You are on page 1of 1

ቁጥር፦EUE/00406-16

ቀን-25-07-2015

ለሚመለከተው ሁሉ
ጉዳዩ፦ የስራ ልምድ መስጠት ይመለከታል
የድርጅታችን ሰራተንኛ ለሆኑት አቶ ኤቢሣ ፍቃዱ ቢነግዴ የተባሉ ግለሰብ በድርጅታችን ውስጥ ከጥር
15/2009 ዓ.ም እስከ መጋቢት 02/2016 ዓ.ም ድረስ በስራ ድርሻ የከባድ መኪና ሲኖትራክ ሹፍርና ስራ
ሲሰሩ መቆየታቸው ጠቅሶ ማስረጃ ይሰጠኝ በማለት ጠይቆውናል።
እኛም በጠየቁን መሰረት አቶ ኤቢሣ ፍቃዱ ቢነግዴ የተባሉ ግለሰብ በከባድ መኪና ሲኖትራክ ሹፍርና በስራ
ቀን አበል 300 ብር(ሶሥት መቶ ብር) እና በወር ደሞዝ 4000 ብር(አራት ሺ ብር) እየተከፈላቸው እና
በስራ ዘመናቸው በቅንነት እና በታማኝነት በመልካም ስነ ምግባር ያገለገሉ ቅን ሰራተኛ መሆናቸውን
እየገለፅን በሄዱበት ሁሉ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው እየተመኘን ይህንን የስራ ልምድ ማስረጃ
ሰጥተናቸዋል።
ከሰላምታ ጋር

መብራህቱ ኪዳኔ

ም/ስራ አስከያጅ

Addis Ababa, Ethiopia eagleueplc.99@gmail.com

Mobile- +251-911-92-48-89/ +251-932-05-08-44


Fax ___________

You might also like