Professional Documents
Culture Documents
ሙገር ሲሚንቶ
ሙገር ሲሚንቶ
https://www.AfroTender.com
አዲስ ዘመን ሰኞ ታህሳስ 29 ቀን 2016ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
2. UPS Battery, Series: MX 12v70AH, Initial current: 19.5A max, Voltage(V) 220v,
8. UPS Battery, NP 65-12V, NP 100-12V, MX12240, 12V24Ah በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ሕጋዊ
የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች በመያዝ
ተጫራቾች የማይመለስ 115.00 /አንድ መቶ አስራ አምስት ብር/ ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ
በቅሎ ቤት ጋራድ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ
ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 2% በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲምንቶ ፋብሪካ ስም የተዘጋጀ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ CPO
ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ከቴክኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
እስከ የካቲት 12 ቀን 2016 ዓ.ም 3፡30 ሰዓት ድረስ በግዥ መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው በእለቱ የካቲት 12 ቀን 2016 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግዥ መምሪያ
ቢሮ ይከፈታል፡፡
ስልክ ቁጥር-0114420216
ፋክስ 0114420688
አዲስ አበባ
https://afrotender.com/tenders-print?id=PmgV4%2BkmmkwrhSwfNQntVj5Xg9YOwA%3D%3D 1/1