠቃሚ ጋር በመሆን ቴክኖልጂው ግሌጋልት በሚሰጥበት ቦታ ሊይ
(ሇረጅም ጊዜና በተዯጋጋሚ) ፍተሻ መረጋገጥ ይኖርበታሌ። ሇዚህም በቂ አሃዛዊ መረጃ መያዝ
አሇበት። በተጨማሪም ናሙናው ያሇበትን ጉዴሇቶችና ችግሮች በመረጃ አስዯግፎ በመያዝና
በትንታኔ የተመረኮዘ ማሻሻያ በማዴረግ አጠናቆ ማውጣት ያስፈሌጋሌ። የናሙና ፍተሻው
የተመረጠው ቴክኖልጂ ትክክሇኛነትን፣ የተዘጋጀው ንዴፍ ብቃትንና ናሙናው የታሇመሇትን
ግብ መምታት መቻለን ማረጋገጫ መሳሪያ ይሆናሌ።የፍተሻው ውጤት አለታዊ ከሆነ ወዯ ኋሊ
መሇስ ብሇን ቴክኖልጂ ትክክሇኛነትን ያረጋገጥንበት መንገድችን፣ የተዘጋጀው ዝርዝር ንዴፍና
የአመራረት ሂዯቶችን በመከሇስ እርምት መውሰዴ ይኖርብናሌ፡፡

2.6.የተፈተሸውን ቴክኖሎጂ ማሸጋገር


አንዴ ቴክኖልጂ ከተሇየ፣ ንዴፍ ተዘጋጅቶሇት የናሙና ስራ ከተከናወነ እንዱሁም በተሠራው
ናሙና ሊይ የፍተሻ ስራ ተካሄድበት ፍተሻውን ካሇፈ በኋሊ ወዯ ማሸጋገር ስራ ይገባሌ፡

ከናሙናነት አንስቶ አባዝቶ ወዯ ገበያ ሇማሸጋገር በመጀመሪያ አብዢዎችን የመሇየትና እነሱን


የማብቃት ስራ ሉሠራና ከዛም አሌፎ ቴክኖልጂውን ከገበያ ጋር ማስተሳሰር ይገባሌ፡፡

2.6.1.የአብዢዎችን መለየትና የአቅም ክፍተት መለየት


አንዴ ቴክኖልጂ የፍተሻ ስራ ከተሠራበትና ፍተሻው ካሇፈ በኋሊ የማብዛት ስራ ይሰራሌ ፡፡
ቴክኖልጂውን ሇማብዛት መጀመሪያ አብዢን መሇየት ያስፈሌጋሌ፡፡ አብዢዎችን ስንሇይ
ሌንመሇከታቸው ከሚገቡን ነጎሮች መካከሌ ዋንኛው የአብዢዎቹን አቅም ማወቅ ነው፡፡
የአብዢዎችን አቅም ስንሌ የሰው ሀይሌ ክህልት፣ የማምረቻ ቴክኖልጂ፣ የገንዘብ አቅምን
ከግምት ያካተተ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ቴክኖልጂ ሽግግር ሂዯት ውስጥ የማብዛቱን ስራ ሉሠሩ
የሚችለት የጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ናቸው፡፡ ከጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት መካከሌ
የተፈተሸውን ቴክኖልጂ ሇማብዛት አቅሙ ያሊቸውን መርጦ የማባዛት ስራውን እንዱሰራ
ማዴረግ ይገባሌ፡፡

2.6.2. አብዢዎችን ማብቃት

አብዢዎችን የማብቃት ስራ ሉሠራ የሚችሇው በቴክኒክና ሙያ ማሰሌጠኛዎች ሲሆን እነዚህን


አብዚዎች በጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት የተዯራጁ ማህበራት ናቸው፡፡ቴክኖልጂውን ሇማምረት
የሚያስችሊቸውን በተግባር ስሌጠና የማምረት ስራ ሉሰራ ይገባሌ፡፡ ይህን በማዴረጋችን በብዢ
ጊዜ ሉፈጠሩ የሚችለ የቲክኒክ ክህልት ክፍተቶችና የጥራት ጉዴሇቶችን ማስቀረት
እንችሊሇን፡፡

2.6.3.ድጋፍ በመስጠት የብቃቱን ውጤት መገምገም

የማብዛት ስራ በሚሰራበት ጊዜ የማብዛቱን ስራ የሚሰራው በጥቃቅንና አነስተኛ


ኢንተርፕራይዞች የተሇያዩ ዴጋፎች ሉያስፈሌጉት ይችሊለ፡፡ ይህ ዴጋፍ በገንዘብ በሰው ሀይሌ
ወይም ሙያዊ አስተያየትና ሌምድችን ሇማካፈሌ ሉሆን ይችሊሌ፡፡ ስሇሆነም በኢንደስትሪ
ኤክስቴንሽን አገሌግልት ፓኬጅ በተቀመጠው መሰረት አንዴ የማብዛት ስራን የሚሠራ ተቋም

20
ስራውን በትክክሌ ያከናውን ዘንዴ ሉያገኝ የሚገባውን ዴጋፍ በሙለ ማግኘቱን ሉረጋገጥ
ይገባሌ፡፡

2.6.5.ገበያ ማፈላለግ
በኢንደስትሪ ኤክስቴንሽን አገሌግልት ፓኬጅ እንዯተቀመጠው፣ ቴክኖልጂ የማብዛት ስራ
ከተሠራ በኋሊ የሚቀጥሇው ገበያን ወዯ ማፈሊሇግ ስራ መሄዴ ይሆናሌ፡፡ ቴክኖልጂን ከገበያ ጋር
ሇማስተሳሰር የማስተዋወቅ ስራዎች ሉሰሩ ይገባሌ፡፡ የቴክኖልጂው ውጤታማነት ያሇው ገበያ
በትክክሌ እንዱረዲው የተሇያየ የገበያ ጥናቶችና የማስተዋወቂያ ስራዎች ሉሰሩ ይገባሌ፡፡ በዚህ
ሊይ የመንግስት፣ የግሌ ተቋማት እንዱሁም ላልች በገበያ ነክ ጉዲይ ሊይ የተሰማሩ ተቋማት
ሉሳተፉ ይችሊለ::

