You are on page 1of 15

በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት Gamo Zone Urban Dev't

&ConstructionDepartment
የጋሞ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ
Ref.No. -------------------------------
Date ---------------------------------

ለአ/ም/ዙ/ወ/ጤና/ጽ/ቤት
አርባ ምንጭ
ጉዳዩ፤- የውል ጊዜ መራዘሙን ስለማሳወቅ ይሆናል
በርዕሱ ለመግልጽ እንደተሞከረው የፃይቴ ጤ ና ኬላ ማስጨረሻ ግንባታ GA ኮንስትራክሽን ማህበር ጨረታ አሸናፊ
በመሆን ከአሰሪው መ/ቤት ጋር ከቀን 12/06/2011 ዓ/ም ውል ከገባበት ቀን ጀምሮ በ 120 ቀናት ሥራዉን ጨርሶ
ለማስረከብ ግንባታዉን እያከናወነ ቢሆንም ማህበሩ በተሰጠዉ ጊዜ ሥራዉን ስላላጠናቀቀ በኮንትራት አስተዳዳር ህግ
መሠረት የዉል ጊዜ በእናንቴ በኩል እንዲራዘም በማለት በቁጥር መፀ 1/3941/1 እና በቀን 17/10/2011 ዓ.ም. በተፃፈ
ደብዳቤ ጠይቀችዉናል እኛም ለማረጋገጥ ችለናል በዚህም መ ሠረት ፤
1/ከቀን 12/09/2011 ዓ/ም እስከ 30/09/2011 ዓ/ም ድረስ የዞንኮንስትራክሽን ባለሙያ እና የሳይቱ ተቆጣጣሪ ማሐንዲስ
ሥልጠና ወደ ሀዋሳ በመሄዱ በድጋሚ ሳይት ለመሄድ አልተቻለም፤ በጠቅላላዉ 20/ሃያ/ ቀናት ሲሆን
2. በአካባቢው ከፍተኛ ዝናብ በመዝነቡ ምክንያት ሥራዉ በተለያዩ ጊዜያት በመስተጓጎሎ ምክንያት 30/ሰላሳ/
የመቁጠሪያ ቀናት ባክነዋል ስለሆነም በጥቅሉ 50/ሃምሳ/ የመቁጠሪያ ቀናት (calander days) ቀደም ስል ለተገባዉ ዉል
አካል መሆኑን ስንገልፅ ማህበሩም ቀሪ ስራዉን በተሰጠለት ጊዜ ገደብ ጨርሶ ለማስረከብ በቂ ጊዜ ስለሆነ የቅድሜ ክፍያ
ዋስትና(Advance Payment Guarantee)እና መልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና/performance Bond/ በማሳደስ
በዚህ ልክ አድሰዉ እንድያቀርቡ ጭምር እንገልፃለን፡፡

//ከሠላምታ ጋር//

ግልባጭ፤

 ለ GA ኮንስትራክሽን ማህበር
አርባ ምንጭ

 P.O.Box 01 ፋክስ ዐ 46-881-ዐ 541/ Arba Minch  (046) 881-00-69

መልስ ሲጽፉልን እባክዎን የደብዳቤያችንን ቁጥር ይጥቀሱ
When replying, Please, mention our reference No.
 ኤች አይ ቪ ኤድስን በጋራ እንከላከል !
ፈጣንና ፍትሃዊ ውሣኔ በመስጠት መልካም አስተዳደርን እናሰፍናለን !
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት Gamo Zone Urban Dev't
&ConstructionDepartment
የጋሞ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ
Ref.No. -------------------------------
Date ---------------------------------

ለአርባ ምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

አርባ ምንጭ

ጉዳዩ፡- የመጨረሻ ዙር ክፍያ ምስክር ወረቀት አጽድቆ መላክን ይመለከታል፡፡

 P.O.Box 01 ፋክስ ዐ 46-881-ዐ 541/ Arba Minch  (046) 881-00-69

መልስ ሲጽፉልን እባክዎን የደብዳቤያችንን ቁጥር ይጥቀሱ
When replying, Please, mention our reference No.
 ኤች አይ ቪ ኤድስን በጋራ እንከላከል !
ፈጣንና ፍትሃዊ ውሣኔ በመስጠት መልካም አስተዳደርን እናሰፍናለን !
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት Gamo Zone Urban Dev't
&ConstructionDepartment
የጋሞ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ
Ref.No. -------------------------------
Date ---------------------------------

በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከዉ ኮሌጃችሁ የተማሪዎችን መማሪያ ክፍል ከሊሾ ወደ ሴራሚክ ለመቀየር ስለተፈለገ
በጉልበት ዋጋ ጨረታ ወጥቶ አሸናፊ ከሆነዉ ከሞሰስ ኮንስትራክሽን ማህበር ጋር ውል መገባቱ ይታወሳል፡፡ በዚህም
መሰረት በማህበሩ የተሠራዉ ሥራ ታይቶ የመጨረሻ ዙር ክፍያ እንዲከፈል በማለት በቁጥር እና በቀን /2011 ዓ.ም
በተጻፈ ደብዳቤ ጠይቀችዉናል፡፡
በዚህም መሠረት የተሠራዉን ሥራ ልኬት በመዉሰድ መያዣ ገንዘብ ጊዜያዊ ሳይት ከተረከባችሁበት ቀን ጀምሮ
ከአንድ ዓመት ቦኃላ የሚከፈል ከተሠራዉ 2.5% ማለትም 2506/ሁለት ሺህ አምስት መቶ ስድት በመያዝ የክፍያ መጠኑ
ብር የተ.ዕ.ታ ጨምሮ 83, 396.7(ሰማንያ ሦስት ሺህ ሦስት መቶ ዘጠና ስድስት ብር ከ 70/100) ለማህበሩ መክፈል
የሚትችሉ መሆኑን እየገልጽን ክፍያ ሪፖርት የተዘጋጀ
1) የክፍያ ምስክር ወረቀት----------------------------- 1 ገጽ
2) የተ.ዕ ታ ምስክር ወረቀት --------------------------1 ገጽ
3) የተሠሩ ሥራዎች ማጠቃሊያ--------------------- 1 ገጽ
4) የተሠሩ ሥራዎች የሥፍር ምስክር ወረቀት ---1 ገጽ
5) የተሠሩ ሥራዎች ቴክ ኦፍ ሽት --------------------1
6) ጊዜያዊ ሳይት ርክክብ ……………………………2 ገጽ በድምሩ 7 ገጽ ከዚህ ሸኚ ደብዳቤ ጋር አባሪ አድርገን
ልከናል፡፡

//ከሠላምታ ጋር//
ግልባጭ
ለሞሰስ ኮንስትራክሽን ማህበር
ባሉቤት

ለአርባ ምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

አርባ ምንጭ

ጉዳዩ፡- የሥራ ለዉጥ መጨመርን ስለመግለጽ ይሆናል፡፡

በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከዉ ኮሌጃችሁ የተማሪዎችን መማሪያ ክፍል ከሊሾ ወደ ሴራሚክ ለመቀየር ስለተፈለገ
በጉልበት ዋጋ ጨረታ ወጥቶ አሸናፊ ከሆነዉ ከሞሰስ ኮንስትራክሽን ማህበር ጋር ውል መገባቱ ይታወሳል፡፡ስለሆነም
 P.O.Box 01 ፋክስ ዐ 46-881-ዐ 541/ Arba Minch  (046) 881-00-69
መልስ ሲጽፉልን እባክዎን የደብዳቤያችንን ቁጥር ይጥቀሱ
When replying, Please, mention our reference No.
 ኤች አይ ቪ ኤድስን በጋራ እንከላከል !
ፈጣንና ፍትሃዊ ውሣኔ በመስጠት መልካም አስተዳደርን እናሰፍናለን !
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት Gamo Zone Urban Dev't
&ConstructionDepartment
የጋሞ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ
Ref.No. -------------------------------
Date ---------------------------------

ማህበሩ 4/አራት/መማሪያ ክፍሎችን እና በረንዳ ለመሥራት ነበር ዉለታዉ ይሁንና አንድ መማሪያ ክፍል የኮምፒዉተር
ክፍል ኔትዋርክ የተዘረጋበት ስለነበረ የዚህን ክፍል ሥራ በሌላ መማሪያ ክፍል ላይ የሴራሚክ ንጣፍ የተሠራ ስለሆነ
የመጠን ለዉጥ ያለዉ በመሆኑና ይህም ሥራ በኮሌጃችን ፍላጎት የተከናወነ መሆኑ ታዉቆ መጠኑ እንዲገለጽልንና
በክፍያዉ እንዲካተት እንጠይቃለን በማለት በቁጥር አምጤ/ሳ/ኮ/03-2-2/4883 እና በቀን 04/10/2011 ዓ.ም በተጻፈ
ደብዳቤ ጠይቀችዉናል፡፡

በዚሁ መሠረት የሥራ መጠን መጨመር ልኬት በተወሰደዉ መሰረት በብር ተ.ዕ.ታ ጨምሮ
23498.64/ሃያ ሦስት ሺህ አራት መቶ ዘጠና ስምንት ብር ከ 64/100/ መሆኑን እየገለጽን ኮሌጃችሁም
ይህንን የሥራ መጠን መጨመርን የሥራ መጨመር ቁጥር 01 ተብሎ እንዲመዘገብ እናሳስባለን፡፡

