You are on page 1of 4

ሐሙስ ጳጉሜ 4 ቀን 2013 ዓ.ም ቅፅ 1 ቁ.

መልካም አዲስ ዓመት! ���� በአዲስ ጅማሮ! በአዲስ ተስፋ!


Happy New Year 2014 ወደላቀ ልምላሜ እና ስኬት!

ለኮርፖሬት ሰራተኞች መልካም የቡድን መንፈስ የሚያላብስ


እና የላቀ የስራ ባህል የሚያዳብር ስልጠና ተሰጠ
“Exploring Synergies for a Superior ተወዳዳሪ ለማድረግ ከተለመደው
Customer Experience” በሚል መሪ ቃል የሰው ሃይል የአሰራርና የአስተሳሰብ ቅኝት
አስተዳደርል በኮርፖሬት ስር ለሚገኙ ስምንት ዲቪዥኖች የስራ በመውጣትና አዳዲስ አሠራሮችን
ሀላፊዎች እና ሰራተኞች መልካም የቡድን መንፈስ ለመፍጠር ለመተግባር እያንዳንዱ ሰራተኛ
እና የላቀ የስራ ባህል ለማዳበር የሚያስችል የአንድ ቀን ሀላፊነት ሊሰማው እንደሚገባ፣
የማነቃቂያ ስልጠና ተሰጠ፡፡ በከፍተኛ የራስ መተማመንና
ነሐሴ 18 ቀን 2013 ዓ.ም ተነሳሽነት ሀሳብ ከማፍለቅ ጀምሮ
ጀምሮ እስከ ነሐሴ 28 ቀን ለተፈጻሚነታቸው ያላሰለሰ ጥረት ማድረግ እንዳለበት እና ሁሉም
2013 ዓ.ም በተሰጠው ሰራተኛ የተሰጠውን ዕድል በመጠቀም የተቋሙን ራዕይና ተልዕኮ
ስልጠና 1,091 የኩባንያው ማሳካት እንደሚጠበቅበት በስልጠናው ወቅት የተሰመረባቸው
ሰራተኞች የተሳተፉ ሲሆን አበይት ርዕሰ ጉዳዮች ናቸው፡፡
የስልጠናው ዋና አላማ
በስልጠናው ላይ
እያደገ የመጣውን የደንበኛ
ኩ ባ ን ያ ው ን
ፍላጎት እና በሀገራችን
ከሁለት አስርት
ያለውን የቢዝነስ እንቅስቃሴ እንዲሁም በቅርቡ የቴሌኮም
ዓመታት በላይ
ገበያውን የሚቀላቀሉ የቴሌኮም አቅራቢ ኩባንያዎችን ከግምት
ያገለገሉት ወ/ሮ
በማስገባት ኩባንያችን አሁን እያስመዘገበ ያለውን እድገትና
ፍሬሕይወት ብርቄ
ለውጥ ይበልጥ ለማሻሻልና ወቅቱ የሚጠይቀውን የሙያ
ያለፉበትን የስራ
ክህሎት ለማዳበር፣ ከምንጊዜውም በላይ የተቋሙ አመራርና
ሂደቶች፣ ያጋጠሟቸውን ተግዳሮቶች እና መልካም ተሞክሮዎችን
ሠራተኞች ስራዎችን በከፍተኛ የባለቤትነት ስሜትና ሀላፊነት
ያካፈሉ ሲሆን የየዲቪዥን የስራ ሀላፊዎችም ለሰራተኞቻቸው
በመናበብና በቅንጅት የኩባንያውን ስትራቴጂዎች በተፈለገው
ለአሰራር አመቺነት፣ ጥራትና ቅልጥፍና ሲባል በስራ ክፍሎች ላይ
ፍጥነትና ጥራት ለመተግበር የሚያስችሉ ጉዳዮች በትኩረት
የተደረገውን የመዋቅር ማሻሻያና ለውጥ በተመለከተ እንዲሁም
ተዳሰዋል፡፡
በቀጣይ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ እና አጠቃላይ ከስራ
በተጨማሪም የላቀ የስራ አፈጻጸም ባህል እንዲዳብር ሁሉም ክፍላቸው ምን እንደሚጠበቅ ለሰራተኞቻቸው የስራ መመሪያና
ሰራተኛ ራሱን በየጊዜው ማስተማርና ማሻሻል መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
እንደሚጠበቅበት፣ ስራዎችን በቅንጅት የመስራት ልምድ
እንዲዳብር በተለይም ለቴሌኮም የውድድር ገበያ ራስን ዝግጁና

የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚና የስራ ሀላፊዎች በኤግዚቢሽን ማዕከል ተገኝተው


በቴሌብር አማካኝነት የአዲስ ዓመት ግብይቶችን አከናወኑ!
የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚና የስራ ሀላፊዎች በአዲስ 2014 ባዛር እና ፌስቲቫል ላይ ተገኝተው በቴሌብር አማካኝነት
አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል እየተካሄደ በሚገኘው ኢዮሃ አዲስ የአዲስ ዓመት ግብይቶችን ያከናወኑ ሲሆን የአዲስ ዓመት በዓልን
ምክንያት በማድረግ ልዩ ልዩ ግብይቶችን ለሚፈጽሙ የህብረተሰብ
ክፍሎችም ግብይቶቸን በቀላሉ ቴሌብርን በመጠቀም
እንዲያከናውኑ እና ተጨማሪ ስጦታዎችን እንዲያገኙ
አበረታትተዋል፡፡
ዘመናዊ የሞባይል ቀፎ ሽልማቶች እየተበረከተላቸው ይገኛል፡፡
በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል እየተካሄደ የሚገኘው ኢዮሃ
የመግቢያ ትኬቶችን በቴሌብር የሞባይል መተግበሪያ
አዲስ 2014 ባዛር እና ፌስቲቫል ከነሐሴ 15 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ
አማካኝነት በመግዛት ልዩ ልዩ ግብይቶችን ለሚፈፅሙ
እስከ ጷጉሜ 5 ቀን 2013 ዓ.ም የሚቆይ ሲሆን በየቀኑ ከፍተኛ
ደንበኞችም የ10% የገንዘብ ተመላሽ እየተደረገላቸው ይገኛል፡፡
የገንዘብ ዝውውር እና ግብት ለሚያከናውኑ ነጋዴዎች ታብሌትና