2.6.6. ፋይዳ ዳሰሳ


ፋይዲ ዲሰሳ በቴክኖልጂ ሽግግር ሊይ በጣም አስፈሊጊ ነው፡፡ ይኸውም አንዴ የተከማቸ፣
የታቀበና በኋሊም የተሸጋገረ ቴክኖልጂ በማህበረሰቡ ኑሮና ዕዴገት ሊይም ሆነ በተሸጋገረበት
ኢንደስትሪ ምርት፣ ጥራት፣ ብዛት ገበያና ከሁለም በሊይ ዯግሙ የፈጠረው ሃብት ሊይ ምን
ያህሌ ሇውጥ እንዲመጣ ካሌታወቀ በስራው ወዯፊት ሇመቀጠሌ አዲጋች ነው፡፡ በየማሰሌጠኛ
ተቋማቱ ያለ አሰሌጣኞችም ሆኑ የሠሌጣኞች ሕይወት፣ የሥራ ባህሪና እንዱሁም በተቋማትና
አብረዋቸው በሚሰሩት ጥቃቅንና አነስተኛ የንግዴ ተቋማት ሊይ የፈጠረውም አለታዊም ሆነ
አዎንታዊ ተጽዕኖ በትክክሌ ተቀምሮ ሉቀመጥ ይገባሌ፡፡ ይህም ሇወዯፊት የአሠራር ሂዯት
ማስተካከያም ሆነ ማሻሻያ በሚዯረግበት ጊዜ በተጨባጭ ማስረጃነት ይጠቅማሌ፡፡

21
ክፍል ሶስት

3.የቴክኖሎጂ ሽግግር አስፈጻሚ አካላት ተግባር እና ኃላፊነት


3.1. በአገር አቀፍ ደረጃ የቴክኖሎጂ ሽግግር አስፈጻሚ አካላት ያላቸው ትስስርና ቅንጅት
የዘርፎችን ጥ/አ/ኢንተርፕራይዞችን ውጤታማነት የሚያረጋግጡ ምርጥ ቴክኖልጂዎችን መቶ
ፐርሰንት በመቅዲት የማሸጋገር ስራ በተወሰኑ አካሊት ብቻ ተተግብሮ የሚፈሇገው ውጤት
ይመጣሌ ተብል አይታሰብም፡፡ ስሇዚህ ስርዓቱን በሚፈሇገው ፍጥነት እና ጥራት መተግበር
ይቻሌ ዘንዴ ከተሇያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ ከአጋር ዴርጅቶች፣ ከባሇሀብቶች፣ እና
ከህዝብ አዯረጃጀቶች በተውጣጡ ሙያተኞች/ኃሊፊዎች በፌዳራሌ ዯረጃ፣ በክሌሌ ዯረጃ እና
በቴ/ሙ/ት/ስሌጠና ተቋማት ዯረጃ የተሇያዩ አዯረጃጀቶችን ወይም ኮሚቴዎችን
ማቋቋም/ማዯራጀት ያስፈሌጋሌ፡፡

የሳይንስ ቴክኖልጂ ሚኒስቴር እና የፌዳራሌ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት እና ስሌጠና ኤጀንሲ


በፌዳራሌ ዯረጃ በአዋጅ ሲዯራጁ/ሲዋቀሩ ቴክኖልጂን መቶ ፐርሰንት የመቅዲት እና ማሸጋገር
ተሌዕኮን ሇማስፈጸም ሁሇቱ መስሪያ ቤቶች የየራሳቸውን አዯረጃጀት በመጠቀምም ሆነ
ከላልች ዘርፎች ጋር ትስስርና ቅንጅት በመፍጠር የቴክኖልጂ ሸግግር ስርዓትን ዘርግቶ የውጭ
ምርትን በመተካት የሀገሪቱን ተወዲዲሪነት ሇማረጋገጥ በግንባር ቀዯምትነት በመንቀሳቀስ ሊይ
ይገኛለ፡፡

በመሆኑም የአጋር አካሊትና ላልች የዘርፉ ተዋንያን በፊዯራሌ ዯረጃ ሽግግሩን ሇመምራት
ፊዯራሌ ቴ/ሙ/ት/ስ ኤጀንሲን ጨምሮ በርከት ያለ የፊዯራሌ መስሪያ ቤቶችን የቀፈ
የቴክኖልጂ ካውንስሌ ኮሚቴ ተቋቁሙ የቴክኖልጂ ሽግግሩን በስሩ በተዋቀረው ቴክኒካሌ ኮሚቴ
ተሌእኮውን ሇማስፈጸም እየሰራ ይገኛሌ፡፡ በነዚህ ሁሇት ኮሚቴዎች አማካኝንት በአገር አቀፍ
ዯረጃ የሚቀርቡ አዋጭ ቴኖልጂዎች ተገምግመው ሽግግሮቻቸው ጫፍ እንዱዯርስ
አስፈሊጊውን ክትትሌና ዴጋፍ ያዯርጋለ፡፡

በተመሳሳይ መሌኩ በሚመሇከታቸው የፊዯራሌ/የክሌሌ አካልች መካከሌ ጎናዊ ትስስርን


በመፍጠር ቴክኖልጂን የመቅዲት፣ የማሻሻሌ እና የማፍሇቅ ዙሪያ የዘርፉ መሪ መስሪያ ቤቶች
ከምርምር ኢንስቲትዩቶች እና ዪኒቨርሲቲዎች ተቀናጅተው በመስራት የተሻሇ ውጤት
ማስመዝገብ ይችሊለ፡፡ ይህም በምርምር ተቋማት እና ዩኒቨርሲቲዎች ጥናት ቴክኖልጂን
የማመንጨት ስራ እና ዱዛይን ዱሮዊንግ የማዘጋጀት ስራ በተሻሇ ዯረጃ እንዱከናወን
ስሇሚያስችሌ ከቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ተቋማት ጋር ሲተሳሰሩ በተዘጋጀው ንዴፍ
መሠረት ናሙና የማዘጋጀት እና ፈትሾ የማሸጋገር ስራ ይፋጠናሌ፡

የፊዯራሌ መስሪያ ቤቶች፣ ክሌልች የዘርፉ መሪ የሌማት መስሪያ ቤቶች፣ የምርምር


ኢንስቲትዩቶች እና ዪኒቨርሲቲዎች ተቀናጅተው መስራት ከቻለ እንዱሁም በስራቸው
ቴክኖልጂን የማሸጋገር ተሌእኮ ያነገበ አወቃቀር ፈጥረው በጋራ ዕቅዴ መስራታቸው አብይ
አስተዋጽኦ ይኖረዋሌ፡፡

22
23
3.2. የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ ተግባራት
ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ዘርፍ በአባሌነት በገባበት የቴክኖልጂ ሽግግር
ኮሚቴዎች ውስጥ የአገሪቱን የቴክኖልጂ ሽግግር ሂዯትን በባሇቤትነት መምራት ያሇበት
ሲሆን እንዯየ ኮሚቴው አወቃቀር የተሇያዩ ኃሊፊነቶች ይኖሩታሌ፡፡ ኤጀንሲው ውጤታማ
የቴክኖልጂ ሽግግር ስርዓትን ሇመፍጠር የሚከተለትን ተግባራት ማከናወን ይኖርበታሌ፡፡

