Professional Documents
Culture Documents
Apple Planation
Apple Planation
መ/ቤታችን በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚያከናው የጫካ ፕሮጀክት የመንገድ ግንባታ ሳይት ላይ ከአጠቃላይ
ሚኒስቲር ጽ/ቤት 5,000/አምስትሺ/ የአፕል ዛፎች እንዲተክል በተሰጠው አቅጣጫ መሠረት በ 5 ኛ ዙር
የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር የአፕል ዛፍ ችግኝ ለመግዛት ስለሚፈልግ
የመሸጫዋጋችሁንነጠላዋጋ+ ቫት + ትራንስፖርት ከታች በሠንጠረዥ በቀረበው መሠረት እንድታሳውቁን
እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ ህጋዊሰነዶችን እንድታቀርቡልን እና ሙያዊ ድጋፍ እንድታደርጉልን እንጠይቃለን።
ከሰላምታ ጋር
_____________________________________________________________________________________
Sub-City, Kebele 02, House No. 793, Addis Ababa, P. O. Box 12801
Tel: 00251-11-6610 996, 6610 998 Fax: 00251-11-6615 971