Professional Documents
Culture Documents
ጥር 2010 ዓ.ም
ባህርዲር
0
በአማራ ብሔራዊ ክሌሊዊ መንግስት የንግዴ፣ ኢንደስትሪና ገበያ ሌማት ቢሮ ወዯ ሁሇገብ
ኢንደስትሪ ፓርክና ክሊስተር ማዕከሊት የሚገቡ የኢንደስትሪ ፕሮጀክቶችን ሇመመሌመሌ እና
የመሬት መጠን ሇመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1/2010
መግቢያ
በክሌሊችን ተመጋጋቢ የሆኑ አነስተኛ፣ መካከሇኛና ከፍተኛ አምራች ኢንደስትሪዎችን
በማቋቋም፣ በማስፋፋትና በማሳዯግ የክሌለን ብልም የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ወዯ ሊቀ ዯረጃ
በማሸጋገር በየዯረጃው የሚገኘውን የህብረተሰብ ክፍሌ ተጠቃሚ ማዴረግ ተገቢ ነው፡፡
1
ክፍሌ አንዴ
አጠቃሊይ ሁኔታ
1. አጭር ርዕስ
ይህ መመሪያ “በአማራ ብሄራዊ ክሌሊዊ መንግስት ንግዴ፣ ኢንደስትሪና ገበያ ሌማት ቢሮ ወዯ
ኢንደስትሪ ክሊስተር እና ሁሇገብ የኢንደስትሪ ፓርክ የሚገቡ ፕሮጀክቶችን ሇመወሰን የወጣ
መመሪያ ቁጥር 1/2010” ተብል ሉጠቀስ ይችሊሌ፡፡
2. ትርጓሜ
የቃለ አግባብ ላሊ ትርጉም የሚያሰጠው ካሌሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ውስጥ፡-
1. “ቢሮ” ማሇት የአማራ ብሄራዊ ክሌሊዊ መንግስት ንግዴ፣ ኢንደስትሪና ገበያ ሌማት
ቢሮ ማሇት ነው፡፡
2. “ኮርፖሬሽን” ማሇት የኢፌዳሪ መንግስት ኢንደስትሪ ፖርኮች ሌማት ኮርፖሬሽን፣
የአማራ ብሔራዊ ክሌሊዊ መንግስት ኢንደስትሪ ፖርኮች ሌማት ኮርፖሬሽንና በክሌለ
ፓርኮች ሌማት ኮርፖሬሽን ስር የተዋቀሩ ተቋማት ማሇት ነው፡፡
3. “ቦርዴ” ማሇት በክሌለ ውስጥ የሚካሄዯውን የኢንደስትሪ ፖርኮች ሌማት እንቅስቃሴ
በበሊይነት የሚመራ አካሌ ነው፡፡
4. “የኢንደስትሪ ክሊስተር ማዕከሊት” ማሇት ከሁሇገብ ኢንደስትሪ ፓርክና ከተቀናጀ
ኢንደስትሪ ፓርክ ትስስር ሉፈጥር የሚችሌ የኢንደስትሪ ዕዴገት አሊማዎችን እንዯ
መንገዴ፣ ውሃ፣ የኤላክትሪክ ሃይሌ፣ የአንዴ ማዕከሌ አገሌግልትና የመሳሰለት
አስፈሊጊ የመሰረተ ሌማት አውታሮች ተሟሌተውሇት ጥሬ እቃዎችን ተቀብል በከፊሌ
ሉያምርቱ የሚችለ አነስተኛና መካከሇኛ ኢንደስትሪዎችን ሇማሌማት የሚቋቋምና ወሰን
ያሇው ቦታ ሁኖ ከዚህ በፊት ሇአነስተኛ ተቋማት መስሪያና መሻጫ የተገነቡ ህንጻዎችና
ሸድችን ይጨምራሌ፡፡
5. “ሸዴ” ማሇት ወዯፊት እንዯ ሁኔታው ግንባታውን በባሇቤትነት በሚያካሂዯው ዴርጅት
ወይም በቢሮው በሚገሇጽ ዝርዝር ዱዛይን ወይም አሰራር መሰረት የአምራች ሃይለን፣
የማምረቻ ማሽኖችን፣ ላልች ቁሳቁሶችን ወዘተ በማቀናጀት የኢንደስትሪ ምርት
ሇማምረት የሚውሌና ሇዚሁ ዓሊማ እንዱያመች ሆኖ ሇኪራይ ዓሊማ የሚገነባ ህንጻ
ማሇት ነው፡፡
2
6. የኋሌዮሽና የፊትዮሽ የኢኮኖሚ ትስስር ማሇትም የግብአት አቅራቢነትና የምርት
ተቀባይነት ትስስር ማሇትም በአካባቢው የሚመረተውን የግብርናና የኢንደሰትሪ ውጤት
በግብአትነት የሚጠቀም፣ የአመረተውን ምርት ሇላልች ኢንደስትሪዎች በግብአትነት
ሉያቀርብ የሚችሌ ነው፡፡
7. “ያሇቀሇት የኢንደስትር ምርት” ማሇት ማሽንን ወይም መሳሪያን ተጠቅሞ ጥሬ ዕቃን
ወይም በከፊሌ የተቀነባበረ የኢንደስትሪ ውጤትን በማቀነባበር የመጠን፣ የቅርፅ ወይም
የይዘት ሇውጥ በማዴረግና በማሻሻሌ ሇውጭ ገበያ ወይም ሇተጠቃሚ የሚቀርብ ምርት
ነው፡፡
8. “ሁሇገብ ኢንደስትሪ ፖርክ” ማሇት ከተቀናጀ የኢንደስትሪ ፖርክ ውጭ ያሇ ሆኖ
ሁለም አይነት ኢንደስትሪዎች የሚቋቋሙበት፣ በየዘርፎቻቸው የሚዯራጁበትና
አስፈሊጊ መሰረተ ሌማት የተሟሊሇት የኢንደስትሪ ክሊስተር ወይም የኢንደስትሪ ዞንን
እና የኢንደስትሪ ሸድችን የያዘ ፖርክ ነው፡፡
9. “አነስተኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንደስትሪ“ ማሇት የኢንደስትሪዉን ባሇቤት፣ የቤተሰቡን
አባሊትና ተቀጣሪ ሰራተኞችን ጨምሮ ከ6 እስከ 30 ሰዎች የሚያሰማራና የጠቅሊሊ
ካፒታለ መጠኑ ህንጻን ሳይጨምር በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ከብር 100,001 እስከ
1,500,000 ብር (አንዴ መቶ ሺህ አንዴ ብር እስከ አንዴ ሚሉዮን አምስት መቶ ሺህ
ብር) የሆነ ኢንደስትሪ ነዉ፡፡
