Professional Documents
Culture Documents
New Lettter Format
New Lettter Format
ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው ላመስግን ባንቲርጋ ህንፃ ሥራ ተቋራጭ የትርጉም ስራ የተሰራበት 1500/አንድ
ሺህ አምስት መቶ/ ብር እንዲከፈል እያልን የትርጉሙን 8 ገጽ ከዚህ መሸኛ ደብዳቤ ጋር በማያያዝ የላክን መሆናችንን
እናሳውቃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ፡-
በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር
ለዲዛየን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት
አዲስ አበባ
በክ/ከተማችን በወረዳ 06 ክልል ውስጥ ለሚሰራው የወጣት ማዕከል ጥገና ስራ ለማሰራት ዲዛየን እና ግንባታ ስራዎች
ጽ/ቤት ከመለሰ ታደለ እና ጓደኞቻቸው ህንፃ ስራ ተቋራጭ ጋር የውል ስምምነት ማድረጉ የሚታወቅ ሲሆን ኮንትራክተሩ
የመያዥያ ክፍያ ይከፈለኝ ሲል በቀን 19/10/2015 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ ጠይቋል፡፡
ስለሆነም የጠየቁት የመያዥያ ክፍያ ብር 54,246.00 (ሃምሳ አራት ሺህ ሁለት መቶ አርባ ስድስት ብር
ከ 00/100 ሳንቲም) ቫትን ጨምሮ ሲሆን ይህንኑ ብር ለስራ ለተቋራጩ ሊከፈላቸው የሚችል መሆኑን እያሳወቅን:-
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ፡-
በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር
ለዲዛየን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት (ያለ አባሪ)
ለፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት(ከአባሪ ጋር)
በክ/ከተማችን በወረዳ 06 ክልል ውስጥ ለሚሰራው የአዳራሽ ቀለም ቅብ ስራ፤የደይ ኬር ሳኒተሪ ጥገና፤ የወረዳ 02
ጂ+4 ሳኒተሪ ጥገና ስራ፤የወረዳ 04 ዋና በር ስራ ለማሰራት ዲዛየን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ከመለሰ ታደለ እና
ጓደኞቻቸው ህንፃ ስራ ተቋራጭ ጋር የውል ስምምነት ማድረጉ የሚታወቅ ሲሆን ኮንትራክተሩ የመያዥያ ክፍያ ይከፈለኝ
ሲል በቀን 19/10/2015 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ ጠይቋል፡፡
ስለሆነም የጠየቁት የመያዥያ ክፍያ ብር 24,427.24 (ሃያ አራት ሺህ አራት መቶ ሃያ ሰባት ብር ከ 24/100 ሳንቲም)
ቫትን ጨምሮ ሲሆን ይህንኑ ብር ለስራ ለተቋራጩ ሊከፈላቸው የሚችል መሆኑን እያሳወቅን:-
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ፡-
በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር
ለዲዛየን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት (ያለ አባሪ)
ለፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት(ከአባሪ ጋር)
ለዲዛየንና ኮንትራት ማናጅመንት ቡድን መሪ(ከአባሪ ጋር)
በክ/ከተማችን በወረዳ 05 ክልል ውስጥ ለሚሰራው የወጣት ማእከል ጥገና ስራ ለማሰራት ዲዛየን እና ግንባታ ስራዎች
ጽ/ቤት ከደመረ አረጋ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የግል ኢ/ዝ ጋር የውል ስምምነት ማድረጉ የሚታወቅ ሲሆን ስራ ተቋራጩ
የመያዥያ ክፍያ ይከፈለኝ ሲል በቀን 04/09/2015 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ ጠይቋል፡፡