//ከሠላምታ ጋር//

ግልባጭ
ለሞሰስ ኮንስትራክሽን ማህበር
ባሉቤት

 P.O.Box 01 ፋክስ ዐ 46-881-ዐ 541/ Arba Minch  (046) 881-00-69

መልስ ሲጽፉልን እባክዎን የደብዳቤያችንን ቁጥር ይጥቀሱ
When replying, Please, mention our reference No.
 ኤች አይ ቪ ኤድስን በጋራ እንከላከል !
ፈጣንና ፍትሃዊ ውሣኔ በመስጠት መልካም አስተዳደርን እናሰፍናለን !
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት Gamo Zone Urban Dev't
&ConstructionDepartment
የጋሞ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ
Ref.No. -------------------------------
Date ---------------------------------

ለአ/ምንጭ ዙሪያ ወረዳ አስ/ር ጽ/ቤት

አርባ ምንጭ

ጉዳዩ የኮዶ ቀበሌ እንግዳ ማረፊያ ደረቅ መፀዳጃ ሽንት ቤት በተመለከተ ይሆናል፡-

በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ በኮዶ ቀበሌ ላይ የእንግዳ ማረፊያ ቤት ደረቅ መፀዳጃ ሽንት ቤት እየተሠራ መሆኑ
ግልጽ ነዉ፡፡ነገር ግን ጉድጓድ በሚቆፊርበት ወቅት አፈር እየተደረመሰ ስላስቸገረ ቀጣይ በምን ዓይነት መልኩ መሰራት
እንዳለበት በእናንተ በኩል በባለሙያ ተጠንቶ አቅጣጫ እንዲቀመጥልን እንጠይቃለን በማለት በቁጥር 2858/አ-53 እና
በቀን 13/06/2011 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ ጠይቃችሁናል፡፡
ይሁን እንጅ ኮ/ማህበሩ ዉል በገባዉ መሠረት ጊዜዉን በማጠናቀቁ ምክንያት የጊዜ ማራዜሚያ 3/ሦስት/ወራት እስከ
30/05/2011 ዓ.ም ድረስ ብቻ በእናንተ በኩል መጨመሩን በቁጥር 1301/103 በቀን 29/02/2011 ዓ.ም በተላከልን ደብዳቤ
ለመረዳት ችለናል፡፡ስለሆነም አሁንም ቢሆን የዉል ጊዜዉ አልቆ 15 ቀናት ያለፈ በመሆኑ

 P.O.Box 01 ፋክስ ዐ 46-881-ዐ 541/ Arba Minch  (046) 881-00-69

መልስ ሲጽፉልን እባክዎን የደብዳቤያችንን ቁጥር ይጥቀሱ
When replying, Please, mention our reference No.
 ኤች አይ ቪ ኤድስን በጋራ እንከላከል !
ፈጣንና ፍትሃዊ ውሣኔ በመስጠት መልካም አስተዳደርን እናሰፍናለን !
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት Gamo Zone Urban Dev't
&ConstructionDepartment
የጋሞ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ
Ref.No. -------------------------------
Date ---------------------------------

ለአ/ምንጭ ዙሪያ ወረዳ አስ/ር ጽ/ቤት

አርባ ምንጭ

ጉዳዩ የመጀመሪያ ዙር ክፍያ ምስክር ወረቀት አጽድቆ መላክን ይመለከታል

በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ መ/ቤታችሁ በወረዳችሁ በፃይቴና ሱሌ ቀበሌያት የእንግዳ ማረፊያ ቤት ግንባታ
ለማስገንባት ከዴንዶስ ኮ/ማህበር ጋር ዉል መገባቱ ይታወሳል፡፡ በዚህም መሠረት በማህበሩ የተሠራዉ ሥራ ታይቶ
የመጀመሪያ ዙር ክፍያ እንዲከፈል በማለት በቁጥር 1952/አ 103 እና በቀን 15/04/2011 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ
ጠይቃችሁናል፡፡

 P.O.Box 01 ፋክስ ዐ 46-881-ዐ 541/ Arba Minch  (046) 881-00-69

መልስ ሲጽፉልን እባክዎን የደብዳቤያችንን ቁጥር ይጥቀሱ
When replying, Please, mention our reference No.
 ኤች አይ ቪ ኤድስን በጋራ እንከላከል !
ፈጣንና ፍትሃዊ ውሣኔ በመስጠት መልካም አስተዳደርን እናሰፍናለን !
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት Gamo Zone Urban Dev't
&ConstructionDepartment
የጋሞ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ
Ref.No. -------------------------------
Date ---------------------------------

