Professional Documents
Culture Documents
Bacho Waliso
Bacho Waliso
com)
አዲስ ዘመን ማክሰኞ ነሐሴ 2 ቀን 2015 ዓ . ም
1. የተለያዩ ዓይነት አዲስ እና ያገለገሉ የፋብሪካ ዕቃዎች (Mesh bag loom, Automatic PP bag cutter
Machine, ያገለገሉ የቻይና የስፌት መኪና ፣ ያገለገለ የፒፒ ከረጢት እና የህትመት ማሽን ) እንዲሁም የተለያየ
መጠን ያላቸውን የፒፒ ከረጢቶች
2. የ FSR ቅጥቅጥ የሕዝብ ማመላለሻ መኪና በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም መግዛት የሚፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ከዚህ ቀጥሎ ያሉ መስፈርቶችን በማሟላት ተወዳድረው
መግዛት ይችላሉ፡፡
1. ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዓመቱን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ መኪና ለመጫረት የንግድ ፈቃድ
አይጠይቅም፡፡
2. ለጨረታ ሰነድ ግዢ የማይመለስ ብር 200 ( ሁለት መቶ ብር ) በመክፈል ሰነዱን መግዛት አለባቸው፡፡
3. የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ማስያዣ የአቅርቦቱን ዋጋ 2% በሲፒኦ ወይም በባንክ ዋስትና ሰነድ ማስያዝ
አለባቸው፡፡
4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዶቹን በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 18/12/2015 ዓ . ም ከቀኑ 8 ፡ 15 ሰዓት ድረስ
ዘወትር በስራ ሰዓት ዩኒየኑ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡
5. ጨረታው በ 18/12/2015 ዓ . ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት
ይከፈታል፡፡
6. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ዕቃዎች እና የሕዝብ ማመላለሻ መኪና በዩኒየኑ መጋዘን እና በዩኒየኑ ግቢ ውስጥ
አይተው ዋጋ መስጠት ይችላሉ፡፡
7. ተጫራቾች አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው፡፡
8. ዩኒየኑ የተሻለ ዋጋ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
9. አሸናፊው ተጫራች የገዛውን ንብረት ሙሉ ዋጋ በ 10 ( አስር ) ቀን ከፍሎ ከዩኒየኑ መጋዘን ማንሳት
ይኖርበታል፡፡
Category : Packaging/ Wrapping and Papers, Sale., Other Sale, Vehicle and Spare Parts,
Vehicle Sale
Posted Date : 2023-08-09 04:56:56
Deadline : 2023-08-24 (15 days left.)