1. ቴክኖልጂን መቶ ፐርሰንትፐርሰንት ሇመቅዲት የሚዯራጀው የስራ ክፍሌ ስራውን


በቡዴን ሇማከናወን በቂ አዯረጃጀት እና ግሌፅ የአሰራር ስርዓት የተዘረጋሇት መሆኑን
ያረጋግጣሌ፤
2. ቴክኖልጂን መቶ ፐርሰንትፐርሰንት የሚቀደ ሙያተኞች እና አመራሮች ፐርሰንት
የአፈጻጸም ማኑዋሌማኑዋሌ እና ላልች አስፈሊጊ ሰነድች እንዱዯርሳቸው እና
ቴክኖልጂን መቶ ፐርሰንትፐርሰንት መቅዲት የሚያስችሌ ስሌጠና እንዱያገኙ
ያዯርጋሌ፤
3. ቴክኖልጂን መቶ ፐርሰንትፐርሰንት የመቅዲት ስራን ውጢታማነት ትኩረት በመስጠት
ዴጋፍና ክትትሌ ያዯርጋሌ፤
4. ቴክኖልጂን መቶ ፐርሰንትፐርሰንት ሇመቅዲት የሚያስፈሌጉ ወጭዎች ሊይ
አግባብነታቸውን ያረጋግጣሌ፤
5. ምርጥ ተሞክሮዎችን በማሰባሰብ ቴክኖልጂን መቶ ፐርሰንት መቅዲትና ማሸጋገር አስፈሊጊ የሆኑ
መረጃዎች፣ ማኑዋልች፣ ማኑዋሌዎች ወዘተ የሚመሇከታቸውን ባሇዴርሻ አካሊት በማሳተፍ
ያዘጋጃሌ፤
6. በተዘጋጁት የአሠራር ማንዋልችና ማኑዋሌዎች ሊይ በየዯረጃው ያለ ፈፃሚዎችን ያበቃሌ፤
7. ስሇሥራው የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥሌጠና ይሰጣሌ፤
8. አገራዊ የቴክኖልጂ መረጃዎችን በመረጃ ቋት ማዯራጀት፤ ሇተጠቃሚዎችም እንዱዯርስ
ማዴረግ፣ እንዱሁም በመረጃ እጥረት ሉከሰቱ የሚችለ የሥራ ዴግግሞሽን ያስቀራሌ፤
9. የፈፃሚዎችን አቅም ሇመገንባትና ዯረጃውን የጠበቀ የአሰራር ስርዓት ሇመፍጠር በክትትሌና
ግምገማ ዴጋፍ ይሰጣሌ፤
10. የቴክኖልጂ ሽግግር ስራዎችን ሇሚመሇከታቸው አካሊት ሪፖርት ያቀርባሌ፣
በአህዝቦት ስራ ሇህብረተሰቡ ግንዛቤ ይፈጥራሌ፤

24
3.3. በክልል ደረጃ የሚገኙ ተዋናይ አካላት ተግባርና ኃላፊነት

3.3.1. የክልል ቴ/ሙ/ት/ስልጠና አካላት ተግባር እና ኃላፊነት

በክሌለ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ኤጀንሲ/ቢሮ/ኮሚሽን ስር ተዯራጅቶ


የቴክኖልጂ ሽግግር ስርዓትን የሚፈጽም/የሚያስፈጽም የኢንደስትሪ ኤክስቴንሽን እና
ቴክኖልጂ ሽግግር ስራ ሂዯት የሚከተለትን ተግባራት ያከናውናሌ፡፡

1. ቴክኖልጂን መቶ ፐርሰንት ሇመቅዲት የሚመዯቡ ሙያተኞች እና ኃሊፊዎች በዘርፉ


ብቃት (በዕውቀት፣ በክህልትና በአመሇካከት) ያሊቸው መሆኑን ማረጋገጥ፤
2. ቴክኖልጂን መቶ ፐርሰንት ሇመቅዲት የሚዯራጀው የስራ ክፍሌ ግሌፅ የአሰራር ስርዓት
የተዘረጋሇት መሆኑን ማረጋገጥ፤
3. ቴክኖልጂን መቶ ፐርሰንት ሇሚቀደ ሙያተኞችና አሰሌጣኞች የአፈጻጸም
ማኑዋሌ፣ላልች አስፈሊጊ ሰነድች እና ስሌጠና እንዱያገኙ ማዴረግ፤
4. ሇቴክኖልጂ መቶ ፐርሰንት መቅዲት ስራ ውጤታማነት ትኩረት በመስጠት ዴጋፍና
ክትትሌ ማዴረግ፤
5. ቴክኖልጂውን መቶ ፐርሰንት ሇመቅዲት የሚያስፈሌጉ ወጭዎች ሊይ አግባብነታቸው
ማረጋገጥ
6. አስፈሊጊውን በጀት በመመዯብና ተፈሊጊውን ግብዓት በማሟሊት ቴክኖልጂን መቶ
ፐርሰንት መቅዲት እና ማሸጋገር ሥራዎችን መዯገፍ ፣ መከታተሌና፣ መገምገም፣
7. በበጀት ዓመቱ የሚሰሩትን ሥራዎች ዕቅዴ ያዘጋጃሌ፣ መፈፀማቸውንም ይቆጣጠራሌ
8. የቴክኖልጂ ሽግግር ስራዎችን ሇሚመሇከታቸው አካሊት ሪፖርት ያቀርባሌ፤
በአህዝቦት ስራ ሇህብረተሰቡ ግንዛቤ ይፈጥራሌ፡፡

3.3.2. የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ተግባራት

የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ተቋማት የሚከተለትበቴክኖልጂ ሽግግርና መቅዲት ሂዯት


ሊይ የሚከተለት ተግባራት ያከናውናሌ፡፡

1. ቴክኖልጂን መቶ ፐርሰንት ሇመቅዲት በተቋሙ ያለ አሰሌጣኞች በቂ በዘርፉ ብቃት


(በዕውቀት፣ በክህልትና በአመሇካከት) ያሊቸው መሆኑን ማረጋገጥ፤
2. ቴክኖልጂን መቶ ፐርሰንት ሇመቅዲት የሚዯራጀው የስራ ክፍሌ ግሌፅ የአሰራር ስርዓት
የተዘረጋሇት መሆኑን ማረጋገጥ፤
3. ቴክኖልጂን መቶ ፐርሰንት ሇሚቀደ ሙያተኞችና አሰሌጣኞች የአፈጻጸም
ማኑዋሌ፣ላልች አስፈሊጊ ሰነድች እና ስሌጠና እንዱያገኙ ማዴረግ፤
4. ሇቴክኖልጂ መቶ ፐርሰንት መቅዲት ስራ ውጤታማነት ትኩረት በመስጠት ዴጋፍና
ክትትሌ ማዴረግ፤