በዚህም መሠረት የተወሰደዉን የመስክ ሪፖርት መሠረት በማድረግ የክፍያ መጠኑ የተ.ዕ.ታ ጨምሮ
557,035.02/አምስት መቶ ሃምሳ ሰባት ሺህ ሰላሳ አምስት ብር ብቻ ከዜሮ ሁለት ሳንቲም/ለማህበሩ መክፈል የሚቻል
መሆኑን እየገልጽን ክፍያ ረፖርት የተዘጋጀ

1) የክፍያ ምስክር ወረቀት…………………………………………………..1 ገጽ

2 ) የተ.ዕ.ታ ምስክር ወረቀት………………………………………………..1 ገጽ
3) ማጠቃሊያ ሁለቱም ሳይት አንድ ላይ………………………………………1 ገጽ
4) ማጠቃሊያ ሀለቱ ሳይት ለየብቻ……………………………………………2 ገጽ
5) የተሠሩ ሥራዎች የስፍር ምስክር ወረቀት………………………………… 6 ገጽ
6) የተሠሩ ሥራዎች ቴክ ኦፍ ሽት…………………………………………….6 ገጽ በድምሩ 17 ገጽ ከዚህ ሸኚ
ደብዳቤ ጋር አባሪ አድርገን ልከናል፡፡

//ከሠላምታ ጋር//

ግልባጭ
ለአ/ዙ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ለዴንዶስ ከ/ማህበር

አርባ ምንጭ

 P.O.Box 01 ፋክስ ዐ 46-881-ዐ 541/ Arba Minch  (046) 881-00-69

መልስ ሲጽፉልን እባክዎን የደብዳቤያችንን ቁጥር ይጥቀሱ
When replying, Please, mention our reference No.
 ኤች አይ ቪ ኤድስን በጋራ እንከላከል !
ፈጣንና ፍትሃዊ ውሣኔ በመስጠት መልካም አስተዳደርን እናሰፍናለን !
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት Gamo Zone Urban Dev't
&ConstructionDepartment
የጋሞ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ
Ref.No. -------------------------------
Date ---------------------------------

ለጋሞ ዞን ፋይ /ኢ/ል/መምሪያ
አርባ ምንጭ፣

ጉዳዩ፡- የመንግሥት ሠራተኞች የመስክ ስራ ውሎ አበል፣ነዳጅና መጠባበቂያ ገንዘብ

መጠየቂያና መፍቀጃ ቅጽ--ዐ 3

1. የጠያቂው ሰራተኛ ስም ሀብታሙ ማንደፍሮት ደመወዝ መጠን ብር 6036.00

 P.O.Box 01 ፋክስ ዐ 46-881-ዐ 541/ Arba Minch  (046) 881-00-69

መልስ ሲጽፉልን እባክዎን የደብዳቤያችንን ቁጥር ይጥቀሱ
When replying, Please, mention our reference No.
 ኤች አይ ቪ ኤድስን በጋራ እንከላከል !
ፈጣንና ፍትሃዊ ውሣኔ በመስጠት መልካም አስተዳደርን እናሰፍናለን !
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት Gamo Zone Urban Dev't
&ConstructionDepartment
የጋሞ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ
Ref.No. -------------------------------
Date ---------------------------------

2. መስክ ያሰማራው ስራ ሂደት/ኘሮግራም ጋ/ጎ/ዞ/ከ/ል/ኮ/መምሪያ የኘሮጀክቱ ስምና ኮድ 272-02-07

3. የጉዞው ዓላማ ለመስክ ሥራ
4. የጉዞው መነሻ እና የጉዞው መድረሻ ቦታዎች ከአ/ምንጭ- ሳውላ

ተ.ቁ. መነሻ ቦታ መድረሻ ቦታ የቆይታ ጊዜ የቦታው አበል ስሌት የውሎ አበል መጠን
1 አ/ምንጭ ሳውላ 10 171 1710.00

ድምር 1710.00

5.በጉዞው የሚቆይበት ጊዜ ከ 23/05/2011 እስከ 02/06/2011.ዓ/ም ለ 10 ቀናት

6.ለመስክ ጉዞው የሚከፈል ቅድመ ክፍያ
ሀ/ ለውሎ አበል ብር 171*10 = 1710.00
ለ/ ለትራንስፖርት ብር -----------------------------------------
መ/ መጠባበቂያ ብር ------------------------------------------
ጠቅላላ ድምር ብር 1710.00
7, የሰራተኛዉ ስም ሀብታሙ ማንደፍሮት ፊርማ…………………………..
8.ከዚህ በላይ ለመስክ ስራ በተ.ቁጥር 6 የተመለከተው ጠቅላላ ድምር ብር 1710.00
ትክክለኛነቱ ተረጋግጥ እንዲከፈል ተፈቅዷል፡፡
ከሠላምታ ጋር//
ግልባጭ
 ለመ/ቤታችን ል/ዕቅድ
አ/ምንጭ