ስለሆነም የጠየቁት የመያዥያ ክፍያ ከውላቸው 50,928.79 (ሃምሳ ሺህ ዘጠኝ መቶ ሃያ ስምንት ብር
ከ 79/100 ሳንቲም) ቫትን ጨምሮ ሊከፈላቸው የሚችል መሆኑን እያሳወቅን:-
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ፡-
በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር
ለዲዛየን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት (ያለ አባሪ)
ለፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት(ከአባሪ ጋር)
ለዲዛየንና ኮንትራት ማናጅመንት ቡድን መሪ(ከአባሪ ጋር)
ለኮንትራት አስተዳደር መሃንዲስ ለአቶ ብርሃኑ በቀለ (ከአባሪ ጋር)
በክ/ከተማችን በወረዳ 05 ክልል ውስጥ ለሚሰራው የወጣት ማእከል ጥገና ስራ ለማሰራት ዲዛየን እና ግንባታ ስራዎች
ጽ/ቤት ከደመረ አረጋ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የግል ኢ/ዝ ጋር የውል ስምምነት ማድረጉ የሚታወቅ ሲሆን ስራ ተቋራጩ
የመያዥያ ክፍያ ይከፈለኝ ሲል በቀን 04/09/2015 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ ጠይቋል፡፡
ስለሆነም የጠየቁት የመያዥያ ክፍያ ከውላቸው 50,928.79 (ሃምሳ ሺህ ዘጠኝ መቶ ሃያ ስምንት ብር
ከ 79/100 ሳንቲም) ቫትን ጨምሮ ሊከፈላቸው የሚችል መሆኑን እያሳወቅን:-
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ፡-
በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር
ለዲዛየን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት (ያለ አባሪ)
ለፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት(ከአባሪ ጋር)
ለዲዛየንና ኮንትራት ማናጅመንት ቡድን መሪ(ከአባሪ ጋር)
ለኮንትራት አስተዳደር መሃንዲስ ለአቶ ብርሃኑ በቀለ (ከአባሪ ጋር)
ለደመረ አረጋ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የግል ኢ/ዝ (ከአባሪ ጋር)
በክ/ከተማችን በወረዳ 13 ክልል ውስጥ ለሚሰራው የቦሌ ገርጂ ጂ+1 አፀደ ህፃናት ስራ ለማሰራት ዲዛየን እና ግንባታ
ስራዎች ጽ/ቤት ከፋኖስ ህንፃ እና ውሀ ስራዎች ተቋራጭ ጋር የውል ስምምነት ማድረጉ የሚታወቅ ሲሆን ኮንትራክተሩ
የቅድመ ክፍያ ይከፈለኝ ሲል በቀን 10/06/2014 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ ጠይቋል፡፡
ስለሆነም የጠየቁት የሁለተኛ ቅድመ ክፍያ ከውላቸው 10,871,306.91 (አስር ሚሊዮን ስምንት መቶ ሰባ አንድ ሺህ
ሶስት መቶ ስድስት ብር ከ 91/100 ብር) ውሰጥ የጠቅላላ ዋጋው 10% ብር 1,087,130.69 (አንድ ሚሊየን መቶ ሰማንያ
ሰባት ሺህ አንድ መቶ ሰላሳ ብር ከ 69/100 ብር) ቫትን ጨምሮ ሊከፈላቸው የሚችል መሆኑን እያሳወቅን:-
ግልባጭ፡-
በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር
ለዲዛየን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት (ያለ አባሪ)
ለፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት(ከአባሪ ጋር)
ለዲዛየንና ኮንትራት ማናጅመንት ቡድን መሪ(ከአባሪ ጋር)
ለኮንትራት አስተዳደር መሃንዲስ ለአቶ ብርሃኑ በቀለ (ከአባሪ ጋር)
ለፋኖስ ህንፃ እና ውሀ ስራዎች ተቋራጭ (ከአባሪ ጋር)