10. “መካከሇኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንደስትሪ“ ማሇት የኢንደስትሪዉን ባሇቤት፣ የቤተሰቡን
አባሊትና ተቀጣሪ ሰራተኞችን ጨምሮ ከ31 እስከ 100 ሰዎች የሚያሰራና የጠቅሊሊ
ካፒታሌ መጠኑ ህንጻን ሳይጨምር በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ከብር 1,500,001 እስከ ብር
20,000,000 (አንዴ ሚሉዮን አምስት መቶ ሺህ አንዴ ብር እስከ ሃያ ሚሉዮን ብር)
የሆነ አምራች ኢንደስትሪ ነዉ፡፡
11. “ከፍተኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንደስትሪ“ ማሇት የኢንደስትሪዉን ባሇቤት፣ የቤተሰቡን
አባሊትና ተቀጣሪ ሰራተኞችን ጨምሮ ከ100 ሰዎች በሊይ የሚያሰራና የጠቅሊሊ ካፒታሌ
መጠኑ ህንጻን ሳይጨምር በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ከብር 20,000,000 (ሃያ ሚሉዮን
ብር ) በሊይ የሆነ አምራች ኢንደስትሪ ነዉ፡፡
12. “የወጭ ምርት” ማሇት በአገር ውስጥ ኢንደስትሪዎች ተመርቶ ሇውጪ ገበያ የሚቀርብ
ሸቀጥ/ምርት ማሇት ነው፡፡
3
13. “አግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንደሰትሪ” ማሇት በአብዛኛው የግብርና ምርቶችና፣ የዯን እና
እንስሳት ውጤቶችን በግብዓትነት በመጠቀም እሴት የተጨመረሇት ምርት የሚያመርት
ወይም የሚያቀነባብር ኢንደስትሪ ማሇት ነው፡፡
14. “የማሽን ላይ አውት” ማሇት ማሽኑ ሉያርፍበት የሚችሌ የመሬት መጠን በካሬ ሜትር
ስፋት ማሇት ነው፡፡
15. “የፕሊንት ላይ አውት” ማሇት በአንዴ ፋብሪካ ውስጥ የሰው ሃይለን፣ ቁሳቁሶችን
የማምረቻ ማሽኖችን እና የአሰራር ስሌቶችን ቅንጅትና ውጤታማነት ሇማረጋገጥ
በሚያስችሌ ዯረጃ ሇማሽኖች እና ላልች የማቀነባበሪያ መሳሪያዎች እንዱሁም
ሇአገሌግልት የስራ ክፍልች የሚያስፈሌግን የቦታ መጠን በአግባቡ አዯራጅቶ የያዘ
ማሇት ነው፡፡
16. “ማኑፋክቸሪንግ“ ማሇት ማሽንን፣ መሳሪያን ወይም ጉሌበትን በመጠቀም ጥሬ ዕቃ ሊይ
የቅርጽ፣ የመጠን ወይም የይዘት ሇዉጥ በማዴረግ የተሻሇ ዋጋ ያሇዉ ምርት ማምረት
ነዉ፡፡
17. ”የቴክኖልጂ ሽግግር” ማሇት ዕቃዎችን ከመሸጥ ወይም ከማከራየት ውጭ ሆኖ
ምርትን ሇማምረት ወይም የአመራረት ሂዯትን ተግባራዊ ሇማዴረግ ወይም ሇማሻሻሌ
ወይም አገሌግልት ሇመስጠት የሚረዲ ሥርዓት ያሇው ዕውቀት ማስተሊሇፍ ሲሆን
የሥራ አመራር እና የቴክኒክ ዕውቀት፣ የግብይት እና ቴክኖልጂንም ይጨምራሌ፡፡
የሚዯረግን ግንኙነት አይሸፍንም፡፡
3. የተፈፃሚነት ወሰን
ይህ መመሪያ በማኑፋክቸሪንግ ኢንደስትሪ ሇመሰማራት ፍሊጎት ያሊቸውን ፕሮጀክቶች
በኢንደስትሪ ክሊስተር እና ሁሇገብ ኢንደስትሪ ፖርክ በተከሇሇባቸው፣ በሇማባቸው እና ወዯ
ፊትም በሚከሇሌባቸው እና በሚሇማባቸው ከተሞች ወይም እንዯ አስፈሊጊነቱ በክሌለ
ሇማኑፋክቸሪንግ ኢንደስትሪ በሌዩ ሁኔታ በሚመረጡ ቦታዎችና አካባቢዎች ሁለ ተፈፃሚ
ይሆናሌ፡፡
4
ክፍሌ ሁሇት
በሁሇገብ ኢንደስትሪ ፓርክ የሚገቡ ፕሮጀክቶች ማሟሊት ያሇባቸው ቅዴመ ሁኔታ፣
መመሌመያ መስፈርትና የመሬት መጠን አወሳሰን
5
መ. በኮንስትራክሽን ግብዓትና ኬሚካሌ ንዑስ ዘርፎች (ከብልኬት፣ ጠጠርና መሰሌ
ምርቶች ውጭ ያለትንማሇት ነው)፡፡
5. በሁሇገብ ኢንደስትሪ ፖርኮች የሚገቡ የአምራች ኢንደስትሪ ፕሮጀክቶች መመሌመያ
መስፈርት፤
ከሊይ በአንቀፅ 4 የተጠቀሰው እንዯተጠበቀ ሆኖ በሁሇገብ ኢንደስትሪ ፖርኩ በማምረቻና
ማቀነባበሪያው ዘርፍ ውስጥ ሇመሰማራት የሚቀርብ ፕሮጀክት ከየዘርፋቸው አኳያ የነጥብ
ክብዯቱ እየታየ ነጥብ የሚመዘኑ ሲሆን የማወዲዯሪያ መስፈርቶች የወጭ ምርት መጠን 20
በመቶ፣ የስራ ዕዴሌ ፈጠራ 13 በመቶ፣ የኢንቨስትመንት ካፒታሌ መጠን 25 በመቶ፣ የሃገር
ውስጥ ጥሬ ዕቃ አጠቃቀም 15 በመቶ፣ የቴክኖልጅ ዕዴገት አስተዋጽኦ 12 በመቶ፣ የኋሌዮሽና
የፊትዮሽ ኢኮኖሚያዊ ትስስር 15 በመቶ ካገኙት ውጤት ሊይ የሚዯመር የሴቶች ማበረታቻ 5
በመቶ ባሇቤትነት የሚለት ይሆናለ፡፡
1. የወጭ ምርት መጠን 20 በመቶ የሚይዝ ሆኖ፡-
1.1. አግሮ ፕሮሰሲንግ፣ ምግብና ፋርማሲዮቲካሌ ንዑስ ፕሮጀክቶች የወጭ ምርት መጠን
ከአጠቃሊይ ምርታቸው ውስጥ 50 በመቶ እና በሊይ ወዯ ውጭ ገበያ የሚሌክ ፕሮጀክት