ለጋሞ ጐፋ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ
አርባ ምንጭ፣
የመንግስት ሠራተኞች የመስክ ስራ ውሎ አበል ክፍያ ማወራረጃ ቅጽ -ዐ 4
1/ የሠራተኛው ስም ሀብታሙ ማንደፍሮት የደመወዝ መጠን 6036.00
2/ መስክ ያሰማራው የሥራ ሂደት /ኘሮግራም ስም ጋ/ጎ/ዞ/ከ/ል/ኮ/መምሪያ የኘሮጀክቱ ስምና ኮድ 272-02-06
3/የውሎ አበል አከፋፈል ስሌት ሰንጠረዥ፡-
ተ መነሻ የደረሰበት በፋይናንስ ብቻ የሚሞላ
. ቦታ ቀን ሰዓት ቁርስ ምሣ እራት የታደረበት የቀን ብዛት የውሎ አበል
ቁ ቦታ መጠን
.
 P.O.Box 01 ፋክስ ዐ 46-881-ዐ 541/ Arba Minch  (046) 881-00-69
መልስ ሲጽፉልን እባክዎን የደብዳቤያችንን ቁጥር ይጥቀሱ
When replying, Please, mention our reference No.
 ኤች አይ ቪ ኤድስን በጋራ እንከላከል !
ፈጣንና ፍትሃዊ ውሣኔ በመስጠት መልካም አስተዳደርን እናሰፍናለን !
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት Gamo Zone Urban Dev't
&ConstructionDepartment
የጋሞ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ
Ref.No. -------------------------------
Date ---------------------------------

   አርባ 23/05/2011 ሳውላ ሳውላ ሳውላ ሳውላ ሳውላ 1 171

ምንጭ
ቆይታ 24-02/06/2011 ሳውላ ሳውላ ሳውላ ሳውላ ሳውላ 9 1539
ሳውላ 03/06/2011 አ/ምንጭ አ/ምንጭ አ/ምንጭ አ/ምንጭ
ድምር 1710.00

4.የተከናወኑ ተግባራት ሪፖርት

በመስክ የተከናወኑ ስራዎች ሪፖርት በአጭሩ በመስክ ሥራ ስምሪት የሄዱበት
የሰራተኛው ስም ሀብታሙ ማንደፍሮት ፊርማ……………
5. በፋይናንስ ኦፊሰር የሚሞላ
5.1 የጠያቂው አበልና/ትራንስፖርት ድምር ብር -----------------------በቅድሚያ የወሰዱት ገንዘብ
ብር --------------------የሠነዱ ቁጥር --------------------ተከፋይ ብር ----------------------------
ተመላሽ ብር ----------------ያረጋገጠው የክፍያና ሂሣብ ኦፊሰር ስም ----------------------------
ፊርማ --------------------------------------
6.የመስክ ጉዞውን የፈቀደው የስራ ሂደት ባለቤት /ኃላፊ ማረጋገጫ
አቶ/ወሮ ---------------------------------------የስራ ክፍላችን የተላኩበትን የመስክ ስራ
አከናውነው ተገቢውን ሪፖርት ማቅረባቸውን አረጋግጣለሁ፡፡

//ከሠላምታ ጋር//

ለጋሞ ጐፋ ዞን ፋይ /ኢ/ል/መምሪያ
አርባ ምንጭ፣
ጉዳዩ፡- የመንግሥት ሠራተኞች የመስክ ስራ ውሎ አበል፣ነዳጅና መጠባበቂያ ገንዘብ
መጠየቂያና መፍቀጃ ቅጽ--ዐ 3

5. የጠያቂው ሰራተኛ ስም ስለሺ የወር ደመወዝ መጠን ብር 3278.00

6. መስክ ያሰማራው ስራ ሂደት/ኘሮግራም ጋ/ጎ/ዞ/ኮ/መምሪያ የኘሮጀክቱ ስምና ኮድ 272-
7. የጉዞው ዓላማ ለ------------------------------------------------------
8. የጉዞው መነሻ እና የጉዞው መድረሻ ቦታዎች ከአ/ምንጭ- ሀዋሳ