ለአማካሪ ታትኪን አማካሪ (ከአባሪ ጋር)
አዲስ አበባ
በክ/ከተማችን በወረዳ 13 ክልል ውስጥ ለሚሰራው የቦሌ ገርጂ ጂ+1 አፀደ ህፃናት ስራ ለማሰራት ዲዛየን እና ግንባታ ስራዎች
ጽ/ቤት ከፋኖስ ህንፃ እና ውሀ ስራዎች ተቋራጭ ጋር የውል ስምምነት ማድረጉ የሚታወቅ ሲሆን ኮንትራክተሩ የቅድመ ክፍያ
ይከፈለኝ ሲል በቀን 03/06/2014 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ ጠይቋል፡፡
ስለሆነም የጠየቁት የቅድመ ክፍያ ከውላቸው 10,871,306.91 (አስር ሚሊዮን ስምንት መቶ ሰባ አንድ ሺህ ሶስት መቶ ስድስት
ብር ከ 91/100 ብር) ውሰጥ የጠቅላላ ዋጋው 10% ብር 1,087,130.69 (አንድ ሚሊየን መቶ ሰማንያ ሰባት ሺህ አንድ መቶ ሰላሳ
ብር ከ 69/100 ብር) ቫትን ጨምሮ ሊከፈላቸው የሚችል መሆኑን እያሳወቅን:-
1. አማካሪው ክፍያ የጠየቀበት ደብዳቤ------------------------------1 ገጽ
1. የክፍያ ሰርተፍኬት--------------------------------------------------1 ገጽ
2. የዋስትና ደብዳቤ------------------------------------------------------1 ገጽ
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ፡-
በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር
ለዲዛየን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት (ያለ አባሪ)
ለፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት(ከአባሪ ጋር)
ለዲዛየንና ኮንትራት ማናጅመንት ቡድን መሪ(ከአባሪ ጋር)
ለኮንትራት አስተዳደር መሃንዲስ ለአቶ ብርሃኑ በቀለ (ከአባሪ ጋር)
ለፋኖስ ህንፃ እና ውሀ ስራዎች ተቋራጭ (ከአባሪ ጋር)
ለአማካሪ ታትኪን አማካሪ (ከአባሪ ጋር)
አዲስ አበባ
አዲስ አበባ
ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረዉ ዘለላ ኮንስትራክሽን በቦ/ክ/ከተማ በወረዳ 13 3 በ 1 ስፖርት ሜዳ ጥገና ስራ
ጨረታ በማሸነፍ በቀን 07/04/2013 ዓ.ም ውል ተዋውላቹ ወደ ስራ ለመግባት በቀን 07/04/2013 ዓ.ም የሳይት ርክክብ መደረጉ
ይታወሳል ፡፡
ይሁን እንጂ የግንባታ ስራውን በዘጠና ቀን ጨርሶ ማለትም በቀን 07/07/2013 የማስረከብ ግዴታ ቢኖርበትም ያልጨረሰና በቀን
26/0913 በደብዳቤ ቁጥር ቦ/ክ/ከ/ኮ/ጽ/ቤት/01/03022/13 ኖቲስ ኦፍ ተርሚኔሽን ቢሰጠዉም ያላሻሻለ በመሆኑና ስራዉን ጥሎ
የጠፋና በስልክ በተደጋጋሚ ቢነገረዉም ቀርቦ ሊያስጀምር ስላልቻለ በናንተ በኩል አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጥበት እጠይቃለሁ፡፡
ከሠላምታ ጋር
ነጋ አሰፋ
ግልባጭ፡-
በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር
ለኮንስትራክሽን ፅ/ቤት
ለኮንትራት አስተዳደር መሃንዲስ ለነጋ አሰፋ
ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው በክ/ከተማችን ወረዳ 11 ክልል ቦሌ ክ/ከ አራብሳ ኮነደሚንየም የማጠናቀቂያ ስር
ብሎክ 52/6 ፣ 53/6 ፣ 85/10 ፣ 85/15 ፣ 86/7 ፣ 86/8 ፣ 86/6 ፣ 86/10 ፣87/6 እና 87/7 ለሚሰራው የማጠናቀቂያ ስራ ለማማከር
ከምህረት ምላሹ አቤኔዘር እና ጓደኞቻቸው የኮንስትራክሽን አማካሪ ህ/ሽ/ማ ጋር የውል ስምምነት ማድረጉ የሚታወቅ ሲሆን
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ፡-