ወይም የተገሇጸውን መጠን ሇውጭ ገበያ ሇሚያቀርቡ ፋብሪካዎች በግብዓትነት የሚያቀርብ
ፕሮጀክት 20 ነጥብ የሚያዝሊቸው ሆኖ፤ ከአጠቃሊይ ምርታቸው ውስጥ ከ50 በመቶ በታች
የሚሌኩ ፕሮጀክቶች የከፍተኛውን ነጥብ መነሻ በማዴርግ በስላት የሚሰራ ይሆናሌ፡፡
1.2. ጨርቃጨርቅ፣ አሌባሳት፣ ቆዲና የቆዲ ውጤቶች ንዑስ ዘርፍ ፕሮጀክቶች ከአጠቃሊይ
ምርታቸው ውስጥ 60 በመቶ እና በሊይ ወዯ ውጭ ገበያ እንዯሚሌክ የገሇፀ ፕሮጀክት
ወይም የተገሇጸውን መጠን ሇውጭ ገበያ ሇሚያቀርቡ ፋብሪካዎች በግብዓትነት የሚያቀርብ
ፕሮጀክት 20 ነጥብ የሚያዝሊቸው ሆኖ ከአጠቃሊይ ምርታቸው ውስጥ ከ60 በመቶ በታች
የሚሌኩ ፕሮጀክቶች የከፍተኛውን ነጥብ መነሻ በማዴረግ በስላት የሚሰራ ይሆናሌ፡፡
1.3. እንጨት፣ ብረታብረት ንዑስ ዘርፍ ፕሮጀክቶች ከአጠቃሊይ ምርታቸው ውስጥ 40 በመቶ
እና በሊይ ወዯ ውጭ ገበያ እንዯሚሌክ የገሇፀ ፕሮጀክት ወይም የተሇጸውን መጠን ሇውጭ
ገበያ ሇሚያቀርቡ ፋብሪካዎች በግብዓትነት የሚያቀርብ ፕሮጀክቶች 20 ነጥብ የሚያዝሊቸው
ሆኖ ከአጠቃሊይ ምርታቸው ውስጥ ከ40 በመቶ በታች የሚሌኩ ፕሮጀክቶች የከፍተኛውን
ነጥብ መነሻ በማዴርግ በስላት የሚሰራ ይሆናሌ፡፡
1.4. ኮንስትራክሽን ግብዓት እና ኬሚካሌ ማምረቻ ንዑስ ዘርፍ ፕሮጀክቶች ከአጠቃሊይ
ምርታቸው ውስጥ 40 በመቶ እና በሊይ ውጭ ገበያ እንዯሚሌክ የገሇፀ ፕሮጀክት ወይም
6
የተገሇጸውን መጠን ሇውጭ ገበያ ሇሚያቀርቡ ፋብሪካዎች በግብዓትነት የሚያቀርብ
ፕሮጀክት 20 ነጥብ የሚያዝሊቸው ሆኖ ከአጠቃሊይ ምርታቸው ውስጥ ከ40 በመቶ በታች
የሚሌኩ ፕሮጀክቶች የከፍተኛውን ነጥብ መነሻ በማዴርግ በስላት የሚሰራ ይሆናሌ፡፡
2. የስራ ዕዴሌ 13 በመቶ የሚይዝ ሲሆን የኢንደስትሪ ፕሮጀክቱ ከየንዑስ ዘርፍ አኳያ
ሲቋቋም ሉፈጥር የሚችሇው ቋሚ የስራ ዕዴሌ እየታየ የሚመዘን ይሆናሌ፡፡ በዚህ
መሰረት፡-
2.1. ሇግምገማ የቀረበው ፕሮጀክት 100 እና በሊይ ሇሆኑ ዜጎች ቋሚ የስራ ዕዴሌ
የሚፈጥር ከሆነ 13 ነጥብ ይሰጣሌ፡፡
2.2. ሇግምገማ የቀረበው ፕሮጀክቶ ከ100 በታች ሇሚሆኑ ዜጎች ቋሚ የስራ ዕዴሌ
የሚፈጥር ከሆነ የከፍተኛውን ነጥብ መነሻ በማዴርግ በስላት የሚሰራ ይሆናሌ፡፡
ሇግምገማ የቀረበው ፕሮጀክት ከ31 በታች ሇሆኑ ዜጎች ቋሚ የስራ ዕዴሌ የሚፈጥር
ከሆነ የሚሰጥ ነጥብ አይኖርም፡፡
3. የኢንቨስትመንት ካፒታሌ 25 ነጥብ የሚይዝ ሆኖ፡-
3.1. ሇአግሮ ፕሮሰሲንግ፣ ምግብና ፋማሲዮቲካሌ ንዑስ ዘርፍ ፕሮጀክቶች ሇግምገማ
የቀረበው ፕሮጀክት የኢንቨስትመንት ካፒታሌ 50 ሚሉዮን ብር እና በሊይ ያስመዘገበ
ከሆነ 25 ነጥብ የሚያዝሊቸው ሆኖ ሇግምገማ የቀረበው ፕሮጀክት የኢንቨስትመንት
ካፒታሌ 50 ሚሉዮን ብር በታች ከሆነ የከፍተኛውን ነጥብ መነሻ በማዴርግ በስላት
የሚሰራ ይሆናሌ፡፡ ሇግምገማ የቀረበው ፕሮጀክት የኢንቨስትመንት ካፒታሌ
ሇዯ/ብርሃን፣ ኮምቦሌቻ፣ ባህርዲርና ጎንዯር ከ30 ሚሉዮን ብር በታች ላልች ከተሞች
ከ20 ሚሉዮን ብር በታች ከሆነ የሚሰጥ ነጥብ አይኖርም፡፡
3.2. ጨርቃ ጨርቅና አሌባሳት፣ ቆዲና የቆዲ ውጤቶች ንዑስ ዘርፍ ፕሮጀክቶች ሇግምገማ
የቀረበው ፕሮጀክት የኢንቨስትመንት ካፒታሌ 60 ሚሉዮን ብር እና በሊይ ያስመዘገበ
ከሆነ 25 ነጥብ የሚያዝሊቸው ሆኖ ሇግምገማ የቀረበው ፕሮጀክት የኢንቨስትመንት
ካፒታሌ 60 ሚሉዮን ብር በታች ከሆነ የከፍተኛውን ነጥብ መነሻ በማዴርግ በስላት
የሚሰራ ይሆናሌ፡፡ ሇግምገማ የቀረበው ፕሮጀክቶ የኢንቨስትመንት ካፒታሌ
ሇዯ/ብርሃን፣ ኮምቦሌቻ፣ ባህርዲርና ጎንዯር ከ30 ሚሉዮን ብር በታች ላልች ከተሞች
ከ15 ሚሉዮን ብር በታች ከሆነ የሚሰጥ ነጥብ አይኖርም፡፡
7
3.3. እንጨት፣ ብረታብረት ንዑስ ዘርፍ ፕሮጀክቶች በብረታብረት ሇሚሰማሩ አምራች
ኢንደስትሪዎች ሇግምገማ የቀረበው ፕሮጀክት የኢንቨስትመንት ካፒታሌ 100 ሚሉዮን
ብር እና በሊይ ያስመዘገበ ከሆነ 25 ነጥብ የሚያዝሊቸው ሆኖ ሇግምገማ የቀረበው
ፕሮጀክት የኢንቨስትመንት ካፒታሌ 100 ሚሉዮን ብር በታች ከሆነ የከፍተኛውን
ነጥብ መነሻ በማዴርግ በስላት የሚሰራ ይሆናሌ፡፡ ሇግምገማ የቀረበው ፕሮጀክት
የኢንቨስትመንት ካፒታሌ ሇዯብረብርሃን፣ ኮምቦሌቻ፣ ባህርዲርና ጎንዯር ከ45 ሚሉዮን
ብር በታች ላልች ከተሞች ከ30 ሚሉዮን ብር በታች ከሆነ የሚሰጥ ነጥብ አይኖርም፤