25
5. በተቋም ዯረጃ ቴክኖልጂውን መቶ ፐርሰንት ሇመቅዲት የሚያስፈሌጉ ወጭዎች ሊይ
አግባብነታቸው ማረጋገጥ
6. እያንዲንደ ተቋም የአካባቢውን የሌማት ቀጠና መሰረት ያዯረገ የእሴት ሰንሰሇት
ትንተና በማዘጋጀትምርጥ ቴክኖልጂ መሇየትና መምረጥ፣
7. የቴክኖልጂ ሽግግር ስራዎችን ሇሚመሇከታቸው አካሊት ሪፖርት ያቀርባሌ፤
በአህዝቦት ስራ ሇህብረተሰቡ ግንዛቤ ይፈጥራሌ

3.3.3. የቴ/ሙ/ት/ስ/አሰልጣኞች ተግባርና ኃላፊነት

የቴ/ሙ/ት/ስ/ተቋማት አሰሌጣኞች የማሰሌጠን ስራዎቻቸው እንዯተጠበቁ ሆነው


በቴክኖልጂ ማሊመዴ (መቶ ፐርሰንት መቅዲት) ሂዯት ውስጥ የሚከተለት ተግባራት
ይኖራቸዋሌ፡፡

1. የተቋሙ ወርክሾፕ ቴክኖልጂውን መቶ ፐርሰንት ሇመቅዲት በቂ መሆኑን እና የተሟሊ


ግብዓቶች ያሊቸው መሆኑን ማረጋገጥ፤
2. ቴክኖልጂን መቶ ፐርሰንት ሇመቅዲት በሚያግዙ ማኑዋልች እና ላልች አስፈሊጊ
ሰነድች ሊይ ተገቢውን ግንዛቤ መያዝ፣
3. ሇቴክኖልጂ መቶ ፐርሰንት መቅዲት ስራ ውጢታማነት ትኩረት በመስጠት ዴጋፍና
ክትትሌ ማዴረግ፤
4. ቴክኖልጂውን መቶ ፐርሰንት ሇመቅዲት የሚያስፈሌጉ ወጭዎች ሊይ አግባብነታቸው
ማረጋገጥ፤
5. በሥራው ሊይ ከሚሳተፉ አካልች ጋር በመሆን የዕሴት ሰንሰሇት ትንተና ሇተዘጋጀሊቸው
ምርቶች/አገሌግልት ችግሮቻቸውንና ክፍተታቸውን መሇየት፣
6. ሂዯት/የአሰራር ክፍተቶች ሉሞለ የሚችለ ቴክኖልጂዎችን መምረጥ ከተሇዩትም
በአዋጭነት መርሆዎች መሠረት ምርጡን መሇየት፣
7. ሇተመረጠው ቴክኖልጅዎች የቴክኖልጂ ትንተና ና ንዴፍ ማዘጋጀት፣
8. በተዘጋጀው ትንተናና ንዴፍ መሠረት ዯረጃውን የጠበቀ ናሙና ማዘጋጀት፣
9. ተፈትሸው ባሇፉ ናሙናዎች ሊይ ወዯፊት አምርተው ሇሚያስተሊሌፉ አብዢ ጥቃቅንና
አነስተኛ ተቋማት ስሇአሠራሩ/ስሇአመራረቱስሌጠና በመስጠት ማብቃት፣

26
አባሪ:- የናሙና መፈተሺያ ቼክሊስት
አንዴን ዘርፍ/ተቋም ተወዲዲሪ የሚያዯርግ ምርጥ ቴክኖልጂ ናሙናው ከተመረተ በኃሊ
የናሙና ፍተሻ እንዯሚያስፈሌግ ከሊይ ተገሌጸዋሌ፡፡ ፍተሻው ቴክኖልጂው በቴክኒክ መቶ
ፐርሰንት መቀዲቱን ከማረጋገጡም በሊይ የመስራት ማረጋገጫ (functionality test) ሆኖ
ያገሇግሊሌ፡፡ በፍተሻው ወቅት መሟሊት ያሇባቸው ነገሮች፡-

 ቴክኖልጂው የተቀዲበት ኦሪጂናሌ ሙለ ድክመንት

የናሙና ፍተሻውን የሚያዯርጉ ሙያተኞች ህጋዊነት ማሇትም ሇቁሳዊ ቴክኖ ዌር (Techno


Ware) ቴክኖልጂዎች በዘርፉ የምህንዴስና ሙያ ባሊቸው ሶስት ባሇሞያዎች ሲሆን ሇተቀሩት
ሶስቱ የቴክኖልጂ ዓይነቶች (Human Ware, Info Ware and Orga Ware) ቴክኖልጂውን
የሚመሇከተው ዘርፍ የትምህርት መስክ ባሊቸው እና የትምርት ዯረጃቸው ዴግሪና ከዚህ በሊይ
ካሊቸው ሶስት ሙያተኞች ተመርጦ ፍተሻውን እንዱያከናወኑ መስማማታቸውን በሰነዴ
ማረጋገጥ

 ሇቴክኒካሌ ፍተሻው የሚያስፈሌጉ ግብዓቶችን ማሟሊት

የናሙና ምርት እና ፍተሻ የሚያስፈሌገው ቴክኖልጂ የምርት ወይም የማምረቻ ቴክኖልጂ


መሆን ስሇሚገባው መቶ ፐርሰንት መቀዲቱን ሇማረጋገጥ በነዚህ ነጥቦች መመዘን ያስፈሌጋሌ፡፡

 የዘርፉን/ጥ/አ/ኢ/ተወዲዯሪነት የሚያሳዴግ የቴክኖልጂ ፍሊጎት መሇየት

 የእሴት ሰንሰሇት ትንተናን ማከናወን

 ምርጡን ቴክኖልጂ መምረጥ

 የቴክኖልጂ ሙለ ድክመንት ማዘጋጃት

 የቴክኖልጂ አመራረት ዘዳና ማስተባበሪያ ማኑዋሌ (Manufacturing manual &


technological process) ማዘጋጃት

 የተዘጋጀውን የቴክኖልጂ ሙለ ድክመንት፣ የአመራረት ዘዳ እና የማስተባበሪያ


ማኑዋሌ (Manufacturing & implementing manual) መሠረት የቴክኖልጂ ናሙና
ማምረት

 የናሙና ምርት ማረጋገጫ (functionality test) ፍተሻ ማከናወን

27
አባሪ፡- የቴክኖሎጂ መቶ ፐርሰንት መቅዳት መፈተሺያ ቼክሊስትና ስታንዳርድ
የተቋሙ ስም ------------------------------------------------------------ ቴክኖልጂውን በኃሊፊነት ያስቀዲው ሙያተኛ --------------------------------------------------------------
የቴክኖልጂው ስም --------------------------------------------------------- የመሰጠው አገሌግልት ---------------------------------------------------------------------------------------

