You are on page 1of 4

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ኦሞ ዞነ የማጂ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት

Soth West Ethiopia Peoples Regional State West Omo Zone Maji Woreda Finance & Economic Dev,t Office
ቁጥር………………………
ቀን…………………………

ለአቶ ካሳ መርሺ አዲካስ

ቱም
ጉዳዬ የኮንትራት ቅጥር ውል ስምምነት
ይህ ውል ቀጣሪ ተብሎ የሚጠራውን የማጂ ወረዳ ፋይናስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤትና ተቀጣሪ ውል የሚገቡበት አቶ
ግርማ ማን ወ/ሚካኤል መካከል ዛሬ በቀን ማለትም -------------------ዓ.ም እደሚመለከተው ግዲታ ገብተዋል ፡፡
1, ቀጣሬው መ/ቤት ተቀጣሪውን የጥበቃ ሰራተኛነት በወር ደሞወዝ 1,624 (አንድ ሽህ ስድስት መቶ ሃያ አራት ብር/
እየተከፈላችው ለማገልገል ተስማምቷዋል፡፡
2, ተቀጣሪው የመንግስት ሰራተኛ ደንብና መመሪያውን በማክበር ፤ ከማንኛውም የሙስና ስነ ምግባር ነፃ በመሆን
በመልካም ስነ-ምግባር ከቅርብ አለቃው በሚሰጠው መመሪያ መሰረት ስራን ያከናውናል፡፡
3, ሆን ብሎ ወይም በቸልተኝነት ለሚደርሰው የንብርት ብክነት ጥፋት ተጠያቄ ነው/ናት፡፡
4, ስላከናወነው ተግባር ሪፖርተ ሆነ ንብረት /ገንዘብ ቢ ማድርግ አለበት፡፡
5, ተቀጣሪው ከላይ ከተገለፀው ደሞወዝ ውጭ በዚ ውል ያልተካተቱ ጥቅማ ጥቅሞችን ሊጠይቅ አይችልም፡
6, ይህ ውል ከቀን -----------------ዓ.ም ጀምሮ ------------------- ዓ.ም ድረስ ለዘጠና ቀናት የሚያገለግል ይሆናል
7, ስራተኛው/ዋ/ በቂ ሆኖካልተገኛ/ች/ የአንድ ወር ቅደመ ማስጠንቀቂያ በመስጠት ውል ይቆርጣል፡፡
8, ተቀጣሪው ተያያዥ መቅረብ አለበት ውሉ ሲታደስ የተያዥ ውል እንደታደሰ ይቆጠራል ፡፡
የቀጣሪው ስም ተቀጣሪው ስም
የመስሪያ ቤቱ የበላይ ኃላ ስም አቶ ካሳ መርሺ አዲካስ
ፊርማ------------- ፊርማ--------------- ቀን
-------------- ቀን ----------------

የእማኞች ስም
1 ወ/ሪት አለምነሽ ከበደ ፊርማ-------------------------
12 አቶ ሰይድ መሀመድ ፊርማ-------------------------
3 ወ/ሮ በረከት ሰይፉ ፊርማ-------------------------

ግልበጭ
 ለመንግስት ሰራተኞች ማበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ
ሚዛን አማን
 ለማጂ ወ/ፐ/ሰ/የሰ/ለኃ/ል/ጽ/ቤት
 ለሰው ሃብት ስራ አመራር
 ለመ/ቤታችን ኃላፊ ቢሮ
ቱም

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ኦሞ ዞነ የማጂ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
Soth West Ethiopia Peoples Regional State West Omo Zone Maji Woreda Finance & Economic Dev,t Office
ቁጥር………………………
ቀን…………………………
ለአቶ ወንድሙ እያሱ ገ/ሚካኤል
ቱም
ጉዳዬ የኮንትራት ቅጥር ውል ስምምነት
ይህ ውል ቀጣሪ ተብሎ የሚጠራውን የማጂ ወረዳ ፋይናስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤትና ተቀጣሪ ውል የሚገቡበት አቶ
ግርማ ማን ወ/ሚካኤል መካከል ዛሬ በቀን ማለትም --------------------- ዓ.ም እደሚመለከተው ግዲታ ገብተዋል ፡፡
1, ቀጣሬው መ/ቤት ተቀጣሪውን የሂሳብ ሰነድ ያዥ ሰራተኛነት ስራ በመደብ መለያ ቁጥር 09/ምኦ-04-35 በደርጃ VIII
በወር ደሞወዝ 3333 (ሶስት ሽህ ሶስት መቶ ሰላሳ ሶስት ብር/ እየተከፈላችው ለማገልገል ተስማምቷዋል፡፡
2, ተቀጣሪው የመንግስት ሰራተኛ ደንብና መመሪያውን በማክበር ፤ ከማንኛውም የሙስና ስነ ምግባር ነፃ በመሆን
በመልካም ስነ-ምግባር ከቅርብ አለቃው በሚሰጠው መመሪያ መሰረት ስራን ያከናውናል፡፡
3, ሆን ብሎ ወይም በቸልተኝነት ለሚደርሰው የንብርት ብክነት ጥፋት ተጠያቄ ነው/ናት፡፡
4, ስላከናወነው ተግባር ሪፖርተ ሆነ ንብረት /ገንዘብ ቢ ማድርግ አለበት፡፡
5, ተቀጣሪው ከላይ ከተገለፀው ደሞወዝ ውጭ በዚ ውል ያልተካተቱ ጥቅማ ጥቅሞችን ሊጠይቅ አይችልም፡
6, ይህ ውል ከቀን ------------------ዓ.ም ጀምሮ ------------------ ዓ.ም ድረስ ለዘጠና ቀናት የሚያገለግል ይሆናል
7, ስራተኛው/ዋ/ በቂ ሆኖካልተገኛ/ች/ የአንድ ወር ቅደመ ማስጠንቀቂያ በመስጠት ውል ይቆርጣል፡፡
8, ተቀጣሪው ተያያዥ መቅረብ አለበት ውሉ ሲታደስ የተያዥ ውል እንደታደሰ ይቆጠራል ፡፡
የቀጣሪው ስም ተቀጣሪው ስም
አቶ ሰይድ መሀመድ የሰዉ ሃብት ለአቶ ወንድሙ እያሱ ገ/ሚካኤል
ፊርማ------------- ፊርማ--------------- ቀን
-------------- ቀን ----------------