በእንጨት ማቀነባበር ዘርፍ ሇሚሰማሩ አምራች ኢንደስትሪዎች ሇግምገማ የቀረበው
ፕሮጀክት የኢንቨስትመንት ካፒታሌ 60 ሚሉዮን ብር እና በሊይ ያስመዘገበ ከሆነ 25
ነጥብ የሚያዝሊቸው ሆኖ ሇግምገማ የቀረበው ፕሮጀክት የኢንቨስትመንት ካፒታሌ 60
ሚሉዮን ብር በታች ከሆነ የከፍተኛውን ነጥብ መነሻ በማዴርግ በስላት የሚሰራ
ይሆናሌ በዚህም መሰረት ሇግምገማ የቀረበው ፕሮጀክት የኢንቨስትመንት ካፒታሌ
ሇዯ/ብርሃን፣ ኮምቦሌቻ፣ ባህርዲርና ጎንዯር ከ30 ሚሉዮን ብር በታች ላልች ከተሞች
ከ20 ሚሉዮን ብር በታች ከሆነ የሚሰጥ ነጥብ አይኖርም፡፡
3.4. ኮንስትራክሽን ግብዓት እና ኬሚካሌ አምራች ንዑስ ዘርፍ ፕሮጀክቶች ሇግምገማ
የቀረበው ፕሮጀክት የኢንቨስትመንት ካፒታሌ 60 ሚሉዮን ብር እና በሊይ ያስመዘገበ
ከሆነ 25 ነጥብ የሚሰጠው ሆኖ ሇግምገማ የቀረበው ፕሮጀክት የኢንቨስትመንት
ካፒታሌ 60 ሚሉዮን ብር በታች ከሆነ የከፍተኛውን ነጥብ መነሻ በማዴርግ በስላት
የሚሰራ ይሆናሌ፡፡ ሇግምገማ የቀረበው ፕሮጀክት የኢንቨስትመንት ካፒታሌ ሇዯብረ
ብርሃን፣ ኮምቦሌቻ፣ ባህርዲርና ጎንዯር ከ40 ሚሉዮን ብር በታች ላልች ከተሞች ከ25
ሚሉዮን ብር በታች ከሆነ የሚሰጥ ነጥብ አይኖርም፡፡
4. የሀገር ውስጥ ጥሬ ዕቃ አጠቃቀም /15 ነጥብ/ የሚያዝ ሆኖ በሀገር ውስጥ የሚገኝ
የተፈጥሮ ሀብትንና የግብርናውን ምርት ውጤት እንዱሁም ላልች የሀገር ውስጥ ጥሬ
ዕቃዎችን መጠቀም የሚመሇከት ነው፡፡
4.1. ፕሮጀክቱ ሲገመገም ከፕሮጀክቱ የአመራረት ባህሪ በመነሳት የዋና ግብዓታቸው መገኛ
75 ከመቶ በሊይ ከሀገር ውስጥ ጥሬ እቃ ከሆነ 15 ነጥብ ይሰጠዋሌ፡፡
4.2. ከአጠቃሊይ ምርታቸው የዋና ግብዓታቸው መገኛ 75 ከመቶ በታች ከሀገር ውስጥ
ጥሬ እቃ አቅርቦት ከሆነ የከፍተኛውን ነጥብ መነሻ በማዴርግ በስላት የሚሰራ
ይሆናሌ፡፡
8
5. የቴክኖልጅ ዕዴገት አስተዋጽኦ /12/ ነጥብ/
የሚቋቋመው የኢንደስትሪ ቴክኖልጅው ሇሀገራችን አዱስ የሆነ ወይም አዱስ ባይሆንም
ቴክኖልጅው ምርትን በጥራት፣ በመጠን፣ በአሰራር ሇማምረት የተሻሇ ከሆነ፣ የአካበቢውን
የተማረ የሰው ሃይሌ የሚጠቀም፣ የአካባቢን ግብዓት የሚጠቀም እና የማምረት አቅሙ
ከፍተኛ የሆነ፣ የሚጠቀመው ሃይሌ መጠን አነስተኛ እና ከአካባቢው ባህሌና እሴት ጋር
የማይቀረን፣ በአካባቢውን ተፈጥራዊና ማሕበራዊ ተጽዕኖው ዝቅተኛ የሆነ እንዱሁም
የአእምሯዊ ፈጠራ ውጤትን በማሳዯግ በኩሌ የሚኖረውን አስተዋጽኦ የሚያካትት መሆኑ
ይታያሌ፡፡
5.1. ፕሮጀክቱ የሚጠቀመው ቴክኖልጅው ሇሀገራችን አዱስ የሆነ ወይም አዱስ ባይሆንም
ቴክኒዎልጀው ምርትን በተሻሇ ጥራት፣ መጠን ሇማምረት የአካበቢን የሰው ሃብት
ጉሌበትና የተማረ ሰው ሃይሌ የሚጠቀም፣ የአካባቢን ግብዓት የሚጠቀም እና
የሚጠቀመው ሃይሌ መጠን አነስተኛ እና ከአካባቢው ባሕሌና እሴት ጋር የማይቀረን፣
በአካባቢውን ተፈጥሯአዊና ማሕበራዊ ተጽዕኖው ዝቅተኛ የሆነ እንዱሁም አእምሯዊ
ፈጠራ ውጤትን በማሳዯግ በኩሌ የሚኖረውን አስተዋጽኦ የሚያካትት ከሆነ 12 ነጥብ
ያገኛሌ፡፡
5.2. ፕሮጀክቱ የሚጠቀመው ቴክኖልጅው ሇሀገራችን አዱስ የሆነ ወይም አዱስ ባይሆንም
ቴክኖልጅው ምርትን በተሻሇ ጥራት፣ መጠን ሇማምረት የአካበቢን የሰው ሃብት
ጉሌበትና የተማረ ሰው ሃይሌ የሚጠቀም፣ የአካባቢን ግብዓት የሚጠቀም እና
የሚጠቀመው ሃይሌ መጠን አነስተኛ እና ከአካባቢው ባህሌና እሴት ጋር የማይቀረን፣
በአካባቢውን ተፈጥሯአዊና ማሕበራዊ ተጽዕኖው ዝቅተኛ ከሆነ 8 ነጥብ ይሰጠዋሌ፡፡
5.3. ፕሮጀክቱ የሚጠቀመው ቴክኖልጅው ሇሀገራችን አዱስ የሆነ ወይም አዱስ ባይሆንም
ቴክኖልጅው ምርትን በተሻሇ ጥራት፣ መጠን ሇማምረት የአካበቢን የሰው ሃብት
ጉሌበትና የተማረ ሰው ሃይሌ የሚጠቀም፣ የአካባቢን ግብዓት የሚጠቀም እና
ከአካባቢው ባህሌና እሴት ጋር የማይቀረን ከሆነ 4 ነጥብ ይሰጠዋሌ፤
5.4. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሐ አንደን ካሇሟሊ የሚሰጥ ነጥብ አይኖርም፡፡
6. የኢኮኖሚ ትስስር /15 ነጥብ/ ያሇው ሲሆን ከፊትም ሆና ከኋሊ በተቀባይነትና በመጋቢነት
ወይም ከሁሇቱ በአንደ ትስስር ያሊቸው የኢንደስትሪ ፕሮጀክቶች እንዯ ትስስር ስፋታቸው
ተመዝነው ውጤት ይሰጣቸዋሌ፡፡
9
6.1. የኋሌዮሽና የፊትዮሽ የኢኮኖሚ ትስስር ማሇትም የግብዓት አቅራቢነትና የምርት
