You are on page 1of 1

1/18/24, 10:57 AM Habesha Tender Home of Business Opportunities (www.habeshatender.

com)

Online Tender Information (www.habeshatender.com)

ሪፖርተር እሁድ ጥር 5 ቀን 2016 ዓ . ም

በድጋሚ የወጣ የላፕቶፕ ግዥ ጨረታ

የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከ7 /ሰባት/ በላይ ላፕቶፖች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: ስስሆነም ተጫራቾች የታደሰ
ንግድ ፈቃድና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ያላቸው አቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ::

ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በምክር ቤቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር / መግዛት ይችላሉ::

ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ጥር 5 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ጥር 13 ቀን 2016 ዓ.ም. ድረስ በምክር ቤቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ
በመግዛት፣ የጨረታ ማስከበሪያ ሁስት በመቶ /2%/፣ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ሰነዳችሁን ስየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ሜክሲኮ አደባባይ
በሚገኘው የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 203 የጨረታው ሰነድ አስከ ጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ
ማቅረብ ይችላሉ::

ጨረታው ጥር 13 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት በምክር ቤቱ ተጨራቾች በተገኙበት በገስፅ ይከፈታል::

ምክር ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ

በስልክ ቁጥር 0115513961/0115514005 ይደውሉ

የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት

___________________________________________________________________________________________________
Category : Computer and Accessories, Computer Purchase, Purchase.
Posted Date : 2024-01-17 02:53:51
Deadline : 2024-01-22 (4 days left.)

Copyright © 2010 - 2024 Habesha Tender


Telephone: +251-967-829782 / +251-960-160215/ +251-118-961881, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com

https://habeshatender.com/print.php?ref=253124 1/1

You might also like