ተ.ቁ. መነሻ ቦታ መድረሻ ቦታ የቆይታ ጊዜ የቦታው አበል ስሌት የውሎ አበል መጠን
1 አ/ምንጭ ሐዋሳ 7 192 1344

 P.O.Box 01 ፋክስ ዐ 46-881-ዐ 541/ Arba Minch  (046) 881-00-69

መልስ ሲጽፉልን እባክዎን የደብዳቤያችንን ቁጥር ይጥቀሱ
When replying, Please, mention our reference No.
 ኤች አይ ቪ ኤድስን በጋራ እንከላከል !
ፈጣንና ፍትሃዊ ውሣኔ በመስጠት መልካም አስተዳደርን እናሰፍናለን !
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት Gamo Zone Urban Dev't
&ConstructionDepartment
የጋሞ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ
Ref.No. -------------------------------
Date ---------------------------------

ድምር 1344

5.በጉዞው የሚቆይበት ጊዜ ከ 20/6/2010 ዓ.ም እስከ 29/6/2010 ዓ/ም ለ 6 ቀናት

6.ለመስክ ጉዞው የሚከፈል ቅድመ ክፍያ
ሀ/ ለውሎ አበል ብር 1‚344
ለ/ ለትራንስፖርት ብር ----በታሪፍ
መ/ መጠባበቂያ ብር ------------------------------------
ጠቅላላ ድምር ብር -------------------
7, የሰራተኛዉ ስም ሞላልኝ ሻማ ፊርማ…………………………..
8.ከዚህ በላይ ለመስክ ስራ በተ.ቁጥር 6 የተመለከተው ጠቅላላ ድምር ብር -------------
ትክክለኛነቱ ተረጋግጥ እንዲከፈል ተፈቅዷል፡፡
ከሠላምታ ጋር//
ግልባጭ
 ለመ/ቤታችን ል/ዕቅድ
 ለአቶ ሞላልኝ ሻማ
አ/ምንጭ

ለጋሞ ጐፋ ዞን ፋይ /ኢ/ል/መምሪያ
አርባ ምንጭ፣
ጉዳዩ፡- የመንግሥት ሠራተኞች የመስክ ስራ ውሎ አበል፣ነዳጅና መጠባበቂያ ገንዘብ
መጠየቂያና መፍቀጃ ቅጽ--ዐ 3

9. የጠያቂው ሰራተኛ ስም አድማሱ ባላ የወር ደመወዝ መጠን ብር 8688.00

10. መስክ ያሰማራው ስራ ሂደት/ኘሮግራም ጋ/ጎ/ዞ/ኮ/መምሪያ የኘሮጀክቱ ስምና ኮድ 272-01-01
11. የጉዞው ዓላማ ለመስክ ሥራ ቄጥጥርና ክትትል የሄዱበት
12. የጉዞው መነሻ እና የጉዞው መድረሻ ቦታዎች ከአ/ምንጭ- ሀዋሳ

ተ.ቁ. መነሻ ቦታ መድረሻ ቦታ የቆይታ ጊዜ የቦታው አበል ስሌት የውሎ አበል መጠን
1 አ/ምንጭ ሀዋሳ 10 202 2020

ድምር 2020

 P.O.Box 01 ፋክስ ዐ 46-881-ዐ 541/ Arba Minch  (046) 881-00-69

መልስ ሲጽፉልን እባክዎን የደብዳቤያችንን ቁጥር ይጥቀሱ
When replying, Please, mention our reference No.
 ኤች አይ ቪ ኤድስን በጋራ እንከላከል !
ፈጣንና ፍትሃዊ ውሣኔ በመስጠት መልካም አስተዳደርን እናሰፍናለን !
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት Gamo Zone Urban Dev't
&ConstructionDepartment
የጋሞ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ
Ref.No. -------------------------------
Date ---------------------------------

5.በጉዞው የሚቆይበት ጊዜ ከ 08/12/2010 እስከ 18/12/2010 ዓ/ም ለ 10 ቀናት

6.ለመስክ ጉዞው የሚከፈል ቅድመ ክፍያ
ሀ/ ለውሎ አበል ብር 2020
ለ/ ለትራንስፖርት ብር -----------------------------------------
መ/ መጠባበቂያ ብር ------------------------------------------
ጠቅላላ ድምር ብር 2020
7, የሰራተኛዉ ስም አድማሱ ባላ ፊርማ…………………………..
8.ከዚህ በላይ ለመስክ ስራ በተ.ቁጥር 6 የተመለከተው ጠቅላላ ድምር ብር 2020
ትክክለኛነቱ ተረጋግጥ እንዲከፈል ተፈቅዷል፡፡
ከሠላምታ ጋር//
ግልባጭ
 ለመ/ቤታችን ል/ዕቅድ
አ/ምንጭ