ተ. ዋና ዋና ተግባራት የአፈጻጸም ዯረጃዎች


ቁ ዝቅተኛ (<60%) መካከሇኛ (ከ60%-79%) ከፍተኛ (ከ80%-95%) የሊቀ (ከ95%-100%)
1 የአካባቢውን የሌማት የአካባቢውን የዕዴገት የዕዴገት ቀጠና ና የዘርፉችን ግቦች ከዘርፎቹ ጋር የጋራ ዕቅዴ በማዘጋጀት ከዘርፎች ጋር በተዘጋጀው የጋራ ዕቅዴ በመመራት
ቀጠናና የዘርፉን ቀጠና ና የዘርፉን ግቦች ያሇ የጋራ ዕቅዴ የሇየ ከዘርፎችን ጋር የጋራ መግባባት በመፍጠር በአካባቢው የዕዴገት ቀጠና ውስጥ የዘርፎችን
ግቦች መሇየት ያሌሇየ የአካባቢውን የዕዴገት ቀጠና ና ግቦች የሇየ ተወዲዲሪነት ሇማሳዯግ የሚያስችለ ቴክኖልጂዎችን
በእሴት ሰንሰሇት ትንተና ሇመሇየት ከዘርፉ ጋር
ዕቅዴ የያዘ
2 የእሴት ሰንሰሇት በእሴት ሰንሰሇት አሰራር በእሴት ሰንሰሇት አሰራር ማኑዋሌ በእሴት ሰንሰሇት አሰራር ማኑዋሌ መሠረት ከዘርፉ ጋር ባዘጋጀው የጋራ ዕቅዴ በመመራት
ትንተናን ማከናወን ማኑዋሌ መሠረት አቅድ መሠረት አቅድ የአካባቢውን አቅድ የአካባቢውን የዕዴገት ቀጠና ተከትሇው የእሴት ሰንሰሇት አሰራር ማኑዋሌን ተከትሇው
የአካባቢውን የዕዴገት የዕዴገት ቀጠና ተከትሇው የዘርፉን የዘርፉን እሴት ሰንሰሇት ትንተና ማፒንግ የዘርፉን እሴት ሰንሰሇት ትንተና ማፒንግ
ቀጠና ተከትሇው የዘርፉን እሴት ሰንሰሇት ትንተና ማፒንግ በማዘጋጀት በአራቱ የቴክኖልጂ ክፍልች በማዘጋጀት በአራቱ የቴክኖልጂ ክፍልች
እሴት ሰንሰሇት ትንተና በማዘጋጀት በአራቱ የቴክኖልጂ የሊቸውን ቴክኖልጂዎች ሇዘርፉ በማቅረብ ቴክኖልጂዎችን ሇይቶ ከዘርፉ ጋር የጋራ መግባቢያ
ማፒንግ ያዘጋጀ ክፍልች (Techno Ware, Human ያስተቸውን ውጤት ተከትሇው አስፈሊጊ ሊይ በመዴረስ ቴክኖልጂዎችን ማፈሊሇግ ሂዯት
Ware, Info Ware & Orga Ware) ማሻሻያ በማዴረግ በተሇዩት ቴክኖልጂዎች ሊይ ውስጥ ባሇዴርሻ አካሊትን ያሳተፈ
የሊቸውን ቴክኖልጂዎች ሇዘርፉ ከዘርፉ ጋር የጋራ መግባቢያ ሊይ የዯረሰ
በማቅረብ ያስተቸ
3 የተሻሇ ቴክኖልጂን በእሴት ሰንሰሇት ትንተና በእሴት ሰንሰሇት ትንተና በአራቱ በእሴት ሰንሰሇት ትንተና በአራቱ የቴክኖልጂ በእሴት ሰንሰሇት ትንተና በአራቱ የቴክኖልጂ
መምረጥ በአራቱ የቴክኖልጂ የቴክኖልጂ ክፍልች የተሇዩትን ክፍልች የተሇዩትን ቴክኖልጂዎች ከኢኮኖሚ፣ ክፍልች የተሇዩትን ቴክኖልጂዎች ከኢኮኖሚ፣
ክፍልች የተሇዩትን ቴክኖልጂዎች ከኢኮኖሚ፣ ከቴክኒክና ከዯህነት አንጻር እና የአዋጭነት ከቴክኒክና ከዯህነት አንጻር እና የአዋጭነት ትንተና
ቴክኖልጂዎች ከኢኮኖሚ፣ ከቴክኒክና ከዯህነት አንጻር ትንተና (ከምርታማነት፣ ዋጋ፣ ጥራትና (ከምርታማነት፣ ዋጋ፣ ጥራትና ጉሌበትን በስፋት
ከቴክኒክና ከዯህነት አንጻር የመረጠውን ቴክኖልጂ ዘርፉን ጉሌበትን በስፋት ከመጠቀም) አንጻር ከመጠቀም) አንጻር የመረጠውን ቴክኖልጂ ዘርፉን
የመረጠ ያስተቸ የመረጠውን ቴክኖልጂ ዘርፉን ያስተቸ በማስተቸት በዘርፉ ስምምነት ቴክኖልጂውን የመረጠ
እና ሇመቅዲት ያቀዯ
4 የቴክኖልጂ ሙለ የተሟሊ እሴት ሰንሰሇት የተሟሊ እሴት ሰንሰሇት ትንተና የተሟሊ እሴት ሰንሰሇት ትንተና ያዘጋጀ፣ የተሟሊ እሴት ሰንሰሇት ትንተና ያዘጋጀ፣ የሇየውን
ድክመንት ማዘጋጃት ትንተና ሳያዘጋጅ የሇየውን ያዘጋጀ፣ የሇየውን ቴክኖልጂ የሇየውን ቴክኖልጂ በአዋጭነት ትንተና ቴክኖልጂ በአዋጭነት ትንተና መመረጡን
ቴክኖልጂ በአዋጭነት በአዋጭነት ትንተና መመረጡን መመረጡን የሚያረጋግጥ ሰነዴ ያሇው እና የሚያረጋግጥ ሰነዴ ያሇው እና የቴክኖልጂ አካሊት
ትንተና መመረጡን የሚያረጋግጥ ሰነዴ ያሇው፣ የቴክኖልጂ አካሊት ዝርዝር ዱሮዊንግን (detail ዝርዝር ዱሮዊንግን (detail drawing) ሌኬት
የሚያረጋግጥ ሰነዴ የቴክኖልጂ አካሊት ዝርዝር drawing) ሌኬት (Dimension) እያንዲንደን (Dimension) እያንዲንደን በትክክሌ ያስቀመጠ፣
የላሇው፣ የቴክኖልጂ ዱሮዊንግን (detail drawing) በትክክሌ ያስቀመጠ፣ ሁለም ጥሬ ዕቃዎችን ሁለም ጥሬ ዕቃዎችን በዓይነት፣ በብዛት፣ በዋጋ
አካሊት ዝርዝር ዱሮዊንግ ሌኬት (Dimension) አንዲንደን በዓይነት፣ በብዛት፣ በዋጋ ዝርዝር ያስቀመጠ ዝርዝር ያስቀመጠ፣ ጥሬ ዕቃዎች ከገበያ
(detail drawing) ሌኬት በትክክሌ ያሊስቀመጠ፣ የተወሰኑ ነገር ግን ጥሬ ዕቃዎች ከገበያ መገኘታቸውን መገኘታቸውን ያረጋገጠ እና ቴክኖልጂውን
(Dimension) አንዲንደን ጥሬ ዕቃዎችን በዓይነት፣ በብዛት፣ ያሇረጋገጠ እና ቴክኖልጂውን ሇማምረት ሇማምረት የሚየስፈሌገውን ቴክኖልጂ ያመረጠ
በትክክሌ ያሊስቀመጠ እና በዋጋ ዝርዝር ያሊስቀመጠ የሚየስፈሌገውን ቴክኖልጂ ያሌመረጠ ቴክኖልጂውን/ፕሮጀክቱን ሇመቅዲት ከአጋር

