You are on page 1of 1

ለሚመለከተው ሁሉ

ጉዳዩ፡- የስራ ልምድ ማስርጃ ስለመየቅ

የድርጅታችን ሰራተኛ  የሆኑ/ነቸ አቶ/ወ/ሮ SEYEFU GICHILE SAO በድርጅታቸን ውስጥ  ያገለገሉበት የስራ ልምድ  ማስረጃ እንዲሰጣቸው

ጠይቀዋል  ስለሆነም በስም ተጠቃሹ/ሽዋ፡-

በኮንትራት ከ 12/08/1982 - 09/11/1982 -


በፀሐፊነት ከ 15/11/1982 - 12/02/1983 - ፀሐፊነት ከ 17/02/1983 -17/05/1983 -
በፀሐፊነት ከ 05/03/1984 - 02/06/1984 - በፀሐፊነት በቋሚነት
ከ 09/02/1985 - 23/05/1988 - በረዳት መካኒክነት ከ 24/05/1988 - 08/10/1992 -
በተ/መለስተኛ መካኒክነት ከ 09/10/1992 - 23/05/1993 - በመለስተኛ መካኒክነት
ከ 24/05/1993 - 30/06/1993 - በክሮውለር ኦኘሬተርነት ከ 01/07/1993 - 30/06/1999 -
በዲ 4 ኦኘሬተርነት ከ 01/07/1999 - 07/02/2013 - በግራኘ ሎደር ኦኘሬተርነት
ከ 08/02/2013 እስካሁን ድረስ በከባድ ማሽኖችና የእርሻ መ/ሳሪያዎች ኦኘሬተር IV

ሆነው በድርጅታቸን  እያገለገለሉ ሲሆነ የወር ደሞዛቸው   4801 በደረጃ መደብ 11 መሆኑና፡-

በተጨማሪም

· ነፃ የመኖርያ አገልግሎት ክዉሃና መብራት አቅርቦት ጋር

· የስራ ላይ የመድህን  ሽፋን

· ነፃ የህከምና  አገልግሎት ለሰራተነኛውና  ለቤተሸቦቻቸው የሚያገኙ መሆኑን አንዲሁም ከወር ደሞዛቸው ላይ

· የመንግስት የስራ ግብር እና የጡረታ መዋጮ የከፈሉ መሆናቸውን እያረጋገጥን በጥያቄቸው መሰረት ይህንን ማሰረጃ ሰጥተናቸዋል ::

ከሰላመታ ጋር

You might also like