ለጋሞ ጐፋ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ
አርባ ምንጭ፣
የመንግስት ሠራተኞች የመስክ ስራ ውሎ አበል ክፍያ ማወራረጃ ቅጽ -ዐ 4
1/ የሠራተኛው ስም ተገኝ ሰይፉ የደመወዝ መጠን 1826
2/ መስክ ያሰማራው የሥራ ሂደት /ኘሮግራም ስም ጋ/ጎ/ዞ/ኮ/መምሪያ የኘሮጀክቱ ስምና ኮድ 272-01-01
3/የውሎ አበል አከፋፈል ስሌት ሰንጠረዥ፡-
ተ መነሻ በፋይናንስ ብቻ የሚሞላ
. የደረሰበት
ቁ ቦታ ቀን ሰዓት ቁርስ ምሣ እራት የታደረበት የቀን ብዛት የውሎ አበል
. ቦታ መጠን
1
2
3
4

4.የተከናወኑ ተግባራት ሪፖርት

በመስክ የተከናወኑ ስራዎች ሪፖርት በአጭሩ በመስክ ሥራ ስምሪት የሄዱበት
 P.O.Box 01 ፋክስ ዐ 46-881-ዐ 541/ Arba Minch  (046) 881-00-69
መልስ ሲጽፉልን እባክዎን የደብዳቤያችንን ቁጥር ይጥቀሱ
When replying, Please, mention our reference No.
 ኤች አይ ቪ ኤድስን በጋራ እንከላከል !
ፈጣንና ፍትሃዊ ውሣኔ በመስጠት መልካም አስተዳደርን እናሰፍናለን !
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት Gamo Zone Urban Dev't
&ConstructionDepartment
የጋሞ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ
Ref.No. -------------------------------
Date ---------------------------------

የሰራተኛው ስም ተገኝ ሰይፉ ፊርማ……………….

5. በፋይናንስ ኦፊሰር የሚሞላ
5.1 የጠያቂው አበልና/ትራንስፖርት ድምር ብር -----------------------በቅድሚያ የወሰዱት ገንዘብ
ብር --------------------የሠነዱ ቁጥር --------------------ተከፋይ ብር ----------------------------
ተመላሽ ብር ----------------ያረጋገጠው የክፍያና ሂሣብ ኦፊሰር ስም ----------------------------
ፊርማ --------------------------------------
6.የመስክ ጉዞውን የፈቀደው የስራ ሂደት ባለቤት /ኃላፊ ማረጋገጫ
አቶ/ወሮ ---------------------------------------የስራ ክፍላችን የተላኩበትን የመስክ ስራ
አከናውነው ተገቢውን ሪፖርት ማቅረባቸውን አረጋግጣለሁ፡፡

//ከሠላምታ ጋር//

ለጋሞ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ
አርባ ምንጭ፣
የመንግስት ሠራተኞች የመስክ ስራ ውሎ አበል ክፍያ ማወራረጃ ቅጽ -ዐ 4
1/ የሠራተኛው ስም ፍፁም ገ/ዮሐንስ የደመወዝ መጠን 6809
2/ መስክ ያሰማራው የስራ ሂደት /ኘሮግራም ስም ----------------የኘሮጀክቱ ስምና ኮድ-272-02-08
3/የውሎ አበል አከፋፈል ስሌት ሰንጠረዥ፡-
ተ.ቁ. መነሻ የደረሰበት በፋይናንስ ብቻ የሚሞላ
ቦታ ቀን ሰዓት ቁርስ ምሣ እራት የታደረበት የቀን የውሎ አበል
ቦታ ብዛት መጠን

4.የተከናወኑ ተግባራት ሪፖርት

በመስክ የተከናወኑ ስራዎች ሪፖርት በአጭሩ -------------------------------------------------------
-------------------------------------------------------------------------------------------------------------
የሰራተኛው ስም ፍፁም ገ/ዮሐንስ ፊርማ--------------------------------------

 P.O.Box 01 ፋክስ ዐ 46-881-ዐ 541/ Arba Minch  (046) 881-00-69

መልስ ሲጽፉልን እባክዎን የደብዳቤያችንን ቁጥር ይጥቀሱ
When replying, Please, mention our reference No.
 ኤች አይ ቪ ኤድስን በጋራ እንከላከል !
ፈጣንና ፍትሃዊ ውሣኔ በመስጠት መልካም አስተዳደርን እናሰፍናለን !
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት Gamo Zone Urban Dev't
&ConstructionDepartment
የጋሞ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ
Ref.No. -------------------------------
Date ---------------------------------