ተቀባይነት ትስስር ማሇትም በአካባቢው የሚመረተውን የግብርናና የኢንደሰትሪ
ውጤት በግብዓትነት የሚጠቀም፣ የአመረተውን ምርት ሇላልች ኢንደስትሪዎች
በግብዓትነት ሉያቀርብ የሚችሌ እንዱሁም ላልች ኢንደሰትሪዎች ሇመፈጠር
ምክንያት ሉሆን የሚችሌ 15 ነጥብ ይሰጠዋሌ፡፡
6.2. የኋሌዮሽ የኢኮኖሚ ትስስር ያሇው ማሇትም ግብዓት ከአካባቢው የግብርና ወይም
የኢንደሰትሪ ውጤት የሚጠቀም እንዱሁም ኢንደሰትሪዎች ሇመፈጠር ምክንያት
ሉሆን የሚችሌ 10 ነጥብ ይሰጠዋሌ፣
6.3. የፊትዮሽ የኢኮኖሚ ትስስር ያሇው ማሇትም የአመረተውን ምርት ሇላልች
ኢንደስትሪዎች በግብዓትነት ሉያቀርብ የሚችሌ እንዱሁም ኢንደሰትሪዎች ሇመፈጠር
ምክንያት ሉሆን የሚችሌ 8 ነጥብ ይሰጠዋሌ፤ የፊትዮሽም ሆነ የኋሌዮሽ ትስስር
ከላሇው የሚሰጥ ነጥብ አይኖርም፡፡
7. በሴቶች ባሇቤትነት ሇሚቀርቡ ፕሮጀክቶች 5 ተጨማሪ ነጥብ ይሰጣሌ
8. ሁኖም በዚህ አንቀጽ ከንዑስ አንቀጽ አንዴ እሰከ ንዑስ አንቀጽ ሰባት የተገሇፀው
እንዯተጠበቀ ሁኖ በውዴዴሩ እኩሌ ነጥብ ካመጡ መዯራጀትን ሇማበረታታት በአክሲዎን
ሇተዯራጁ ኢንደስትሪዎች ቅዴሚያ ይሰጣሌ፡፡
6. የመሬት መጠን መወሰን፤
1. በሁሇገብ ኢንደስትሪ ፖርክ ውስጥ መሬት እንዱሰጠው ጥያቄ ሇሚያቀርብ ፕሮጀክት
የሚሰጥ የቦታ መጠን የሚወሰነው ባሇሃብቱ በሚያቀርበው ማሽን ሇአይ አወትና ፕሊንት
ሇአይ አውት ነው፡፡ ሇዚህ ተግባር በማስረጃነት የሚቀርበው ማሽን ሇአይ አውት በቀጥታ
ከፕሮፎርማ ወይም ከካንፓኒው የመረጃ መረብ ሲሆን ፕሊንት ሇአይ አውንቱ ዯግሞ
በፕሮጀክት ፕሮፖዛሌ ዝርዝር መሰረት የኢንደስትሪ መሀንዱስ፣ ሲቭሌ መሀንዱስ፣
ኢኮኖሚስትና ኢንቫሮመንታሉስት በየዘርፋቸው በሚያቀርቡት የውሳኔ ሀሳብ በወረዲ
ወይም ከተማ አስተዲዯር ን/ኢ/ገ/ሌማት ዘርፍ ማኔጅመንት እና በኃሊፊው የሚወሰን
ይሆናሌ፡፡
2. ሇፕሮጀክቱ የሚያስፈሌገው የመሬት መጠን ተገምግሞ በበሊይ ኃሊፎዎች ከፀዯቀ በኋሊ
10
3. በበሊይ ኃሊፊዎች ፀዴቆ ውጤቱ ይፋ የሆነ ፕሮጀክት የቅሬታ ጊዜው በተጠናቀቀ በ5
11
ፖርክ ሳይቶች ካለት ከፍተኛ ብክሇት ያሊቸውንና በተነጻጻሪ ዝቅተኛ ብክሇት ያሊቸውን
በመሇያየት ይሰፍራለ፡፡
2. በኢንደስትሪ ፖርክ ውስጥ ተመሳሳይነት ወይም ግንኙነት የላሊቸው ኢንደስትሪዎች
በአንዴ ቦታ ሉመዯቡ የሚችለት አንደ ሇላሊው የተፈጥሮና ማሕበራዊ ብክሇት
/Enviromental and Scoial Impact/ የማያስከትሌና የምርት ሂዯቱን የማያስተጓጉሌ
ሲሆንና ተጽኖውን ሉከሊከሌ የሚችሌ ትሪትመንት ፕሊን ሲዘጋጅ ነው፡፡
3. ከፍተኛ ጭስና ብናኝ ያሊቸው የኢንደስትሪዎች ከንፋስ አቅጣጫ በተቃራኒ ጫፍ መሆን
ያሇባቸው ሲሆን ከፍተኛ ፍሳሽ የሚሇቁ ኢንደስትሪዎች ዯግሞ በፖርኩ ዝቅተኛ ወይም
ተዲፋት ወዲሇው አቅጣጫ ይዯራጃለ፡፡
4. ወዯ ኢንደስትሪ ፓርክና ክሊስተር ማዕከሊት ሉገቡ የማይችለ በማበጠርና በተሇያዩ
ዘርፎች በማቀነባበር የተሰማሩ ፕሮጀክቶች በዚህ መመሪያ የሚመሇመለ ሁኖ ከሁሇገብ
ኢንደስትሪ ፓርክና ክሊስተር ማዕከሊት ውጭ በሆነ ኢንደስትሪ ዞን ሉስተናገደ
ይችሊለ፡፡
5. በሁሇገብ ኢንደስትሪ ፖርክ ውስጥ የሚሰጡ ቦታዎች ሇመሬት መንሸራተት፣ ሇአፈር
መሸርሸር፣ ከፍተኛ የኤላክትሪክ ተሸካሚ መስመር /high tension line/
በሚያሌፍባቸው እና ላልች ፋብሪካውን ሇአዯጋ ሉያጋሌጡ ከሚችለ ችግሮች የራቁ
መሆን አሇባቸው፡፡
12
3. የዘርፍ ሇውጥ የተጠየቀበት ፕሮጀክት ባሇሃብቱ ከዚህ በፊት ከወሰዯው ቦታ መጠን
አንጻር ሲታይ በአዱስ የቀረበውን ፕሮጀክት ሇመተግበር ቦታው በቂ መሆኑ ሲረጋገጥ፤
4. ቦታ ተረክቦ በግንባታ ወይም በቅዴመ ግንባታ ዯረጃ ሊይ ያሇ ፕሮጀክት ወዯ ተግባር
ሲገባ በራሱ ሊይ ወይም በቦታው በተቋቋሙ ላልች ፕሮጀክቶች ሊይ የብክሇት ችግር
እንዯሚፈጠር ከተረጋገጠና በአዱስ የዘርፍ ሇውጥ በተጠየቀበት ፕሮጀክት ዱዛይንና ስራ
ዝርዝር መሰረት ግንባታውን የሚያካሂዴ ከሆነ የዘርፍ ሇውጥ እንዱፈቀዴ ይዯረጋሌ፡፡
13
ክፍሌ ሦስት
በክሊስተር ማዕከሊት የሚገቡ ፕሮጀክቶች ማሟሊት ያሇባቸው ቅዴመ ሁኔታና መመሌመያ
መስፈርት
10. በክሊስተር ማዕከሊት የሚገቡ የአምራች ኢንደስትሪ ፕሮጀክቶች /ኢንተርፕራይዞች
ማሟሊት ያሇባቸው ቅዴመ ሁኔታዎች፤
1. በክሊስተር ማዕከሊት የሚገቡ ፕሮጀክቶች አነስተኛና መካከሇኛ የማኑፋክቸሪንግ አምራች