28
ተ. ዋና ዋና ተግባራት የአፈጻጸም ዯረጃዎች
ቁ ዝቅተኛ (<60%) መካከሇኛ (ከ60%-79%) ከፍተኛ (ከ80%-95%) የሊቀ (ከ95%-100%)
የተወሰኑ ጥሬ ዕቃዎችን ዴርጅቶች በጀት ያፈሊሇገ
በዓይነት፣ በብዛት፣ በዋጋ
ዝርዝር ያሊስቀመጠ

5 የቴክኖልጂ አመራረት በተዘጋጀው የቴክኖልጂ በተዘጋጀው የቴክኖልጂ አካሊት በተዘጋጀው የቴክኖልጂ አካሊት ዝርዝር በተዘጋጀው የቴክኖልጂ አካሊት ዝርዝር ዱሮዊንግ
ዘዳና ማስተባበሪያ አካሊት ዝርዝር ዱሮዊንግ ዝርዝር ዱሮዊንግ (detail drawing) ዱሮዊንግ (detail drawing) መሰረት (detail drawing) መሰረት ሇእያንዲንደ አካሊት
ማኑዋሌ (detail drawing) መሰረት መሰረት ሇእያንዲንደ አካሊት ሇእያንዲንደ አካሊት የአመራረት ዘዳና የአመራረት ዘዳና ማስተግባሪያ ማኑዋሌ በማዘጋጀት
(Manufacturing ሇዋና ዋና አካሊት ብቻ የአመራረት ዘዳና ማስተግባሪያ ማስተግባሪያ ማኑዋሌ በማዘጋጀት ሇሚመሇከታቸው አካሊት (ሇሙያው ቀረቤታ ሊሊቸው)
process & የአመራረት ዘዳና ማኑዋሌ ያዘጋጀ የሚመሇከታቸውን አካሊት (ሇሙያው ቀረቤታ በማቅረብ ካስገመገመ በኃሊ አስፈሊጊ ማሻሻያ ያዯረገ
implementing ማስተግባሪያ ማኑዋሌ ያሊቸውን) ያስተቸ እና ባሇዴርሻ አካሊትን በማሳተፍ ቴክኖልጂውን
manual) ማዘጋጃት ያዘጋጀ ሇመቅዲት ያቀዯ
6 የተዘጋጀውን የቴክኖልጂ አካሊት ዝርዝር የቴክኖልጂ አካሊት ዝርዝር የቴክኖልጂ አካሊት ዝርዝር ዱሮዊንግ (detail የቴክኖልጂ አካሊት ዝርዝር ዱሮዊንግ (detail
የቴክኖልጂ ሙለ ዱሮዊንግ (detail drawing) ዱሮዊንግ (detail drawing) drawing) ሌኬትን (Dimension) የተከተሇ እና drawing) ሌኬትን (Dimension) የተከተሇ እና
ድክመንት፣ ሌኬትን (Dimension) እና አንዲንዴ ሌኬትን (Dimension) የተገሇጹትን ጥሬ ዕቃዎች በትክክሌ ተጠቅሞ የተገሇጹትን ጥሬ ዕቃዎች በትክክሌ ተጠቅሞ ባሇ
የአመራረት ዘዳ እና የተገሇጹትን ጥሬ ዕቃዎች የተሳሰተ እና የአንዲንዴ ጥሬ የቴክኖልጂ አካሊትን በማምረት መገጣጠሙም ዴርሻ አካሊትን እያሳተፈ የንብረት ብክነትን
የማስተባበሪያ ማኑዋሌ በትክክሌ ሳይጠቀም ዕቃዎችን ጥራት በማጉዯሌ ሊይ (Assempling) ክፍተት ያሊሳየ ናሙናን በመቀነስ የቴክኖልጂ አካሊትን በማምረት
(Manufacturing የቴክኖልጂ አካሊትን የቴክኖልጂ አካሊትን በማምረት ያመረተ መገጣጠሙም ሊይ (Assempling) ክፍተት ያሊሳየ
process & በማምረት መገጣጠሙ ሊይ መገጣጠሙ ሊይ (Assempling) ናሙና ማምረት የቻሇ
implementing (Assempling) ክፍተት ክፍተት ያሳየ ናሙናን ያመረተ
manual) መሠረት ያሳየ ናሙናን ያመረተ
የቴክኖልጂ ናሙና
ማምረት
7 የናሙና ምርት በተሇያየ ቦታ በተሇያየ በተሇያየ ቦታ በተሇያየ በተሇያየ ቦታ በተሇያየ ባሇሙያዎች ባዯረገው በተሇያየ ቦታ በተሇያየ ባሇሙያዎች ባዯረገው
ማረጋገጫ ባሇሙያዎች ባዯረገው ባሇሙያዎች ባዯረገው የናሙና የናሙና ፍተሻ ምርታማነቱ ከኦሪጂናሌ የናሙና ፍተሻ ምርታማነቱ ከኦሪጂናሌ ቴክኖልጂ
(functionality test) የናሙና ፍተሻ ምርታማነቱ ፍተሻ ምርታማነቱ ከኦሪጂናሌ ቴክኖልጂ በ5%-20% ካነሰ ጋር በ100% ከተጣጣመ
ፍተሻ ማከናወን ከኦሪጂናሌ ቴክኖልጂ ቴክኖልጂ በ20%-40% ካነሰ
በ60% ካነሰ

29
አባሪ፡- የቼክሊስቱ ዝርዝር ተግባራት
የተቋሙ ስም ------------------------------------------------------------ ቴክኖልጂውን በኃሊፊነት ያስቀዲው ሙያተኛ --------------------------------------------------------------
የቴክኖልጂው ስም --------------------------------------------------------- የመሰጠው አገሌግልት ---------------------------------------------------------------------------------------
ተ. የአፈጻጸም ዯረጃዎች የመጠንና
ጥራት