1
የሰሜን ምዕራብ ሪጅን ሰራተኞች እና ማኔጅመንት አባላት ህግ በማስከበር
ላይ ለሚገኙ የጸጥታ አካላት ድጋፍ አደረጉ
የሰሜን ምዕራብ ሪጅን ሰራተኞች እና ማኔጅመንት አባላት ለሀገር ለእያንዳንዳቸው የሰማኒያ ሺ ብር በድምሩ የ160, 000 ብር
መከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ሃይል፣ ለሚሊሻና እና ፋኖ አባላት ከ የሞባይል ካርድ
583,000 (አመስት መቶ ሰማኒያ ሶስት ሺ ብር) በላይ በማዋጣት ልዩ — ለመከላከያ እና ለልዩ ሀይል አባላት ደግሞ
ልዩ ድጋፎችን አደረጉ፡፡ P 103 በግና ፍየል
P 400 ደርዘን ባለአንድ ሊትር የታሸገ ውኃ
ለሀገር አንድነት፣ ሰላምና ለግዛቷ ሉዓላዊነት መከበር መተኪያ የሌላት
P 300 ሊትር ዘይት
ሕይወቱን በመስጠት በህግ ማስከበር ዘመቻ ላይ ለተሰማራው
P 20 ኩንታል መኮረኒ
ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ሃይል፣ ለሚሊሻና እና
P 144 ኪሎግራም ተምር
ፋኖ አባላት አገልግሎት የሚውል ሰባት አይነት የተለያዩ ድጋፎች
P 480 እሽግ የሴቶች ሞዴስ የተበረከተ ሲሆን
ተደርገዋል፡፡
በቀጣይም የሪጅኑ ማኔጅመንት አባላት እና ሰራተኞች የበኩላቸውን
በዚህም መሰረት፦
ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልጻዋል፡፡
— ለክልሉ ልዩ ሐይል ጽ/ቤት እና ለክልሉ ሚሊሻ ጽ/ቤት

በቴሌብር አማካኝነት ከፍተኛ የገንዘብ ዝውውር እና ግብት


ላከናወኑ ነጋዴዎች ሽልማት ተበረከተላቸው
በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ከነሐሴ 15 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ዘመናዊ የሞባይል ቀፎ የተሸለሙ ነጋዴዎች ደግሞ፡-
በመካሄድ ላይ በሚገኘው ኢዮሃ አዲስ 2014 ባዛር እና ፌስቲቫል ላይ
P አቶ አብዱል ጀዋል ኑርበሸራ
በቴሌብር አማካኝነት በየቀኑ ከፍተኛ የገንዘብ ዝውውር እና ግብይት
P አቶ ካሳሁን አበበ ተክለማርያም
ላከናወኑ ነጋዴዎች ታብሌትና ዘመናዊ የሞባይል ቀፎ ሽልማት
P አብዱልሀዲክ መሀመድ ጁላ እና
ተበረከተላቸው፡፡
P ኑርያ ተስፋ አደም
በየቀኑ ከፍተኛ ግብይት በማከናወን እስከ አሁን ታብሌት የተሸለሙ
ከነሐሴ 15 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 3 ቀን 2013
ነጋዴዎች፡-
ዓ.ም ድረስ የቴሌብር የሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም ከ5.6
P ኢዮሃ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ሚሊየን ብር በላይ ግብይት የተከናወነ ሲሆን የ353,241 ብር
ማህበር፣ ዋጋ ያላቸው የመግቢያ ትኬቶችም ተሸጠዋል፡፡
P አቶ ካሊድ አብዱ አህመድ
ኢዮሃ አዲስ 2014 ባዛር እና ፌስቲቫል ጳጉሜ 5 ቀን 2013 ዓ.ም
P ብሩክ ገበየሁ አስመጭና ላኪ ድርጅት
እስከሚጠናቀቅ የመግቢያ ትኬቶችን በቴሌብር አማካኝነት
P አቶ ናኦል በቀለ
በመግዛት ልዩ ልዩ ግብይቶችን ለሚፈፅሙ ደንበኞች የ10%
P አቶ አምሪል ጌታቸው ተስፋየ
የገንዘብ ተመላሽ የሚደረግላቸው ይሆናል፡፡
P አቶ መሱድ ከማል ኑር
P አቶ ተመስገን አሰፋ
P አቶ አሚር አላም ካሓን
P ወ/ሮ ሃድራ ተስፋ አደም እና
P ኒልሶት ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሲሆኑ

2
ለኮርፖሬት ሰራተኞች መልካም የቡድን መንፈስ የሚያላብስ እና የላቀ የስራ ባህል
የሚያዳብር ወርክሾፕ በከፊል

3
የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚና የስራ ሀላፊዎች በኤግዚቢሽን ማዕከል በቴሌብር
የአዲስ ዓመት ግብይቶችን ሲያከናውኑ!

You might also like