ኢንደስትሪዎች ፕሮጀክቶች ወይም ከጥቃቅን ያዯጉ ኢንተርፕራይዞች ናቸው፡፡
2. በክሊስተር ማዕከሊት የሚገቡ አምራች ኢንደስትሪ ፕሮጀክቶች የአካባቢ ዯህንነትን
ከመጠበቅ አኳያ ማህበራዊና ተፈጥሯዊ ዯህንነትን በብናኝ፣ በንዝረት፣ በመጥፎ ሽታ፣
በኃይሇኛ ዴምጽ፣ በዝቃጭ፣ በፍሳሽ፣ ጭስና በላልች ማናኛውም ብክሇት የሚያጋሌጥ
ሁኔታ የተጠና ግምገማ ያሇፈ እና ተፅዕኖውን መከሊከሌ የሚያስችሌ ቴክኖልጅ ካሊሟለ
በክሊስተር ማዕከለ ውስጥ እንዱገቡ አይፈቀም፤
3. መስፈርቱን ያሟለ የኢንደስትሪ ፕሮጀክቶች /ኢንተርፕራይዞች በክሊስተር ማዕከለ
ውስጥ ሇሚወስደት ቦታ በፓርኮች ኮርፖሬሽን መመሪያ ቁጥር 5 እና 4/2009 መሰረት
የሸዴ ኪራይ መክፈሌ የሚችለ መሆን አሇባቸው፡፡
4. የወጭ ንግዴን ሇማበረታታት ሲባሌ ከሚያመርቱት ምርት ውስጥ 30 በመቶ እና ከዚህ
ተቀባይነት ያሇው የወጭ ምርት /export product/ ወዯ ውጭ የሚሌኩ ወይም ወዯ
ውጭ ሇሚሌኩ ኢንደስትሪዎች ግብዓት የሚያቀርቡ ትኩረት ይሰጣቸዋሌ፡፡
5. ወዯ ክሊስተር ማዕከሊት የሚገቡ አነስተኛና መካከሇኛ ኢንደስትሪዎች በአራቱ ንዑስ
ዘርፎች ይሆናለ፡፡
ሀ. በጨርቃጨርቅ ቆዲና አሌባሳት ንዑስ ዘርፎች
ሇ. በአግሮ ፕሮሰሲንግ፣ ምግብና ፋማሲዮቲካሌ ንዑስ ዘርፎች
ሐ. በእንጨትና ብረታብረት ንዑስ ዘርፎች
መ. በኮንስትራክሽን ግብዓትና ኬሚካሌ ንዑስ ዘርፎች
14
11. በክሊስተር ማዕከሊት የሚገቡ የማኑፋክቸሪንግ አምራች ኢንደስትሪ ፕሮጀክቶች
መመሌመያ መስፈርት፤
15
3. የኢንቨስትመንት ካፒታሌ 25 ነጥብ
በሁለም ንዑስ ዘርፎች ፕሮጀክቱ ሲገመገም ከየንዑስ ዘርፍ አኳያ የሚኖረው የኢንቨስትመንት
ካፒታሌ 25 ነጥብ ይይዛሌ
3.1. ሇግምገማ የቀረበው ፕሮጀክት የኢንቨስትመንት ካፒታሌ 20 ሚሉዮን ብር እና በሊይ
ያስመዘገበ ከሆነ 25 ነጥብ ይሰጠዋሌ፡፡
3.2. ሇግምገማ የቀረበው ፕሮጀክት የኢንቨስትመንት ካፒታሌ 20 ሚሉዮን ብር በታች ከሆነ
የከፍተኛውን ነጥብ መነሻ በማዴረግ በስላት የሚሰራ ይሆናሌ፡፡
3.3. ሇግምገማ የቀረበው ፕሮጀክት የኢንቨስትመንት ካፒታሌ ከ1 ሚሉዮን ብር በታች ከሆነ
የሚሰጥ ነጥብ አይኖርም፤
4. የሀገር ውስጥ ጥሬ ዕቃ አጠቃቀም /15 ነጥብ/ የሚያዝ ሆኖ በሀገር ውስጥ የሚገኝ
የተፈጥሮ ሀብትንና የግብርናውን ምርት ውጤት እንዱሁም ላልች የሀገር ውስጥ ጥሬ
ዕቃዎችን መጠቀም የሚመሇከት ነው፡፡
4.1. ፕሮጀክቱ ሲገመገም ከፕሮጀክቱ የአመራረት ባህሪ በመነሳት የዋና ግብዓታቸው መገኛ
75 ከመቶ በሊይ ከሀገር ውስጥ ጥሬ እቃ ከሆነ 15 ነጥብ ይሰጠዋሌ፡፡
4.2. ከአጠቃሊይ ምርታቸው የዋና ግብዓታቸው መገኛ 75 ከመቶ በታች ከሀገር ውስጥ ጥሬ
እቃ አቅርቦት ከሆነ የከፍተኛውን ነጥብ መነሻ በማዴርግ በስላት የሚሰራ ይሆናሌ፡፡
5. የቴክኖልጅ ዕዴገት አስተዋጽኦ 12 ነጥብ ይይዛሌ፤
5.1. አነስተኛ ወይም መካከሇኛ ኢንደስትሪው የሚጠቀመው ቴክኖልጅው ሇሀገራችን አዱስ
የሆነ ወይም አዱስ ባይሆንም ቴክኖልጅው ምርትን በተሻሇ ጥራት፣ መጠን ሇማምረት
የአካበቢን የሰው ሃብት ጉሌበትና የተማረ ሰው ሃይሌ የሚጠቀም፣ የአካባቢን ግብዓት
የሚጠቀም እና የሚጠቀመው ሃይሌ መጠን አነስተኛ እና ከአካባቢው ባህሌና እሴት
ጋር የማይቃረን፣ በአካባቢውን ተፈጥሯአዊና ማሕበራዊ ተጽዕኖው ዝቅተኛ የሆነ
እንዱሁም አእምሯዊ ፈጠራ ውጤትን በማሳዯግ በኩሌ የሚኖረውን አስተዋጽኦ
የሚያካትት ከሆነ 12 ነጥብ ያገኛሌ፡፡
5.2. ፕሮጀክቱ የሚጠቀመው ቴክኖልጅው ሇሀገራችን አዱስ የሆነ ወይም አዱስ ባይሆንም
ቴክኖልጅው ምርትን በተሻሇ ጥራት፣ መጠን ሇማምረት የአካበቢን የሰው ሃብት
ጉሌበትና የተማረ ሰው ሃይሌ የሚጠቀም፣ የአካባቢን ግብዓት የሚጠቀም እና
የሚጠቀመው ሃይሌ መጠን አነስተኛ እና ከአካባቢው ባህሌና እሴት ጋር የማይቃረን፣
በአካባቢውን ተፈጥሯአዊና ማሕበራዊ ተጽዕኖው ዝቅተኛ ከሆነ 8 ነጥብ ይሰጠዋሌ፡፡
16
5.3. ፕሮጀክቱ የሚጠቀመው ቴክኖልጅው ሇሀገራችን አዱስ የሆነ ወይም አዱስ ባይሆንም
ቴክኖልጅው ምርትን በተሻሇ ጥራት፣ መጠን ሇማምረት የአካበቢን የሰው ሃብት
ጉሌበትና የተማረ ሰው ሃይሌ የሚጠቀም፣ የአካባቢን ግብዓት የሚጠቀም እና
ከአካባቢው ባህሌና እሴት ጋር የማይቃረን ከሆነ 4 ነጥብ ይሰጠዋሌ፡፡
5.4. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሐ አንደን ካሇሟሊ የሚሰጥ ነጥብ አይኖርም፡፡