የተገኘው
መጠን ጥራት

ውጤት
አማካይ
ዋና ዋና ተግባራት አመሊካች ምርመራ

ክብዯት
የተሰጠ
አፈጻ ዕቅዴ አፈጻ አፈጻጸም
ዕቅ
ጸም ጸም (ጥአ/ጥዕ+መአ

/መዕ)*100/2
የዘርፉን/ጥ/አ/ኢ/ተወዲዯሪነት የሚያሳዴግ የቴክኖልጂ ፍሊጎት የቴክኖልጂ ፍሊጎታቸው የተሇየ ዘርፎች
1 8
መሇየት (በቁጥር)
ተዘጋጅቶ የተተገበረ የዘርፎች የጋራ ዕቅዴ
1.1 ከአከባቢው ዘርፎች ጋር የጋራ ዕቅዴ በማዘጋጀት መተግበር 2
(በቁጥር)
የተሇዩ የዘርፉ የምርት፤ አገሌግልት
1.2 የዘርፉን የምርት/አገሌግልት ክፍተት በዓይነትና በብዛት መሇየት 2
ክፍተቶች (በቁጥር)
የተሇዩትን ክፍተቶች ከዘርፉ ጋር በመተቸት ከዘርፉ ጋር የመፍትኤ በጋራ የመፍትኤ ያገኘ የዘርፉ ክፍተቶች
1.3 2
ሀሳብ ማስቀመጥ (በቁጥር)
ክፍተቱን የሚያሟለ ቴክኖልጂዎችን ሇመሇየት የእሴት ሰንሰሇት ትንተና ከዘርፉ ጋር የእሴት ሰንሰሇት ትንተና
1.4 2
ሇማዘጋጀት ከዘርፉ ጋር ማቀዴ ሇማከናወን የተዘጋጀ ዕቅዴ (በቁጥር)
የተዘጋጀ የእሴት ሰንሰሇት ትንተና
2 የእሴት ሰንሰሇት ትንተናን ማከናወን 10
(በቁጥር)
የእሴት ሰንሰሇት አሰራር ማኑዋሌን ተከትሇው የዘርፉን እሴት ሰንሰሇት
2.1 የተዘጋጀ የእሴት ሰንሰሇት ትንተና (በቁጥር) 4
ትንተና ማፒንግ ማዘጋጀት
ከእሴት ሰንሰሇት ትንተና በመነሳት የቴክኖልጂዎችን በአራቱ ክፍልች
2.2 አ4ቱ ክፍልች የተሇዩ ቴክኖልጂ (በቁጥር) 3
(Techno Ware, Human Ware, Info Ware & Orga Ware) መሇየት
የተሇዩትን ቴክኖልጂዎች ከዘርፉ ጋር በመተቸት ከክፍተቱን የሚሞለ
2.3 የተገኙ ተስማሚ ቴክኖልጂዎች (በቁጥር) 3
መሆናቸውን በማረጋገጥ ባሇዴርሻ አካሊትን በማሳተፍ ማፈሊሇግ
የተሻሇ ቴክኖልጂ የተመረጠበት
3 የተሻሇ ቴክኖልጂን መምረጥ 5
የተዘጋጀ ሰነዴ (በቁጥር)

በእሴት ሰንሰሇት ትንተና በአራቱ የቴክኖልጂ የተሇዩትን ቴክኖልጂዎች በአዋጭነት ትንተና ቴክኖልጂው
3.1 1
ከኢኮኖሚ፣ ከቴክኒክና ከዯህነት አንጻር የአዋጭነት ትንተና ማዴረግ የተመረጠበት የተዘጋጀ ሰነዴ (በቁጥር)

በእሴት ሰንሰሇት ትንተና በአራቱ የቴክኖልጂ ክፍልች የተሇዩትን


በአዋጭነት ትንተና ቴክኖልጂው
3.2 ቴክኖልጂዎች ከምርታማነት፣ ዋጋ፣ ጥራትና ጉሌበትን በስፋት 2
የተመረጠበት የተዘጋጀ ሰነዴ (በቁጥር)
ከመጠቀም አንጻር የአዋጭነት ትንተና ማዴረግ

30
ተ. የአፈጻጸም ዯረጃዎች የመጠንና
ጥራት

የተገኘው
መጠን ጥራት

ውጤት
አማካይ
ዋና ዋና ተግባራት አመሊካች ምርመራ

ክብዯት
የተሰጠ
አፈጻ ዕቅዴ አፈጻ አፈጻጸም
ዕቅ
ጸም ጸም (ጥአ/ጥዕ+መአ

/መዕ)*100/2
በተሟሊ የአዋጭነት ትንተና በማዴረግ የተሻሇ ቴክኖልጂን መርጠው በአዋጭነት ትንተና ቴክኖልጂው
3.3 2
ዘርፉን በማስተቸት መቶ ፐርሰንት ሇመቅዲት ማቀዴ የተመረጠበት የተዘጋጀ ሰነዴ (በቁጥር)
የተዘጋጀ የቴክኖልጂ ሙለድከመንት
4 የቴክኖልጂ ሙለ ድክመንት ማዘጋጃት 25
(በቁጥር)
ቴክኖልጂው በተሟሊ የአዋጭነት ትንተና ተካሄዯው መመረጡን
4.1 የቴክኖልጂ የተመረጠበት ሰነዴ (በቁጥር) 2
የሚያረጋግጥ ሰነዴ ማጠናቀር
የቴክኖልጂውን አካሊት ዝርዝር ዱሮዊንግን (detail drawing) ሌኬት የተዘጋጀ የአካሊት ዝርዝር ዱሮዊንግ (detail
4.2 15
(Dimension) በትክክሌ ማዘጋጀት drawing)፤ ሌኬት (Dimension) (ፐርሰንት)
ቴክኖልጂውን ሇማምረት የሚያስፈሌጉ ጥሬ ዕቃዎች በዓይነትና በብዛት
የጥሬ ዕቃዎችን መረጃ የያዘ የተዘጋጀ
4.3 መሇየት፣ ነጠሊና ጠቅሊሊ ዋጋን ማጥራት እና በአካባቢው (ገበያ) 2
ድክመንት (በቁጥር)
መገኘታቸውን ማረጋገጥ
ቴክኖልጂውን ሇማምረት የሚያስፈሌጉ ቴክኖልጂዎችን በዓይነትና
የማምረቻ ቴክኖልጂ መረጃን የያዘ የተዘጋጀ
4.4 በብዛት መሇየት፣ በአካባቢው (ወርክሾፕ) መገኘታቸውን እና የማሽኑ 2
ሰነዴ (በቁጥር)
ኦፕሬተር መኖሩን ማረጋገጥ
የተዘጋጀውን የቴክኖልጂ ሙለ ድክመንት የመተግበሪያ ገንዘብ ከአጋር
ሇአጋር ዴርጅቶች የተሊከ
4.5 ዴርጅቶች በሚያስገኝ መሌኩ የፕሮጀክት ፕሮፖዛሌ በመቅረጽ የበጀት 2
የቴክኖልጂ/ፕሮጀክት ሰነዴ (በቁጥር)
ምንጭ ማፈሊሇግ
በቴክኖልጂው/ፕሮጀክቱ የተገኘ በጀት
4.6 ፕሮጀክቱን በማከታተሌ ከአጋር ዴርጅቶች ሀብት/በጀት ማግኘት 2
(በቁጥር)
የቴክኖልጂ አመራረት ዘዳ ማኑዋሌ (Manufacturing process & የተዘጋጀ የአመራረት ዘዳና ማስተግበሪያ
5 12
implementing manual) ማዘጋጃት ማኑዋሌ (በቁጥር)
በተዘጋጀው የቴክኖልጂ አካሊት ዝርዝር ዱሮዊንግ (detail drawing)
የተዘጋጀ የአመራረት ዘዳና ማስተግበሪያ
5.1 መሰረት ሇእያንዲንደ አካሊት የአመራረት ዘዳና መተግበሪያ ማኑዋሌ 3
ማኑዋሌ (በቁጥር)
ማዘጋጀት
የተዘጋጀውን የቴክኖልጂ አካሊት የአመራረት ዘዳና መተግበሪያ በባሇሙያዎች የተገመገሙ የአመራረት ዘዳና
5.2 3
ማኑዋሌ ባሇሙያዎችን ማስገምገም ማስተግበሪያ ማኑዋሌ (በቁጥር)
የባሇሙያዎች ግምገማ ውጤትን ተከትሇው የአመራረት ዘዳ ማኑዋሌን የተሻሻሇ የአመራረት ዘዳና ማስተግበሪያ
5.3 3
መሻሻሌ ማኑዋሌ (በቁጥር)
በተዘጋጀው የአመራረት ዘዳና መተግበሪያ ማኑዋሌ መሠረት
ቴክኖልጂውን ሇመቅዲት የተዘጋጀ ዕቅዴ
5.4 የሚመሇከተው አካሊትን በማሳተፍ ቴክኖልጂውን ሇመቅዲት ዕቅዴ
(ቁጥር)
3
ማዘጋጀት