5. በፋይናንስ ኦፊሰር የሚሞላ

5.1 የጠያቂው አበልና/ትራንስፖርት ድምር ብር -----------------------በቅድሚያ የወሰዱት ገንዘብ
ብር --------------------የሠነዱ ቁጥር --------------------ተከፋይ ብር ----------------------------
ተመላሽ ብር ----------------ያረጋገጠው የክፍያና ሂሣብ ኦፊሰር ስም ----------------------------
ፊርማ --------------------------------------
6.የመስክ ጉዞውን የፈቀደው የስራ ሂደት ባለቤት /ኃላፊ ማረጋገጫ
አቶ/ወሮ ---------------------------------------የስራ ክፍላችን የተላኩበትን የመስክ ስራ
አከናውነው ተገቢውን ሪፖርት ማቅረባቸውን አረጋግጣለሁ፡፡

ከሠላምታ ጋር

ለጋሞ ጐፋ ዞን ፋይ/ኢ/ል/መምሪያ
አርባ ምንጭ፣

የመንግስት ተሽከርካሪዎች ነዳጅና ቅባት መግዥ፣ገንዘብ መጠየቂያና

መፍቀጃ ቅጽ -ዐ 1፣
1. የጠያቂው ስም ተገኝ ሰይፉ የስራ ሂደቱ/ኘሮግራም ኮንስትራክሽን መምሪያ ኮድ 272/01/01
2. የተሽከርካሪው ሠሌዳ ቁጥር 4/24251 ተሽከርካሪው በሌትር የሚጓዘው ኪ/ሜ መጠን ……. ለመስክ
ስራ/ለከተማ ስራ/ የሚሄድበት ርቀት ኪ/ሜትር መጠን……..ጉዞ የሚደረግበት ቦታ ከአርባ ምንጭ……
ሐዋሳ
3. የጉዞው ዓላማ ለስራ ጉዳይ
4. እንዲሞላ የተጠየቀው ነዳጅና ቅባት አይነት ቤንዚን
ተ.ቁ.
የነዳጅ/ቅባት ዓይነት መለኪያ ብዛት ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
1 ቤንዚን ሊ/ር
2 ናፍጣ ሊ/ር 140 18 15 2541 00
3 የመሪ ዘይት ሊ/ር
4 የፍሬን ዘይት እሽግ
5 የሞተር ዘይት ኪ/ግ
6 የካምቢዬ ዘይት ቁ/ር ሊ/ር
7 ግሪስ
8 እጥበት ጊዜ
2541 00

5.በ--------------------2 ዐ 11 የተሞላልኝ ነዳጅ በአግባቡ ተጠቅሜ ያለቀ ስለሆነ ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን ከ-
-------------------------ኘሮግራም/ኘሮጀክት እንዲሞላ እየጠየቅሁ፣የቀድሞው የተሽከርካሪው ጌጅ ንባብ------
------------------በአሁኑ ወቅት የተሽከርካሪው ጌጅ ንባብ -----------------ልዩነት-----------------ኪሎ ሜትር

 P.O.Box 01 ፋክስ ዐ 46-881-ዐ 541/ Arba Minch  (046) 881-00-69

መልስ ሲጽፉልን እባክዎን የደብዳቤያችንን ቁጥር ይጥቀሱ
When replying, Please, mention our reference No.
 ኤች አይ ቪ ኤድስን በጋራ እንከላከል !
ፈጣንና ፍትሃዊ ውሣኔ በመስጠት መልካም አስተዳደርን እናሰፍናለን !
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት Gamo Zone Urban Dev't
&ConstructionDepartment
የጋሞ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ
Ref.No. -------------------------------
Date ---------------------------------

መሆኑን እገልፃለሁ፡፡
የአሽከርካሪው ስም ተገኝ ሰይፉ ፊርማ ----------------ቀን--------------------------------
6.ከዚህ በላይ ለመስክ ስራ በተ.ቁጥር 3 የተመለከተው ጠቅላላ ድምር ብር -----------------------------------
ትክክለኛነቱ ተረጋግጦ እንዲከፈል ተፈቅዷል፡፡
ከሠላምታ ጋር//

ማሳሰቢያ፣
1. በዚህ ቅጽ ላይ የተፈቀደው ነዳጅ በማጠቃለያ ሠንጠረዥና በመዝገብ ላይ ይወራረሣል፡፡
2. ጌጃቸዉ የማይሠራ ተሽከርካሪዎች ነዳጅ አይሞላላቸውም፡፡

 P.O.Box 01 ፋክስ ዐ 46-881-ዐ 541/ Arba Minch  (046) 881-00-69

መልስ ሲጽፉልን እባክዎን የደብዳቤያችንን ቁጥር ይጥቀሱ
When replying, Please, mention our reference No.
 ኤች አይ ቪ ኤድስን በጋራ እንከላከል !
ፈጣንና ፍትሃዊ ውሣኔ በመስጠት መልካም አስተዳደርን እናሰፍናለን !

You might also like