6. የኢኮኖሚ ትስስር /15 ነጥብ/ ያሇው ሲሆን ከፊትም ሆና ከኋሊ በተቀባይነትና በመጋቢነት
ወይም ከሁሇቱ በአንደ ትስስር ያሊቸው የኢንደስትሪ ፕሮጀክቶች እንዯ ትስስር ስፋታቸው
ተመዝነው ውጤት ይሰጣቸዋሌ
6.1. የኋሌዮሽና የፊትዮሽ የኢኮኖሚ ትስስር ማሇትም የግብዓት አቅራቢነትና የምርት
ተቀባይነት ትስስር ማሇትም በአካባቢው የሚመረተውን የግብርናና የኢንደሰትሪ
ውጤት በግብዓትነት የሚጠቀም፣ የአመረተውን ምርት ሇላልች ኢንደስትሪዎች
በግብዓትነት ሉያቀርብ የሚችሌ እንዱሁም ላልች ኢንደሰትሪዎች ሇመፈጠር ምክንያት
ሉሆን የሚችሌ 15 ነጥብ ይሰጠዋሌ፣
6.2. የኋሌዮሽ የኢኮኖሚ ትስስር ያሇው ማሇትም ግብዓት ከአካባቢው የግብርና ወይም
የኢንደሰትሪ ውጤት የሚጠቀም እንዱሁም ኢንደሰትሪዎች ሇመፈጠር ምክንያት
ሉሆን የሚችሌ 10 ነጥብ ይሰጠዋሌ፣
6.3. የፊትዮሽ የኢኮኖሚ ትስስር ያሇው ማሇትም የአመረተውን ምርት ሇላልች
ኢንደስትሪዎች በግብዓትነት ሉያቀርብ የሚችሌ እንዱሁም ኢንደሰትሪዎች ሇመፈጠር
ምክንያት ሉሆን የሚችሌ 8 ነጥብ ይሰጠዋሌ፣ የፊትዮሽም ሆነ የኋሌዮሽ ትስስር
ከላሇው የሚሰጥ ነጥብ አይኖርም፡፡
7. በዚህ አንቀጽ ከንዑስ አንቀጽ አንዴ እሰከ ንዑስ አንቀጽ ስዴስት የተገሇጸው እንዯተጠበቀ
ሁኖ ፕሮጀክቱ ከሊይ የተገሇጹትን መስፈርቶች ባያሟሊም የፕሮጀክቱን አስፈሊጊነት በማየት
በሌዩ ሁኔታ ሉወሰን ይችሊሌ፡፡
8. በሴቶች ባሇቤትነት ሇሚቀርቡ ፕሮጀክቶች 5 ተጨማሪ ነጥብ ይሰጣቸዋ
9. በዚህ አንቀጽ ከንዑስ አንቀጽ አንዴ እስከ ንዑስ አንቀጽ ስምንት በተገሇፀው መመሌመያ
መስፈርት የተገመገሙ አነስተኛና መካከሇኛ ኢንደስትሪዎች /ኢንተርፕራይዞች መንግስት
በገነባቸው ሸድች የሚስተናገደ ሁኖ በፓርኮች ሌማት ኮርፖሬሽን እና በማዘጋጃ ቤት ውሌ
እንዱይዙ ይዯረጋሌ/፡፡
17
ክፍሌ አራት
በየዯረጃው የሚገኝ የንግዴ ኢንደስትሪ ገበያ ሌማት ተቋምና የፕሮጀክት ገምጋሚ ኮሚቴ
ተግባርና ኃሊፊነት፤
12. በየዯረጃው የሚገኙ የንግዴ፣ ኢንደስትሪና ገበያ ሌማት መስሪያ ቤቶች፤
1. ከክሌለ ፓርኮች ሌማት ኮርፖሬሽን፣ ከከተማ ሌማት ኮንስትራክሽንና ላልች አጋር አካሊት
ጋር በመተባበር የኢንደስትሪ ክሊስተር ማዕከሊት፣ የሁሇገብ ኢንደስትሪ ፖርኮችና የተቀናጀ
ኢንደስትሪ ፓርኮች የሚሇሙባቸውን ከተሞች እና አካባቢዎች በዚህ መመሪያ መስፈርት
መሰረት አዱስም ሆነ በነባር የሁሇገብ ኢንደስትሪ ፖርክ ሌማት ፍሊጎትን በጥናት በመሇየት
ዕቅዴ ያዘጋጃሌ፤
2. ሁሇገብ የኢንደስትሪ ፖርኮች የሚሇማባቸውን ከተሞችና አካባቢዎች እንዯየ አካባቢዎቹ
የመሌማት አቅም፣ የኢንደስትሪ ፕሮጀክት ፍሰት እና አዋጭነት በመሇየት፣ በየከተሞች
ሇኢንደስትሪ ሌማትና ተያያዥ አገሌግልቶች የተከሇለ ቦታዎችን የካሣ ክፍያ በመፈጸም
መሬቱን ከሶስተኛ ወገን ነጻ ያዯርጋሌ ሳይት ፕሊን በኮርፖሬሽኑ ስም እንዱሰራና
ሇኮርፖሬሽኑ እንዱረከብ ያዯርጋሌ፣ ከፖርኩና ክሊስተር ማዕከለ ይዞታ ውጭ አስፈሊጊ
መሰረተ ሌማቶችን በመዘርጋት ምቹ ሁኔታ ይፈጥራሌ፤
3. በየከተሞች በኢንደስትሪ ፖርኮችና ክሊስተር ማዕከሊት ውስጥ የሇማውን ነጻ የመሬት
መጠን አስመሌክቶ ከባሇሀብቱ የሚቀርቡ የፕሮጀክት ሰነድችን በአንቀጽ 5 በተቀመጡ
መመሌመያ መስፈርት መሰረት መመሌመሌ እና የተሻሇ ፋይዲ ያሊቸውን በመምረጥ
በየዯረጃው ሇሚገኝ ከንቲቫ /አስተዲዯሪ በማስገምገም ይሁንታ ሲያገኝ ሇኢንደስትሪ ፖርኮች
ሌማት ኮርፖሬሽን /መሬት ሌማት ማኔጅመንት በከንቲቫው ወይም አስተዲዲሪው አማካኝነት
እንዱተሊሇፍ ያዯርጋሌ፤
4. በሁሇገብ የኢንደስትሪ ፖርኮች የገቡ ፕሮጀክቶችን ቴክኒካዊ ዴጋፍና ክትትሌ ስራ ያካሄዲሌ
አፈጻጸማቸውን በተመሇከተም ወቅታዊ አፈጻጸም መረጃ ሇሚመሇከተው ይሰጣሌ፤
5. ሇአንዴ የኢንደስትሪ ፕሮጀክት የሚያስፈሌገውን የቦታ መጠን ከፕሮጀክቱ ባህሪ እና
ከሚቀርበው ፕሊንት ሇአይውት በመነሳት ገምጋሚ ቡዴን በዚህ መመሪያ መሰረት
ይሰይማሌ፣ ሇቡዴኑ በተሰጠው ተግባርና ኃሊፊነት መሰረት በባሇሙያዎች እንዱገመገምና
የውሳኔ ሃሳብ እንዱቀርብ በማዴረግ ይወስናሌ፣ ውሳኔውን ሇሚመሇከተው ከንቲቫ
/አስተዲዲሪ ያስተሊሌፋሌ በመሆኑም የፕሮጀክት ገምጋሚ ኮሚቴ አዯረጃጀት ተግባርና
ኃሊፊነት በሚከተሇው አግባብ ተፈፃሚ ይሆናሌ፡፡
18
ሀ. የክሌሌ ፕሮጀክት ገምጋሚ ኮሚቴ አዯረጃጀት