31
ተ. የአፈጻጸም ዯረጃዎች የመጠንና
ጥራት

የተገኘው
መጠን ጥራት

ውጤት
አማካይ
ዋና ዋና ተግባራት አመሊካች ምርመራ

ክብዯት
የተሰጠ
አፈጻ ዕቅዴ አፈጻ አፈጻጸም
ዕቅ
ጸም ጸም (ጥአ/ጥዕ+መአ

/መዕ)*100/2
የተዘጋጀውን የቴክኖልጂ ሙለ ድክመንት፣ የአመራረት ዘዳ እና
በተዘጋጀው ድክመንት መሠረት
6 የማስተባበሪያ ማኑዋሌ (Manufacturing process & 30
የተዘጋጀ የናሙና ቴክኖልጂ (በቶኛ)
implementing manual) መሠረት የቴክኖልጂ ናሙና ማምረት
የቴክኖልጂ አካሊት ዝርዝር ዱሮዊንግ (detail drawing) ሌኬትን በተዘጋጀው ድክመንት መሠረት የተዘጋጀ
6.1 20
(Dimension) መሠረት የቴክኖልጂ አካሊት ማምረት የቴክኖልጂ አካሊት (ፐርሰንትኛ)
በተዘጋጀው ድክመንት መሠረት ጥራት ካሇው
የተገሇጹትን ጥሬ ዕቃዎች ጥራት በመጠቀም የቴክኖልጂ አካሊትን
6.2 ጥሬ ዕቃ የተዘጋጀ የናሙና ቴክኖልጂ 5
ማምረት
(ፐርሰንትኛ)
የተጠቀሱትን የማምረቻ ቴክኖልጂዎች በመጠቀም የቴክኖልጂ አካሊትን በተዘጋጀው የማምረቻ ቴክኖልጂ የመረቱ
6.3 3
ማምረት የቴክኖልጂ አካሊት (ፐርሰንትኛ)
የተመረቱትን የቴክኖልጂ አካሊት መገጣጠም (Assembling) ክፍተት በተገጣጠመው የቴክኖልጂ አካሊት የተመረተ
6.4 2
ያሊሳየ የቴክኖልጂ ናሙናን ማምረት ናሙና (በቁጥር)
የናሙና ምርት ማረጋገጫ (functionality test) ፍተሻ ማከናወን በናሙና ፍተሻ የቴክኖልጂ
7 ውጤታማነታቸው የተረጋገጡ 10
ቴክኖልጂዊች (በቁጥር)
በተሇያዩ ቦታዎች በተሇያየ ባሇሙያዎች በተዯረገው ፍተሻ ምንም
በአመራረት ተመሳሳይነት የተዘጋጀ የናሙና
7.1 ዓይነት የአመራረት ሌዩነት (ከጥሬ ዕቃ ጥራት፣ ከሌኬት፣ የስታንዲርዴ) 2
ምርት (ፐርሰንትኛ)
አሇመኖሩን ማረጋገጥ
በተሇያዩ ቦታዎች በተሇያየ ባሇሙያዎች በተዯረገው ፍተሻ ምንም
በግብዓት ፍጆታ ተመሳሳይነት የተመረተ
7.2 ዓይነት የግብዓት ፍጆታ ሌዩነት (ማብራት፣ ጥሬ ዕቃ፣ ወዘተ) አሇመኖሩን 2
የናሙና ቴክኖልጂ (ፐርሰንትኛ)
ማረጋገጥ
በተሇያዩ ቦታዎች በተሇያየ ባሇሙያዎች በተዯረገው ፍተሻ ምርታማነቱ
በምርታማነት ተመሳሳይነት የተመረተ
7.3 (በፍጥነት፣ በምርት ጥራት፣ በኦፕሬሽናሌ ስታንዲርዴ) ከኦሪጂናሌ 2
የናሙና ቴክኖልጂ (ፐርሰንትኛ)
ቴክኖልጂ ጋር በ100% መጣጣሙን ማረጋገጥ
በቴክኖልጂ ናሙና ምርትና ፍተሻ ሂዯት የባሇሙያዎችን አቅም በቴክኖልጂው የተገነባ የባሇሙያዎች አቅም
7.4 2
መገንባት (ፐርሰንትኛ)
የቴክኖልጂውን ውጤታማነት በፍተሸ በማረጋገጥ
በምርታማነት ተመሳሳይነት የተመረተ
7.5 ሇዘርፉ/ጥአ/ኢንተርፕራይዞች ሇማሸጋገር ከባሇዴርሻ አካሊት ጋር በዕቅዴ 2
የናሙና ቴክኖልጂ (ፐርሰንትኛ)
መንቀሳቀስ

32

You might also like