የእማኞች ስም
1 ወ/ሪት አለምነሽ ከበደ ፊርማ-------------------------
12 አቶ ይመር በሽር ፊርማ-------------------------
3 ወ/ሮ በረከት ሰይፉ ፊርማ-------------------------

ግልበጭ
 ለመንግስት ሰራተኞች ማበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ
ሚዛን አማን
 ለማጂ ወ/ፐ/ሰ/የሰ/ለኃ/ል/ጽ/ቤት
 ለሰው ሃብት ስራ አመራር
 ለመ/ቤታችን ኃላፊ ቢሮ
ቱም

ቁጥር………………………
ቀን…………………………

ለወ/ሮ -----------------
ቱም
ጉዳዬ የኮንትራት ቅጥር ውል ስምምነት
ይህ ውል ቀጣሪ ተብሎ የሚጠራውን የማጂ ወረዳ ፋይናስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤትና ተቀጣሪ ውል የሚገቡበት
--------------- መካከል ዛሬ በቀን ማለትም -------------------- ዓ.ም እደሚመለከተው ግዲታ ገብተዋል ፡፡
1, ቀጣሬው መ/ቤት ተቀጣሪውን የሂሳብ ሰነድ ያዥ ሰራተኛነት ስራ በመደብ መለያ ቁጥር 09/ምኦ-04-35 በደርጃ I
በወር ደሞወዝ 1,100 (አንድ ሽህ አንድ መቶ ብር/ እየተከፈላችው ለማገልገል ተስማምቷዋል፡፡
2, ተቀጣሪው የመንግስት ሰራተኛ ደንብና መመሪያውን በማክበር ፤ ከማንኛውም የሙስና ስነ ምግባር ነፃ በመሆን
በመልካም ስነ-ምግባር ከቅርብ አለቃው በሚሰጠው መመሪያ መሰረት ስራን ያከናውናል፡፡
3, ሆን ብሎ ወይም በቸልተኝነት ለሚደርሰው የንብርት ብክነት ጥፋት ተጠያቄ ነው/ናት፡፡
4, ስላከናወነው ተግባር ሪፖርተ ሆነ ንብረት /ገንዘብ ቢ ማድርግ አለበት፡፡
5, ተቀጣሪው ከላይ ከተገለፀው ደሞወዝ ውጭ በዚ ውል ያልተካተቱ ጥቅማ ጥቅሞችን ሊጠይቅ አይችልም፡
6, ይህ ውል ከቀን -------------------ዓ.ም ጀምሮ ----------------ዓ.ም ድረስ ለዘጠና ቀናት የሚያገለግል ይሆናል
7, ስራተኛው/ዋ/ በቂ ሆኖካልተገኛ/ች/ የአንድ ወር ቅደመ ማስጠንቀቂያ በመስጠት ውል ይቆርጣል፡፡
8, ተቀጣሪው ተያያዥ መቅረብ አለበት ውሉ ሲታደስ የተያዥ ውል እንደታደሰ ይቆጠራል ፡፡
የቀጣሪው ስም ተቀጣሪው ስም
ለወ/ሮ
ፊርማ------------- ፊርማ--------------- ቀን
-------------- ቀን ----------------
የእማኞች ስም
1-------------------------------- ፊርማ-------------------------
2 -------------------------------- ፊርማ-------------------------
3 -------------------------------- ፊርማ-------------------------
ግልበጭ
 ለመንግስት ሰራተኞች ማበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ
ጀሙ
 ለማጂ ወ/ፐ/ሰ/የሰ/ለኃ/ል/ጽ/ቤት
 ለሰው ሃብት ስራ አመራር
 ለመ/ቤታችን ኃላፊ ቢሮ
ቱም

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ኦሞ ዞን የማጂ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
Soth West Ethiopia Peoples Regional State West Omo Zone Maji Woreda Finance & Economic Dev,t Office
ቁጥር………………………
ቀን…………………………

ለምዕራብ ኦሞ ዞን ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

ቱም

ጉዳዬ የ 2016 ዓ.ም በጅት ዓመት የግብ-ስምምነት ስለመላክ ይሆናል

ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው የ 2016 ዓ.ም በጅት ዓመት የማጂ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግብ-
ስምምነት ከ-ገጽ ጋር አባሪ አድርገን የላክን መሆናችንን እንገልጻለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

ግልባጭ

 ለማጂ ወረዳ ምክር ቤት ጽ/ቤት

 ለማጂ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት
 ለማጂ ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት
 የጽ/ቤታችን ኃላፊ

ቱም

ጉዳዩ ፡- የስድስት ወር የተጠቃለለ የሶሾ- ኢኮኖሚ መረጃ ስለመጠየቅ ይሆናል

ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ የ 6 ወሩን መረጃ እስከ ቀን------------------------------------------------

ዓ/ም ድረስ ለዞን ለማድረስ ስለተፈለገ በአጭር ጊዜ ዉስጥ በፎርሙ መሰረት ሰርታችሁ እንድትልኩልን
እንጠይቃለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

ግልባጭ

የጽ/ቤታችን ኃላፊ

ቱም

You might also like