19
6. በክሌለ ፕሮጀክት ሇመገምገም የአቅም ችግር ያሇባቸውን አካባቢዎች በመሇየት ከአካባቢው
አስተዲዯር ጋር በመተባበር ፕሮጀክቶችን ይገመግማሌ፣ ይመዝናሌ፣ የመሬት አቅርቦት
መጠንን ይወስናሌ፣ የተገመገሙ ፕሮጀክቶችን ሇውሳኔ ሰጭ አካሊት ያስተሊሌፋሌ፤
7. በክሌለ ተገምገመው መሬት የወሰደ ፕሮጀክቶችን አፈጻጸም ይከታተሊሌ፣ ወዯ ግንባታ
እንዱገቡም ከኢንደስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ መሬት ሌማት ማኔጅመንት፣
ኢንቨስትመንት ኮሚሽንና ላልች አጋር አካሊት ጋር በመተባበር ይዯግፋሌ፤
8. በፕሮጀክት ግምገማ እንዱሁም በግንባታ ሂዯት ያጋጠሙ ጉዴሇቶችንና ትግዲሮቶችን
በመውስዴ ተሞክሮ በመቀመር ሰነዴ በማዘጋጀት ከጥንካሬውም ይሁን ከችግሩ ትምህርት
እንዱወሰዴበት ሇሁለም አካባቢዎች ያስተሊሌፋሌ፡፡
መ. የከተማ አስተዲዯር /ወረዲ/ ፕሮጀክት ገምጋሚ ኮሚቴ ተግባርና ኃሊፊነት
1. በከተማ አስተዲዯሩ ውስጥ የሚገኙ የኢንደስትሪ ክሊስተር ማዕከሊት፣ ሁሇገብ የኢንደስትሪ
ፓርክና የአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንደስትሪ ፓርክ መረጃ አዯራጅቶ ይይዛሌ
2. በከተማ አስተዲዯሩ የማኑፋክቸሪንግ ኢንደስትሪን ሇማስፋፋት ከኢንቨስትመንት ኮሚሽን፣
ከአካባቢው አስተዲዯር ጋር በመተባበር የፕሮሞሽን ስራ ይሰራሌ፤
3. በከተማ አስተዲዯሩ በማኑፋክቸሪንግ ኢንደስትሪ ሇመሰማራት ፍሊጎት ያሊቸውን ፕሮጀክቶች
መረጃ ያዯራጃሌ፣ ወዯ መረጃ ቋት ውስጥም በማስገባት ይይዛሌ፤
4. በመመሪያው መሰረት ፕሮጀክቶችን ይገመግማሌ፣ ወዯ ክሊስተር ማዕከሊት፣ ወዯ ሁሇገብ
ኢንደስትሪ ፓርክና አግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንደስትሪ ፓርክ የሚገቡ ፕሮጀክቶችን ይሇያሌ፤
5. በኢንደስትሪ ክሊስተር ማዕከሊት፣ ሁሇገብ ኢንደስትሪ ፓርክና አግሮ ፕሮሰሲንግ
ኢንደስትሪ ፓርክ የሚገቡ ፕሮጀክቶች የሚያስፈሌጋቸውን የመሬት መጠን የውሳኔ ሃሳብ
ሇሚመሇከታቸው የበሊይ ኃሊፊዎች ያቀርባሌ፤ ያስፀዴቃሌ፤
6. ወዯ ኢንደስትሪ ክሊስተር ማዕከሊት፣ ሁሇገብ ኢንደስትሪ ፓርክ፣ አግሮ ኢንደስትሪ ፓርክ
የገቡ ፕሮጀክቶችን አፈጻጸም ይከታተሊሌ፣ ይገመግማሌ፣ ይዯግፋሌ፤
7. ከግምገማ ውጤቱ በመነሳት ጉዯሇትና ጥንካሬዎችን በመቀመር ትምህርት እንዱወሰዴ
ያዯርጋሌ፡፡
20
ክፍሌ አምስት
ሌዩ ሌዩ ዴንጋጌዎች
13. ግዳታዎች እና ሌዩ ሌዩ ዴንጋጌዎች ግዳታዎች
21
14. መመሪያውን ስሇማስፈፀም
1. ሇሁሇገብ ኢንደስትሪ ፖርክና ክሊስተር ማዕከሊት የተመዯበ ቦታን የማስተዲዯርና
አጠቃቀምን በተመሇከተ በየዯረጃው የሚገኙ የኢንደስትሪ ፖርኮች ሌማት ኮርፖሬሽን
መስሪያ ቤቶች በህግ በተሰጣቸው ስሌጣን መሰረት ይህንን መመሪያ ተፈፃሚ ያዯርጋለ፡፡
2. ከዚህ በፊት በየከተማ አስተዲዯሮች ከሚገኙ የከተማ ሌማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤቶች
/መምሪያዎች በሁሇገብ ኢንደስትሪ ፖርኮች ሇማምረቻና ማቀነባበሪያ አገሌግልት መሬት
የወሰደ ባሇሃብቶች በገቡት ሉዝ ውሌ መሰረት ተፈጻሚ ይሆናሌ፡፡
3. የፕሮጀክቱ እንቅስቃሴ ከቅዴመ ግንባታ ጀምሮ እሰከ ምርት ሂዯት ዴረስ በመመሪያው
መሰረት እየተከናወነ ስሇመሆኑ በየዯረጃው የሚገኙ ኢንደስትሪ ሌማት መስሪያ ቤቶች
ይገመግማለ፣ ይከታተሊለ፣ ጉዯሇቶችን ሇይተው ይዯገፋለ፣ የኢንደስትሪ ኤክስንቴሽን
አገሌግልት ይሰጣለ፣ በኢንደስትሪ ክሊስተር ማዕከለና ፓርኩ ውስጥ በኮርፖሬሸኑ ይህ
መመሪያ ሙለ በሙለ ተግባራዊ መዯረጉን ይቆጣጠራለ፡፡
15. መመሪያውን ስሇማሻሻሌ፤
አስፈሊጊ በሆነ ጊዜ ቢሮው ይህን መመሪያ ሉያሻሽሇው ይችሊሌ፡፡
16. ተፈጻሚነት የማይኖራቸው ህጎች፤
1. በቀዴሞው የአማራ ብሔራዊ ክሌሊዊ መንግስት ኢንደስትሪና ከተማ ሌማት ቢሮ
በኢንደስትሪ መንዯር ውስጥ እንዱቋቋሙ የሚፈቀዴሊቸውን የመካከሇኛና ከፍተኛ
የኢንደስትሪ ፕሮጀክቶችን ዓይነት ሇመወሰን ተሻሽል የወጣው መመሪያ ቁጥር
ኢከሌ/001/2006 ዓ/ም በዚህ መመሪያ ተሽሯሌ፡፡
2. ከዚህ መመሪያ ጋር የሚቃረን ማናቸውም መመሪያ ወይም ሌማዲዊ አሰራር ይህ መመሪያ
ከፀዯቀበት ጊዜ ጀምሮ ተፈጻሚ አይሆንም፡፡
3. ይህ መመሪያ በቢሮ ኃሊፊው ከተፈረመበት ጥር 7 ቀን 2010 ዓ/ም ጀምሮ የፀና ይሆናሌ፡፡
22