You are on page 1of 5

ቀን:- 11/07/2015

ቀጥር:-KNI/0018/2015
ለኢትዮ ቴሌኮም
አአ
ጉዳዩ ፦ አድስ ስራ እንድሰጠን መጠቅ ይሆናል።
ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደ ተሞከረው ካም ኔትዎርኪንግ ና ኢንሥታሌሽን ኃ/የተ/የግ/ድርጅት ከዱከም ከተማ
MSAN2 PART 1 ዉል ተፈራርሞ ወደ ስራ መግባቱ የሚታወስ ነው። ሥራውንም በከፍተኛ ጥራት ድርጅቱ
በሠጠን ስልጠናና በተቀመጠው መሥፈርት መሰረት ባጭር ግዜ ዉስጥ መጨረሰን ማስረከባችን ይታወቃል። በሥራ
ላይ እያለን የዱከም ከተማ እራሱ ሥራውን ያለ ምንም እንከን እንድንሠራ ለሚመለከታቸው ሁሉ የድጋፍ ደብዳቤ
ሠጠውን ሳለ ሌላዉ የከተማ መስተዳደር ደግሞ በወቅቱ ህጋዊነታችን በከተማ መስተዳደር በኩል የተሠጡን የድጋፍ
ደብዳቤዎችን ብናሳይም ብናስረዳቸዉም ልሰሙን ፍቃደኛ ባለመሆን መሠረተ ልማት ያለ ፍቃድ አበላሽታቸዋል
በማለት አሳስሮን ነበር። ይህም በኢትዮ ቴሌኮም ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ርብርብ በምያስደምም ሁኔታ ከዋና ብሮ
በተላከው ደብዳቤ ና በአቶ ቴዎድሮስ ጥላሁን ወስትና ተለቀን ወደ ስራ መመለሳችን ቅርብ ግዜ ትዊስታ ነው። በዝህ
አጋጣሚ ምንም ችግር ብመጣ ፈጣን ምላሽ የሚሰጡንና ከጎናችን የሚሆኑ የድርጅቱ የስራ የላፊዎች ስላሉ የበለጠ
ሞራል ስንቅ ሆኖልናል። ሌላው በኮንትራንት ዉል መሰረት የነበረው ክፍያ ሙሉ በሙሉ አልተፈፀመልንም።
ምክንያቱም ኮንትራት ዉሉ ላይ የነበረው የአፈር አይነት ጠንካራ (Gravel) የሚባለው ስሆን ለኘ የተከፈለን ግን
በግማሽ ተቀንሶ ማለት በNormal Soil በመታሰቡ ነው።በዝህ ምከንያት ለስራው ከወጣናቸው ወጪ ተርፎ
ለድካማችን ዉጤት የሚመጥን ትርፍ ባናገኝም ወደፊት ከድርጅቱ ጋር የምንሰራቸዉ ስራ ተስፋ በማድረግ ነው።

ስለዝህ ያገኘን የስራ ልምድና የለንን ሥራ ተነሳሽነት በጭር ግዜ ውስጥ በጥራት የሠራነው ስራ የገጠሙን ፈታኝ
ሁኔታዎች እና ጉዳት ታይቶ ሌላ ስራ እንድሰጠን አየጠቅን እኛም በለን ልምድና ተነሳሽነት ተጠቅመን የሚሰጠን ስራ
በጥራት በጭር ግዜ ውስጥ ለመስራት ቃል እየገባን።
ለሚደረግልን ድጋፍ ሁሉ ከወዲሁ ማመሰገን እንወዳለን።

ከሰላታ ጋር
ታመነ ገለቱ
ምክትል ስራሰካጅ
ቀን:- 11/07/2015
ቀጥር:-KNI/0018/2015
ለኢትዮ ቴሌኮም ደ/ም/ሪጅን አዉት ሶርስንግና ሰፕላይ ቼይን
አዳማ
ጉዳዩ ፦ አድስ ስራ እንድሰጠን መጠቅ ይሆናል።
ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደ ተሞከረው ካም ኔትዎርኪንግ ና ኢንሥታሌሽን ኃ/የተ/የግ/ድርጅት ከዱከም ከተማ
MSAN2 PART 1 ዉል ተፈራርሞ ወደ ስራ መግባቱ የሚታወስ ነው። ሥራውንም በከፍተኛ ጥራት ድርጅቱ
በሠጠን ስልጠናና በተቀመጠው መሥፈርት መሰረት ባጭር ግዜ ዉስጥ መጨረሳችን ይታወቃል። በሥራ ላይ እያለን
የዱከም ከተማ እራሱ ሥራውን ያለ ምንም እንከን እንድንሠራ ለሚመለከታቸው ሁሉ የድጋፍ ደብዳቤ ሠጠውን ሳለ
ሌላዉ የከተማ መስተዳደር ደግሞ በወቅቱ ህጋዊነታችን በከተማ መስተዳደር በኩል የተሠጡን የድጋፍ ደብዳቤዎችን
ብናሳይም ብናስረዳም ልሰሙን ፍቃደኛ ባለመሆን መሠረተ ልማት ያለ ፍቃድ አበላሽታቸዋል በማለት አሳስሮን
ነበር። ይህም በኢትዮ ቴሌኮም ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ርብርብ በምያስደምም ሁኔታ ከዋና ብሮ በተላከው ደብዳቤ
ና በአቶ ቴዎድሮስ ጥላሁን ወስትና ተለቀን ወደ ስራ መመለሳችን ቅርብ ግዜ ትዊስታ ነው። በዝህ አጋጣሚ ምንም
ችግር ብመጣ ፈጣን ምላሽ የሚሰጡንና ከጎናችን የሚሆኑ የድርጅቱ የስራ የላፊዎች ስላሉ የበለጠ ሞራል ስንቅ
ሆኖልናል። ሌላው በኮንትራንት ዉል መሰረት የነበረው ክፍያ ሙሉ በሙሉ አልተፈፀመልንም። ምክንያቱም
ኮንትራት ዉሉ ላይ የነበረው የአፈር አይነት ጠንካራ (Gravel) የሚባለው ስሆን ለኘ የተከፈለን ግን በግማሽ
ተቀንሶ ማለት በNormal Soil በመታሰቡ ነው።በዝህ ምከንያት ለስራው ከወጣናቸው ወጪ ተርፎ ለድካማችን
ዉጤት የሚመጥን ትርፍ አላገኘንም።
በዚሁ አጋጣሚ በገኘን የስራ ልምድና የለንን ሥራ ተነሳሽነት በጭር ግዜ ውስጥ በጥራት የሠራነው ስራ የገጠሙን
ፈታኝ ሁኔታዎች ታይቶ ሌላ ስራ እንድሰጠን አየጠቅን እኛም በለን ልምድና ተነሳሽነት ተጠቅመን የሚሰጠን ስራ
በጥራት በጭር ግዜ ውስጥ ለመራት ቃል እየገባን።
ለሚደረግልን ድጋፍ ሁሉ ከወዲሁ ማመሰገን እንወዳለን።

ከሰላታ ጋር
ታመነ ገለቱ
ምክትል ስራሰካጅ
ቀን:- 11/07/2015
ቀጥር:-KNI/0018/2015
ለኢትዮ ቴሌኮም ቺፍ ቴክኒካል ኦፍሰር ፊክስድ ኔትዎርክ

ለኢትዮ ቴሌኮም ዋየር ላይን ኔትወፐርክ ሮል አዉት ማነጀር

You might also like